" 99 ከመቶ ሰበር ዜናዎችን እኔ ነኝ የማነበው " | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሰሎሞን ኃ/ኢየሱስ | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ኢቲቪ እድሜህ ለዜና አንባቢነት አይበቃም ተብሎ የተከለከ ፤ ከነ በረከት ስምኦን እስከ ዘራይ አስገዶም አያሌ ሴራ የተሴረበት
    ሰሎሞን ኃ/ኢየሱስ
    _____________________
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Комментарии • 39

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 9 месяцев назад +1

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በንሮው ያስመሰከረ ነው ሰለሞን ሀይለእየሱስ በርታልን በሙያ በድምፅ እና በፍጹም ኢትዮጵያዊነትህ አድናቂህ ነኝ።
    ለሌሎች ትልቅ አርአያ ነህ

  • @maab5093
    @maab5093 Год назад +3

    ጋዚጠኛ ሰለሞን እዉነተኛ ኢትዮጵያዊው ተባረክ ጀግና🙏😍

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 2 года назад +4

    ወንድሜ ሰለሞን አሁንማ የልጅ መካሪ ለሃገር እና ለወገን ተቆርቆሪ ወንድማችን ነሕ፣ በርታልን

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Год назад +1

    ሰለሞን ደስ የሚለው ለተመልካች ያለውን ከብርና ፍቅር የሚገልጽበት መንገድ ነው
    'እንደምን ዋላችሁ የተወደዳችሁ ሲል ...ዋው!!!

  • @samerass4680
    @samerass4680 Год назад

    ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነዉ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @fassiladane6973
    @fassiladane6973 7 месяцев назад

    gureyawu gazeteya bezu gize aychewalehu kalesu lela emik aymeslewum!

  • @endale2533
    @endale2533 Год назад +1

    ጀግና ወጣት በብዙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mulugetaworku5905
    @mulugetaworku5905 Год назад

    የኔ ጌታ ወረታታታታ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ብቃትክ አቃለው ያኔ ሚኒስተሩ ላ ባዕለ ሲመት ነው ምናምን ስታቀርብ ኩርት ነው ያልኩት

  • @ethiopiantube7955
    @ethiopiantube7955 2 года назад +2

    እናመሰግናለን መልካም ቃለ ምልልስ

  • @mancity3075
    @mancity3075 Год назад

    ሰለሞን ምርጥ በሳል ኢትዮጵያዊ ኑርልን

  • @kidistadane6554
    @kidistadane6554 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Great

  • @gethab2306
    @gethab2306 Год назад

    The best, and thank you!

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 7 месяцев назад

    ያገሬ ልጅ ሶል ስወድህ

  • @titki
    @titki Год назад +1

    ጀግና ነህ ቀጥልበታ 👍😍

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 Год назад

    በርታ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @nahomteklu8715
    @nahomteklu8715 Год назад

    Legend
    Von 🇪🇷

  • @debalkekebede1695
    @debalkekebede1695 2 года назад

    Ere sax

  • @fmln6953
    @fmln6953 Год назад +1

    Swedh ye sew lik neh wendime

  • @surafladeba3588
    @surafladeba3588 Год назад

    ሰሌን ጠይቅልኝ ወያኔ ትንሽ ጊዜ ፋና እያለ ጎንደር ሊያስሩት ሊገርፉት ሞክረው ነበር ሌላ ጊዜ ጠይቅልኝ

  • @nidaib5643
    @nidaib5643 2 года назад

    የወረታን የስነ ፅሁፍ ምሽት እኔ ነኝ ስመራው የነበረው ማለቱ ትልቅ ስህተት ነው ኢብራሂም ሸህማህሙድና ታደለ እርቄ ነበሩ ከጅምሩ እሥከ ጭርሱ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Год назад

    Solomon haileyesus ye bandaw Abiy Ahmed baele shumet mezegeb kurat sayehon wurdet new beserah metemamen becha yegebahal

  • @ethiogojjam
    @ethiogojjam Год назад

    please beagbabu .............

  • @theosis2486
    @theosis2486 6 месяцев назад

    በስመአብ ጉራ አንገብጋቢ ነው በመሰረቱ የብልጽግና ጋዜጠኛ መሆኑን ከወቅን ቆይተናል ።

  • @bzeleke2487
    @bzeleke2487 Год назад

    የድሮ ፉና ልብ ለልብ አቅራቢ እማዋይሽ ብታቀርቡልን

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад +1

    አሁን የኢቢሲ ጋዜጠኞች ጋዜጠኛ ማለት ይቻላል ወይ ትናንት ከወያኔ ጋር ዛሬደግሞ ከብልጽግና ጋር የሚያጨበጭቡ ጋዜጠኞች

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад

    ከሽፈችኀል

  • @balderastelevision9151
    @balderastelevision9151 Год назад

    አንዳች ካለማወቁ የተነሳ ሰባራ ቅል መስሎ ታየኝ።

  • @DaveDave-hg5xb
    @DaveDave-hg5xb 2 года назад

    ራስክን ከፍ ከፍ ለማረግ በጣም ታግልሃል እኛ ደሞ የኢ/ያ ጋዜጠኞች እያንዳንዳቹ እንደጋዜጠኛ ሳይሆን ለመጣ ሁላ ምትነጠፉ ሆዳደር ባርያ መሆናቹ ነው

  • @gizealewlehulum5145
    @gizealewlehulum5145 Год назад +1

    አገሪቱ ማጥ ውስጥ ናት አንተ ግን ሃሴት ላይ ነህ ለዚያውም በሚታረዱት ዜጎች

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 2 года назад +2

    ወይም ሰለሞን እንዲህ አይነት ነህ ለካስ

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 2 года назад +1

    ሰሎሞን እንደዚህ ጉረኛ አትመስለኝም ነበር። የቤተክህነት ትምሕርት ተምሪያለው ስላልክ በቄስና ልንገርህ ፤ እንዳንተ ጉረኛ አውቃለው ባይ በተማሪ ቤት 'ኩሸታም' ይባላል። እራስክን በጣም ቆለልከው። የጎንደር ሰው እንዲያውም በጣም ትህትና እሚያበዛ ትሁት ነበር ያንተ ግን ትንሽ ለየት ይላል። እሚገርመው አማርኛህ እራሱ ብዙ መታረም ይገባዋል

    • @SeadIabdual6225
      @SeadIabdual6225 Год назад

      አየ ውድ ተሳዳ ፍቅር ይበልጣል ተብሎ ስድብ የሚወድ ሰው አንች ወይ አንተ ብቻ ናችሁ። ያልሰራውን የሚያወራ አፋችሁን ከፍታችሁ አይደል የምትሰሙት። ቃና ቲቪን የሚወድ ህዝብ እኔ የሀገሩን ሰው ያደንቃል ቢሉኝ ትዝብት ነው ትርፋ።

    • @z.d7914
      @z.d7914 Год назад +2

      ምነው አቃጠላቹህ እሳ እደፈለገ ሁኖ ያውራ ምድነው ጉረኛ የሆነው የገጠር ልጅ ነኝ የባላሀገር ነው ያለ አማረኛው ደሞ ጎደሬ ነው እኮ አበጥሮ ነው እሚያወራው ወይስ መለፋደድ ነበረበት አረ ቅንቅናሞች

  • @yirgaligndagninet2639
    @yirgaligndagninet2639 Год назад

    ere mebosded

  • @ataharazmi8974
    @ataharazmi8974 Год назад

    ምንድንዉ
    ትልቅ ነገር የአማራ ህዝብ እን ደበግ
    ሲታረድ ስለዋሽ
    በጣም ታሳዝናለህ
    ትቀደዳለህ
    የኦነግ አሽከር

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 Год назад

    She thinks he knows everything ,chill out he needs to calm down a little bit

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 2 года назад

    አማራ እየተበደለ አንተ ለመንግስት ጠበቃ ሁነህ ትለፍደዳለህ። ስለምትሽጎጠጎጥ ነው

  • @talegetashegaw7732
    @talegetashegaw7732 Год назад

    ውሸታምነክ የመግስት ቅልብ ለምን ውሸት መሆኑን እያወክ ወጥተክ ትቀደዳልክ

  • @yitasebtesera6665
    @yitasebtesera6665 Год назад

    ምን አይነት ቀዳዳ ነው!