Dear Woyni ur program is very entertaining and educational. Your hosting ability is very professional with contagious laugh is remarkable. all ur program participants are full of joy and happy people. I just want to say thank you . True people people from Addis are great 👍 keep what you are doing ✅🌹
Wow beautiful guys!! You all look beautiful and you all are blessed to live a loving place like this. Hope everyone learns from this beautiful young ppl. One love 💚💛❤️
Tbarkie that is Ethiopia. especially -Y -Addis Abeba people all are loves. May God Stay With You. I like your program very much I missed my Emma Ethiopia. Tbareku.
የሸገር ልጅ ሰፈርህ የት ነው እንጂ ብሄርህ ምንደነው አይሉም።
ሸገሮች ሰላማችሁ ይብዛ💚💛❤️
አሜን ውዴ ያንቺም ይብዛልን
አሜን
Ggttghj
Amen Amen amen
የሸገር ልጅ ፍቅር ጨዋታ ይችላል የሚባለውን በተግባር የሳያቹበት አዝናኝ ጨዋታ ነው ዋው👌🙏
Derd andebe ertu,God bl
የአንዱ ገነት ልጆች ፍቅራቹ ይለያል እኮ የእድሜዬን ግማሽ ከእናንተ ጋር በመኖሬ እጅግ ደስተኛ ነኝ ዘር አይቆጥሩ ብሔር ሰፈርህ የት ነው ብቻ የሚልህ ሊንከባከብህ ማለት ነው አቦ ክፉ አይንካቹ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን እኛ ሸገሮች ዘር ለገበሬ ነው
ሁፍፍ.. እንዴት ደስ እንደሚሉ.. ድሮስ የሸገር ልጆች እንዲህ ናቸው ዘረኝነት ምናምን ሲያልፍም የማይነካቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
Ufffff betham
❤❤❤
ወሬ ብቻ ፣ ኑሮ በቡረካ።
የክፍለ ሀገር ልጅ@@dawitkibret2502
ወይኒዬ የጠፋውን አንድነት አሰባስቢው እስቲ ከተቻሽ ደሞ ከሁሉም ሰፈር ሁሉንም ብታቀራሪቢያቸው ደስ ይለናክ ወደ ሳሪስ አካባቢ ብቅ በይ ሰው በሌለበት ቦታ ሰው ሆነሽ ስለተገኘሽ እናመሰግናለን
የትም ተወለድ አዲስአበባ እደግ የአዲስአበባ ልጅ ፍቅሩ ብቻ በቂ ነው❤❤❤❤❤
ይሄን ፍቅር የሆነ የሸገር! ልጅ ቅን የዋህ የሆነ ህዝብ ማስቀየም ትልቅ ሀጢያት ነው🙏💚💛❤
ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች🇪🇹 ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤
😂😂😂😂ኡፍፍፍ የሸገር አራድዬ ስወዳቹ ፍቅር ብቻ መስፈርቱ የአዱዬ ልጆች እጅወደላይ🙌😍😍😍
ደግ አደረክሽ፤ የአዲስ አበ ባ ልጆች ጨዋታና ለዛ ያላቸው ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው።
100% ደስ የሚል ፍቅር ነዉ ነገር ግን ሴቶችም ይሳተፉበት ገጠመኝ ይኖራቸዋልና።
ያገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ
ልዑል የ ሰሜን ሆቴል ልጅ ነው
አጂፕ ቶታል ልጆች ይመቻችሁ ምርጥ ሰፈር ሁሌ እየወጣን የምንዝናናበት ሰፈር ፈታ ፈታ የምንልበት ፀዮን እና ብሌን ሆቴል በነበረበት ወቅት 👏👏👏👏🙏
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜና የማታ እጀራ ይስጣችሁ ያረብ ሱስ ካለባችሁ ቀስ በቀስ ለመውጣት ሞክሩ ወንድሞ ሱስ ያበሳቁላል ውበትን ቁርጥም አድርጎ ይበላል ይቅርባችሁ
አረ እንዴት ደስ ትላላችሁ ሸገር ፍቅር ነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋👋
ኧረ ሴቶችንም ጋብዢ ብዙ አሉ ሁሌ የማየው ወንዶችን ብቻ ነው ሰንት አሉ አብረሽ እየደባለቅሽ አቅርቢልን በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምሽን ቀጥይበት ይመችሽ
እር ስላጡብን ሴቶቹስ
ይሄንን ፕርግራም እንዴት እንደ ምወደው ወይኒዬ ግን ፊልም ላይ ጠፍተሻል ብቅ በይልኝ ስንቱ ሰው ባለፈ በትላንት ይኖራል ዋው ድምፅ የሌለ ነው
የአዲስ አበባ ልጅ ዘር የለውም ስፈር ዮት ነው እንጂ ብሄርክ ምንድ ነው አይሉም ሽገሮች የአገሬ ልጆች ፍቅር ነችሁ ኑሩልኝ ክበሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወይኗ በሰላም ነው የጠፋሽው መቼ ነው ቤላና ፈረንሳይ የምትሄጅው በጉጉት ነው የምጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
ወይኔ ደስ ስትሉ በእግዛብሔር አስቀናችሁኝ
አቦ ይመቻችሁ የገሬ ልጆች ፍቅር ያሸንፋል! በጣም ነበር እንዲህ ያለ ጨዋታ የናፈቀኝ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ። እናመሰግናለን!!! በርቱ ፈታ በሉ
Seferu gn almetalignm wedet akababi nw?
በጣም ነው ምትመቹት እግዚአብሔርን 😍😍ፍቅሩን ይስጠን 🙏🙏🙏እንደዚህ
በጣም ድስ ትላላችው የሸገር ልጆች በያላችውበት አላህ ይጠብቃችው አራዳ ይግደለኛ የሚባለው ለዚህ ነው ይመቻችው
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ከናንተ ጋር መሆን መታደል ነው ወይንዬ እናመሰግናለን በተለይ ስደት ላለነው ፈታ እያረግሽን ነው
ጠበቴ ልኡል አሪፍ ልጆች ናቸው የእቴዬ አስቴር ልጆች ሁሉም መልካሞች ናቸው
እስቲ የላዛርስት ልጆችንና የሰሜን መዘጋጃ ልጆችን አቅርቢልን ምርጥ ያራድዬ የሸገር ልጆች እወዳችኋለሁ የስፈሬ ልጆች
የሸገር ልጅ ሁሌም አዛኝ እና ሙህር ነው በዛ ላይ ፍቅራቼው የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ ታሜ ግን ወደድኩህ የኔ ድንቡሼ ስታምር ቆንጅዬ ነህ
SElekun lesteshe
ዋዉ ወይኒ በጣም ቆጆ ነዉ ዋዉ ጨዋተዉ ተሳክቶል እና ባለ ድምፁ ጎበዝ ነዉ ቀጥልበት ።
የአዲስ አበባን ልጆች ቀልድና ሳቅ ሳይ ስለ ሐገሬ ተስፋ ይሞላኛል እመብርሃን እምዬ ኢትዮጵያን💚💛❤️ አደራ
አድ ገነት የአራዳ ልጆች የእግዚሃብሔር ከናተ ጋር ይሁን ፍቅር ናቹ ይመቻቹ ወይና በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምሽ በርቺ ከአራዳ ልጆች ጋር መዋል እድሜ ይቀጥላል ይህ ነው የናፈቀኝ እኔ
የአጅፕልጆች ሁሌም1ኛናቸዉ !!!
3 እንቁዎች እንዴት እንደምታምሩ ጨዋታችና ለዛችሁም ጭምር ደስ ትላላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ፡፡
Wow ወይኒ+ ድል በሮች1ኛ በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው። ጨዋታና ሳቅ እንደ ኑሮ በተወደደበት በነፃ ስላሳቃችሁን እናመሠግናለን። Bzw i spell it in amharic cuz of many of you guys ይነስራችኀል እንግሊዝኛ 🤣🤣🤣
ኸረ ይነስራችኋል😂😂😂😂😂!!! You funny
ዎይነ ኣጅፕ ሰፍሬ ናፍቀኝ . ስደተኛዉfrom Scandinavia
የ አድሳበባ ልጆች ፍቅር ናችሁ ለ አሁን ትውልድ አስተማሬ ናችሁ😍😍😍
ምንኛ መታደልነው እንደዚህ አይነት ፍቅር የሆኑ ሰዎች በአሁኑ ጊዜ ማየት የእውነት ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ፍቅር እኮ ናችሁ የሸገር ልጆች ክፍ አይያችሁ
ወይንዬ በጣም ነው የምንወድሽ ምርጥ የሸገር ልጆችን ሰለምትሰባስቢ ይመችሽ።
የሸገር ልጅ እኮ ይለያል ውይ በማርያምምምምም
You Guys are Gold really Awesome may God bless cheers
Thank u wyene.. i always watch ur show specially i said thank u for seing singer Gezachew T. ;;;....he is my favourite musician
ሰፈሬ እኮ ምርጥ ነው የሰፈሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ያሳደገን እግዚአብሔር አብ አባቴ ይጠብቀን❤❤❤❤🙏🇪🇹❤❤❤ከቁጥር አያጉለን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yet akababi nw bra
የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የማመሰግን ላበረታታችሁኝ በሙሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሁን 2000 ሞልተናል በቅርቡ ስርጭቱን እንጀምራለን እናመሰግናለን
የተዋህዶ ልጆች ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ሰብስክራይብ ያላደረጋቹ በድንግል ማርያም ስም እንድታደርጉ!!! እኔም አላደረግኩም ነበር አሁን አደረኩኝ። ተባረኩ። ሊቀ መዘምራናችን የተዋህዶ ኮከብ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ።
ይቅርታ ይህ ትክክለኛው የዘማሪ ይልማ ቲዩብ እይደለም በየሰው ፔጅም ሰብስክራይብ አድርጉ የሚል ሰውም አይደለም ይህ ህሊናቸውን የሸጡ የዩትዩብ ገንዘብ ለመዝረፍ ያሰፈሰፉ ናቸው ሰው እንዴት በክርስትና ስም እግዚአብሔርን ይሰርቃል ሀይማኖት ባይኖርህ ህሊና የለህም ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ ሰዎች unsubscribe አድርጉት ሰርቆ ከሚበላ ሰርቶ ይብላ
ይቅርታ ይህ ትክክለኛው የዘማሪ ይልማ ቲዩብ እይደለም በየሰው ፔጅም ሰብስክራይብ አድርጉ የሚል ሰውም አይደለም ይህ ህሊናቸውን የሸጡ የዩትዩብ ገንዘብ ለመዝረፍ ያሰፈሰፉ ናቸው ሰው እንዴት በክርስትና ስም እግዚአብሔርን ይሰርቃል ሀይማኖት ባይኖርህ ህሊና የለህም ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ ሰዎች unsubscribe አድርጉት ሰርቆ ከሚበላ ሰርቶ ይብላ
ኦኦኦኦ በፈጣሪ ስም አን ሰብስክራይብ አድርጌዋለው። የእውነት ግን ስለምወደው ነው እንጂ እሱ እንደዚ ያደርጋል የሚል እምነትም የለኝም።
በሰው ስም ለምን ታጭበረብራላችሁ ይህ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኀይሉ ቻናል አይደለም ሰዎች ሰብስክራይብ እንዳታደርጉ።
ሳቅ በሳቅ በል ምድረ ሥራ ፈት አዲስ አበባ በላይህ ላይ ልፈርስ ነው አንተ ዛሬም ተረብ ላይ ነህ አረ በናታ ችሁ ንቁ !!!!!!!!!!
አናትህ ይፍረስና እናንተ ሁሉ ነገር ኬኛ ነው
@@yonasasrat5704 የመከረክ ላንተ ነው አንተ መልሰክ ትሰድበዋለክ ፋራ
ግዛቸው ግን የቀጨኔ በተለይ የቁጠባ አምሳ ክፍል እካባቢ ነው ልጅነቱን ያሳለፈው እንዴት አጂፕ እንደሄደ ገርሞኛል!!!! ግዛቸው ከማርገጃ ወይም ከቀጨኔ ልጆች ጋር ቢሆን ደስ ይል ነበር።ትንሽ በግዛቸው ደብሮኛል።
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የአዱ ገነት፣የሰፈሬ፣የሃገሬ ልጆች ቢያንስ የአዲስን የፖለቲካና የአስተዳደር መዋቅር ካልያዛቹ የነሸዋዬ አዝናኝና ሻማ ያዥ ሆናቹ ትቀራላቹ።እሱንም ከልክለው ሃገር አልባ ያደርጓችዋል ።እርድና ብቻውን ነፃነትን አያመጣም
የአጂፕ አንበሳ ደመላሽ የት አለ ሰላምክ ይብዛ ባለህበት
አቦ ኑሩልን የአጂፕ ልጆች ከጎረቤት የሩፋኤ ልጆች
ክክክክክክክ እድሜ ይስጣቹህ የአገሬ የአዲስ አበባ ልጆች እወዳቹሀለሁ ነገር ግን መጠጥ አትጠጡ ሀጥያት ነው በዚህ ላይ የአዲስአበባ ልጆች መጠጥና ስካር እንጂ አይረቡም የሚባል ስም ያሰጠናልና ቀልዱ ጥሩ ነው ግን መጠጥ አቁሙና ትምህር እውቀት ጨምሩበት እንወዳቹሀለን ተባረኩልን ጌታ ከክፉ ይጠብቃቹህ
የዛሬዎቹ አንደኞች ናቸው ምችት ይበላችሁ ሸገር ለዘላለም ትኑር
የሽገር ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ
ያራድዬ ልጆች ይቻማቹ ።ወይኒ ቆንጆ በርቺልን። የአብነት ሰፈር ልጆች እኮ ጨዋታ አዋቂ ምርጥ ያራድዬ ልጆች ናቸው እስኪ ጎራ በይ።
እውነት ነው ሸገሮች አንደኛ ናቸው እየዞረች የሁሉንም ሰፈር ልጆች ብታያቸው አሪፍ ነው
በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ ገኒያችን ተባርክልን
ወይኒ ጠፍተሽ ነበር በጣም እባክሽ አትጥፊ ሁል ጊዜም አዝናኝ ነው ፕሮግራምሽ እውነት ነው የሸገር ልጅ ፖለቴካ ስሙን እንጂ ውስጡን አይፈልገውም እኛ እምንመኘው ሰላም ፍቅር ነው ሁል ጊዜ ብሄር የለው የሸገር ልጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ላገራችን ወይና እና የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ
ይመቻችሁ እነታድዬ ሰላም ሁኑልን ደስ ይላል አዝናናችሁን ግን በአብዛኛው ተቀይረውብኛል ጥቂት ልጆች ነው የማቃቸው የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
ዋው? ወይኒ ሾ ኮረና ጠፍቷል።
This is the one I want to see for all Ethiopia unity Peace Love ♥️👈 ♥️✌️✌️♥️👍
የሸገር ልጅ የትም ይመቻል ቶታልና አጂፖች ምርጦች
ፍቅር ነን የሸገር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
ወበጣም ደስ ትላላቹ የ ጎላና ተክልየን
የኔዎች ኑሩልኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ የሰፈሬ ልጆች
THANKS VERY MUCH. VERY GOOD SHOW. I REMEMBER Y MOBILE LGOCHE .VERY GOOD PEOPLE. BROTHER FROM ERITREA
ወይኔ ሸገሮች አንደኛ ናቸው እኮ በሳቅ ሞቱክ
በጣም፣ደስ፣የሚል፣ፕሮግም፣ነዉ፣የሀገሬ፣ልጆች፣ኑሩልኝ፣በሰላም፣ወታችሁ፣በሰላም፣ግቡ፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን፣በላማችሁ፣ይብዛ
የአንቺን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምከታተለው በናትሽ የመካኒሳን ልጆች አቅርቢልን
የሰፈሬ
የዚህ ብሮግራም አድናቂ ነኝ ነገር ግን አንድም ቀን አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ምክንያቱም ጨዋታዎቻቸሁ ድንቅ ሆነው ሳለ
በመጠጥ ታጅባችሁ ሳይ መልክቱ ለዚህ አጥፊ ትውልድ ጥሩ መስሎ አልታየኝም ሀሳብ ከመስጠት ተቆጠብኩ
ከእናንተ የሚማሩት ምን አይነት የፍቅር !!!!! የመከባበር የመተሳሰብ አንድነትን ነው መማር ያለባቸው እናንተ ሞዴል ነው መሆን ያለባችሁ ስለዚህ ቢርዬን በቡና ስለተካችሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇨🇦🇬🇭
የሰፈራችን ድምቀቶች ክፉ አይንካቹ🙏
ወይኒ ፕሮግራምሽ በጣም አሪፍ ነው ሸገር ላይ ብቻ ሆንሽ እሥኪ ወጣ እያልሽ ክፍለሃገር ለመሥራት ሞክሪ ብዙ ነገር ታገኝያለሽ
ወይኔ እራሥ ደሥታ ሆሥስቢታል ሁለተኛ የተወለድኩበት ነዉ 😥😥😥😥😥☝️🙏አሥታወሠኝ ፈጣሪ ይመስገን ከዛ ሁሉ ተርፌ ለሥደት በቃሁ
እነኚ ደሞ የመጨረሻ ገዳዮች ናቸው I will give them A± ወይኒ በርች ደብረዘይትና ናዝሬቶችን እንደምታሳይን ተስፋ አለኝ
ጨዋታችሁ ፀዴ ነው ግን ኮሮናን እረሳችሁት እረ ጥንቃቄ ይደረግ እንጂ
አቤተ ፍቅርችሁ 💞💞🥰🥰አላህ ይጠበቃችሁ
Ye sefere lijoche nurulgen wow 💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘
ዋው የሸገር ልጆች ደስ ስትሉ
ሰላም ነው አቤት እንዴት ደስ ይላል ወይንይ ለሌላ ም አስተማሪ ነው እድሜ ይስጥልን
አጅፕ መልካም ሰፈር በጣም ጥሩ ሰፈር ነው
መቼነው በሄረፅጌ የምትሄጅው ምርጥ ምርጥ የአራድዬ ልጆች አሉ
ማሻአሏህ ታምራላችሁ አሏህይጨምርላችሁ
ሰላማቹ ይብዛ የሸገርዬ አራዳዎች
በጣምም ደስ የምትሉ ናችሁ 😍😍❤️❤️🙏
ወይኔ የአደኩበት ሠፈር አዲሡ ገበያ ቶታል አጂፕ ሩፋኤል
ዋው. የስፈሬ. ልጆች. ውሥጤ. ናቸው. እኔም. እወዳችዋለው
አጂፕ .ቶታል የት ነው ( ሰፈሬ ነው ወይ አማኑኤል 13 ነው ወይ ?
@@admssufrather6870 ጎጃም በረዳ. ጎጎት ተራራ ነው.
ስታምሩ ❤❤❤
የሰፈፈሬ ልጆች ይመቻቹ ስላየዋችው ደስ ብሌኛል
Dear Woyni ur program is very entertaining and educational. Your hosting ability is very professional with contagious laugh is remarkable. all ur program participants are full of joy and happy people. I just want to say thank you . True people people from Addis are great 👍 keep what you are doing ✅🌹
Wow beautiful guys!! You all look beautiful and you all are blessed to live a loving place like this. Hope everyone learns from this beautiful young ppl. One love 💚💛❤️
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ይመቻችሁ
ሸገሮች ሸራተን ናቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርግጥ የክፍለሀገር የገጠር ልጂ ነኝ ግን ሸገሮች የፍቅር ተምሳሌት ናቸዉ
Tbarkie that is Ethiopia. especially -Y -Addis Abeba people all are loves. May God Stay With You. I like your program very much I missed my Emma Ethiopia. Tbareku.
ምን አለ መሀላችሁ ብሆን ደስታዬ ነበር ይሄ ፍቅር
Weyne yesefere ljoch slayewachiw betam des blognal 🥰🥰🥰💖💖💖💖
ዋዉ ደሥ ሢሉ አቦ ይመቻችሁ
ልዑል አጂፕ ገባህ ከሰሜን ሆቴል እነ አወት ጭዌ ይበልጣሉ አገናኛት
አቦቦቦ የሸገር ልጆች ዉድድ 😍😍😍👌😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌
Betam azi nana hug beritu fetari yetebikachu wow betam des feta taregalachu😘😘😘
የሸገር ልጆች ይመቻችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በነገራችን ላይ የሄን ደስታችን ለመጠቅ ሊሰለቅጡ አሰፍ ስፈው የመጡነው ንቁ አከወተሩ አብይ ነው አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ
በጣም በጣም ደሰ የሚል ፈቅር ነወ ግን ሴቶችን ማካትት አልበት
ትመቻላችሁ ♥♥♥♥♥
የሸገር ልጆዎች ክፍ አይካችሁው አላህ ይጠብቃችሁው
ኑሩልን ያገሬዬ ልጆች💓💓💚💓💚💖💖👏👏👏
በታም ታምርላቹ እረጅም እድሜ ጤና ይስታቹ
ደሥ ይላል በጣም ይመቻችሁ