Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለየት ያለ መረዳት ነው እናመስግናለን
እንኳን በሰላም መጣህልን።
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ቤተሰብ።
ትልቅ መረዳት ነው በርታ!!!
ቀደም በለን ባወቅንህ ኖሮ የምታስብል አገር ወዳድነትን በተግባር መግለፅ የቻልክ እድለኛና፣ጠቃሚና ቅን ሰው ነህ። ጤና ይስጥልን።
🙏🙏🙏
good eye...on thought...
thanks brother
Ewnet new wendmacin Consci sub Conscio ❤
በጣም ድንቅ እውቀት በጣም እንማሰግናልን
እጅግ አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።
እይታዎችህ ለየት ያሉ ናቸዉ ያነቃሉም እናመሰግናለን ።
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
Thank you, you answered me one of my questions.
Glad to help!
VERY VERY NICE ❤
Thank you! Cheers!
እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳቦችን ነው እየሰጠኸን ያለከው ለዛም በጣም እናመሰግናለን ።❤❤
ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።
❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ
ተመችቶኛል ❤
enkuan temecheh/sh
It is a very different dimention. good to know that.
thanks!
Sub conscious lay learn yaderegnewens endet unlearn enaderg ???
"UNLEARN" ብሎ ነገር ያለም። ነገር ግን አቅም ማሳጣት ትችላለህ።
ወንድም አመሠግናለሁ ነገር ግን ዕውቀት አብሮን የተወለደ ከሆነ ሥለምንስ እንማራለን ?ያወቅነው ነገር ሁሉ ዕውቀት ሊባል ይችላል?
What is right knowledge? What about wrong knowledge?
There are no right or/and wrong knowledge, dear.
ጥያቄ በእውነት እኛ ከአዳም ነው የመጣነው ምክንያቱም መስሃፉ እንደሚነግረን የአዳም እድሜ ከ7000 አመት እይዘልም ነገር ግን አሁን ቀደምት ስልጣኔዎች በሚሊዮን አመት የሚቆጠሩ እየተገኙ ነውና?
በስነፍጥረት ሰዓት "ጊዜ" አሁን ባለው መልኩ የሚመነዘር አልነበረም። ሆኖም፤ እነሱንም መጽሐፉንም በመሳሳት በኩል አትያቸው። ሁለቱም በተለያየ አውድ አንድን ነገር ነው እየገለጹልህ ያሉት።
@Elzalmon በመጀመሪያ ስለግዜህና ስል መልስ አመሰግናለሁ ሌላ ጥያቄ ግን ቃየን ወንድሙን ገድሎ ከተባረረ በሃላ ሚስቶችን አገባ ከተማም መሰረተ ይላልና ከነአዳም ውጭ ሰዎች መኖራቸውን አያመለክትም ወይ ?
ሰው ሲወለድ እውቀት እንዲት ሊኖረው ይችላል?? እውቀት ከወስጥ ወደውጭ ነው ያልከው አልገባኝም?? ሰው ከ እምነት ወድቆ በ እውቀት እየኖረ ነው ያ ነው ያታገልው ብለህ ነበር ብታስታርቀው???
ወዳጄ፤ ሲፈጠር እምነትም እውቀትም አለው። ጉዳዩ የትኛው የትኛውን መምራት አለበት የሚለው ነው። እምነት እውቀትን ከመራው የፈጣሪ መንገድ ሲሆን፤ እውቀት እምነትን ሲመራው ደግሞ የፍጡር መንገድ ይሆናል።
Go a head
ለየት ያለ መረዳት ነው እናመስግናለን
እንኳን በሰላም መጣህልን።
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ቤተሰብ።
ትልቅ መረዳት ነው በርታ!!!
ቀደም በለን ባወቅንህ ኖሮ የምታስብል አገር ወዳድነትን በተግባር መግለፅ የቻልክ እድለኛና፣ጠቃሚና ቅን ሰው ነህ። ጤና ይስጥልን።
🙏🙏🙏
good eye...on thought...
thanks brother
Ewnet new wendmacin Consci sub Conscio ❤
በጣም ድንቅ እውቀት በጣም እንማሰግናልን
እጅግ አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።
እይታዎችህ ለየት ያሉ ናቸዉ ያነቃሉም እናመሰግናለን ።
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
Thank you, you answered me one of my questions.
Glad to help!
VERY VERY NICE ❤
Thank you! Cheers!
እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳቦችን ነው እየሰጠኸን ያለከው ለዛም በጣም እናመሰግናለን ።❤❤
ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።
❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ
ተመችቶኛል ❤
enkuan temecheh/sh
It is a very different dimention. good to know that.
thanks!
Sub conscious lay learn yaderegnewens endet unlearn enaderg ???
"UNLEARN" ብሎ ነገር ያለም። ነገር ግን አቅም ማሳጣት ትችላለህ።
ወንድም አመሠግናለሁ ነገር ግን ዕውቀት አብሮን የተወለደ ከሆነ ሥለምንስ እንማራለን ?
ያወቅነው ነገር ሁሉ ዕውቀት ሊባል ይችላል?