ፍልስፍና የሳይንስና የሃይማኖት እናትና አባት ነው | ጸሎታችን ለምን አልሰማ አለ ? | የመጀመርያው ፈላስፋ ፈጣሪ ነው | Elzalmonism

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 161

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 14 дней назад +8

    በጣም በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ እንዲሁም የምረዳህ። ተባረክ። ጋቢ መልበስህ በራሱ የእርጋታ መንፈስን ይጋብዛል።

  • @SelamdestalemDestalem-st1mw
    @SelamdestalemDestalem-st1mw 14 дней назад +8

    በጣም የወደድኩልህ ነገር ቢኖር ሀሳብህ ከፈጠረን እና ከተፈጠርንበት ጉዳይጋ የሚያስታርቅ መሆኑ ነው..

  • @shegawwondifraw1466
    @shegawwondifraw1466 День назад

    የእምነት በር በእውቀት እንደሚዘጋ ዛሬ ነው የገባኝ አመሰግናለሁ

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 11 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ. በእውነት እፁብ ነው

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  5 дней назад

      አሜን፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq 14 дней назад +2

    አሏህ ለራሱ የወደደውን እና የመረጠውን እጅግ እጅግ በጣም ውብና ድንቅ የሆነውን ስጦታ ይቸርክ ።

  • @atikiltenyew139
    @atikiltenyew139 11 дней назад

    ድንቅ ሀሳብ

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ 14 дней назад +3

    ተባረክ ወንድሜ!!!በእንተ በዙ ነገሮቸን እያሰተካከልሁ ነው በረታልን 🎉🎉🎉.

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 День назад

    አመሰግናለሁ ❤

  • @MuluGmeskel-sb9mx
    @MuluGmeskel-sb9mx 4 дня назад

    Tebarek wendme
    Endet metseley endalebn enkuan yemibeza sew miyak aymeslegnm bizu sew yeteredaw yimeslegnal thanks so much

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  4 дня назад

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @mebawasihun189
    @mebawasihun189 13 дней назад +1

    ታቃላህ መሰል ሀሳብ ያለው የለም ብሎ የሚያሰብን ተሰፍ ቢስ ተመሰገን አስባይ እናመሰግናለን

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      አልገባኝም ወዳጆች።

    • @jonihoy7643
      @jonihoy7643 12 дней назад

      ​"ለካ አኔ ብቻ አደለሁም የዚህ አይነት እሳቤ ያለኝ " ሚ ልህ መሰለኝ ​@@Elzalmon

  • @DghZchh-k8y
    @DghZchh-k8y 11 дней назад

    አመስግናለሁ

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 12 дней назад

    የሚደንቅ እይታ ነው ያለህ! በግሌ አመሰግናለሁ❤ ስሰማው ውስጤ ይገባል ከተወሰኑ ቀናት በኃላ ሁሉን እረስቼ በስሜታዊነት እጓዛለው

  • @mekybekele771
    @mekybekele771 11 дней назад

    Sewen magelgel egzyabeharen magelgel new. Ketfelasfke ayker leza sehone zelalemawi berhan new. Thank you, you are amazing.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  5 дней назад

      አሜን፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @atikiltenyew139
    @atikiltenyew139 11 дней назад

    ድንቅ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  5 дней назад

      አሜን፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @yetinayetminalu5458
    @yetinayetminalu5458 13 дней назад

    ሐሳብህ በሙሉ በጣም ገንቢ
    ናችው ግን በእውቀ ልጅ ጠይቅችሁ እንቢ ካላችሁ እግዛብሄርን ጠይቁ ማለት አልገባኝም ዕውቅት እራሱ እግዛብሐር ነው ዕውቀት በውስጡ ሁሉንም የያዘ ኑው ጥበብ ትዕግስት እምነት ተስፋ ፍቅር ይሔ ሁሉ ዕውቀት ውስጥ አለ እግዛብሔር እራሱ ዕውቀት ስለሆነ መነጣጠል አይቻልም ዋናው የሁሉም ነገር ፈጣሪ ስለሆነ ብንታከምም መጀመሪያ እግዛብሄርን እወቀት ይዘን ነው እውቀት ባለቤት አለው ባለቤት የሌለው እውቀት እኛ እንዴት እናውቃለን መለያት አይቻልም
    በተረፈ በጣም የሰውን ልጅ እራስን የማወቅ እውቀት ሰለሰጠህን በጣም እናመሰግናለን በርታ ::

  • @ephrem6294
    @ephrem6294 13 дней назад

    ከግራ መጋባትና ከደፈረሰ እውቀት የምትመልስ የተረጋጋህ በሳል መምህር ። አመሰግናለሁ በርታልን ተባረክልን

  • @WoinshetBefekadu
    @WoinshetBefekadu 3 дня назад

    Waw

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 13 дней назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ትምህርትህ እየጠቀመኝ ነው ከቻልክ በሳምንት ሁለቴ ብትመጣ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад +1

      እሞክራለሁ ወዳጄ።

  • @behiwotmenged-yh4ql
    @behiwotmenged-yh4ql 8 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  5 дней назад

      አሜን፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 12 дней назад

    I am waching at USA

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh 12 дней назад

    ውድ ወንድሜ ቢዚ ስለነበርኩ ገና ዛሬ ነው ያዳመጥኩት ይሄ ደግሞ የኔን ጥያቄ የመለሰለኝ ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ። የሚገርም ነው እንዲያው ይቅርታ አድርግልኝና እነዚህ የሀይማኖት ሰባኪያን ህዝቡን በአንተ አይነት ፍልስፍና እንዲያስተምሩት ሰብስብና አስረዳልኝ እባክህ።

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 12 дней назад

    አናመሰግናለን ወንድም ተባረክ❤❤❤

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 12 дней назад

    Bemigeba meliku new yasredahegn misalewochi gilits yaregalu yhin megelet yeseteh yastemareh AMILAK yetemesegena yhun🙏🏽
    Ya ateyayek siriatin astemarkegn tebareklign wendime 😊

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G 13 дней назад

    ገራሚ አተያይ፤ እናመሰግናለን።

  • @nebyoudemissie4609
    @nebyoudemissie4609 12 дней назад

    Tell us about religion conscious

  • @FelekeKassu
    @FelekeKassu 12 дней назад

    Fine

  • @abushbayeh6755
    @abushbayeh6755 13 дней назад

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 13 дней назад

    Yemir gerami new ene be tenant hewote betam regret areg niber enam gin hulem lemin etsetsetalew eyalku demo metfo semet yesemagnal leka lek niberku thank you very much God bless u❤❤❤

  • @ADUGNAMEHARI-r2d
    @ADUGNAMEHARI-r2d 13 дней назад +1

    በምትሰጠው ሀሳብ የበራ አዕምሮ እዳለህ እረዳለሁ እኔንም እቀየረኝ በመሆኑ አመሰግናለሁ ።

  • @philiposkiflai3997
    @philiposkiflai3997 13 дней назад

    Ewnet Egziabhere
    yebarke wendeme

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 13 дней назад

    How makes sure my knowledge is enough for solution and it may goes to mistke ....u know it i understand after passed it
    Hence ,i belive God is good all the time God is perfect always so if allow and God will .....every thing good my mood compatible to the universe i tk so ❤❤❤🙏🙏🙏
    Perhaps ...all.mistake past or future going to pain,discomfort ,distraction to present or.now state i tk so what do you tk ols suggest stg

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 13 дней назад

    እደሁልጊዜውም ምርጥ ቁምነገራዊ ወግ ነበር ወንድሜ እናመሰግናለን ። ሌላው ብትችል በሳምንት 2 ቴም ብትመጣ የምንወድ ቢሆንም የራስ ኑሮም ጊዜ እደሚወስድ ስለምንረዳ አያሳስብህ ። ያቅልልህ !

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      አመሰግናለሁ፤ እሞክራለሁ ወዳጄ።

  • @abushbayeh6755
    @abushbayeh6755 13 дней назад

    תודה רבה על הכל

  • @KmariamGebria
    @KmariamGebria 13 дней назад

    ስለ አርምሞ የግል ትሞክሮህን እባክህ ስራልን

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 14 дней назад

    ሁሌም ታስገርመኛለህ ድንቅ ሀሳብ ነወ❤❤

  • @Ewqet-Temsalet
    @Ewqet-Temsalet 14 дней назад +1

    ስለ ክፉ ስራ ማለትም መተት በአንተ እይታ ምንድነው ብታብራራልኝ አመሰግናለሁ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።

  • @Aster-gm7bs
    @Aster-gm7bs 13 дней назад

    ጥሩ እይታ ነው።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @amanuellegesse
    @amanuellegesse 13 дней назад

    ሰላም ይብዛልህ ✌️✌️✌️

  • @betichoexodusgetachew1010
    @betichoexodusgetachew1010 13 дней назад

    እግዚያብሔር መልስ ይሰጣል

  • @FshaMahari
    @FshaMahari 13 дней назад

    በርታ ወንድሜ

  • @getachewnega6961
    @getachewnega6961 11 дней назад

    አርምሞ ፕሮግራምህ እስኪጀምር እየተቁነጠነጥኩ ነው የእውነት ነው ምልህ ከፈጣሪየ ጋር ልግባባ ምችለው አርምሞን ከለመድኩ ብቻ ነው ብየ አስባለሁ

  • @SaadSaad-d3f
    @SaadSaad-d3f 14 дней назад

    አሜን አንተንም ቸር ያቆይልን እንወድሀለን ኑርልን 🎉❤❤❤

  • @DestachewAlem
    @DestachewAlem 14 дней назад

    Wow !I did't expect more conscious person from
    Ethiopia.
    Thanks!

  • @deelamri8778
    @deelamri8778 13 дней назад

    የዛሬው ትምርት አምላኬ ባንተ አድርጎ እየመከረኝ እንደነበር ነው ያወኩት
    አምላኬንም አንተንም (የሱ መማርያ) አመሰግናለሁ

  • @TitinaAlamirew-ov2md
    @TitinaAlamirew-ov2md 14 дней назад

    I think you have soft and super personality

  • @mamushkassa9568
    @mamushkassa9568 13 дней назад

    it's deep insight!!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      Thank You, dear.

  • @biniamnega5294
    @biniamnega5294 13 дней назад

    i am watching by VPN.

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 14 дней назад

    Ewnet new Egziabehar yebarekihe tanks

  • @brhaneabrha2383
    @brhaneabrha2383 13 дней назад

    Thank you Elzampn..... it was clear and consistent as usuall.....and am sure you will reap what you sow soon❤❤❤ may my God bless everything you touch!!!!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      You are so welcome, dear! Thank You.

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 14 дней назад

    እንኳን ደህና መጣህ !!

  • @AntenehMulu-ed6jv
    @AntenehMulu-ed6jv 14 дней назад

    Yes it's great.

  • @zenebechgebreyes
    @zenebechgebreyes 14 дней назад

    You are so humble. Good upbringing and wel maintained character.

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 13 дней назад

    🙋,what technical approach for to say letting it go...stg beyound my knowledge and i saying stg manytimes God will do it am tired but i back to think about the issues ❤🎉

  • @tigista1977
    @tigista1977 14 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @MuluGmeskel-sb9mx
    @MuluGmeskel-sb9mx 13 дней назад

    Thanks so much

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      You're welcome, dear!

  • @user-6688u
    @user-6688u 13 дней назад

    ❤❤❤

  • @dawitweldemichael8129
    @dawitweldemichael8129 14 дней назад

    በጣም ይመቻል

  • @betelehemtefera3707
    @betelehemtefera3707 14 дней назад

    Thank you brother❤

  • @abrahamawalom7088
    @abrahamawalom7088 11 дней назад

    Melkam new.Berta

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 14 дней назад

    Great stuff 👏 Thank you

  • @GemechuDamene-r7g
    @GemechuDamene-r7g 13 дней назад

    Sile present time awralin please

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።

  • @elsabetabebe
    @elsabetabebe 14 дней назад

    Thank you ❤

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 14 дней назад

    Thanks

  • @HirutBabu-m4t
    @HirutBabu-m4t 13 дней назад

    ከዛሬው ወግህ ደግሞ በዋናነት የወሰድኩት እንዴት መፀለይ እንዳለብኝ ነው

  • @AmiBwoyjr
    @AmiBwoyjr 14 дней назад

    Tnx hasabih genbi new,2 hasaboch alu yawezagebung.sew yefelegewn magnget yichalal be subconscious programming mibal ngr yefelege new Hulu ,lij yefelege lij yagengal new,
    Bante anegager degmo like yefelege layageng yichilal fetari kefeked new lihon yemichilew new yimeslengal, asmamalin

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад +1

      የፈለከውን በዕውቀትህ የሚያሰፈልግህን በዕምነትህ ታገኛለህ።

  • @netsanetkassa-rp1qo
    @netsanetkassa-rp1qo 14 дней назад

    🎉🎉🎉

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 14 дней назад

    Welcome bro 🎉

  • @akiyabogale8893
    @akiyabogale8893 14 дней назад

    FETARI YEBARKHE

  • @yayaone87-d
    @yayaone87-d 13 дней назад

    በሳምንት ሁለቴ እንዳትመጣ የሚከለክልህ ነገር ካለ ማለቴ ፕሮግራምህ ሰፖርት ለማድረግ ለምንፈልግ ሰዎች እድል ብትሰጠን ከ2%/100 ለግዜው አንጠፋም ብዬ አስባለሁ የዘውትር ተከታይ ወንድምክ ነኝ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ።

  • @AbelTafese
    @AbelTafese 14 дней назад +3

    የቋንቋ አጠቃቀምህ ሁሉንመ ሰዉ ያማከለና በሁሉም ሰዉ እነድትደመጥ አንግሊዘኛ ባታበዛ ወይም የቃሉን ፊቺ ብታብራራዉ መልካም ነዉ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።

  • @biruhtesfa244
    @biruhtesfa244 14 дней назад

    thank you Elzalon

  • @alemayewberihun
    @alemayewberihun 12 дней назад

    ሰላም ወንድሜ በህይወቴ መልስ ያላገኘዉለት ጥያቄ ከቻልክ እና መልካም ፍቃድክ ከሆነ እንድትመልስልኝ ? ? የሰራነዉ ሁሉ ሀጥያት ንስሀ ከገባንና ከራሳችን ጋር ከታረቅን በምድር ሳለን ከፍለነዉ ነዉ የምናልፈዉ ወይስ ንስሀ ሰለከባን ከካርማ መላቀቅ ይቻላል ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  12 дней назад +1

      ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።

    • @alemayewberihun
      @alemayewberihun 11 дней назад

      በጣም አመሰግናለዉ እግዚሀቤር እዉቀቱንም ጥበቡን ማስተዋሉንም ይጨምርልህ ።

  • @mesobtube2888
    @mesobtube2888 14 дней назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 13 дней назад

    ❤ቀጠዩን ቪድዮ በጉጉት እጠብቃለዉ::

  • @SaadSaad-d3f
    @SaadSaad-d3f 14 дней назад

    🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 14 дней назад

    አንተ ሰው !❤

  • @azebgetachew277
    @azebgetachew277 13 дней назад

    በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 13 дней назад +1

    እግዚአብሄር የመጀመሪያው ፈላስፋ ነው ያልከውን ሃሳብ ብታርመው ተገቢ ይመስለኛል ፈላስፋ በሎጂክ የተገደበ ነው ፈጣሪን ግን ሎጂክ አይገድበውም ተአር የሚሰራ አምላክ ስለሆነ ማለትነው

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      ፈጣሪን ማወቅም መግለጽም እንደማይቻል ደጋግሜ ተናገርኩኮ፤ አደከምከኝ ወዳጄ። የኔ ትርጓሜዎች ፈጣሪ ለኛ ሲል ከ NOTHINGነቱ በ SOMETHINGነት ሲገለጽ ያለው ባህሪን ነው። በዛ ላይ ስለፍልስፍና ስታወራኝ በቅድሚያ DEFINITIONኔን ተመልከት፤ አልያ ብዙ ያመልጥሀል ወዳጄ።

  • @BelayMekuriaw
    @BelayMekuriaw 13 дней назад +1

    በዚህ ዘመን ሰው ሩጫ ላይ ስልሆነ መግቢያ አካባቢ ጅምሮ ፈጠን ብትል ብዙ ስው እስከ መጨረሻ ያያል የሚል የግል አስተያየት ነው

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።

  • @Aragabiw
    @Aragabiw 13 дней назад

    እንደሀሳብ ከጀርባ ያሉትን አንዳንድ ነገሮችን አስተካክል የሚጎረብጠውን ኮለን ወጥ ቦታ ፈልግለት ሌላው ባዶ ነጭ እንዳይሆን የሆነ ሀሳብ ፈጥረክ አስውበው ከሚያምር ሸልፍ ጋር ይቅርታ አንዛዛውት እንግዲህ

  • @frezstegn-iw6ur
    @frezstegn-iw6ur 14 дней назад

    Which is the truth road for everything!
    This is not philosophy it's faith.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      Dear, faith is the subset of philosophy!

    • @frezstegn-iw6ur
      @frezstegn-iw6ur 13 дней назад

      @Elzalmon Theology is not subsets, no less than philosophy, a search for knowledge and wisdom. Theology, philosophy, science all are part of the general search for truth. Nothing could be more obtuse than to call religion, as atheists have done, “comforting fairy tales.” What religion gives us is reality pure and simple. It offers us a complete vision of the real, including both joy and sorrow, pleasure and pain. Those who are philosophically inclined may delve into the reasons behind religious claims and doctrines; others may simply accept them in faith and trust. In any case, we have confidence that in the coherence of the universe, faith and reason hang together, and you must go forward boldly in search of all truths !!!!
      I would say that there can be unity between religion and philosophy, if we approach both of them in the right way, and that this unity is one level of expression of the fruitful relationship of reason and faith. Speaking from of personal preference, I find that philosophy in and of itself is a little on the thin side; it needs fleshing out, it needs to be given a face. Perhaps theology can help you

    • @frezstegn-iw6ur
      @frezstegn-iw6ur 13 дней назад

      ​@@Elzalmon Mr Elzamol ! Theology isn't subsets of any aspect, no less than philosophy, a search for knowledge and wisdom. Theology, philosophy, science all are part of the general search for truth. Nothing could be more obtuse than to call religion, as atheists have done, “comforting fairy tales.” What religion gives us is reality pure and simple. It offers us a complete vision of the real, including both joy and sorrow, pleasure and pain. Those who are philosophically inclined may delve into the reasons behind religious claims and doctrines; others may simply accept them in faith and trust. In any case, I have confidence that in the coherence of the universe, faith and reason hang together, and you would go forward boldly in search of all truths.
      I would say that there can be unity between religion and philosophy, if we approach both of them in the right way, and that this unity is one level of expression of the fruitful relationship of reason and faith. Speaking from of personal preference, I find that philosophy in and of itself is a little on the thin side; it needs fleshing out, it needs to be given a face. Perhaps theology can help

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 13 дней назад

    Chakra ...sera len

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      Why do you need it, dear?

    • @Geni_love7
      @Geni_love7 13 дней назад

      @Elzalmon i wann.know about it detail in your perspective is that good to.mediatate to balnace it or sound bath i wann know it
      About...in Ethiopian context ...thanks

    • @Geni_love7
      @Geni_love7 13 дней назад

      @@Elzalmon to know about science behaind ....does it really work ....dies ut necessary to activate it,how do we activate it,what your perspective about this...
      Bzw...i like yoyr viwee so i need advise to that

  • @watch-9
    @watch-9 14 дней назад

    ፍልስፍና ራሱ ዕውቀት ነው ።
    ዕውቀት መልካም ክፉ መለየት ከሆነ፥ያንን የወቅነውን ደግሞ በማን ነው? በ _ ከሆነ ደግሞ ዕውቀት ራሱ እውነትም ውሸትም አይደለም ?

  • @DanielGetachew-xp1co
    @DanielGetachew-xp1co 14 дней назад +2

    ሀሰብ ጥሩ ነው ግን አለባበስህ ሙሉ አደለም

    • @me_212
      @me_212 14 дней назад +2

      Mulu malet?

    • @ZikreMenkir
      @ZikreMenkir 14 дней назад

      @@me_212ሱፍ ማለቱ ይሆናል እንግዲህ። 😊

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 14 дней назад

      ወይ ጣጣ! Uncolonized your brain, please.

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 14 дней назад

      ኩታ, እጀ ጠባብ, ኢትዮጲያዊነት... do those ring a bell ? ወይስ you are one of those ነጭ አምላኩ

    • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
      @AbdurahmanMohammed-qz8wq 14 дней назад +4

      እኛ የሰው ልጆች አለባበስ ላይ ሳይሆን ማተኮር ያለብን ሀሳቡላይ ነው ከዚህ ቪዲዮ የምማረው ትምህርት ምንድነው ብለን ትምህርቱላይ እና ሀሳቡ ላይ ነው እንጂ ማተኮር ያለብን የአስተማሪው አለባበስ ላይ አይደለም ሀፍረተገላውን የሚሸፍን በቂየሆነ አለባበስ ከለበሰ በቃአሪፍ ነው። አስተማሪው ምን ለበሰ? ይሄኛው አለባበሱ ያምራል ያኛው ደግሞአያምርም በሚለው ላይ ቢዚከሆንን ትምህርቱን መውሰድ አንችልም ማለትነው ምክንያቱም ማይንዳችን በልብስ ላይ ስለተጠመደ ማለትነው ስለዚህ ከዚህአይነት አስተሳሰብ ብኖጣጥሩ ነው እላለው። ለምሳሌ ያህል አሁን እኔን አለባበሱ እንዴት ነው ብለህ ብትጠይቀኝ ምርጥ ነው እለሀለው።
      የሚገርምህ አንድምቀን አለባበሱ ትዝ ብሎኝ አያውቅም ዛሬገና ለመጀመሪያ ጊዜ አንተ ኮሜንት ስትሰጥ አለባበስ የሚለውን በአይምሮዬ ላይ ጫርክብኝ እና ከዛኤሄን ሪፕለይ አደረኩልህ። እኔ እንደውም አለባበሱ ጋቢው ይመቸኛል

  • @ephrem6294
    @ephrem6294 13 дней назад

    ከግራ መጋባትና ከደፈረሰ እውቀት የምትመልስ የተረጋጋህ በሳል መምህር ። አመሰግናለሁ በርታልን ተባረክልን

  • @alemayehuwolde
    @alemayehuwolde 12 дней назад

  • @bezuayehuyilma5281
    @bezuayehuyilma5281 14 дней назад

    Thanks