አባቱ ላይ መተት አሰራባቸው...የገባልኝን ቃላ ካስፈፀመልኝ አስፈታለታለሁ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 772

  • @FhhcCnb-rd2kb
    @FhhcCnb-rd2kb 10 месяцев назад +237

    ዛሬ ከፊቶኛል ያሰብሹ ይሳካልሽ በሉኝ የስደት ኑሮ ኣስጠላኝ😢💜

    • @hawa406
      @hawa406 10 месяцев назад +27

      እኔም የሰው ቤት ሰራተኝነት አቅለሸለሸኝ😢😢

    • @EndashawGebre-ng3se
      @EndashawGebre-ng3se 10 месяцев назад +13

      ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ

    • @fatumaebrahim7343
      @fatumaebrahim7343 10 месяцев назад +9

      አላህ ያሳካልሽ እህት

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 10 месяцев назад +5

      ይሳካልሽ

    • @mubetube2
      @mubetube2 10 месяцев назад +8

      ካሰብሽዉ በላይ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 10 месяцев назад +92

    ጀግና ማለት እንደ እንዳልክ ነዉ ጎበዝ እህቶቼ ገንዘብ ለማንም አትስጡ😢😢

    • @rahelcellfie9673
      @rahelcellfie9673 10 месяцев назад

      hele

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 10 месяцев назад +1

      እንዳልክዬ
      ሕግ በሌለበት አገር ዳኛ ሆነህ
      ጉቦኛ ፖሊስ በሞላበት ሀገር ፖሊስ ሆነህ
      ጉልበተኛና ትዕቢተኛ በበዛበት ምድር ጥበብን ተጠቅመህ
      ክፉዎች ጨካኞች እግዚአብሔርን የማይፈሩ ለገንዘብ የሞቱ ገዳዮች በሞሉበት ሀገር ለሀቅ ተጋፍጠህ፤
      ውሸታሞች አስመሳዮች በሞሉበት ሀገር ጥበብን ተጠቅመህ ።
      የብዙዎችን እንባ እያስመለስክ ያለህ የዘመናችን እጅግ ጠቃሚ ብሩክ ሰው።
      ዘኍልቁ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
      ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
      ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 10 месяцев назад +15

    አባቱ ላይ መተት ካሰራ ይህ ልጅ ለፍርድ ይቅረብ 👍 ሁላችሁም

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 10 месяцев назад +90

    ኧረ የስደት እህቶቼ ዘመድ ምናምን እያላችሁ አትጃጃሉ ገንዘባችሁን ሰብስቡ😢😢❤❤❤

    • @tigist422
      @tigist422 10 месяцев назад

      በኔ የሆነው እሱ ነው

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 10 месяцев назад

      ዘመድ እሰካሰክሰት ትምህርት 8እግዚአብሔር ይመሰገን እራሴንና ቤተሰቤ ብቻ ብቻ እሰቴ እደኔ ቤተሰብን አሰደሰታቹው እናተመሰ የተደሰታቹ ክብር ለእግዚአብሔር❤❤❤

    • @bogalechmeshesha6522
      @bogalechmeshesha6522 10 месяцев назад

      እውነት ምን እናድርግ

    • @ሰላም-ፈ7ረ
      @ሰላም-ፈ7ረ 10 месяцев назад +1

      ዉዴ ሁሌ ለስደተኛ መካሪ እናት❤

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك 10 месяцев назад +41

    የኢትዮጵያ ምርጥ ጀግና ሙቼ ነው የምወድህ ክፉ አይንካክ የእኔ ብልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад +38

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ምህረት አድርግልን

    • @feriotdechasa1606
      @feriotdechasa1606 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ወዴት እየሄድን ነው እግዚኦ ነው

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 10 месяцев назад +28

    ሃገሬ በጦርነት ብቻ አደለም በብዙ ነገር ታማለች 😢😢😢

    • @እመዬ
      @እመዬ 10 месяцев назад

      በጣም

  • @hirut7396
    @hirut7396 10 месяцев назад +26

    እንዳልክ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አስፈታኙ ግን ሊመሰገን ይገባል ❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад +24

    ክንዳልክዬ ❤❤እድሜህ ይርዘም❤❤ክፉ አይንካህ የኛ እስማርት ጋዜጠኛ ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 10 месяцев назад +27

    የስደት እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢 የ8 ወር ነፍሰጡር ነኝ ከ15 ቀን በኋላ ከስራ እወጣለሁ ሳውዲ ያላችሁ አይዞሽ በሉኝ❤ እግዚአብሔር አምላክ በያለንበት በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኘን🙏✝️🥰☪️

    • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
      @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 10 месяцев назад +4

      እግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን በርች አይዞሺ እራሺን ጠብቂ እረፍት አድርጊ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 10 месяцев назад +2

      እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ!!

    • @Zemzem-b8i
      @Zemzem-b8i 10 месяцев назад +1

      Yanee ihatii Allah yigalagilashii

    • @HerutHerut-f6p
      @HerutHerut-f6p 10 месяцев назад +1

      Eme,berhan,beselam,tegelagelsh,yene,ehte,ayezosh

    • @Dan-ln6rg
      @Dan-ln6rg 10 месяцев назад +3

      ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን :ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 10 месяцев назад +9

    የመጨረሻ ክፉ ፈታኝ እና እልህ አስጨራሽ ቲቢተኛ ልጅ ነው

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 10 месяцев назад +47

    እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን እንዳልካችን የኛ እንቁ ወንድማችን ሰላምህን ይብዛ የኛ ጀግና የሌቦች መድሀኒት ሰላምህን በክርስቶስ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 10 месяцев назад +2

      አፈርብላ አሰራም ደንቆሮ
      አላህ የእጅህን ይስጥህ
      አባት ላይ እደዚህ ያለጭካኔ እራስህሙት አላ ያዋርድህ

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 10 месяцев назад

      በአባቱ የጨከና ሰይጣን እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

    • @adamitujaleta162
      @adamitujaleta162 10 месяцев назад

      ​@@zubyedachala3556በጣም የወረደ ነው ልጁ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 10 месяцев назад +15

    ያአላህ ወላሂ እደኔ ያገሩ ሰዉ ያሳስበዉ ወላሂ ሰዉ ከፈቷል ወላሂ ያረሂም ለዱኒያ ብቻ አክራቸዉን ረሰተዎል ያረሂም😢😢😢😢

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 10 месяцев назад +9

    እዳልክ ጀግናው ምነው ሁሉ ሚዲያላይ አተበሰራህ እወድሀለሁ❤❤❤

  • @linadani6276
    @linadani6276 10 месяцев назад +11

    ከእንደዚህ አይነት ልጅም ከእንደዚህ አይነት አባትም ይሰዉረን..ልጁ ግን ተስፋ የቆረጠ ነዉ አደጋ እንዳያደርስብህ ተጠንቀቅ። በጣም ከባድ ነዉ ስራህ😥

    • @tersite858
      @tersite858 8 месяцев назад

      አባቱ ምን ይሁኑ ልጃቸውን ይጡሩ?
      ብዙዎቹ የኢትዮጵያ የሐብታም ልጆች እኮ የናታቸውን ቤት እንደሆቴል እየተጠቀሙ የአባታቸውን ኪስ የወጣት ጡረተኛ የገንዘብ ቧንቧ አድርገው ነው የሚጠቀሙት!

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 10 месяцев назад +9

    ፀበል ውሰዱት ማስፈታት የሚባል ነገር የለም እግዚአብሔር ይፈታነዋል እጦጦ ማርያም ውሰዷቸው አባትዮውን እግዚአብሔር ይይልህ ቆሻሻ ልጆችን አይስጠን ከባዲ ነው ያሳዝናል ፀበል ውሰዱት አባቱዮዋል እባክን 😢😢😢

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 10 месяцев назад +14

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደጋሚንም አስደጋሚንም ፈጣሪ ያጥፋልን ያረብ 🤲🤲👍👍👍

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 10 месяцев назад +12

    እንደዚህ አይነት ሰዎች በብዛት እያጋጠሙክ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተም ጥንቃቄ አትዘናጋ እንዳልክ ምርጥ!!!👍

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 10 месяцев назад +1

      May God keep you safe especially from those young men's it's very very scary generation 🤔🤔

  • @wadiwadi4717
    @wadiwadi4717 10 месяцев назад +11

    እንዳልክዬ ዘመንክ ይባረክ የማወጣጣት ጥበብን ፈጣሪ ከትግስት ጋር አሟልቶ ሰቶሀል ፈጣሪ ይመስገን ❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 10 месяцев назад +9

    ብቻ እንደልክ አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ ብዙ ሰዎችን ራድተሃልና ከማይሆን ነገር

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 10 месяцев назад +23

    በእውነቱ ልጁም ያሳዝናል። ቃል ሰው ይገላል ለልጆቻቹ የማታደርጉትን ነገር በተስፋ ጊዜያቸውን አትግደሉ።

    • @linadani6276
      @linadani6276 10 месяцев назад +3

      በጣም እንጂ መተት ማሰራቱ ስህተት ቢሆንም ቃል አባይ ወላጅ ያስጠላል

    • @munamsmuna
      @munamsmuna 10 месяцев назад

      ትክክል

    • @saraberhanu1547
      @saraberhanu1547 10 месяцев назад

      Yehe lij aydlem endet beabat lay endezeh aynet neger legenzeb belo

    • @user-ds6it1bc4v
      @user-ds6it1bc4v 10 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @Bet9232
    @Bet9232 10 месяцев назад +8

    እግዚአብሔርን ጀግና እኮ ነው ጀግና ጀግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ እሱ ከለላዬ ይሁን እንወዳለን❤❤❤ thank you

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 10 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳልክ የድሆች እንባ አባሽ ፈጣሪ በሰጠህ ችሎታ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад +1

      ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 10 месяцев назад +7

    የእንዳልክ ቤተሰቦች ሁላችሁም የእግዚአብሔር ሰላም ባላችሁበት ይብዛላችሁ

  • @EratuTube2bi
    @EratuTube2bi 10 месяцев назад +5

    ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ እንዳልክ ወንድማችን ጎበዝ 💪💪💪

  • @saron6381
    @saron6381 10 месяцев назад +1

    ምንአይነት ልጅ ነው ባለጌ የፈለገ ቢሆን አባቱ ላይ እንዴት እንደዚህ ያደርጋል ደግሞ አነጋገሩ ሲያስጠላ እንዳልክ ተባረክ እራስህን ጠብቅ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 10 месяцев назад +8

    ማሻአላህ ሁላችንም እንደዚህ ለሃቅ እና ከተበዳይ ጎን ብንቆም 😢😢😢😢

    • @እመዬ
      @እመዬ 10 месяцев назад

      ግደነው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 10 месяцев назад +3

    ለእናንተ አይነት ጀግኖች መንግስ እዉቅና ብሰጣችሁ ባይ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 10 месяцев назад +7

    ያለዉ ይፍፅም ግድ ነዉ😭 ፈጣር ሆይ ለየይን🤲🏻 እንዳልክዬ ፈጣር ይጠብቅህ❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 10 месяцев назад +11

    ፈጣሪ ህዝቦቻችን ና እኛንም ይጠብቀን በጣም የሚያስጠላ እህት ወንድም አባት እናት ልጅ አክስት አጎት በክፋት በጭካኔ የተሞሉበት ግዜ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን😢

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 10 месяцев назад +4

    አቤቱ ደግ ሰው አልቋል እና አድነን 😢 እግዚኦ ወይኔ አባቴን እንዴት እንደምወደው ስጋዬን ቆርጪ በሰጠሁት አባት እኮ ብርሃን ከእግዚአብሔር በታች ወደዚህ አለም ያመጣን አባቴ ህይወቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለሱ በሰጠልኝ እረጂም አመት በኖረልኝ

  • @አገሬኢትዩጵያ
    @አገሬኢትዩጵያ 10 месяцев назад +12

    ይመችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዳልክዬ❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      በቅንነት ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 10 месяцев назад +1

      እንዳልክዬ
      ሕግ በሌለበት አገር ዳኛ ሆነህ
      ጉቦኛ ፖሊስ በሞላበት ሀገር ፖሊስ ሆነህ
      ጉልበተኛና ትዕቢተኛ በበዛበት ምድር ጥበብን ተጠቅመህ
      ክፉዎች ጨካኞች እግዚአብሔርን የማይፈሩ ለገንዘብ የሞቱ ገዳዮች በሞሉበት ሀገር ለሀቅ ተጋፍጠህ፤
      ውሸታሞች አስመሳዮች በሞሉበት ሀገር ጥበብን ተጠቅመህ ።
      የብዙዎችን እንባ እያስመለስክ ያለህ የዘመናችን እጅግ ጠቃሚ ብሩክ ሰው።
      ዘኍልቁ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
      ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
      ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

    • @LaylaLayla-gb5mw
      @LaylaLayla-gb5mw 10 месяцев назад

      ​@@elizadavid7336😢❤❤❤

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 10 месяцев назад +3

    የመጨረሻው ዘመን ነው የትንቢት መፈፀሚያ ላለመሆን ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ብቻ ነው መፍትሄው 🤲🙏

  • @הימנותמספין
    @הימנותמספין 8 месяцев назад

    አንተ በጣም ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ እግዚኦ ነዉ እሚባለዉ የሰዉ ጭካኔ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 10 месяцев назад +4

    ውድ ወድሜችን እንኳን ደና መጣህልን❤❤❤❤ አላህ በሄድክበት ይጠብቅህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 10 месяцев назад +3

    እደልኪዬ ሰለም ይብዘ ወዲማችን እንወደሐሌን ዘማንክን ሁሉ በደስታኑር የሰው ጨቃት የገበናእ እደረስክ አርጌ የሚትጨናቅ ታበረክ❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 10 месяцев назад +3

    እዳልክየ የኛ ጀግና ተባረክ ሺአመት ያኑሩህ የባሌጌዎች እራስ ምታት ለተከፉ ሰው ለተጨነቀሰው እባ አባሽነህ❤❤❤❤

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 10 месяцев назад +1

      እንዳልክዬ
      ሕግ በሌለበት አገር ዳኛ ሆነህ
      ጉቦኛ ፖሊስ በሞላበት ሀገር ፖሊስ ሆነህ
      ጉልበተኛና ትዕቢተኛ በበዛበት ምድር ጥበብን ተጠቅመህ
      ክፉዎች ጨካኞች እግዚአብሔርን የማይፈሩ ለገንዘብ የሞቱ ገዳዮች በሞሉበት ሀገር ለሀቅ ተጋፍጠህ፤
      ውሸታሞች አስመሳዮች በሞሉበት ሀገር ጥበብን ተጠቅመህ ።
      የብዙዎችን እንባ እያስመለስክ ያለህ የዘመናችን እጅግ ጠቃሚ ብሩክ ሰው።
      ዘኍልቁ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
      ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
      ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 10 месяцев назад +3

    ❤ ተባረክ ወንድማለም ግን ማንን እንመን ምን ይሻላል ወይ ጉድ በጣም ሰው አምን ነበር አሁን ግን እየጠፋብኝ ነው

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ
    @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ 10 месяцев назад +6

    ጀግና ነክ ወድማችን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mubetube2
    @mubetube2 10 месяцев назад +1

    በፈታ እንዳልክ ሸር ቀድሞ ደረሰኝ እንኳን ደና መጣክ እዳልክየ እስኪ ልስማዉ👍

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 10 месяцев назад +1

    አንተ ጀግና ነህ ወላሂ ይመችህ አቦ ላይክ እራሱ ያንስሀል ወላሂ

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 10 месяцев назад

    እኔ የምለው ነገር የለኝመ በጣም በጣም የሚያሳዝን ነገሮች እየሰማነ እያየን ነው እግዚያብሔር ይድረስልን አንዳልክ አተን እግዚያብሔረ ይባርክሕ መለካም ሰወሸ ነክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር እውቀትና ጥበቡን ይጨምርብህ ውድ ወንድማችን❤❤❤

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 10 месяцев назад +1

    Endalk Nabse❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ያኔ ጀግና በርታ 💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st 10 месяцев назад +2

    ብታምን ይሻልሃል ምናይነት ክፉ ነህ የሰው ልጅ እዴት በወላጅ አባቱላይ መተት ማሰራት አይከብድም ያአላህ አተ ጠብቀን

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
    @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 10 месяцев назад

    እዳልክ እትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ለተጭነቀ ደራሽ ህግማ የለም ሀገራችን በማጋለጥ ስራ የተሰማራችሁ በርቱ ከጉናችሁ ነን❤❤

  • @ThfFhr
    @ThfFhr 10 месяцев назад +5

    እኔ በጣም ሰውን ለመቅረብ እፈራለሁ ከእግዚአብሔር ብቀር ማንንም አላምንም በቃ አይ ሰው

  • @fafe8072
    @fafe8072 10 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ ጀግና ነህ ላንተ ቃላት የለኝም በርታ ❤❤ሠላምህ ብዝት ይበል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +1

    እንዴት ደስ ይላል በተክታትይ ስትልቅልን. ወንድም አለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ. አንተ ልዮ ስው ነህ እኔም እንደ ቀን ተስፍ አለኝ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 9 месяцев назад +1

    ምን አይነት የዲያቢሎስ አገልጋይ ትውልድ መጣብን ጌታ ሆይ ጠብቀን😢😢

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 10 месяцев назад +1

    እንዳልክ እራስህን ጠብቅ እንደዚህ አይነት ሰው ላባቱ ያልፈራ ላንተ ምንም እግዚአብሔርይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 10 месяцев назад +1

    አዳልህ ተባረክ የመታታም መዳኔት😊

  • @ikramhasan9755
    @ikramhasan9755 10 месяцев назад

    እንዳልኪዬ አንተ ግን አላህ ይጠብቅህ የኔ መልካም የኔ ብላሀተኝ

  • @kibewgebraiel3066
    @kibewgebraiel3066 10 месяцев назад

    የሚያስፈልገኝ ነገር ያለኝ ሰው ነኝ እግዚያብሄር ይመስገን እንዳልክ ከዚህ በላይ ምን አለ አሁንም በላይ ይጨምርልህ።

  • @zedozedo6074
    @zedozedo6074 10 месяцев назад +1

    አንተ ጀግና ሰው ነክ ፈጣሪ ይባርክህ እንዳልክ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 месяцев назад

    እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ እኔ ይሕንን ሥሠማ ጌታን ወንድሜን እሕቴንም ማን አቃተኘ መዋለድ ቋንቑነው💔💔💔

  • @Ayisha-r9u
    @Ayisha-r9u 10 месяцев назад +4

    ዉድ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ ❤❤❤❤

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj 10 месяцев назад +3

    ሀገር ልገባ 1 ወር ብቻ ቀርቶኝ ነበር ግን ሀገር ስላም የለም ጭንቅ ብሎኛል 😢😢😢😢እስኪ አበርቱኝ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 10 месяцев назад +1

    ጀግና ነክ ወንድማችን በረታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 10 месяцев назад +2

    እግዞ ማርነክርስቶስ ኧረምንጉድነዉ አባት ባሳደገ እዴዉ አፈር ብላ ኧረ ወንድማችን እራስሕንጠብቅ በፀሎት በርታ

  • @Atalaygizaw
    @Atalaygizaw 10 месяцев назад +7

    ድርጊቱን ባልደግፈውም ብዙ መጥፎ አባቶች አሉ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 10 месяцев назад

    🎉❤እንዳልክየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የመዋጣጣት ስራህን ቀጥልበት ለነዚህ ጠንቋዮች

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq 10 месяцев назад +2

    እንዳልክ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን ❤❤❤

  • @GrDgg
    @GrDgg 10 месяцев назад

    ባአባት እሄንን ግፍ እዴት አስቻለው ያአላሀ አው እደዚ በሲስተም ማውጣጣት ደስ ይላል አዳድ ሚድያ በዱላ ያውጣጣሉ አይረቡም ፈታ እዳልክና እሄ እዳል ትችላላቹ በርቱ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 10 месяцев назад

    እዳልክየ እኔንም ብትረዳኘ ጥሩነበር ወረፋብትይዝልኘ አላህ ከሸርኛ ነጃ ይበለን

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 10 месяцев назад

    ውድ ወንድሜ እንዳልክዬ እንኳነ ደህና መጣህ እንዳልክዬ ትዕግሰትህ ይገርማል ሲቀጥል የልጁ ብልግና እና እንደ መልካም ሰው ኮራ ብሎ ሲናገር አይፍርም እኔ እንዳልክ ምን ዓይነት ሰብዕና ያለ ሰው እንደሆንክ ይገርመኛል ግን እኔ እየገረመኝ ያለው ዘመናችን እንዴት እየተበላሸ ነው ያለው እግዚአብሔር እንዴት እዚች ምድር ላይና ሕዝብ ላይ ምህረት እንዴት ይሰጠን አምላክ ታረቀን እንዳልክዬ እኔ ላንተ ግን ትልቅ ክብር አለኝ ክፉ ዐይንካህ ደግ ዐይለፈህ ከነመላው ቤተሰብህ ጤና ይሰጥህ !!!

  • @mesimesi5221
    @mesimesi5221 10 месяцев назад +4

    እንዳልክ ምርጥ ሰው

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 10 месяцев назад +6

    ይሄ ከቱ ዘር ይሳህ እዴት አባት ላይ መተት ይሰራል እድሜህ ይጠር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 10 месяцев назад +2

    የኔ ጅግና❤ እንወድሃሌን ክፍ አይንከ እንደልክ❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      ደምሪኝ ቆንጅዬ

  • @RehatLove
    @RehatLove 10 месяцев назад

    የአላህ አስፈተኛቱ ሉመሰገን ይገባዋል
    አባትዩዉም ለምን የገቡትን ቃል ምናለ ቢፈጰሙ
    ወላጆች ልጆችን በባዶ ተስፋ ለምን እድሜያቸዉን እንድገፉ ያደርጋሉ
    እንዳልኬ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph 10 месяцев назад +7

    ሱሰ ሆነብኝ የመዳሜ ሰራ ሲጨረሰ ወዲ እዚ ፕሮግራም ሮጨ ነው እምገበው ግን ሁሉም ሰው መጥፎ ነው ጥሩ ሰው የለም ማለት ነው

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 10 месяцев назад

      እኔም ሱስ ሆነብኝ

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 10 месяцев назад

      እኔም ሱስ ነው አይኔን ታመምኩ

  • @WubitAsrade
    @WubitAsrade 10 месяцев назад

    Eneko grm yemilegn metet yemiserutn endet new yemiyagegnuachew? Adis ababa metetamoch bezu Endalkye selamh yibza wandmachn❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 10 месяцев назад +1

    በርታ እንዳልክ መድሀኒያለም ይጠብቅህ❤!

  • @burukburuk3241
    @burukburuk3241 10 месяцев назад +2

    እንዳልክ የና ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤❤

  • @فافيبنتمحمد
    @فافيبنتمحمد 10 месяцев назад

    ስንት አይነት ሰው አለ ፈጣሪ የጠላቸው አኡዙቢላህ እኔ ቃል የለኝም አባት ላይ እንዲህ አይነት ነገር እሄማ ሰይጣን ነው ፈጣሪም እኮ እንዲህ አይነቶቹን ክፉዎች አይወሰዳቸውም ወደእርሱ እውነቴን ነው

  • @good8574
    @good8574 10 месяцев назад

    ይህልጅ እውነታ ይኖረዋል ስንት ጨካኝ ኣባቶች ኣሉ ለልጆኦቻቸው ሳያደርጉ ለባዳ ሲበትኒ ይውላሉ እንደዝህ ኣባቶች ቢኖሩም ቢሞቱም ምን ያመጣሉ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 10 месяцев назад

    የኛ ጀግና እባክህን ከእንደዚህ አይነት ሴጣኖች እራስህን ጠብቅ ❤❤

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስግን እንዳልክዬ እንኳን ሰላም መጣህ ❤❤❤

  • @0276Jerry
    @0276Jerry 10 месяцев назад +1

    ከየት ከየት ማሳመኑን እንደምታመጣው እንዳልኬ😅😅...❤❤🙏🙏 ተባረክ!!

  • @SalamMakonne
    @SalamMakonne 10 месяцев назад +3

    አዳለክየ ም ር ጥ ስ ው አግዚአብሔር ይ ጠ በ ቅ ህ ው ድ ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 10 месяцев назад +1

    እኔ ምለው ሰርተሕ ብላ ጌታን የዚሕን አይነት ድንጋይ የወገን የሐገር ፀር ለአባቱ ያልሖነ ለበአድ ምን ይሖን ምንም ክፉ ቢሖን ባት ልጅ ለአባቱ እንዲሕ አያረግም ያማል ያልተበደለ ልጅ የተመረሸ ነው አይተናል በደልን አባት እንደ እናት አንድነው 💔💔💔💔

  • @እመቤት-ነ9ጰ
    @እመቤት-ነ9ጰ 10 месяцев назад +3

    አይ እንዳልክ አንተኮ ትለያለክ ይመችክ ፈጣሪ ከጎንክ ይሁን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад

      ደመወዝ ሪኝ ልዩ

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 10 месяцев назад

    ውይ እንዳልክዬ ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 10 месяцев назад +3

    አንተ እኮ የተመርከክ ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው

  • @tigstwerke2281
    @tigstwerke2281 10 месяцев назад

    እንዳልክ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 10 месяцев назад

    🎉🎉 እንዳልክ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለተጎዳ ደራሽ ለአለቀሰ እንባውን አባሽ ስለሆንክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይባርክህም።።❤

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 10 месяцев назад

    እንዳልክዬ አንተን የምገልፅበት ቃልአጣሁ😢😢የምታወጣጣበት መንገድ ይለያል❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 10 месяцев назад

    ኧረ ሰዉ ኧረ ሰዉ ጫዉ አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰዉ ኧረ የትኛዉ ነዉ የሚታመነዉ ሰዉ
    ዛሬ ላይ ማንኛዉም ሰዉ አይታመንምና ፈጣሪ
    ታማኝ ቤተሰብ ይስጠን👏👏👏

  • @meron-getachew
    @meron-getachew 10 месяцев назад

    አቤት እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን😢 እንዳልክ ግን your the best one 👍🙏

  • @yewbdardemessi3974
    @yewbdardemessi3974 10 месяцев назад

    ስላምክ ይብዛ ወንድሜ እርዳታክ ያስፍልገኛል።

  • @Derejezawdi
    @Derejezawdi 10 месяцев назад

    እዳልክ:የዘመኑ:ጀግናችን:እድሜእና:ጤና:ይስጥህ::

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 10 месяцев назад

    እረጅም. እድሜ. ይስጥህ. እንዳልክዬ. ጀግና ነህ. ❤❤❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 10 месяцев назад

    እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ ያለቀ ግዜ ልጅ ለአባቱ ጠላት የሆነበት ግዜ ታዲያ ባይወለድስ ሎቱ ስባት አቤት ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 10 месяцев назад

    ወንድም ላስፈተታልህ የሚባለዉ ነገር እሻክ በእሻክ ነዉ ስለዚ ፀባል መሄድ ኣለበት

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 10 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ የኛ ጀግና እንካን ሠላም መጣህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 10 месяцев назад

    ያማል ልጄ ተብሎ አድርጎ መልሶ ገዳይ 😭😭😭 ወንድሜ እዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚኦ እግዚኦ አድነን

  • @SaadaMasood123
    @SaadaMasood123 10 месяцев назад +1

    የጉፍኑ ነገር 😂😂😂😂ውይ እንዳልክዬ😅😅😅😅

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 9 месяцев назад

    እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሳዝናል በአባት ላይ 😢😢

  • @rusiyatube2459
    @rusiyatube2459 10 месяцев назад

    good work jegna norilin jiradhu jabadhu

  • @yfffyfhg2436
    @yfffyfhg2436 10 месяцев назад +1

    አዳኙ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ