በድንገት በቤታቸው ሰርኘራይዝ አረኳቸው 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
    / @alazaralaka
    / @alazaralaka1692
    ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
    EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY
    / feye_graphy

Комментарии • 361

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 3 дня назад +367

    እናመሰግናለን አንተ ደግ ሰው ❤🙌

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 дня назад +97

    እሄን ልጅ እንዳኔ ሚዎደው 👍👈❤️🥰😘😘

  • @wina-663
    @wina-663 3 дня назад +20

    ማርያምን አላዛር ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ ሰው አክባሪ❤❤

  • @makdess3241
    @makdess3241 3 дня назад +22

    Alazer በጣም ጥሩ ሰውነክ
    እንውድሃለን እንመሰናለን ❤❤❤❤❤like me 😅😅

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 дня назад +52

    ሱበሀን አላህ📿
    አልሀምዱሊላ📿
    አላህ አክበር📿

    • @shamelahali1233
      @shamelahali1233 3 дня назад

      ሱበሀነ አላህ
      አልሀምዱለሊ
      አላሀ ወክበር

    • @nebilabdella6570
      @nebilabdella6570 2 дня назад

      ሱበሀን አላህ
      አላሁ አክበር
      አልሀምዱሊላህ
      ላኢላሀኢለላህ

  • @asadaasada640
    @asadaasada640 3 дня назад +9

    ደስ የሚል ልጅ ነዉ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርሰዉ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 дня назад +47

    ቀጣይ ፍቅርና ፉፉን እንጠብቃለን ❤ኤፍየ ትንሹየ❤❤

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 3 дня назад +5

    መዳኔ ምርጥ ሰው አይዞክ አትደንግጥ ቡታጅራ ዱላ የለም የሰላም ደሴት ናት

  • @HermelaHermita
    @HermelaHermita 3 дня назад +22

    ስወዳችሁ ኤፋዬ አላዘር ዮሴፍ❤❤❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 3 дня назад +39

    አደራ ኤፍሬም ትምህርቱን እንዳይተዉ አግዘዉ ገና ልጅ ነዉ😍😍

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 дня назад +1

      ውራጌወች እኮ ልበ ቅን ናቸው ተያይዘን እን ደግ ነው ወይኔ ስወዳቸው አይተወውም

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 3 дня назад +31

    ቀጣይ ፍቅርና ፉፉ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو 3 дня назад +9

    ቀጣይ ፍቅር እና ፉዉአድይቅረቡዉልን የምትሉዉ። በላይክአሳዩዉኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MiskirMiskir_w_t
    @MiskirMiskir_w_t 2 дня назад +2

    ትንሹ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ያለድሜህ ብዚ ስቃይ ተሸክመህ የምትኖር ጀግና ነህ እና በራስ ልትኮራ ይገባሀልትንሹ አይዞህ በርታ ጠንክር እሺ❤❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 3 дня назад +2

    ኦፋዬ የኔ መልካም ወንድም እሄን ትንሽ ወንድማችን ከፈጣሪና ከቤተሰብ በታች ከጎኑ ሁነህ በጥሩ ምንገድ እንድሄድ ለምታረገዉ ስራ በጣም ነዉ ደስ ምላዉ ፈጣሪ ካሰብከዉ ያድርስህ ያድርሳችሁ ሁላችሁንም ትንሹ ወንድሜ አይዞህ አሁንም በርታ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም አላዛር ወንድማች ክበርልን እንወዳችሃለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 3 дня назад +11

    ልጅ የልጅ አዋቂ ነው ለብቻዬ እዚህ አልደረስኩም ላንተ ነው አለ አንዳንድ ውለታቢስሰው አሉ ኮንፓ ግን ለኤፍሬም።መቼም።አይረሳውም

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 3 дня назад +7

    ዋዉ ይገባችሗል ኤፋና ኮቢተር አላዘር ምርጥ ሠው በወጣ የበለጥ ይተካሕ😘😘😘😘😘😔😔

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 3 дня назад +12

    ተባረክ አላዘር አተ ጥሩ ሰው ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amina-i5g5b
    @Amina-i5g5b 3 дня назад +9

    ቀጣይ ፍቅርዬ ፉፉዬ ይቅራቡልን ወየዉ ደሥ ሥትሉ❤❤❤❤

  • @edltgaltigray9127
    @edltgaltigray9127 3 дня назад +11

    ወየው ዛሬ ዝሮት ከሄሌን ቤት ወደ ቤካ ከቤካ ቤት ወደ ቡራ ቤት ከቡራ ቤት ወደ ኣልኣዝር(ጋቢ ሾው) አሁን ዶሞ ወዲ ዊና ልዘር ነው😮😅
    ትንሹ$ኤፋ የኔ ኣዝጎች❤❤

  • @Tamri-s7t
    @Tamri-s7t 3 дня назад +9

    በቀጣይ ፍቅርና ፍፍ ይቅረብልን❤❤❤❤❤❤

  • @SiserDraje
    @SiserDraje 3 дня назад +77

    በቀጣይ ፉፉና ፍቅር ይቅርቡልን የምትሉ ❤❤❤❤❤

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz 3 дня назад +5

    ቀጣይ ፍቅር እና ፉፉ ኣቅርብልን❤የምትሉ👍

  • @SumayoMaxamed-g7s
    @SumayoMaxamed-g7s 3 дня назад +4

    አላዘር ታዋቂብቻነዉደ ጋቢእምታለብሰዉ ለኛምእድሉይሰጠን❤😂

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 3 дня назад +4

    ወይኔ ብሳቅ በዱላ ተቀበላቸው😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 дня назад

    ዓላዘር ምርጥ ልጅ እናመሰግናለን ጋቢው ይገባችዋል እነዚህ ምርጥ ልጆች ሄፋዬ ጆሲ ትልቅ ደረጃ ድረሱልኝ ❤አሌ የኮምፐተር እናት አግኛት ወደ አዲስ አበባ ሳትመለስ ምርጥ እናት ናት 😍

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 3 дня назад +3

    ኤፋ እኮ ትለያለህ ለትንሹ ያለክ አመለካከት ልክ እንዴ ወንድም ሆኖ ነው እሚያስብለህ ❤❤

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 2 дня назад

    ኮምፒተር አስተዋይነቱ ኤፍሬምን ሁሌም ያመሰግናል እንደ እድሜው አደለም ፈጣን ጭንቅላት ያለው የልጅ ትልቅ ነው ብዙ ነገር መስራት ይችላል በሁሉም ነገርህ አላህ ያስተካክልልህ ይርዳህ ከቤተሰብም አልፎ ለሀገር ትጠቅማለህ ገና ኢሻአላህ በርታ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ እኔንም አበረታቱኝ ወደ ቻናሌ ተቀላቀሉ

  • @rehana-jj3gc
    @rehana-jj3gc 3 дня назад +5

    ቀጣይ ፍቅር ፉፉ ይቅረቡ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 дня назад +21

    ቀጠይ ፍቅርዬ ፉፉዬ ይቅራቡልን😊😊ያምትሉ ለይክ 🎉🎉🎉🎉
    ግን የአህሙና ያፋኪ ስጦታ ዬት አለ😮😮😢🎉🎉

    • @البتبلوت
      @البتبلوت 3 дня назад

      ሲታረቁ ይሰጣቸዋል😂

    • @Amiwelloyewa-z5x
      @Amiwelloyewa-z5x 3 дня назад +1

      አቅርቦ ካጣላቸዉ በሗላ ስጦታዉም ቀረ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 дня назад

      ​@@Amiwelloyewa-z5x😂😂🤣🤣🤣🤣ኧረ አይባልም

    • @Amiwelloyewa-z5x
      @Amiwelloyewa-z5x 3 дня назад

      @@አማራዊቷ እንግዲህ መተንፈስ ነዉጂ ክክክክ

    • @wina-663
      @wina-663 3 дня назад +1

      ኧረ እውነት ልጅቱ አቶነው ትቅርበት በጣም ነው የምትንቀው 😢a-z5x

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 3 дня назад +4

    ወላሂብታጂራከሉየቱበርቺወላሂእዲኤፋምርጥሰዉየለምእናሄሉዬየኔዉድሄሉዬአላህኸይርነገርሁሉየሰጠሽአሁንበቀጣይየሄሉንይለቀቅልን

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 2 дня назад

    በርቱ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያደረሰህ ኤፍሬም ሁሌም ከጎኑ ሁን በትርፍ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @seade127
    @seade127 3 дня назад +7

    ቀጣይ ፍቅርእና ፉፉን

  • @سالشامسي-ش4ظ
    @سالشامسي-ش4ظ 3 дня назад +4

    ቀጣይ የፈኪና የአህሙ ስጦታ እጠብቃለን

  • @ZinetAliEndris-fp4yy
    @ZinetAliEndris-fp4yy 3 дня назад +4

    ቀጣይ fikir ena fufu akirblgn alazar❤❤🥰❤️🥰

  • @Toyba-nz8si
    @Toyba-nz8si 3 дня назад +3

    የልጅ አዋቂ አላህ ያሳብህን ይሙላልህ

  • @FgFg-wq2cz
    @FgFg-wq2cz 3 дня назад +1

    አላዘር በጣም ጥሩ ሠዉ ነህ አላህ እድሜ ጤና ይሥጥህ በርታ በርታ ጎበዝ

  • @BirtukanBekeleashoro
    @BirtukanBekeleashoro 2 дня назад +1

    ዋዉ የኔ ደግ ሰዉ ፣መልካም ሰዉ እግ/ር ያክብርልን ።

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 3 дня назад +4

    አተልጂአጀቴንበልተህኛልእትልቅደረጃያዲርስህኤፍምእደዛው፡አላዘርምክበርልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaoudAl-h2t
    @SaoudAl-h2t 3 дня назад +4

    ቀጣይ,ፉቅርና,❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 дня назад +2

    የተመቱ ኮፓዬ😅ኤፋው😂 በርቱ❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 дня назад +1

    ኤፋና አላዛር ቃል የለኝም እናተን ለመግለፅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @VjTy-v1d
    @VjTy-v1d 3 дня назад +1

    ኤፍሬም ጡሩ ልጅ ነው አላህ ይጨምርልህ❤

  • @AsnSaid
    @AsnSaid 3 дня назад +3

    ትንሹ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ልማት ያብቃን

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 3 дня назад +3

    ፍቅርየና ፉፉን አንጣልን ወንድሜ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 2 дня назад

    ትንሹየ የኔ ቅመም በረታ አሁንም ገና ትልቅ ደረጃ ትደረሳለህ ኢፍዬ ሁሌም እዳትነጠለው

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 3 дня назад +3

    አላዛር ምርጥሰው❤❤❤❤❤

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 3 дня назад +3

    ወየዉ😂😂😂😂 ደሥ ሥትሉ

  • @TsediHope
    @TsediHope 3 дня назад +3

    ስዞርስዞር እዚጋ ላሳርፍ😂😂❤

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 День назад

    ዋዉ የኔ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nebilabdella6570
    @nebilabdella6570 2 дня назад

    ላኢላሀኢለላህ
    አላሁ አክበር
    አልሃምዱሊላህ
    ሱብሃነላህ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 дня назад

    መዳኔ ቲዩብ በጣም እንወዳሀለን ከዚህ በላይ ተደረሳለህ አፋ ትንሹ ልጅ ከዚህ በላይ ትደረሳላቹ እኛ ከጎናቹ ነን❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 дня назад

    አይዞህ የኔ ውድ ልጅ እድግ በልልኝ ደሞ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ኤፋየ አይዞህየኔውድልጅእድግበልልኝደሞትልቅደረጃትደርሳለህ ኤፋየ አላዛርየ በጣም መልካም ሠው ናችሁ

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 дня назад

    አላዛር ምርጥሠው በርታ ኤፋዬ ኮባ ከጎናቺሁነን❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
    @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ 3 дня назад +1

    ቲኒሽየ አላህ አሠብክበት ያድርሥህ ኤፋየ አላዘርየ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asadaasada640
    @asadaasada640 3 дня назад +1

    ኤፋዬ ጌታ ልብክን አይቀይረዉ የኔ መልካም

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 3 дня назад

    ተባረክ ወድሜ አላዘር አተ ጥሩ ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @Shune-s5j
    @Shune-s5j 2 дня назад

    አላዛር ምርጥ ሰው ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 День назад

    ትንሹየ የኔ ቅመም በረታ አሁንም ገና ትልቅ ደረጆ ትደሪሳለህ❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 дня назад

    አላዘር የኔ ምርጣ ስው መልካም ስው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimbadebo3798
    @mimbadebo3798 3 дня назад +1

    EFA አንተ መልካም ሰው ❤❤❤❤

  • @Fikr-k2l
    @Fikr-k2l 3 дня назад +6

    Yene abat 😢😢😢

  • @Masarat-b8z
    @Masarat-b8z 3 дня назад +1

    Yeene abbatii egzaberii yasadigikii ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 3 дня назад +3

    .አላዛር የሚባለው ሰውየ ግን ሁለት ሰው ነውደ አሁንኮ አድስ አበባ አይቸው ነበር አሁን ደሞ ቡታጅራ ሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DahaboSeid
      @DahaboSeid 3 дня назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @lililili7992
      @lililili7992 3 дня назад

      Ymesilgali kkkkk😢

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 дня назад

      ሁሉም የቅርብ ወዳጅ ለመሆን የሚያደርገው መጋጋጥ ሲደብረኝ😅😅😅😅

    • @UmMehir
      @UmMehir 2 дня назад

      ክክክክክ ዶክተር አብይን ሆነብን

    • @UmMehir
      @UmMehir 2 дня назад +1

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንምን ይደብራል

  • @YeshiIrko
    @YeshiIrko 3 дня назад +3

    ፉቅር እና ፉፉዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 дня назад +1

    ኤፍየ የኔ መልካም ሰው ትንሹ የኔ ታዳጊ❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanaseffa
    @birtukanaseffa 3 дня назад

    Tsagaawun yalb isih yenatih amlak❤❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 2 дня назад

    ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GjgJf-k8b
    @GjgJf-k8b 2 дня назад +1

    ቤተቹ ያምረል🎉🎉🎉

  • @ለዛዩቱ
    @ለዛዩቱ 3 дня назад +2

    ፖፓ አባቴ እንኳንደናመጣህ❤❤

    • @ledeteasfaw
      @ledeteasfaw 2 дня назад

      Your present boy to love you mother special your brother life is wonderful family ethiopia people bakerfl to much women ? because life is damagi burik please addis abab women 🚺 bikerfl after berry danger you are exlnt boys bikerfl bikerfl bikerfl you know please tanks my brother for your sister

  • @user-ve6sc6fj5x
    @user-ve6sc6fj5x 3 дня назад +5

    ኤፋየ ዮሴፍ ኣላኣዛር የኔ ዉዶች ❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 дня назад

    አለዛር ምርጥ ሳው ጃግና 🥰❤️💖👍

  • @ethio4sweets529
    @ethio4sweets529 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ🙏

  • @Emuti-s9y
    @Emuti-s9y День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @ZeenatHussien
    @ZeenatHussien 3 дня назад +1

    ሁላችሁምታምራላችሁ። አላዛርሞርጥሠወ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 2 дня назад

    አላዛር የምር ምርጥ ሰው

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 дня назад

    አላዘርን የምትወዱ 200K በላክ🎉❤❤👍👍👍

  • @AemanHussein
    @AemanHussein 3 дня назад +1

    መሻአላህአየዙህወደም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 дня назад

    አላዘር መልካም ሰዉ❤❤❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 3 дня назад +2

    ወይኔኮቢተር ነቄ ነኽ💖

  • @wajidbozarba7320
    @wajidbozarba7320 День назад

    እንጠብቃለን ክፈቱለት በአላህ ይኔ ታናሽየ

  • @HyHg-p9s
    @HyHg-p9s 3 дня назад +1

    የትንሸ ትለልቅ ኮፓዬ♥♥

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ

    አላዛረዬዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @SameraHasan-n1c
    @SameraHasan-n1c 3 дня назад +1

    ወይ የሄ ልጂ ዩቲብ አለው እንደ ሰብስክራይብ እናርገው የኔ ትንሽየ እድግ በል

  • @ZinatAbdulah
    @ZinatAbdulah День назад +1

    እኔ በጣም ማራት የምፈልገው ግን የማወራው ያጣው እኔ አለሁ ግን እናተ ታዋቂ ብቻ ነው እተርቪ ምታረጉት ያሳዝናል እኔ በስደት 15አመት ስኖር 😭😭😭😭

  • @TizuYene
    @TizuYene 3 дня назад +1

    Enamesegenalene

  • @SabiyaLadgh
    @SabiyaLadgh 2 дня назад

    ለባም ልጅ ኣዞህ ያልፋል❤❤❤❤❤

  • @HargTadese
    @HargTadese 3 дня назад +1

    Waw yena wubochi ❤

  • @AynalemDesalng
    @AynalemDesalng 3 дня назад

    እናመሰግናለን,ደጉ,ልጅ

  • @Tizita-s8z
    @Tizita-s8z 3 дня назад +1

    ይገባሀል የልጅ አዋቂ

  • @LeylaBedru-k5o
    @LeylaBedru-k5o 2 дня назад

    MeshaAllah MeshaAllah 💞💞💞💞

  • @ekru-23
    @ekru-23 2 дня назад

    አሌ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @starcall9965
    @starcall9965 3 дня назад +1

    እኳንደናመጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UeUae-c7w
    @UeUae-c7w 11 часов назад

    ❤❤ማሻ አላህ ❤❤🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 3 дня назад +1

    ይገባቸውል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 3 дня назад

    አሌ ምርጥ ሠው

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ

    ኣላዛሪ ወንድማችን ምሪጥ ሰዉ ከብተሪ እፋ እንወዳቸዋለን ቀጣይ ኣብርሸ ሩታየ ኣቅሪብልን

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 3 дня назад +1

    የኔባት እደው ይከትንሽ ልጂ ብልጥ ነው እኮ

  • @fatumaAdam-t8r
    @fatumaAdam-t8r 3 дня назад +1

    ይምችህህህህ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 3 дня назад +1

    አላዘርምረጥሠዉ❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 дня назад +2

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤