I want to thank you information that you provides. I have been struggling with my eyes for a month. I went opticians to check my eye after I have done my test they said it infection and your eye is dry.the prescribed eye jell and some lenses but my eye was getting worse I even call an emergency eye because of some uncomfortable pain that I have experienced and they just exchanged the eye drop. While I am scrolling tiktok I saw your video that you talked about Caster oil then on that night I started using it. I saw the difference on one night that I haven’t seen with three weeks the eye drop. I just want to say thanks. From bottom of my heart I appreciate your work and your dedication to helping others with their problems. Thank you again
Wude be egizabher sile baking soda ena baking powder liyunetina anidinet nigerign baking powder le teeth whitening mexekem yichalal? ethio wusit baking soda silele new
አብሳላትዬ ሳትሰለቺ እና በባለጌዎች የሀሰት ስም ማጥፋት ሳትበገሪ ይህን ያህል ርቀት በመጋዝሽ በእውነት በጣም ነው የማከብርሽ። አንድ ጥያቄ አለኝ pls, የልጄ ፀጉር ከርዳዳ ከሚባል የሀበሻ አይነት ፀጉር ነው do u think keratin treatment will help? She is 16 is that OK for her to use? Pls help me, she very unsecured bout it and I'm very sad😩 you know this age how difficult it can be! For me u r my only hope to help my baby girl🙌 I'm begging u በእናትሽ?🙏😩😩😩 which brand should I use? No idea at all though
You are nuts . You should worry more about your child’s health , education and general well being . Be happy with the happy hair god gave you . Amazing
በመጀመሪያ እግዛብሔር ይስጥሽ የምታዉቂዉን ሰለምታካፊይን ጥበብንም ይጨምርልሽ ❤❤❤ ካስተር ኦይሉን እየተቀባዉ ነዉ አይኔ ስር ትናንሽ ስጋ የሚመስል ነገር ይወጡብኝ ነበር እሱንም እያጠፋልኝ ነው ,ማዲያቴንም እያደበዘዘዉ ነዉ ,ቡጉርማ ጨርሶ ጠፋ, ገና ከጀመርኩት 2 ሳምንት አልምላኝም , በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍
ፎቶውን አሳዩን ለኛም እባካችሁ
ውዴ ፓርማሲ የሚሸመው ይሆናል ግን ትንሽ ብልቃጥ ነው
ስሙ ምንድን ነው እባክሽን ንገሪን
@@BettyYemeser ካስተር ኦይል
ስሙ sky castor oil ነው
አንቺን ለማመስገን ቃላት የለኝም ! በቃ የእውነተኛ ሰው ነሽ ! እንዳንቺ አይነት ሰዎች በምድራችን ላይ እንዲበዙ መፀለይ ነው። የኔ ውድ በብዙ ተባረኪ ።
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
ተጠንቀቁ በናታችሁ በተለይ ሀገር ዉስጥ የሚጨምቁትን እንዳትጠቀሙ። ጃማይካን ካስተር ኦይል ምንም አርጎኝ አያዉቅም ነበር። ሀገር ዉስጥ የጨመቁት ይበልጣል ብዬ ተጠቅሜዉ አይኔን ከጥቅም ዉጪ ነዉ ያረገኝ። ሳምንት ሊሆነኝ ነዉ ሆስፒታል እየተመላለስኩ እየታጠብኩ ነዉ። አደራ በአይናችሁ አትቀልዱ። ካስተር ኦይል ለብዙ ነገር መድሀኒት ነዉ። ለአይናችሁ ሲሆን ግን በጣም ተጠንቀቁ።
Thanks dear
Yetegnawun castor oil new yetetekmshew please negerin
እኔሁሌነው ምጠቀመው almost 4አመት በላይ ሆነኝ በጣም ትክክልነሽ ፅድት ሚያረገው እኔ ሲቆረቁረኝ ውስጡ ድረስ ከትቼ አድራለው ጠዋት እዳልሽው በመድሃንያለም የሚከማቸው አይናር በጣም ቆንጆነው ሽፋሽፍቴንም አሳድጎልኛል ትክክልነሽ አብሳላትዬ ሌላው በዚህአጋጣሚ ስነግርሽ ዲቶክስ አድርጌ የወጣው ቆሻሻ በስልኬ ሁላ ፎቶ ቪዲዮ ቀርጫለው ተባረኪልን የደረቀ የተድቦለቦለ ሁላ የወጣው እየተቆራረጠ ሌላው ደሞ አብሳላትዬ ካስልን ኦይሉ ሆዳችሁ ተቀብታችሁ እሹት እና ተኙ ባልሽው ተቀብቼ አሽቼው አድሬ ያለላስቲክ ማርያምን ለውጥ አግቼበታለው ምቾት ሆዴ ተሰማው ቦርጭ ብዙ የለብኝም ግን ትንሽዬ አለች እርሶ ይጠፋልብዬ አስባለው ተባረኪልን ስለአስሙ ባህርዛፍ ላልሽው ለአባቴ ደውዬ ነግሪያለው በጣም አስም አለበት ቁሩፉድ በቀረፋ እየጠጣውነው ዛሬ ሶስተኛ ቀኔ ተባረኪ አብሳላትዬ የኔቆንጆ
ኢትዬጽያ የት ይገኛል
@@MamaBarokKaleb-zt3mp ፋርማሲ ሱፐርማርኬት ጠይቂ ማሬ አለ እኔኢትዮጵያ አይደለሁም
እባክሽ ሳውዲ ከሆንሽ የት ነው የሚገኘው ወይም ፎቶውን ላኪልኝ አይኔን ያቃጥለኛል እባክሽሽሽሽሽ
@@ghuiHjkl-jv6qy የኔቆንጆ እኔ ድባይነኝ ማሬ shien ላይ ጠልቢ ታገኛለሽ ማሬ
@@saraabebe-p8h ፎቶውን ላኪልኝ በፈጠረሽ
እባክሽ አብሳላትዬ
ጆሮዬን በጣም ይበላኛል
የጆሮ detox
እናመሰግናለን እህት የማዳት መደሀኒትም እንደዚህ ስሪልን thanks❤
የፊንጢጣ ኪታሮት መዳኒት ንገሪን ዉዴ
እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔና እናቴ ተጠቅመነዋል በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ኑሪልን
ሰላም አብሳላት እንዴት ነሽ በስልክ ጨረር ና በተመሳሳይ ነገሮች ለተጎዳ አይንስ ካስተር ኦይል ይጠቅማል ?
Could u make a video for eye bag and about short sight?🙏🥺
አብሳላትዬ ለሰው ያለሽ ክብር በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን የስጥሽ አብሳላትዬ እኔ በጣም አሞኛል ጉንፋን ነው እና ገረተ ጋ በጣም እንደ ውጋት ያማል እና ምን እንደማደርግ አላውቅም እባክሽ እርጅኝ ኦርጅናሉን ካስተር oil አላገኘውም እንዴት እንደማገኘው አላውቅም እንዴት የት አገኘሽ ከወለድቁ በሁአላ ቦርጭ አልተፋለኝ አለ ከሎሜ ጋ ጨው ለብ የዓለ ኡሃ ጠጥቼ ከሰራ በሁአላ ተመልሶ ቦርጨ ይመለሳል ኡሌም እንዳልጽፍልሽ መልስ አላገኝም ብዬ ነው ስራ እንዳይብዛቢሽ እና ከሀገር ቤት ነጭ በሃርዛፍ አስመጥቼ ነበር እንዴት ነው የሚጠጣው በስኩአር ነው ወይስ በማሪ ወይስ ባዶዑን ነው ከተበላ በሁአላ ነው ሳይበላ ነው ከምር አብሳላትዬ በጣም የቅርታ ብዙ ጥያቄ ነው የጠየኩሽ ልጆቸስ ቢጠጡት ችግር አለው በሃርዛፉን አንዷ 2ዓመት አንዱ 7ዓመት ነው ቢጠጡ ቺግር አለው ምን ያክል ነው ምጠጣው ትንሺ ነው አመሰግናለሁ መጻፍ አምሮኝ ነበር መሰል በስመሃም 🌹💕😘👌
???
እናመሰግናለን ካስትሮ ኦይሉን ፎቶውን በደንብ አሳዬን
Sky organic castor oil
አይኔ ቀይ ስለሚሆን ይሄን ቪዲዮ እንዴት እንደጠበኩት አጠይቁኝ።
የሚገርምሽ ነገር እናቴን ለብዙ አመት የማናዉቀዉ ሆድ ቁርጠት ያማት ነበር። አዲስ አበባ ላይ ከፍተኛ የሚባሉ ሆስፒታሎች አሳየናት ምንም ህመም የለብሽም ይሉና ማስታገሻ ይሰጧታል። መልሶ ይጀምራል። ፀበል አልቀራት ትመላለስ ነበር። በሳምንት ከ5 ቀን በታች ካመማት ደህና ናት ማለት ሁላ ጀምረን ነበር። ፊቷ ሁላ ግርጥት ብሎ ነበር። አንቺ የሆነ ጊዜ ለሆድ ቁርጠት ካስተር ኦይል ተቀቡ ስትይ ሰምቼ ፈጣሪ ሆይ መድሀኒት አድርግላት ለእናቴ ብዬ ገዝቼላት ገባሁ። እዉነት ቪዲዮዉን እንዳየሁት ነዉ የዛን ቀን ሲያማት ወጥቼ የገዛሁት ከዛ ቀን በኋላ አሟት እንደማያቅ ነዉ የምነግርሽ። ሁሌ እኔን ስትመርቀኝ አንቺን ነዉ የማስብሽ። ፈጣሪ እዉቀቱት ያብዛልሽ። ኑሪልን💖
በጣም ነው ደስ የሚለው ❤️
Waww Absalatye tebareki❤❤❤
አብ ሳላትዬ እይኔን ዲስቶክ አድርጌ ከእይኔ የወጣው ጉድ ወጥቶ አላልቅ ብሎኝ አራት ቀን ነው የፈጀው በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
በጣም ለመሰግንሽ እፈልጋለሁ አይኔ ጠጠር የገባበት እስኪመስለኝ በጣም ከምለዉ በላይ ይቆረቁረኛል አንደተመታ ህፃን በጣም ያለቅስ ነበር ይህንን ምክርሽን ሰምቼ ለአንድ ሳምንት እንዳልሽኝ ተጠቅሜ አሁን ማልቀስ የለ መቆርቆር የለም ::በጣም ነዉ የማመሰግንሽ
I want to thank you information that you provides. I have been struggling with my eyes for a month. I went opticians to check my eye after I have done my test they said it infection and your eye is dry.the prescribed eye jell and some lenses but my eye was getting worse I even call an emergency eye because of some uncomfortable pain that I have experienced and they just exchanged the eye drop. While I am scrolling tiktok I saw your video that you talked about Caster oil then on that night I started using it. I saw the difference on one night that I haven’t seen with three weeks the eye drop. I just want to say thanks. From bottom of my heart I appreciate your work and your dedication to helping others with their problems. Thank you again
I am so happy that it worked for you ❤️
There are some eye drops on a recall list because they aren't safe to use.check with the pharmacy before using dry eye drops
Please tell me the name of the castor oil that you have used, when I go to clinic I was told that I have dry eye issue
Thank you very much for sharing such kind of crucial information Avsalat sis!
አብሳላትዬ የoil እቃውን ብታስቀምጭልን ስሙን ለማንበብ
cold pressed ነው የተጠቀምኩት፣ እኔ በጣቴ ትንሽ ነክሬ አይኔ ውስጥ ያረኩት፣ omg the next morning እናቴ ብቻ ናት ያየችኝ ደግነቱ😅😅😅 እስከ ሶስት ቀን ድረስ ጉድ ነው የወጣው እየተመዘዘ እንደ ክር thank u 💜💜💜
Maerey eski photown lakilgn
@@etsegenetmuhe6109 በምን ልላክልሽ?
Yetnaw New konjo pls name? Castro bezhu ale
ኢትዮጵያ ነው የምትኖሪው?የት ገዛሽው እባክሽ ንገሪኝ
@@HelenTsegay-x8e👉sky organic castor oil እኔ Amazon ላይ ነው ያዘዝኩት
እንዴት አርገን እንጠቀም ለማህፀን Please ንገሪኝ ❤
Haniye Egziabher Briiiik Yadrgish ,,Lelaw Jamayica Milews Endet New Ebakishin Abiye Nigerign 1300 Gezahut
የድንግል ማርያም ልጅ ቀና ልቦና ያላቸውን ሰዋች ያብዛልን ፈጣሪ እድሜሽን የማቱሳላ ያርግልሽ ለእውቀትሽ እግዚያቢሔር ጥበቡ ይብዛልሽ
አሜን ❤️
በፈጣሪ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እኔ አይኔንን በጣም ያሳክክኛል ይቆረቁረኝ ነበር ስራዬ አማዞን ውስጥ ስለሆነ እሱ ይሆናል ብዬ አይ ድሮብ ሁሌ አድርግበታለው ግን ለውጥ አልነበረውም ያንቺን ቪድዬ አይቼ ሞከርኩት ማርያምን እንዴት ቁሻሻው እንደወጣ ብቻ ምን እንደምል አላቅም ማርያም ትባርክሽ ፈታ ነው ያደርግሽኝ ❤❤❤❤
ያቡ በመጀመሪያ ስለምሰሪያቸው ቪዲዮዎች በታም አመሰግናለሁ መጠየቅ ምፈልገው በሞራ ለተሸፈነ አይን ይሆናል ?
Thank you so much as always. Can you please share the brand of the castor oil. You went so fast on the most important part. Thx!
Yes, can you please tell us the brand and where you brought it?
Siwodish yetebareksh lij, egzher ybarkshi❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትካሻዬን እጅግ በጣም ያመኛል መገጣጠሚያው አጥንቱ ቋ እያለ አሰቸገረኝ እባክሽን መፍትሄ ንገሪኝ ተባረኪ
እኔ ቲክቶክ ሊብ ላይ የሆነች ልጂ ጠይቃሽ መልስ ስትስጫ ስማሁ ማታ ነበር ወዲያውኑ ነበር የተጠቀምሁ በጣም ነው የሚቆራቆር ነገር ያለው ጥዋት ስነሳ😂😂እር ተይኝ ሆ አይኔ ግጥሞ ምን ሆኝ ነው ባአላህ ብየ ደንግጭ ትዝ 🤔ሲለኝ ማታ ካስተር ተቀብቸ ነው የተኛሁ አንድ ሳምንት የሚሆን ተጠቀምኩ አይኔም መሻአላህ ጥርት አለ 😮የሚገርመው የአይን ሽፋይፊ አደግ ከዛም በላይ መዳኒት ያጣሁለት ማዲያት ጠፋ እንዲሁ ዝም ብየ እስኪ ይሄንን ማዲያት አብርህ ዲቶክስ ብታደርግለኝ ምን አለ 😢ብየ ቀብቸው አልሃምዱሊላህ ጠፋ ትልቅ ክብር አለኝላንች አመስግናለሁ ባንች በጣም ብዙ የሚያሙኝን ነገሮች ዛሬ ላይ ድኛለሁ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ ❤
በጣም ነው ደስ የሚለው ሙናዬ 😂❤️ ኮሜዲያንም ነሽ ለካ
le madiytu mendenw yatatakames wedy
@@Ab_salat 😘😘ቲክቶክ ግን አትጥፊብን ተናፍቀሻል
@@munayesuf2791በይ አንቺም ለኔ ንገሪኝ😊 ሳምንቱን ሙሉ በተከታታይ ነው ተተጠቀምሺው? ከዛስ በራሱ ሲጸዳ እና መውጣት ሲያቆም ነው የተውሽው? ስትነግራት ብያንስ በስንት ግዜ መጠቀም አለብን? እና ሳውዲ ከሆንሽ የት እንደሚገኝ ወይ ስሙ ንገሪኝ ኣመሰግናለው❤
@@addistilahun2400 ከስትር ኦለይ
can you please post the exact name of the best castor oil?
Will you please post the picture of the bottle
Can you please post Castor oil brand you’re using?
Thank you
It is sky organic castor oil 😍
Betam Enamesgenalen ካስተር ኦይሉን be Photo Asayen endengeza pls
ሞኪረ ከመሰግነኪ አየ ተመሊሰ መፀ፧ ይቀንየለይ መዓረይ ። ናይ በሓቂ አዩ ዝሰርሕ ሸኮሪና ሓፋተይ።❤❤❤
ሰላም መዓረይ በጃኒ ንገርኒ ክገዝኦ ናይ ብሓቂ ለውጢ ኣለዎ
Abey geziekiyo ane mekelle eye mo abey yirekbo shimu ke
@@SelamWeldegebreal ይቅርታ ኣብ መቀለ ኣይኮንኩ ሓፋተይ USA
Coaster oil ለሆድ ድርቀት የምንጠቀመው ነው ወይስ ሌላ ከስተር ኦይል ነው
አብሳላትየ እባክሽ ትክክለኛውን ኮኮናት ያልሽው በምስል ቀርፀሽ ፖስት አድርግልን በደምብ እንድናየው ና እንድንገዛው ፎቶው እዚሁ ስር ፖስት አድርግልን!
አረ የኔ ማር እኔ የሆንኩትን ልንገርሽ ይሄን videoዛሬ ገና ነው ያየውት ተናድጃለው😂😂😂 በጣም መሞካከር እወዳለው እና የ ሮዝመሪ ማለት የስጋ መጥበሻ ለፀጉሬ የዘፈዘፍኩት ነበር why not ፀጉር ካሳደገ ሽፋሽፍትም የማያሳድግበት ምክንያት የለውም ብዬ ልተኛ ስል ፀጉር ፀጉሩን ቀስ ብዬ ቀብቼ ተኛው ጠዋት ስነሳ omg አንቺ እንደውም የቆሎ ተማሪ ብለሽ አሳነሽው የቆሎ ተማሪዎች አዬናር አይኔ ላይ መግለፅ እስኪያቄተኝ ድረስ የሰው ልጅ ላይ ይሄ ሁሉ አይናር ይኖራል ብዬ አልጠብቅም ነበር በጣም የሚዘገንን ግን ምን አስደነገጠኝ በጣም ቀይይይ ሆኖ ነበር እና የመብላት ነገር ነበረው በቃ አይኔን አጠፋውት ብዬ ስሮጥ ፋርማሲ ሄድኩ ጠብታ ተሰጠኝ ግን በሚቀጥለው ቀን ቅላቱ አልነበረም እና ይሄንን video ሳየው ተናደድኩ ባለማወቅ አለመደጋገሜ አሁን ደግሜ አደርግና አሳውቅሻለው አንቺም ከቻልሽ በደንብ ተመራመሪበት
Absaltye ስለ አለርጂክ ለሚየስቸግራቸው ልጀች ebaksh srilen
ቁሩንፉዱ በሻይ ሲኒነው ወይስ ቡና ሲኒ ነዉ
God bless you more sweetie, thank you 🙏
አብሣላትዬ በናትሺ የማዳት መፍትሄ ካለሺ
Good to see, Ethiopian Dr. Barbara. ❤❤❤
Exact irasuun kalagagnenis badanb asayin isstii
የእኔ ፍቅር እውቀትሽን ስላካፈልሽን በጣም አናመሰግናለን አንቺ በነገርሽን መሰረት ካስተር ኦይል ለአይኔ ተጠቅሚ በደንብ ነው የረዳኝ የቆሻሻ ጉድ ነው የወጣው
የትንሽ አዎቂ ነሽ ቅመም ነሽ። እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜሽን ይባርክልሽ
ምን የሚባል ነው የካስተር ኦይሉ ስም🙏🙏
ስለምታደርጊው ሁሉ አመሰግናለሁ አብሲዬ
you have no idea how much I've been waiting for this. Gonna try it. Thank you Abby😊😊❤
You're so welcome!
Anchi addis ebde nesh wefefi ye RUclips turtgni lemagni sera fet
@@Ab_salatanchi ena fekersizm ande aynet nachu 2 ebdoch
Melekesh yasferale
Wude be egizabher sile baking soda ena baking powder liyunetina anidinet nigerign baking powder le teeth whitening mexekem yichalal? ethio wusit baking soda silele new
What's the brand of your caster oil dear ?
Sky Organic Castor Oil (8 oz) USDA Certified Organic, 100% Pure, Cold Pressed, Hexane Free, Boost Hair Growth, Use with Castor Oil Pack
ቆንጆ! እግዚአብሔር ይስጥልን!❤
Castor oilun bedemb asayin ❤❤
አብሳላት እውነት የምለው የለኝም የምትሠሪው video በጣም አሪፍ ነው ካላስቸገርኩሽ strawberry leg በጣም አስቸግሮኛል መፍትሄ ካለሽ እባክሽ ነገሪኝ 🙏🙏
Can I use extra dark jamaican black caster oil
ለዚህ እናመሰግናለን ከቻልሽ ደግሞ ለሚጮህ ጆሮ ምን እንደሚሻል ብትሰሪልን❤
ውይ የኔ ስቃይ አብሶ ልተኛ ስል 😢😢
ለማዳት የሚያጠፋ ንገሪን
ቆንጆ እኮነሽ ደግሞ ለፊኒጥጣ ኩንታሮት መሰለኝ አላቅም ሽንት ቤት ሲወጣ ይደማል አንዳንዴ ካወቅሽ ንገሪኝ ማማየ❤❤
እባክሽ የጉበት ስብን እና የኩላሊት ኢንፌክሽንን እንዴት መከላከል ይቻላል
Coaster oil አይታይም የት ነው የገዛሽው ይህ ራሱ Walmart አለ?
Enameseginalen yane konjo
Where did you buy the castor oil please
የዓይን ግፊት በቤት ውስጥ መቀነሻ መንገድ ንገሪን
ሰላም ላቺ አብሳላት በጣም አመሰግናለው ደብዛት ነበረብኝ ነጭ ባሃርዛፍ ጠጥቼ ኖርማን ሆኛለው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
አጠቃቀሙን ንገሪኝ በናትሽ እናቴን በጣም ያማታል ደም ብዛት 🙏🙏🙏🙏
አብዬ ካስተር ኦይሉ ኢትዮጵያ ይገኛል አይነቱን አሳውቂኝ እባክሽ የኔ ቆንጆ ልጅ❤❤❤
ካስቶር ኦይል በአማርኛ የግሎ ዘይት ነው ይኖራል
የኔ ማር አይን ስር ለሚጠቁር ንገሪኝ እባክሽ
ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እውቀቱን ያብዛልሽ❤❤❤
አበሳለት በመጀመሪያ ያወቅሺውን ስለምታካፍየው አመሰግንሻለሁ
extra dark Jamaican castor oil
የሚል ሠዎች ላኩልኝ እና ይሄ ይሆናል? እባክሺ?
የኔ ቆንጆ ያበጠ ነገር ያፈርሳል ኮሆነ የማህፀን አጠቃቅሙን ንገርኝ በናትሽ
ተባረኪ እህቴ እናመሰግናለን ምልካም ጥናት 😍
አብሳላትዬ ሳትሰለቺ እና በባለጌዎች የሀሰት ስም ማጥፋት ሳትበገሪ ይህን ያህል ርቀት በመጋዝሽ በእውነት በጣም ነው የማከብርሽ። አንድ ጥያቄ አለኝ pls, የልጄ ፀጉር ከርዳዳ ከሚባል የሀበሻ አይነት ፀጉር ነው do u think keratin treatment will help? She is 16 is that OK for her to use? Pls help me, she very unsecured bout it and I'm very sad😩 you know this age how difficult it can be! For me u r my only hope to help my baby girl🙌 I'm begging u በእናትሽ?🙏😩😩😩 which brand should I use? No idea at all though
ኮ
😮
keratin protin yemibal endatmokrsh ebaksh keza bhala yregfal bezi hunet nw yalewu xegurey betam betam bzu kerdada nw ahun gn bmeleseln eyalku nw hulu chemical lena habeshech metfo nw endatargyo
You are nuts . You should worry more about your child’s health , education and general well being . Be happy with the happy hair god gave you .
Amazing
Dear sister, please give me advice about natural remedy for early hair graying
@absalat please tell me for heavy period because of that starting from teenage years i have developed severe anemia
wow powerful message more gearis thank you 100
How do you find in Ethiopian this castor oil?
አብ ሳላት ለምታስተላልፊው ትምህርት ጥሩ ነው ያ የልሽው ካስተር ኦይል የት አገኘዋለሁ ??? ቢገኝ እንኳን ጥቅም አይኖሮዉ አይሰራም
tebareki yene konjo enate enekeret neberebate ena be medaehanit yemamwale tebela medehanitune cheresaleche ena castroil bekebate chegere alew yekerta
በማርያም መልሽልኝ Jamaican black Castro oil ይሆናል
የኔ ቁም ነገረኛ እናመሰግናለን 🙏♥️
አብሳላትዬ የኔ ውድ እህት ተባረኪልኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን አብሳላትዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ቅመምዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thankyou Abeteye
Egueziyabeher yasadeguesh
Ke castet wuchi lela oil ayhonm?
ሰላም እህቴ የአስምን በሽታን መዳን የሚቻለዉ እንደት ነዉ በፈጠረሽ አስረጂኝ እኔ 12 አመት ሆነኝ እና እጠብቃለሁ
Hey dear I used it but my eyes are swollen when I wake up
አይኔን አቃጠለኝ እና አፈዘዘኝ ወይም እይታዬ ቀነሰ ካስተሩ??
እባክሽ በባክቴሪያ ምክንያት የአፍንጫ አጥንት መበላት መፍትሄ ካለው እንዳታልፊኝ አብሳላት
እባክሸን የወንዶች ፀጉር እንዳይነቃቀል ለማድረግ ምናይነት ቅባት ይሆናል?
አንች ቆንጆ ጆርየን በጣም ያመኛን እስከ መፍትሄ ካለሺ መላበይን
እውነት ያንቺ ስልጠና እጂግ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በጣም አመሰግንሻለሁ ሌላ ምን ላደርግልሺ እችላለሁ እድሜሺ ረዝሞ ጠቃሚ ያርግሺ
selam abisalat enem betam nw miketatelish masha allah biyalehu kasiter oil bet mizegajew malete bet michemekew yihonal wey?
gobezz berchii absalat
ለጭሪት ምሆን መፍትሄ ከለሽ እባክሽ please 🥺
በደንብ አሳይን ካስተር ኦይሉን አይታይምኮ ቆንጆ ❤
hello absalatye?
am thinking to make castor oil by ma self in a natural way in my home.
can u say sth?
Castor oilun askemechelen,yet new yemeneguezaw
I’m proud of you what you say really ❤
Please can you make video about H-pylori
የት ነዉ የሚገኘው እባክሽ እሱን መሳይ አጣሁ
አብሳላትየ እንዴት ነሽልን ለምታካፍይን ነገር እናመሠግናለን❤❤❤❤❤ ወገቤን በጣም ያመኛል መፍትሄ ካለሽ እዳታልፊኝ
አንቺ ለድሀ ኢትዮጵያውያን ጌታ ያዘጋጀሽ ምርጥ ዶክተራችን የት ይገኛል
ሰላም አብሳላት በስልክና በተመሳሳይ ላይት ባላቸው ነገሮች ለተጎዳ አይን ካስተር ኦይልን መጠቀም ይቻላል ይረዳል? ምንድነው መድሀ፣ኒቱ?
ሰላም ነው የኔ ቆንጆ እባክሽን lipoma በተፈጠጥሮ መንገድ እንዴት ነው ማጥፋት የሚቻለው
ንደዚ የጥበኩት ቪዲዬ የለም ትሰቃይቼ ነበር አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
ለ ሌላ ቀን ግን እንደዝ እንዳትዘገይ ስንት መፍትሄ ፈላጊዎች ሞልተናል
እሺ ❤️
እባክሽ የኔ እህት እንቅልፍ በማጣት እየተሰቃየው ነው መፍትሄ ካለሽ