- Видео 28
- Просмотров 2 761 187
Absalat
США
Добавлен 9 мар 2023
*Welcome to Absalat tube - Your Holistic Health Journey!*
Discover the path to holistic well-being at Absalat tube. We explore the mind, body, and spirit connection to support your balanced and fulfilling life.
🌿 Holistic Tips & Techniques
🧘 Mindfulness & Meditation
🌱 Herbal Remedies & Natural Healing
💪 Yoga & Movement
🍎 Holistic Nutrition
🌟 Positive Mindset Inspiration
Join our supportive community of health enthusiasts. Subscribe now for empowering knowledge. Remember, we do not provide medical advice. Consult a professional for personalized guidance. Let's thrive together on our holistic health journey!
Discover the path to holistic well-being at Absalat tube. We explore the mind, body, and spirit connection to support your balanced and fulfilling life.
🌿 Holistic Tips & Techniques
🧘 Mindfulness & Meditation
🌱 Herbal Remedies & Natural Healing
💪 Yoga & Movement
🍎 Holistic Nutrition
🌟 Positive Mindset Inspiration
Join our supportive community of health enthusiasts. Subscribe now for empowering knowledge. Remember, we do not provide medical advice. Consult a professional for personalized guidance. Let's thrive together on our holistic health journey!
Видео
ለአይረን እጥረት እና ጉንፉን የሚሰራ ጁስ
Просмотров 54 тыс.11 месяцев назад
የአይረን እጥረት ላላባቸው ጁስ 3 ቀይስር 2 ሎሚ ልጣጭ 1 ሙሉ ብርትኩን #absalat #juice #natural
የደም ግፊት መፍትሔ። መድሀኒት መዉሰድ እንዳታቆሙ Doctor አቁሙ እስከሚላቹ ድረስ
Просмотров 39 тыс.Год назад
የደም ግፊት መፍትሔ። መድሀኒት መዉሰድ እንዳታቆሙ Doctor አቁሙ እስከሚላቹ ድረስ
ለጭንቀት፣ ለመገጣጠሚያ፣ ለወገብ ህመምና ለህፃናት የሚሆን ዲቶክስ።
Просмотров 118 тыс.Год назад
ለጭንቀት፣ ለመገጣጠሚያ፣ ለወገብ ህመምና ለህፃናት የሚሆን ዲቶክስ።
How to detox colon/ ትልቅ አንጀት እንዴት ማፅዳት ይቻላል?
Просмотров 113 тыс.Год назад
How to detox colon/ ትልቅ አንጀት እንዴት ማፅዳት ይቻላል?
How to cleanse/detox your colon! ትልቅ አንጀት እንዴት ማፅዳት ይቻላል ?
Просмотров 502 тыс.Год назад
How to cleanse/detox your colon! ትልቅ አንጀት እንዴት ማፅዳት ይቻላል ?
አብሳላትየ አባሾቅ ያልሽውን ላውቀው አልቻልኩም የታመመች ልጅ ነበረችአድኛት ውዴ
ለእርግዝና የምንጠቀመዉ የወር አበባ ካየን በሆላ ነው እንዴ ወይስ የወር አበባላይ ሆነን ነው እምንጠቀመዉ አልገባኝም መልሽልኝ በፈጣሪ ስም
ሰለም እንዴት ነሽ እህቴ ቪዲዮውን በተደጋጋሚ አየዋለው የሌሎችንም ኮሜንት አይቼ እኔም እድሉን ብካፈል ብዬ ተመኘው ግን ደጋግሜ ሞከርኩት ምንም ሊሰራልኝ አልቻለም ከዚ ሸክም ለመገላገል በጣም ጓግቼ ነበር በተለያየ ጊዜም ብሞክረው አልሰራልኝም ምትመክሪኝ ወይም ሌላ አማራጮች ካሉ እባክሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤
ካስተር ኦኤል የቱ ነው ግልፅ አልሆነልኝም
Nice .What's ur Blood type Abi
የኔ ቆንጆ ስወድሽ
ሰፈራችን ይጨመቃል ካስተር ኦይል እና እደተጨመቀ ነው ምትገዢው እሱን ተቀብቸ በጣም ነው ይኔን አመመኝ 3 ሰቀን ሚሆን እሱን መጠቀም የለብኝም
ኧረኧ መልሽልኝ
አፍንጫዬ ብዙ አሸትም መድአኒት አለው
ሎርማን ጨው ነው
አው ማንኛውም ጨው ይሆናል ግን እንዳይበዛ
❤
Absalat yemiteta letezaga bicha new weysmargez yalchalunew eski ngerin
ሠላም እህቴ በርቺ እናመሠግናለን ።እስኪ ስለ ፊንጢጣ ኪንታሮት የምታውቂው ነገር ካለሽ አካፍይን ? አመሠግናለሁ በርቺ ።
ከምግብ በፊት ነዉ በሁላ????
❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም እህቴ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ቃላት የለኝም ።
አብሳላትየ እስካሁን ድረስ ላውቀው አልቻልኩም አባሾቅ ያልሽውን ፎቶ አስተሽ ብትልኪልኝ
የልብ ጓደኛየን ትመስያለሽ ቅንነትሽ ተባረኪ❤🎉🎉🎉🎉
Yedam mraget bentesh
የኔ እናት የኔ ቆንጆ በእናትሽ ላሽ ጨረሰኝ ምን ልጠቀም እንድበቅልኝ በእናትሽ😢😢
Yabu bemarame ye mehaxen fegese edate new melekw eyetmelalesby new
እንዴት ነሽ አብየ ለማዲያት የሚሆን ካለሽ እራሴን መዉደድ እፈልጋለሁ
የስኮር መዳንትት ንገረኝ ታቅደሖነ
Yene ken sew yskuyesh
አብሳላት በናትሽ አሁንም በአላህ የቀኝ በኩል መሀጸኔ ጀምሮ እስከ ቀኝ በኩል ታፋዬ ቁስለት ያመኛል ስቀሳቀስ መንገድ ስሄድ ስራ ስሰራ ያመኛል ሁለቴ ልጅ ፌል አርጎብኛል አንደኛው ወይም የመጀመርያው በአይረን እጥረት ምክንያት ነው ያንቺ መዳኒት ስለ ሚሰሩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ለምትለቂያቸው ዚድዮ አንትራሳውድ ተነስቼ ምንም የለም አሉኝ እና ሱሬ የዉስጥ ልብሶችን ስለብስ ያመኛል አደራ እየተበኩሽ ነው
እንቁ ነሽ አብሰላትዬ❤
n8ntegnawekenewe metetate menjemrer
በናትሽ እንቅት ሰረልኝ
ለሰንት ቀነው የሚዘፈዘፈው
Absuye endeat nesh what is usma grass in ethiopia
አብሳላትዬ እኔ የ3 ወር ህፃን አጠባለሁ መጠቀም እችላለሁ?
ለመውለድ ችግር ያለባት (የማህፀን ቱቦ ) ዝግ የሆነባት ሴት የተዘፈዘፈውን ቁሩፉድ በባዶ ሆዳ ከሎሚ ጋር ከወሰደቺው በኋላ ምን ያህል ሰአት ሳትመገብ መቆየት አለባት?
Yene wud ehte 3kan zafizfe new miyskamxow
Abisu ebkshi 10 amti alwoldku pirede 4 wor 3wore yikoyali kaza yimxali
እህቴ መልሽልኝ
እህቴ እባክሽ መልሽልኝ እኔ 3 ቀን ጠጥቼነበር አልመጣልኝም
አሪፍ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ምታስቂኝ ስማቸውን በስርአት ምትጠሪው ነገር እነ መቀመጫንና አይነ ምድር በተለምዶ ምንላቸውን❤😃😜
የኔ ቆንጆ ስወድሸ
ቁርፉዱ ቤሬት ላይ ሆነን ብጠጣው ችግር የለዉም?
ከመምጣቱ በፊ ለፔሬድ ህመም ከሆነ።ነገር ግን የመውለድ ችግር ከሆነ በማንኛውም ግዜ
የኔ ውብ እናመሰግናለን ዶክተርዬዬዬዬዬ ስወድሽሽሽ እኮ
የኔ እህት ስስቴ እኔ መዳኒት እስወጥቼ በተከታታይ አንድ ሳምት መቶ ሳያቆርጥ አሁን 6ወር ሆነኝ እባክሽ እርጅኝ እንዳታልፊኝ
Please do video solutions for endometriosis 🙏
የኔ አንደወ ር ይዘላል ሰመጣ እና የሰንት ቀን ላድርገዎ
ጠባሳ መንደን ነው
በባዶ ሆድ ነው?
በመጀመርያ ሰላምሽ ይብዛ ።እኔ ፎሎንቲብ በተፈጥሮ ዝግ ነው ፤ብጠቀመው ይረዳኛል ውይ?
ሰለማዳትምገርንውደከውሥጥሢሆንበናትሽእንዳታልፊኝ
Abesalat befetari and teyake leteykesh melase nece hono yesentatekak ena eyakatelgn tecgerku ena faremasi asayecha oromucoral Gel yemibal yemikba medanit setugn ena mnm lewt yelwm ena yehon neger beygn be Enatesh be mariyam ayetshew zem endateygn