ቦርጭ እንዴት መቀነስ እንችላለን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 140

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 8 месяцев назад +39

    አብሳላትዬ የውልሽ አንባሾቅ ለካንሰር ጥሩ ነው ብለሽ እህቴ በጡት ካንሰር እየተሰቃየች ነበር እና እንባሾቅ መብላት ስትጀምር የካንሰር ሴሉ እየቀነሰላት ነው በጣም ለውጥ አለው ተስፋ ቆርጣ ነበር እግዚአብሄር አንቺን ስለሰጠን አመሰግነዋለው ሳትሰስቺ ምታውቂውን መተሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የእህቴንም ነብስ እንዲቆይ ስለረዳሻት አመሰግንሻለው እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈል ከክፉ ሰዎች ይጠብቅሽ እረጅም እድሜ ያኑርሽ ከዚህ የበለጠ የእውቀት ባለፀጋ ያድርግሽ እወድሻለው.

    • @RuthGashaw-r2k
      @RuthGashaw-r2k 8 месяцев назад +3

      Betam des Yelelal Egziabher Yemesgen Fetari cherso yemarat betchemari

    • @RuthGashaw-r2k
      @RuthGashaw-r2k 8 месяцев назад +1

      Betchemari Tikur asmid tefechto metetem tru nw bekalech Absalat

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc 8 месяцев назад +3

      Wow egzabher cherso ymarat
      Egzabher beyet endet adrgo endemiyadnen anawqm 🙏

    • @LunahirutZe
      @LunahirutZe 8 месяцев назад +5

      ሳነበው እንዴት ተደሰትኩ ባላውቅሽም እህቴ ነሽና 😅 እ/ር ስለ እኛ ሰው ነው የሚልከው እና እ/ር አብሳላትና አምባሾቅን ምክንያት ያድርግላት፣ ጨርሶ ይማርሽ ፣ ደስስስ ይበልሽ፣ የምህረት አምላክ ክብሩን ያሳይሽ እድሜሽ ይርዘም ዘመንሽ የትየለሌ ይሁን ተባረኪልኝ።
      ተስፋን የሰጠው የታመነ ነውና እ/ር ተስፋችሁን/ንን እውን ያድርግልን አብሳላትም እንደስምሽ ፣ የአምላክሽን እውነት፣ የምድርን ይዘት፣ የሰዎችን አስተሳሰብ፣ እሚቀይርብሽ እኛም የአምላካችንን ቸርነት ምህረት ፈዋሽንት እሩህሩህነት ቀምሰን የምናጣጥምብሽ፣ ፍጥረት ናፍቆት ሆነሽ፣ ፈጣሪና ባለቤት እንዳለው የሚያውቅብሽ የሚያመሰግንብሽ፣ በእውነት በረከታችን ያድርግሽ ሁኚኚኚኚኚኚኚኚልን።
      እወድሻለሁ

    • @tinajery8829
      @tinajery8829 8 месяцев назад

      @@RuthGashaw-r2k አሜን በጣም አመሰግናለው.

  • @JuJu-cz1eu
    @JuJu-cz1eu 8 месяцев назад +5

    እውነትሽን ነው ብዙ ግዜ ጥሩ ነገሮችን ተፈላጊነት ሲበዛላቸው ያበላሹታል😌

  • @MINE-zf3rf
    @MINE-zf3rf 7 месяцев назад +3

    በድንግል ማርያም በምማርበት ጊዜ የመረዳት ችግር የለብኝም ግን እረሳለሁ ጎበዝ ሰራተኛ ተብዬ የውጭ ትምህርት ዕድል ተሰጠኝ እና በፍራት ልሞት ነው

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 7 месяцев назад

    ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እውነትን ነው እናመስግናለን በርቺ

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 4 дня назад

    ሠላም እህቴ በርቺ እናመሠግናለን ።እስኪ ስለ ፊንጢጣ ኪንታሮት የምታውቂው ነገር ካለሽ አካፍይን ? አመሠግናለሁ በርቺ ።

  • @user-oj9wo8he7n
    @user-oj9wo8he7n 7 месяцев назад

    ደማ እግዚአብሔር ፀግኡ የብዝሓልኪ ምቅርተይ big respect 🥰

  • @XYZ-b2d
    @XYZ-b2d 8 месяцев назад +6

    መጥፎ የአፍ ጠረን ማጥፊያ ንገሪን እባክሽ

    • @Marmawussn
      @Marmawussn 3 месяца назад

      በስርአት ዉሀ መጠጣት ለዉጥ አለዉ

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 8 месяцев назад

    Thank you for your time and advice🙏🙏🙏

  • @zufangaltewahado7247
    @zufangaltewahado7247 8 месяцев назад +2

    ኣበሳላትየ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ እህቴ ሰለ ማድያት ስርለይኝ እባክሽ ፍቴ ኣስጠላኝ😢

    • @emebetmelkie8345
      @emebetmelkie8345 8 месяцев назад

      ene gar ye madiyat matfiya alegn fb lay safilign

  • @ssssugjh6277
    @ssssugjh6277 Месяц назад

    አብሰላትዬ የኔ ወድ እውቀትሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ እና አድ ነገር ላሰቸገርሽ የአስማ እባ ኒገረኝ ወንደሜና እናቴ ተቸገረዋል እና ነገርኝ በማርያም እንዳታፍኝ ❤❤❤❤❤

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Месяц назад

    Abi please can I get the Castro oil? I mean the one you mentioned

  • @martimu1778
    @martimu1778 6 месяцев назад +1

    እባክሽ ሥለ Macular degeration መላ ካለሽ እባክሽ እባክሽ

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 8 месяцев назад +1

    እንደዚህ በጣም ያምርብሻል እባክሽን ፍንደዝሁ ቆይ እድሜ ሲጨምር ያኔ ስም ይጨምራል

  • @shewitnguse-uf3tk
    @shewitnguse-uf3tk 4 месяца назад +3

    20መአመቴ ነው ግን በመገጣጠምያ ህመም ተሰቃይቻለው እና ዶክተሮች መድሀኒት የለውም አሉኝ እርጂኝ እባክሽ አብሳላትየ

    • @PrincessMehin
      @PrincessMehin 29 дней назад +1

      Vaitamin D lihon yechelal demeshen asmermeri

  • @betelehemassefa2179
    @betelehemassefa2179 8 месяцев назад +1

    Dear Absalat Egam metenker enfelegalen sportun seseri abreshi video seri❤

  • @selamselam894
    @selamselam894 7 месяцев назад

    ኣበሳላትይ እንኳን በሰላም መጣሸ ውድ እህቴ ብዘህ ግዜ ጣፋጥሸ ነብር ❤❤❤

  • @TESFENESHTEKE
    @TESFENESHTEKE 23 дня назад

    👍👍👍👍

  • @blackman4581
    @blackman4581 2 месяца назад

    የካስተር ኦይሉን ስም በትፅፊልን እህት አለም

  • @LERASE
    @LERASE 8 месяцев назад

    ሰላም አብሳላት እንዴት ነሽ እባክሽ Estrogen መጠን ከልክ በላይ ጨምሮብኛል እና እሱን መቆጣጠሪያ normal ለማረግ እንዴት ነው ስሪልኝ

  • @helenaylo2802
    @helenaylo2802 Месяц назад

    ሰላም አብሳላት የምር በጣም ትመቺኛለሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ስለ ኪታሮት እባክሽ እባክሽ የሆነ ነገር በይን እጠብቅሻለው

  • @Favor3
    @Favor3 8 месяцев назад

    Thank you for your advice

  • @ehitemichaeldemelash7273
    @ehitemichaeldemelash7273 2 месяца назад

    ካስተር ኦይሉን በቤት መስራት አንችልም?

  • @readone9813
    @readone9813 2 месяца назад

    ለRheumatoid arthritis በዘላቂነት የሚጠፋነት መድሀኒት ካለ

  • @MammeMekonnen
    @MammeMekonnen 4 месяца назад

    Hi Absalat. Pls sile cancer video bitiserilin? Pls pls

  • @Yomikonjo
    @Yomikonjo 4 месяца назад

    ስለ ሽንት ቧንቧ infection ከደማካሲውጪ መፍትሄ ምን አለ please 🙏🏾 አሞኛል

  • @eastwest334
    @eastwest334 8 месяцев назад +1

    ኢሜል ልኬልሽ ነበር መቼ ነው የፅጉሩን ቅባት የምትልኪልን ?

  • @zafidefri1570
    @zafidefri1570 5 месяцев назад

    Can you make a video on how to permanently remove dandruff from hair? Please please

  • @ShewitHadish
    @ShewitHadish 7 месяцев назад

    Cold press caster oil yhonal ande absalat?

  • @Ermeeee
    @Ermeeee 2 месяца назад

    ur so sweet. please post more videos. thanks!

  • @MahiMahi-xz4hr
    @MahiMahi-xz4hr 8 месяцев назад

    What do you recommend about urine therapy?

  • @eyueltsegaye0909
    @eyueltsegaye0909 6 месяцев назад

    ሰላም አብሳላት እንዴት ነሽ
    ምታስተላልፊው መረጃ ና ሀሳብ ጥሩና ጠቃሚ ነው በርቺ
    ሞሪንገ ና አሸዋ ገንዳ ያልተደባለቀ ንፁ ዱቄቱን የሚገኝበት/የሚሸጥበት ቦታ ሪኮመን ምታረጊውን ንገሪኝ

  • @meseretdemisew8484
    @meseretdemisew8484 7 месяцев назад

    Selam ehte dena nesh woy
    Le rih beshta mfthie kalesh ebaksh ehtien amwat yihew 4 ametwa algalayi nat menkesakes atchilm ebakshn be maryam

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 2 месяца назад

    አብሰለት በናትሽ የክንተሮት መደንንት አድ በይኝ የለሁት አረብ አገር ነዉ 😢😢😢😢

  • @blinee2760
    @blinee2760 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ፈልጌሽ ነበር በናትሽ መልሺልኝ

  • @sosina6241
    @sosina6241 5 месяцев назад

    እባክሽ የኔ እህት ስለ ኣቲዝም መፍትሂ ካለ

  • @TesfayeeeYalifall
    @TesfayeeeYalifall 4 месяца назад

    ስለ ሳይነስ መፍትሄ ካለሽ please 🙏

  • @kibromtesfay-r7x
    @kibromtesfay-r7x 4 месяца назад

    Selam Absalat le diabetes ena ye,hypertension medhanit ngerign🙏🥰🥰🥰🥰

  • @DestaAmen-zq4os
    @DestaAmen-zq4os 7 месяцев назад

    ካስተር ኦያሉን ፎቶን አስቀምጪልኝ እባክሽ እና በየስትግዜው ልጠቀም?

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 6 месяцев назад

    ስለ ስንፈተ ወሲብ እባክሽን የምታውቂውን መድሀኒት ንገሪን

  • @gudisanegasa667
    @gudisanegasa667 4 месяца назад

    ለአሞት ጠጠር መፈቴው መንድን ነው?

  • @እሙኢምራን-ሰ2ዐ
    @እሙኢምራን-ሰ2ዐ 8 месяцев назад +1

    ኧረአብሳላት በፈጠረሽ የጎን ቦርጭ በምንምክንያት እደሚወጣ እና ማጥፊያውን ንገሪኝ

  • @LizaTade-x6c
    @LizaTade-x6c 4 месяца назад

    አብሳላትዬ እባክሽ ለ ኪንታሮት መዳኒት ካለ እባክሽ

  • @emameytegegne8520
    @emameytegegne8520 7 месяцев назад

    ያአብዬ እባክሽ ለሳይነሥ ተሠቃዩሁልሽ

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 месяца назад

    ,ሆዴ እርጉዝ ነው የምመስለው ስጾም ይሻለኛል ትንሽ ከቀመስኩ ከጠጣሁ ከበሮ ይሆናል😢😢😢😢

  • @ElsabetGetnet-k2h
    @ElsabetGetnet-k2h 7 месяцев назад

    አብሳላትዬ እናቴ ምላሷን በልጅነቷ ትኩስ ነገር አቃጥሏት አሁን ላይ ትኩስ ነገር; የሚታኘክ,ጣፋጭ ነገር ስትበላ በጣም ያማታል እባክሽ እርጂኝ ተሠቃየችብኝ አንቺ ጋር መፍትሄ አይጠፋም

  • @AwwalMohammed-v5l
    @AwwalMohammed-v5l 7 месяцев назад +1

    👍👍

  • @elsabethkibret2479
    @elsabethkibret2479 8 месяцев назад +2

    አሁን ካስተር ኦይሉን አሳየሽን ነው የሚባለው ምኑም አይታይም

    • @anwarkedir740
      @anwarkedir740 8 месяцев назад

      😂😂

    • @nebayaman9300
      @nebayaman9300 8 месяцев назад

      ከዚህ በፊት አሳይታለች sky castor oil ብለሽ አማዞን ላይ ታገኚዋለሽ

  • @JoBu-j9d
    @JoBu-j9d 5 месяцев назад

    ሰላም እህት depo provera 3 month infection ተወግቼ ነበር እና ለ3 ወር ያክል ደም እየፈሰሰኝ ነው እንዴት ማቆም ይቻላል ? እባክሽ ተባበሪኝ

  • @RomanShemsu
    @RomanShemsu 4 месяца назад

    ሰላም አብሳላት እንዴት ነሽ በተደጋጋሚ ጠይቄሻለው እባክሽ እንዳታልፊኝ በ PCOS ምክንያት ተቸገርኩኝ ያልሄድኩበት ያልሞከርኩት ነገር የለም እንደ መፍትሄ የምታውቂው ነገር ካለ Please እንዳታልፊኝ

  • @MedanitTadesse
    @MedanitTadesse 6 месяцев назад

    Do you have a telegram channel?

  • @Asni-y1q
    @Asni-y1q 2 месяца назад

    እባክሽ የኔ እናት ጡት ላይ ያለ እብጠት እንዴት ማከም ይቻላል አንቺ ጋ መፍትሄ አይጠፋም

  • @DenayitHagos
    @DenayitHagos 3 месяца назад

    ፔሬደይ ይቆራረፀኒ ነይሩ ሀዚ ከዓ ኣብቲ ናይ ፔሬደይ መዓልቲ ነጠብጣብ ደም ሪአ እንታይ እዩ ብጃኪ ንገርኒ

  • @HananHanan-ie3hm
    @HananHanan-ie3hm 6 месяцев назад

    አብሳላትየ እንደው በፈጠርሽ አይተሽ እንዳታልፊኝ እኔ ብብቴን በጣም ያልበኛል በሙቀትም በቅዝቃዜም ቁጭ ብየ እራሱ ብዙ ላብ ይፈሰኛል ሽታ ግን የለውም ግን ልብስ መልበስ አልቻልኩም በጣም ተቸግሬ አለሁ ሰው ጋ መገናኘት አልችልም ተሳቅቄ ልሞት ነው እንደው በፈጠርሽ መፍትሄ ካለሽ የኔቆጆ

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 8 месяцев назад +1

    ውዴ ታላሸገርኩሽ እኔ በጣም ዉስጤ ደረቅ ነው ሆዴ ይነፋል በሳምት አደየ ነው ሀማም የምጠቀመው ግን ቡሀላ ሽግር ያመጣል አሉኝ ምን ላርግ እራት መብላት አቆምኩ ግን አሁንም ቦርጭ አለኝ ግን እኔ እደማስበው የውስጤ ቆሻሻ መሠለኝ ስውድሽ መፍትሄ ንገሪኝ

  • @Amine-tn4yo
    @Amine-tn4yo 5 месяцев назад

    እባክሽ የስቅታ መዳኒት ወንድሜ እየተሰቃየ ነው

  • @hilinaawoke
    @hilinaawoke 7 месяцев назад

    Please sele Chguara acid manse ena ibs meftha ngergn😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hayata12
    @Hayata12 6 месяцев назад

    ሰላም እህት እንደ ትንሽ ጥያቄ አለኝበናትሽመልሽልኝ ጎደኛየ ኢትዮጵያ ነው ያለችው እና የወር አበባዋሊመጣ አራት አምስት ቀን ሲቀረው በጣም ጋዝ ይበዛባታል ሲመጣም እደዛው አፈርኩናተሸማቀኩ መያዝ አልችልም ዝም ብሎም የሚወጣኝአለች መፍትሄካለሽ በናትሽ መድሀኒቱን ስሪልኝ ወይም ፃፋልኝ

  • @hiwottesfaye5524
    @hiwottesfaye5524 7 месяцев назад

    ሀይ አብሳላት ክብደት ለመጨመርስ የሚረዳ ቪድዮ ብሰሪልን

  • @HilwaRemla
    @HilwaRemla 4 месяца назад

    Ye iflamation chigir alebgn detox saderg minm alotagnim tesmamtogn zim ale fite yikelal yasakegnal ebaksh mare mefthe

  • @sarareda4876
    @sarareda4876 8 месяцев назад

    Hi Abiye sle Low thyroid please ngerign

  • @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ

    ሌላ ዘይት ይሆናል እንደ 👀👀❓

  • @lemawshi7284
    @lemawshi7284 4 месяца назад

    Tsegurshn ketekoretsh behala tefashiko Eyetebekush new pls guzo wede lewtu

  • @NasriTamir
    @NasriTamir 8 месяцев назад

    please absalatiዬ በሙቅ ዉኃ ታጥቤ ፀጉሬ ተነቃቅሎ ሳስቷል እስክ መላ please🙏

  • @ታልኝ
    @ታልኝ 15 дней назад

    ሰላም ሁላችሁንብ. አብስላት በምታምኝው. እውምላክ. , ጨካራና. ኩላሊት. መድሀኒት ካልሽ. ጭቅትላይነኝ
    😢😢😢 ስርልኝ

  • @selamhashu1071
    @selamhashu1071 7 месяцев назад

    does it work for moms who r breastfeed Absalt???
    pls answer pls?

  • @MunaMohamed-s1f
    @MunaMohamed-s1f 6 месяцев назад

    Absalatye ebaksh le amot teter siriln

  • @HAd-t5j
    @HAd-t5j 2 месяца назад

    አብ በናትሸ ጥያቄ ነበረኝኝኝ አስቸኳይ ነው😢😢😢😢

  • @ReAlsbgfhbvc
    @ReAlsbgfhbvc 5 месяцев назад

    የኔ ውድ በመጀመሪያ አድናቂሺ ነኝ በውሀ ቃጠሎ የተፈጠረን ጠባሳ እንደት ማጣፋት ይቻላል እንደው ስሞትልሺ መላ ካለሺ የ5 አመት ልጀ ናት ጠባሳው 2አመት ሆኖታል እባክሺ እንዳታልፊኝ

  • @mame332
    @mame332 6 месяцев назад

    ለስኳር ህመም በተለይ ታይፕ አንድ

  • @YohanaAnimut-fw7xh
    @YohanaAnimut-fw7xh 7 месяцев назад

    አቡዬ እንዴት ነሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ባንቺ የተነሳ የባህል ሃኪም ነው የሚሉኝ እኔ ምን ፈለኩ መሰለሽ እግሬ በጣም ቀጭን ነው ምንም ባረግ አያምርብኝም ብወፍር ከወገብ በላይ መፍትሄ አለው እእእ አቡዬ????

  • @Yumnamohammed-xy3pw
    @Yumnamohammed-xy3pw 6 месяцев назад

    Hi Absalat how are you dear ካየሽው አላውቅም የኔ ፕሮላክቲን ሆርሞኔ ትንሽ ከፍ ብሎ pregnancy 2 ሁላ faile አድርጎብኛል እና አሁን ሜዶክርብቲን + ፎሊክ አሲድ እየወሰድኩኝ ነው እና ውዴ ከመድሀኒቱ ጋር effect የለውም ወይ 2 ምናልባት እየወሰድኩኝም ይሁን ከመጀመሬ በፊት አርግዤ ከሆነ ብወስደው ችግር የለውም ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል ለ1 ሳምንት ዘፍዝፌው ነገ መውሰድ ልጀምር ነበር እና ለፕሮላኪት ሆርሞን naturally መቀነሻ ምታውቂው ነገር ይኖር ይሁን
    ቁሩንፉድ የሰራሽበት video ላይ ኮሜንት ሰጥቼሽ አላየሽውም እና ነው በዚህ video copyአድርጌ በድጋሜ ምጠይቅሽ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 7 месяцев назад

    እኔ ሰውነቴ ሲጨምር ሞባይል ቦርጭ እኩል ይወጣል ሞክሬ ምስክር እሆንሻለው ከተሳካ❤❤❤

  • @fasikagach6994
    @fasikagach6994 7 месяцев назад

    Sele akpi seed eski negerign pelese

  • @eleniabebe3320
    @eleniabebe3320 5 месяцев назад

    Yabsra konjo Tefash

  • @nextmedia6551
    @nextmedia6551 7 месяцев назад

    አብሳላትዬ እንዴት ነሽ እኔ የ type -1 diabetes ታማሚ ነኝ እድሜዬ 39 ነው ላለፉት 16 አመት insulin በመርፌ እየወሰድኩ እገኛለው... እባክሽ ንገሪኝ type -1 መዳን ይችላል... ምን ላድርግ ወይ ቪዲዮ ስሪልን ወይም በግል የሆነ ነገር በይኛ... መርፌ ጠዋት ማታ ህይወቴን መራራ አደረገብኝ ፕሊስ ፕሊስ 🙏🙏😂😂

  • @sooreettiiaggaaroo5567
    @sooreettiiaggaaroo5567 7 месяцев назад

    አብሳላትዬ እባክሽ አይኔ ዳር የሆነ ትንሽ ነጋር ዎቶብኝ ማዳንቱን ማግኛት አልቻልኩም ሆስፒታል ሂጄ ዛይት ተትራቅሞአል አሉኝ እናም ማዳንት እየዎስድኩኝ ነዉ ጊን ምንም ለዉጥ የላሁም በ ታጠ ይዤ ሳየዉ like ስህምቡራ ከ አይኔ ስር አለ so እባክሽ ምታዉቂዉ ማዳንት ካ አለ እርጂኝ 💔😭

  • @Heraney
    @Heraney 8 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @hanabahiru
    @hanabahiru 5 месяцев назад

    በናትሽ ፈልጌ አጣሁ አገር ቤት ነኝ

  • @mahidani9915
    @mahidani9915 8 месяцев назад +2

    የካስተሩን ፎቶ እና ስም

  • @Kuber4-i2b
    @Kuber4-i2b 7 месяцев назад

    Please ene ke 15 amet belay ngn and steel alga lay eshenalw yalmokrkut ngr yelm please help me please help me please help me 😭

  • @danielsemmere9975
    @danielsemmere9975 8 месяцев назад

    ካስተል ኦይል ለወንድ ቦርጭ ይሆናልል ወይ።

    • @mekditube489
      @mekditube489 6 месяцев назад

      አረ አይሆንም ወስብ ማድረግ አትችልም ይገድላል

  • @akweenff
    @akweenff 7 месяцев назад

    First sorry to ask u private question but now what is ur religion

    • @akweenff
      @akweenff 7 месяцев назад

      Just to know

  • @nanatikebede7589
    @nanatikebede7589 7 месяцев назад

    ስሞትልሽ ከ 1ዓመት 5ወር በላይ ተሰቃየው የ ማህፀን ማሳከክ በ ሕክምና ምንም መፍትሄ ማግኘት አልቻልኩም ብዙ ጊዜ ታክማለው መፍትሄ ካለሽ pls 🙏🙏

  • @ማረጌማረጌ
    @ማረጌማረጌ 8 месяцев назад

    የት ነው የሚገኘው

    • @nebayaman9300
      @nebayaman9300 8 месяцев назад

      አማዞን ላይ አለ

  • @user-oj9wo8he7n
    @user-oj9wo8he7n 7 месяцев назад

    ኣቡ በጃኺባ ብዛዕባ ፈፀጋ ዝሰራሕክዮ ክረክቦ ኣይከኣልኩን ሊንክ ግበርለይ በጃኪ ዛሓፍተይ🙏

  • @nebaneba4997
    @nebaneba4997 8 месяцев назад

    ካስተር ኦይሉን ታሳይኛለሽ ብዬ ብጉዋጉዋም ሳታሳይኝ አለቀ ቪዲዮ😢

  • @rwdetube
    @rwdetube 8 месяцев назад

    ወላሂ አቺ ያልሽውን ካስተር ኦይል ገዝቼ ምንም ለውጥ የለውም 😢😢😢

  • @HananHanan-ie3hm
    @HananHanan-ie3hm 6 месяцев назад

    በፈጠርሽ መልሽልኝ ትልቅ ችግር ላይ ነኝ

  • @HananHanan-ie3hm
    @HananHanan-ie3hm 5 месяцев назад

    በፈጠርሽ አይተሽ ዝም አትበይ እህቴ

  • @yusreyao7854
    @yusreyao7854 8 месяцев назад

    እብሳላትየ እባክሽ የፕርድመቅርት ተብየ ትኩሳት እና ላብልገለኝ ነው መላበይኝ መፍትህ ካለሽ

  • @JoBu-j9d
    @JoBu-j9d 4 месяца назад

    ስለ depo provera side effect አንዱ ደም መፍሰስ ነው እና ደሙን እንዴት ማቆም ይቻላል ?

  • @birukyilma895
    @birukyilma895 8 месяцев назад +2

    ዋና መልእክትሽ ቦዲየን እዩልኝ ነው😢

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 7 месяцев назад

    ቦረች ክምግብ ክምቺት ነው

  • @S-jf8mx
    @S-jf8mx 7 месяцев назад

    New follower can you pls help me with a child metal detox I have Autism child

  • @ሀናንቢንትእንዳልኬ
    @ሀናንቢንትእንዳልኬ 4 месяца назад

    የኔዉድ በእናትሽ ለትልቅ ጡት የሚቀንስ ነገር ንገሪን በናትሽ ገና18 አመቴነዉ ግንልብስ ለመልበስ ተሸማቀኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በናትሽ የሚቀንስ ነገር

  • @YerosenTamiru
    @YerosenTamiru 2 месяца назад

    Yemr tleyalesĥ

  • @nuhamin
    @nuhamin 8 месяцев назад

    ደግሞ ለሴት ልጅ ጡንቻ ምን ያደርጋል?አሁን ጥሩ ነው ያለሽው.

  • @YeshGeleta
    @YeshGeleta 4 месяца назад

    ❤❤❤lisi lakilnyl 👖👙👟👢pilsi

  • @eses9273
    @eses9273 8 месяцев назад +1

    ኤጪ ምድነው መገላለጥ😢

  • @richkasu4992
    @richkasu4992 8 месяцев назад

    ጡትሽን አሰርተሸዋል እንዴ ምነው ተከመረ