መውለድ ለማይችሉ ሴቶች መፍትሔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 595

  • @gondrwaselame82
    @gondrwaselame82 Год назад +53

    የአብስራ የኔውድ እህት በጣም አመሠግናለሁ ዲቶክስ አድርጌ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ ጥርግርግ አድርገሽ ሆዴን አንዴት እዳጸዳሽልኝ አጠይቂኝ በውነት እግዛቤር ይስጥሽ አመሠግናለሁ አሁን የምተኛው እንቅልፍ ሰላምያውነው በፊት ሆዴን ይጎረብጠኝነበር በውነት የዘራሽው ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤

    • @mekedestadese5698
      @mekedestadese5698 Год назад

      ጠቀመሽ እማ

    • @hermayslehulumnegeregzabhe1128
      @hermayslehulumnegeregzabhe1128 Год назад

      በረቸልይ የኔ እህት

    • @WorkaferahuBekele
      @WorkaferahuBekele Год назад

      እኔ የፈራሁት ጨውን ነው....
      በአሁን ዘመን ጨው የኩላልት ህመምን ያስከትላል

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 Год назад

      ብዙ ጊዜ አንጀት ማጠብ ሙሉ ጥሩ የሚባለው ባክቴሪያው ሞቶ ሲያልቅ በሽታ በከላከል አይችልም ስለዚህ ለአንጀት ካንሰር ያጋልጣል ይባላል ሰርች አድርጊ

    • @serkelemhailu5158
      @serkelemhailu5158 Год назад

      ​@@mekedestadese56987uuy😅

  • @ሰዉሁን-ዐ9ለ
    @ሰዉሁን-ዐ9ለ Год назад +109

    አብዬ ካገባሁ ሶስት አመት ሆነኝ የመሀፀን ቱቦ ችግር አለብሽ ተባልኩ እዉነት ያልሽዉ ከሰራ ጀምሬዋለዉ ዉጤት ካየሁ አንደኛ መስካሪሽ እኔነኝ ፍሬ እዲሰጠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @mekedestadese5698
      @mekedestadese5698 Год назад +10

      እኔም እዳአንቺ የማህፀን ቱቦመዘጋት ተከሥቶብኛል ይህን እየተጠቀምኩነው እሥኪ ለውጡን አሣውቂኝ እኔም አሣውቅሻለሁ ፈጣሪ ይርዳን ከባድነውእማ

    • @firagentgebermedhen3986
      @firagentgebermedhen3986 Год назад +4

      እግዚአብሔር ይጉብኝሽ ይሳካል

    • @mekedestadese5698
      @mekedestadese5698 Год назад

      @@firagentgebermedhen3986 አሜን

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc Год назад +2

      Egzabher kanchiga yhun 🙏🙏🙏

    • @mekedestadese5698
      @mekedestadese5698 Год назад +1

      @@TG-qk7kc አመሠግናለሁ

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 Год назад +23

    ሰላም አብሳላት የመጀመሪያ ልጄ 6 ዓመት ሆኗታል ሌላ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ በኮቪድ ግዜ ተጨናግፎብኛል ከዛ በኃላ ግን ማርገዝ አልቻልኩም ዶክተር ታይቼ early monopolies ሊሆን ይችላል አሉኝ በርግጥ ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ምክንያትም ይኖረዋል ይህንን ቪዲዬ ያሳየኝ አጋጣሚ ያየሁት እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ተስፋ አደርጋለሁ

  • @zeharakeyo7983
    @zeharakeyo7983 Год назад +9

    እህቴ ባልሽኝ መሰርት አርጊለሁ ገና አልተጠቀምኩትም አላህ ይስጥሽበሎኝ ልጅ እምታነብትሁሉ ይህንኩሚት😢😢😢😢

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 Год назад +14

    አብ ሳላትዬ ❤💖እግዚአብሔር💖 ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ🙏Thanks alot ❤

  • @sarakaraki8541
    @sarakaraki8541 Год назад +8

    ሰላም እኔም አኬሜ ውሀውጥ ዘፍዝፈሸ ጠጭ ብላኝ ከስድስት አመት የልጅ ማጣት በዋላ አውን እናት የዎኩ አምላክ ተጨምሮበት ይመስገነው ፈጣሪ ተጠቀሙ ልክ ነው

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj Год назад +1

      አብሳላት እንዳለችዉ ነዉ ወይስ ልዮነት አለዉ ማለት ለሳምንት ተዘፍዝፎ ነዉ

    • @tirhasberhane866
      @tirhasberhane866 Год назад

      ​@@TuryKeder-sz5gj Selam lanch

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 месяцев назад

      እንዴት ተጠቀምሽ እማ??

  • @mahliettefera31
    @mahliettefera31 Год назад +11

    የኔ እህት ካገባው 4 አመቴ ነው ልጅም አልወለድኩም እድሜዬ 27 ነው ምንም መከላከያ ተጠቅሜ አላውቅም ፔሬድ ግን አይመጣም 2አመት አለፈኝ ከመጣ ቁርንፉዱን ሞከርኩት አንቺ ባልሽው መሠረት ግን ለኔ አልሰራልኝም ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ ልጅ እንዲሠጠኝ

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 3 месяца назад +2

      እግዚያብሄር ያስተካክልልሽ የኔ እህት አይዞሽ ይሰጥሻል ለምኚው❤❤❤

    • @BerihaTewelde
      @BerihaTewelde Месяц назад +2

      እግዚኣቢሄር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ❤❤

    • @wubalemdagnew8334
      @wubalemdagnew8334 Месяц назад +1

      አይዞሽ ፈጣሪ ይሰጥሻል

  • @mikibro1411
    @mikibro1411 Год назад +30

    እባክሽ የቅርፍድን አዘገጃጀት ለ21አንድቀን ሊበቃ የሚችለዉ ግልፀ አርጌልን ከፀደቁ አይቀር❤❤❤❤❤❤❤እባክሽ

    • @TATARI1499
      @TATARI1499 Год назад +2

      ሰላም አብሳላት ለ21ቀን የሚሆነውን የቅርፉድና የውሀ መጠን ንገሪኝ

  • @GenetTadesse-of6gs
    @GenetTadesse-of6gs Год назад +23

    አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንዴ የዘፈዘፍነው እንዴት 21ቀን ይበቃል ወይስ እየተጠቀምን እየዘፈዘፍን ነው ግልፅ አርግልን አመሰግናለሁ

    • @selambereketselambereket7608
      @selambereketselambereket7608 Год назад +1

      የኔም፡ጥያቄ ነው አጨቃለሽ መልሽልን የኔ ቆንጆ

    • @TigistMinlargih
      @TigistMinlargih Год назад +1

      Begon lela zefzifi besini sitechi le 6 ken bicha new mihonew 500 ml

    • @maryamahmad4209
      @maryamahmad4209 2 месяца назад

      ያለችው ካልበቃችሁ በሌላ እቃ ጨምሩ ነው ያለችው 21ቀን እሥከሚሆናችሁ

  • @EsuEtopi
    @EsuEtopi Год назад +10

    የአብ እንዴት ነሽ ለእርግዝና ያልሽው ቁርንፉዱን በ500 ሚሊ ውሃ ከዘፈዘፍነው ለ21 ቀን አይበቃም ለዛ ውሃውንም ቁርንፉድንም እንጨምርበት ወይስ ምን እናድርግ

    • @TigistMinlargih
      @TigistMinlargih Год назад +1

      500ml malet 6 sini new leza be 6 ken silemiyalik begon mezefzef new ketay miwesedewn

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 месяцев назад

      እንዴት ሆንሽ ልሞክር ነበረ

  • @דודעלמיהו
    @דודעלמיהו Год назад +5

    በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተውቀት በለይ እውቀት ይጨምርልሽ የኔ ቅመም ቆንጆ❤

  • @እጅግደርቤ
    @እጅግደርቤ Год назад +4

    የኔ የዘመኔ ጀግና በጣም እከተልሻለሁ የምትይው ሁሉ ትክክል ሆኖ አግቼዋለሁ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @jemu-s2b
    @jemu-s2b 11 месяцев назад +3

    እኳን ደህና መጣሽ አብሳላትዬ የምር መልካም ሰው ነሽ በርቺ ❤ ግን ለወንድ ይሆናል ወይስ ለሴት ብቻ ነው አጠቃቀሙስ ቀዝቃዛውን ነው ሚጠጣው ወይስ ሞቅ ይደረጋል እባክሽን አስረጂኝ ፈጣሪ መልካም ስራሽ ይቀበልሽ የኔ ቆጆ የተጠቀማቹ ካላቹም አስረዱኝ አላህ ዘድ ታገኙታላቹ ልጅ ማጣት ከምንም በላይ ከባድ ነው ምናልባት አላህ በዚ ስበብ ከሰጠን 😢😢😢

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 месяцев назад

      ለ6 ቀን ዘፍዝፍ

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 месяцев назад

      ከለቀ ሌለ ዘፍዝፌሽ አስቀምጫ

  • @Hayatkalif-c9i
    @Hayatkalif-c9i 8 месяцев назад

    thanks yena qonjo be quruful mikniyat 6ameti ke takul ergizina sifalig naber gin be anchi mikir argizalew gin karegaziku behala begib afe wisti kalela betam chegaraye yamenyal yakilashalishal mastaweki yibezal
    mine timakrinyaleshi weda

  • @babytete8111
    @babytete8111 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም። የሻይ ሲኒ ነው ወይስ በቡና ሲኒ ነው የሚጠጣው። አመሰግናለሁ

  • @ummuarkantube2906
    @ummuarkantube2906 Год назад +23

    የክብደት መከነሻ ደግሞ ስሪልን ቆንጅዬ with out exercise

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Год назад

      Lol ሰነፍ, የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ሳይሰሩ ምንም ውጤት የለም

    • @ummuarkantube2906
      @ummuarkantube2906 Год назад

      🤭🤭

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 11 месяцев назад +2

    ቁሩንፉድ ወስጄ ፔሬድ መጣ ግን አልቆም አለ መፍትሄውን ንገሪኝ ውዴ ሆስፒታል ስሄድ መዳኒት ሰጡኝ ግን መውሰድ አልፈለኩም

    • @Ab_salat
      @Ab_salat  11 месяцев назад

      ስንት ቀን ሆነሽ ፔሬድሽ ከመጣ?

  • @malaklove729
    @malaklove729 12 дней назад

    የኔ ውብ እናመሰግናለን ዶክተርዬዬዬዬዬ ስወድሽሽሽ እኮ

  • @samsue5353
    @samsue5353 Год назад +8

    ለተጎሳቆለ ቆዳ እስቲ ተባበሪኝ የኔ ቆንጆ እህት ....... ካለእድሜዬ ትልቅ መስያለሁ በእናትሽ 🙏

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ Год назад +7

    ኢንሸአላህ ወደፊት መንታ ልጅ የመውለድ ህልም አለኝ እና ለሱ ከአላህ በታች ሰበብ ለመሆን ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 6 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ፡ ብዝት ፡ ይበል ። ❤❤ ፡ የኔ ፡ ቆንጆ ፡ ❤❤ ፡ እኔ ፡ 4 ወር ፡ፔሬድ ፡ ቀርቶብኝ ፡ ነበር ። አንቺ ፡ እንዳልሽኝ ፡ ቅርንፉዱን ፡ ጠጣሁኝ ። ዛሬ ፡ መጣ ፡ እኔ ፡15 ቀን ፡ ነው ፡ የጠጣሁት ፡ ቶሎ ፡ አልመጣልኝ ፡ ስላለኝ ። እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡ ዘመንሽ ፡ ይባረክ ፡ ❤❤❤❤ ፡ አንቺ ፡ እውነትም ፡ ጀግና ፡ ነሸ ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wegutafese406
    @wegutafese406 Год назад +2

    እንዴ ነሽ እኔ ልክ እንደሰማሁሽ በቀጥታ አዘጋጅቼ መጠቀም ጀመርኩ ይገርምሸል 500lm ጠዋት ጠዋት እየወሰድኩ ጨረስኩ ሁለተኛዉን ጀምሬ 1ሲኒ ሲቀረኝ 2ቀን አቋረጥኩት በ3 ቀን ከ3 አመት በሁዋላ በሁዋላ ፔሬድ መጣብኝ በህክምና ብዙ ተብያለሁ ተስፋ እንደሌለዉ ከሁንም ምክርሽ አይለየን እናመሰግናለን❤

    • @MuletaAlemayehu
      @MuletaAlemayehu Год назад

      ታድለሻል ውዴ እኔም ልሞክረው በቃ በየ3 ወር የሚሰጠ የእርግዝና መከላኬዬ እጠቀም ነበረ አሁን ትቼዋለሁ ፔሬድ ካየሁ ሁለት አመት አለፈ በቃ ልጄ 2 አመት ከ4 ወሩ ነው የአራስ ፈሳሽ ከቆመ ቦሀላ አይቼ አላውቅም በጣም ጨንቆኛል

  • @AlemAddisu-jg8ou
    @AlemAddisu-jg8ou Год назад +4

    ተባረኪልኝ ጭንቀቴን አቀለልሽልኝ በ3ኛው ቀን መጣልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubalemdagnew8334
    @wubalemdagnew8334 Месяц назад

    አብሳላት ሰላምሽ ይብዛ ሁለመናሽ ቆንጆ እባክሽ ስልክሽን ኮሜንት ላይ አስቀምጭልን

  • @hewot4076
    @hewot4076 Год назад +6

    ሕግዚያአብሔር ክዚህም በላይ እውቀቱን ኢጨምርልሽ ውዴ ስለ ፀጉር አንድ ቪዲዮ ብስሪልን ደስ ኢለናል ካአስቸገርንሽ❤❤❤❤

  • @nurayniabdulaziz9136
    @nurayniabdulaziz9136 Год назад +1

    አንድ የሾርባ ማንኪያ ቁሩንፉድ ለፔሬድ ከሆነ ለእርግዝናስ ምን ያህል ቁሩንፉድ በምን ያህል ውሀ ነው የምንዘፈዝፈው የሚጠጣውስ እንዴት ነው አወሳስዱን ግልፅ አድርጊው

  • @rabiaali1825
    @rabiaali1825 Год назад +5

    ወላሂ አችን ያለማመስገን ንፍግነት ነው እህቴ በርችልኝ እኔ ፕሬድ ቀርቶብኝ ባልሽኝ መሰረት ተጠቅሜ መጣልኝ ❤❤

    • @AlemAddisu-jg8ou
      @AlemAddisu-jg8ou Год назад

      አሰይ ልልልልል የኔም ተጠቅሜ መጣልኝ

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 6 месяцев назад

      በአላህ እዴት አርገሽነው የተጠቀምሺው እኔ 2ወር ሆነኝ ከመጣብኝ

    • @rabiaali1825
      @rabiaali1825 6 месяцев назад +1

      @@FakiaAbdalah-of8ib እህቴ አጠቃቀሙ አንድ ማንኪያ ቁርፍድ በጠርሙስ እቃ አድርገሽ ለአራት ቀን ዘፍዝፊው ከዛ ብዙ ብርድ እለለበት ቦታ አስቀምጭው እና ከአራት ቀን ብሀላ ጡዋት ጡዋት በባዶ ሆድሽ አንዳንድ ሲኑ ጠጭ ስትጠጭ ግን ጡዋት ጡዋት አዳንድ ሎሚ እዳትረሽ ሎሚውን ጨምቀሽ. እሲኒው ላይ አድርገሽ ከዛ እሎሚው ላይ የዘፈዘፍሽውን የኩርፍድ ውሀ አድርገሽ ጠጭ ጠጥተሽ ቶሎ ምግብ እዳትመገቢ

    • @Asfu-f4j
      @Asfu-f4j 11 дней назад

      እኔም ልሞክር እስኪ አረየኔስ ለጉድ ነው 😢በፊት የሶስት ወሩን መከላከያ እጠቀም ነበር አሁን አመት አለፈኝ አልጠቀምም ፔረድ በመሀል ሁለት ጊዜ እንደመጣ ቀረ ባጠቃላይ 6 አመት አላየውም ዛሬ በስደት ነኝ ወገቤን እራሴን በጣም ያመኛል ሆዴ ተነፍ 😢😢

  • @MesiBubu
    @MesiBubu Год назад +7

    እባክሸ ያቡ በኪንታሮት እየተሠቃየሁ ነው መፍትሄ አታጭምና ስሪልን

  • @TEJNESHM
    @TEJNESHM 5 месяцев назад

    አብሳላትዬ የኔ ቆጆ መዉለድ ለማይችሉ እህቶቻችን ካላስቸገርኩሽ ንገሪኝ የኔ ወድ ❤❤❤

  • @DanWork-es5mz
    @DanWork-es5mz Год назад +7

    በጣም ጥሩ ነው እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ
    ቁርንፍዱን ለ21 ቀን ስትወስድ የግብረ ስጋ ግንኙነት የሚደረገው ስንተኛ ቀን ለይ ነው
    ለእርግዝናው ማለቴ ነው
    አመሰግናለው።

  • @arefatmuhammad3659
    @arefatmuhammad3659 Год назад +2

    Hi absalat. U are so lucky. Please make video for effective growth of hair because my hair grows up but immediately damage in the tip part. What should I do ?

  • @MelesDemena
    @MelesDemena Год назад

    በርች አብ ሳላት ይህ አባቶቻችን ሲጠቀሙበት የቆየ ነው ይደገፋል ነገር ግን እኛ ሁሉን ነገር በተለይ ስለ ቅጠላ ቅጠል ስለ ቅመማ ቅመም ጠቀሜታ በምትነግሪ ሠዓት የሚያያይዙት ከሌላ ጋራ ነው ።ባይገርምሽ የህክምና መድኃኒቶች ሲወሠዱ ተጓዳኝ አላቸው የዕፅዋቶች ግን አጠቃቀሙን ጠንቅቆ ከታወቀ ችግር የለባቸው እናም በርች ላመንሽበት

  • @alemtumolla-nz5ye
    @alemtumolla-nz5ye 11 месяцев назад

    ሰላም ነሽ የምትለጥፊው ነገር ሁሉ አነበላሁ አንድ ነገር ልጠኝቅሽ መጠየቅ ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ አንዳንድ ሴቶች ቶሎ Menopause ይሆናሉ ጥያቄ ቅርፉዱ ለእንደዚህ አይነት ሴት ይጠቅማል ?ይመስል ሻል ? አመሰግናለሁ እንደምትመልሺልን ተስፋ አለን

  • @SelamAsfaw-fz9he
    @SelamAsfaw-fz9he Год назад

    Yene konjo geta yibarkish. 2 xiyaqe aleny 1qurunfudina habab ledem gifit minim chigir yelewum? 2 kefit layi alasfelagi tsegur bet wusx digami indayibeql indet maxfat yichalal? Ibakish?

  • @ZebibaSeid-c4d
    @ZebibaSeid-c4d Год назад

    Hi sir ine yehormon mezabat agatmogn mawuled alchalkum bicham sayihon tarakazen gulbatenim betam yemagnal lelawu demo yesawunet kibdet zimbilo yichamiral ina min timakrignalesh mahtihe yinorew yihun

  • @mest888
    @mest888 Год назад +1

    please if you have home remedies for Allergy cough

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Год назад

      እርድ ዝንጅብል እና ማር ለ15 ደቂቃ አብሮ ፈልቶ
      3ሾርባ ማንኪያ ማር
      1ሾርባ ማንኪያ እርድ
      ዝንጅብል ከንስ ያለ ወቀጥ አድርገሽ

  • @fasikatibebu1163
    @fasikatibebu1163 16 дней назад

    የኔ ቆንጆ ለማህፀን እጢ 10cm shrink ሚያደር መፍትሄ?

  • @EthiopiaGet
    @EthiopiaGet Год назад +10

    የኔ ውድ እባክሽ ፔሪዴ እሚመጣው ፒልስ ስወስድ ብቻ ነው ሀኪም ሳማክር ግን የዘር ፍሪ ጨርሰሻል አሉኝ አንቺስ ንትይኝ ይሆን የኔ እናት እርኝ በፈጠረሽ እኔበጣም በአቅም ጉዳይ ደካማ ነኝ ማለቴ ኢኮኖሚ ዶክተሮቹ ግን ቱርክ ወይም ህንድ ሀገር ብትሄጂ ትወልጃለሽ አሉኝ ለዚህ የሚሆን አቅም እንኳን የለኝም ስል አንቺን ብቅ አዽርጎ አሳየኝ ፈጣሪ አሁንም እርጂኝነው እምልሽ ስልኬን በውስጥ መስመር እዳስቀምጥልሽ አግዢኝ እባክሽ የኔ ውድ የፈጣሪ ስጦታ ነሽ ለኔ

  • @BethelhemMuuz
    @BethelhemMuuz 21 день назад

    ከመጀመርያ መጥቶኝ ኣያውቅም ፔሬዴ እናም ህክምና ሄጄ ኣትወልጂም ተባልኩ እና እባክሽ መፍትሄው ንገሪኝ

  • @TigstTgtigst
    @TigstTgtigst 8 месяцев назад +1

    እህቴ ፔሬድ መቶ በስንተኝዉ ቀን ልጀምር ቁርፉዱን መጠጣት ለወሊድ

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 Год назад +3

    የኔእህት እከታተልሻለሁ የምትይው ሁሉ ትክክል ነው በርችችች❤❤❤❤❤

  • @simalehussien5863
    @simalehussien5863 Год назад

    Ine yalgebangi please min ken new clove matakem mijamarew ke period bohala new ke period bafit or mehal lay period bimeta inakomalen or we will continue?

  • @Tewodros-z4q
    @Tewodros-z4q Год назад

    Do you know something for VERTIGO???

  • @tibarekshiferaw
    @tibarekshiferaw 6 месяцев назад

    ስላም አብሳት እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ በቅድሚያ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ ለምታደርጊው አስተዋጽኦ የኔ ጥያቄ ቁሩፉዱን ዘፍዝፍ 21 ቀን እንዲቆይ ለማድረግ ፈልጌ ሎሚውን አብሮ ነው ያደረኩት እና ችግር አለው ወይ

  • @dubaidjbai1386
    @dubaidjbai1386 Год назад +6

    አብ እረ የማዲያት መዳኒት ፊቴ ከተበላሸ 2 አመት ሆነዉ
    ዲቶክስ የሰራሽዉ ተጠቅሜ ከህመሜ ነዉ ያዳነኝ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤

    • @acabv-mk3cb
      @acabv-mk3cb Год назад +2

      እኔም ማዳት አለብኝ ምን ልጠቀም

  • @MekdesTilahun-wk7pp
    @MekdesTilahun-wk7pp 5 месяцев назад

    ከእድሜአቸው ቀድመው ላረጡ ሴቶች ይሆናል ወይ እባክሽ መልሺልኝ።

  • @AxumawitAmare
    @AxumawitAmare 17 дней назад

    Absalatiye kurfdu betere magneks endet new ?

  • @rabiaali1825
    @rabiaali1825 Год назад +1

    አብሳላትዬ እባክሽ መላ በይኝ እኔ ዝም ብሎ ኪሎየ ይጨምራል ከመቶ በላይ ሆንኩኝ እባክሽ መላ በይኝ

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 Год назад +4

    Hi..
    when should start drinking the cloves water for fertility? I heard you said for 21 days . Not sure which day of my cycle to start. Is it ok even while ovulating?
    TIA

  • @RabiaAyalew-yu2gd
    @RabiaAyalew-yu2gd Год назад

    Selam absalat ena kagebahu 3 amet hongn ena meweld alchalkum edmaya gena 23 selhon mekannt ayhonm bmil altmermerkum ebakshen men madrge new yalbgn????benatshe atlfign

  • @medinamoshaga1354
    @medinamoshaga1354 4 месяца назад

    አብሳላት እባክሽ የማህጸን እጢ መፍትሄ😭እናቴ ተሰቃየች🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigstAtse
    @TigstAtse 10 месяцев назад

    አብ ሣላት የኔ ቆንጆ እኔ ዲፖ መርፌ ነበር ሥጠቀም የነበረው አሉን ካገባው ቡሀላ ልጅ እንቢ አለኝ እናም ቅርንፉድ ለኔ ብጠቀም ይሠራልኝ ይሆን በጌታ

  • @ከርታታዋ-ፈ9ቸ
    @ከርታታዋ-ፈ9ቸ 4 месяца назад

    በአሏህ መልሽልኝ በእጢ ምክኒት ነው የቀረው ፔሬዴ ቁሩፉዲ ልውሰዲ እደ

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 Год назад +1

    ሰላም እህቴ ቁሩፉድን እና ሎሚውን ለ ማህፀን ኢንፌክሽንም መውሰድ ይቻላል ?

  • @fevenaynalem4631
    @fevenaynalem4631 Год назад +1

    መከላክያ መርፌ ተጠቅሜ ነበር ከዛ ኣቃረትኩት ግን አስካሁን 1 አመት ክምናምን ሆኖኛል ምንም የለም ለኔም ይጠቅመኛል 🙏መልሺልኝ

  • @mesraknebret5281
    @mesraknebret5281 Год назад +2

    Hi Absalat do you have any solution for Fibroid ?

  • @HiwotGetachew-c6x
    @HiwotGetachew-c6x 10 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ አብሳላት:
    እኔ ለ period ቁርጠት ለ 3 ቀን ቁሩንፉድ ጠጥቼ ጭራሽ ነዉ ቁርጠቱ የባሰብኝ I don't know why? So How can I take 21 days for a birth! I need your consult If it's normal or not plz!

  • @abebaeshete1816
    @abebaeshete1816 Год назад +4

    እባክሽን ወድ እህቴ ካላስቸገርኩሽ ለሕፃናት የሚሆን for tonsilaites እና የሽንት ቧንቧ እንፈክሽን መድሃኒት ብፀሪልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @betelhemmekuant1268
    @betelhemmekuant1268 22 дня назад

    የኔ ውድ እባክሽ ከወለድኩ አመት ከሶስት ወር ሆነኝ ፔሬድ አልመጣ አለ እስኪ መላ በይ እንዲመጣ

  • @messitube5831
    @messitube5831 3 месяца назад

    አበበ
    እባክሽ እህቴ ፔሬዴ ቀድሞ በመቅረቱ የመውለድ ችግር ገጥሞኛል ምን ትይኛለሽ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @Munthatemam
    @Munthatemam 2 месяца назад

    ማርገዝ እፈልጋለሁ ቁርንፉድ ከዘፈዘፍኩት 17ቀኑ ነው ዛሬ ልጠቀመው መጠኑም በዛ ያለ ነው በውሀ ባቀጥነው ይሆናል?

  • @zeynebmohammed238
    @zeynebmohammed238 Год назад

    ሰላም እኔ እንቁላል የለሽም ነው ያሉኝ እና ፔሬዴም አይመጣም ምን ማረግ አለብኝ እባክሽ

  • @HappeyMuhe
    @HappeyMuhe Год назад

    አቡ ቁርንፉዱ ፔሬዴን አላመጣዉም እንዲዉም ደግሜም ወሰድኩት እንዴት ላድርግ

  • @AbdiAw
    @AbdiAw 4 месяца назад

    የኔ ውድ ከወር አበባ በፊት ነው የርግዝና ውነ ቁርነፊድ ሚወሰድው በአላ ንገሪኝ❤❤❤

  • @samso9413
    @samso9413 Год назад +1

    ትክክልነው. ጀግናልጅ. የሎሚና ጨው. ዛሬጠጥቼ ሽትቤት ስሮሮጥ ዋልኩ. ዲቶክሱ ትክክልነው. ሆዴ እስኪጸዳ. ውሄመጨረሻላይ አደነኩሽ. እኔዛሬነው ከቲክቶክ አይቼ. የጀመርኩት.

    • @1356Meryem
      @1356Meryem Год назад +1

      ኩላሊት ጠጣር አለብኝ ብሞክረው ችግር አይኖረውም ይሆን እምታቁ መልሱልኝ

    • @አለህወኪልአለህወክል
      @አለህወኪልአለህወክል Год назад

      @@1356Meryem አዉ ችግር ዬላዉም ግን ጫዉን ቃንሽ ወሃዉ ትንሽ ላብ አድርጋሽ አድሎ አድኩባያ ላብያላዉ ጣጭ ከዛ ኡሱን ካጣጣሽ ቦሀላ 4/3 ኩባያወሃ ደግማሽጣጭ ጫዉአይጎዳሽምማላትናዉ እኔ ከኡሙ ይቱበር ናዉ ማጣቃምያጃማርኩት

    • @1356Meryem
      @1356Meryem Год назад +1

      @@አለህወኪልአለህወክል እሽ ውዴ አመሰግናለሁ

  • @FikrteAsresahgn
    @FikrteAsresahgn Год назад

    አብ ሳላት በጣም አመሰግናለሁ ፕሪዴ ቀርቶ መጣም ፀቆኝ ነበር አሁግ ግን ገና አንድ ብርጭቆ ሰጠእጣ ፕሪዴ መጣ በጣም አመሰግናለሁ

  • @FelekechGirma-e9f
    @FelekechGirma-e9f Год назад

    እግዚ አብሔር ይባርክሽ። ወስጄ ፔሬዴ መቶ ነበር ግን በወሩ ግን ዴግም ፔሬዴ አልመጣም ማርገዝ እፈልጋለሁ እንደገና ዘፍዝፌ ልጠጣ ወይ ምን ትመክሪኛለሽ አንቺን አምንሻለሁ የኔ ቆንጆ።

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 месяцев назад

      እንዴት ሆንሽ ልሞክር ነበረ

  • @smerashita7774
    @smerashita7774 Год назад

    ያኩላሊት እንፌክሽን የለበት ሰው ምን መድራግ ነው የለበት

  • @almazkebede8313
    @almazkebede8313 Год назад

    አብሳላትዬ በጣም እወድሻለሁ እባክሽ የስኳሩን መድሃኒት አሳይኝ

  • @bmtq
    @bmtq Год назад +4

    አብሳላት Thank you Detox ሰርቶልኛል🙏 የደም ማነስ ቪዲዮ ስሪልን Please Thank you💕🌸🌸🌸

  • @HdHd-li2yb
    @HdHd-li2yb Год назад +1

    እህቴእናመሰግናለንስልክሽላኪልኝምክርእፈልጋለው

  • @Gymlove-uj8lf
    @Gymlove-uj8lf 8 дней назад +1

    Abisu ebkshi 10 amti alwoldku pirede 4 wor 3wore yikoyali kaza yimxali

  • @betioli1168
    @betioli1168 5 месяцев назад

    ሰላም የኔ ጥይቄ በስንት ሌትር ውሀ ነው አመሰግናለው

  • @ElibetelMulusewDemu
    @ElibetelMulusewDemu 5 месяцев назад

    Ene Le 4 amet yalimeyaw anch yalishiwen adrge metol betam yemigerm new yet lagignshe?

  • @MuhieAli.fl8xu
    @MuhieAli.fl8xu Год назад +1

    እምልሺ ግን ለመወፈር የፈለገሰው ከኒና ቢጠቀም የጎንዮሺ ጉዳት አለው ወይ

  • @raheljinetherahlisanework449
    @raheljinetherahlisanework449 Год назад +3

    ለፀጉር እድገት እባክሽ ሲሪ

  • @Sarasara-pl2ie
    @Sarasara-pl2ie 11 месяцев назад

    የማጸኔ ቱቦ አንዱ ተዘጋ ምን ላድርግ መፍትሄ ንገርኝ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Год назад

    አንድ ሙሉ ሎሚ ነው ጨምቄ የምጨምረው ወይንስ ግማሹን ሎሚ ነው ጨምሬ የምጠጣው።ወይንስ በየቀኑ ነው ሎሚ ጨምቄ ጨምሬበት የምጠጣበት ? መልስሽን በጉጉት እጠብቃለው

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 месяцев назад

      እንዴት ሆንሽ ልሞክር ነበረ

  • @edenelias1795
    @edenelias1795 Год назад +2

    እዚ ላይ ለፔሬድ ሲቆም ለማስመጣት እንጂ ለፔሬድ ህመም ለምንሰቃየው እንዴት መጠቀም እንዳለብን በግልፅ አልነገርሽንም እባክሽ ብዙ ሴቶች ፔሬድ ህመም እየተሰቃየን ስለሆነ ህመሙ እንዲቀንስ ቁሩንፉዱን እንዴት እንጠቀመው???

  • @zeleyitbarek5724
    @zeleyitbarek5724 Год назад +1

    Z yebarekesh yana wede

  • @azebgezahegn6553
    @azebgezahegn6553 Год назад

    Lisa Lisa ነኝ እህቴ በርቺ ምንግዜም ከጎንሽ ነን

  • @MaryamBABA-h5p
    @MaryamBABA-h5p 11 месяцев назад

    አብሳላት እኔ ከወለድኩ 8 ወር ሆነኝ ግን ፔሬድ አላየሁም ነበር እዳልሽው ተጠቅሜ 1ጊዜ መቶ ነበር ከዛምወዲህ ሀለት ወሬ አላየሁም እዴት ላድርግ በናትሽ እዳታልፊኝ እሺ ማማ😘😘

  • @MisrakMebratu-rr9dl
    @MisrakMebratu-rr9dl 11 месяцев назад

    አብሳላት ከልብ እናመሰግንሻለን እውቀትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነውና ይጨምርልሽ እህቴ እኔ ደግሞ ለየት ያለ ጥያቄ አለኝ ችግሩ በወንዱስ በኩል ቢሆን ወንዱስ solution የለውም እህቴ እባክሽ -----መልስ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ መልካም ቀን❤❤❤

  • @BaUsh-x9v
    @BaUsh-x9v Год назад

    የእኔ የቯይታሚን ዲ እጥረት ተብዬ በቃ የማያመኝ በሽታ የለም አብ ሳላት እህቴ እባክሽ የምመገመዉን እና የምጠቀመዉን ቅባት ብትነግሪኝ

  • @Haymiyesilaes
    @Haymiyesilaes 2 месяца назад

    የኔውድልጅረጅምእድሜ ከጤናጋይስጥሽ የድግልልጅ

  • @YetbeYg
    @YetbeYg Год назад

    የአብስራ አንድ ልጅ ከወለድኩ በሃላ ፔሬድ ቀርቶ ሆዴን ይነፋኛል በጣም አሰቃየኝ እና መዉለድም እፈልጋለሁ እባክሽ መፋትሄ ካለሽ

  • @messitube5831
    @messitube5831 3 месяца назад

    እህት እኔ ካገባሁ 5 ዓመቴ ነው ፔሬዴ ደረሶ ቁሟል ምን ይሻላኛል ምክረሽን እጠብቃለሁ

  • @AlemMohammed-su2bm
    @AlemMohammed-su2bm Год назад

    እህት በርች እባክሽ መወፈር እፈልጋለሁ ግን ከወገብ በታች ነው እባክሽ እናደግሞ እዳች የሚምር ፀጉር እዲኑርኝ ምን ላድርግ

  • @NeymaH-x7p
    @NeymaH-x7p Месяц назад

    አላህ ይጨምርልሽ እኛንም አላህ ከሰበቡ ያገናኘን እኔ ሰው ነግሮኝ ነው ማለትም አንቺን የሚከታተልሽ ሰው ነው ለሰባት 7 ቀን ቁርፍዱን ዘፈዘፍኩት በንድ ሊትር ውሀ 21 አንድ ቀን በቡና ሲኒ ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ ወሰድኩኝ አንድ ሊትር ውሃው 21 ቀን ስለባይበቃ የመጀመሪያ የዘፈዘፍኩትን እየጠጣሁ ድጋሚ ዘፋዘፍኩኝ አሁን ጨርሼ ውጤቱን እየጠበቅኩኝ ነው እና ልክ ነኝ አይደል

  • @FenetDemisie
    @FenetDemisie Год назад +3

    እስቲ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ለሳይነሥ መፍቴ ዪሆናል የሚትዪውን ስሪልን pls🙏

  • @nacrikhan3973
    @nacrikhan3973 Год назад

    እባክሽ ለናም ንገርኝ ምናልባትም የማፀን እንፌክሽን እየስቻገረኝ ነው በዛም ለይ ቧራዳም ወሩን እየሳለፈ ነው ሚማጣብኝ ከማጣም አይፋሰኝም

  • @M.1717-o7j
    @M.1717-o7j 6 месяцев назад

    Selam endet nesh ebakesh ebakesh lenkelf etot ena lchenket mefthe kalesh salabed negering plsssssssss

  • @mesiilove-vj8sb
    @mesiilove-vj8sb Год назад +1

    አብሳላትዬ❤ እናመሰግናለን የኔ ውድ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን።
    ለፀጉር እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች ሼር ብታደርጊን

  • @saidamin-i4z
    @saidamin-i4z Год назад +1

    የአብ እንዴት ነሽ ለ21ቀን 500ሚሊ ሊትር ውሃ ብቻ ይበቃል ወይ እባክሽን አልገባኝም መልሽልኝ

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 месяцев назад

      እንዴት ሆንሽ ልሞክር ነበረ

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Год назад

    ሰላም ውዴ
    ጓደኛዬ 33 ዓመትዋ ነው 2ልጆች አልዋት ተጨማሪ ልጆች ትፈልጋለች ግን ሰሞኑን ሀኪሞች አርጠሻል ወውለድ አትችይም ብለዋታል፡፡ ጥያቄዬ በዚህ እድሜ ሴት ልጅ ልታርጥ ትችላለች?? ሌላው አሁን የምትይው ነገር ይጠቅማታል ትሞክረው?? እባክሽ መልሽልኝ

  • @MakiMaki-xv7np
    @MakiMaki-xv7np Год назад

    አብሳለት እህቴ በጣም ነው ማደንቅሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የጎሮሮ ህመም ስለእቅርት የምታው ቂውን መብቴ ወይም መዳኒት ካለ ስሪልን እባክሽ አመሰግናለው

  • @SabaTeafaye
    @SabaTeafaye Год назад +1

    የኔ ቆንጆ አንዴ የዘፈዘፍነው 21 ለመጠጣት አያንሰም ሌላ ተጨማሪ እሰራለን ውሃው አነሰ አልገባኝም ይቅርታ

    • @Ab_salat
      @Ab_salat  Год назад +8

      አንዴ ዝትዘፈዝፊ ሁለት ወይም ሶስት ኮዳ ውሃ መጠቀም ትችያለሽ

    • @አለህወኪልአለህወክል
      @አለህወኪልአለህወክል Год назад +1

      @@Ab_salat እሺ ዉዴ ቁሩንፉዱስ ምንያህል ማቼናዉ ያምንጣጣዉ ጡዋት

    • @bezazemekael7028
      @bezazemekael7028 5 месяцев назад

      @@አለህወኪልአለህወክልእንድ የሾርባ ማንኪያ የምጠጪው ጠዋት በባዶ ሆድ

  • @KalkidanErmias
    @KalkidanErmias Год назад

    Betam yemakebresh ena yemewedesh ehete maneme endeyasenaklesh endatefekje eshi???

  • @rahelgetahun3000
    @rahelgetahun3000 Год назад

    እባክሽ ለኩላሊት ውሃ መቆጣር ብትሰሪ ባሁን ሰዓት ባብዛኛው ሰው እያስጨነቀ ያለው አንዱ ደዌ የኩላሊት ውሃ መቋጠር ነው፡፡