ካስተር ኦይል ተጠቃሚወች በሙሉ እባካችሁ ተጠንቀቁ መጠቀምም ላሰባችሁ ይህን ሳታዮ እንደትሞክሩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 236

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 3 года назад +18

    እናመሰግናለን ሚገርምሽ እኔ እምጠቀመው ከወይራ ዘይት ጋር ነው ለረጅም ጊዜ እንደ ቅባት ተጠቅሜዋለሁ ስጀምር እንዳንቺ ልታጠብ ስል ነበር ምቀባው በኃላ ላይ ግን ከታጠብኩ በኃላም መጠቀም ጀመርኩ እስከዛሬ ምንም አላስተዋልኩም ነበር ያንቺን ቪዲዮ ሳይ ማንበብ ጀመርኩ እናም ብዙ side effects አሉብኝ ይገርማል
    ምንም ነገር ሳላነብ ተጠቅሜ አላቅም ነበር አሁን ተሸወድኩ
    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 года назад +1

      Thanks ❤🙏

    • @hikusebah208
      @hikusebah208 3 года назад

      @@yeNathanenat castor oil ለአይን ማለቴ ለተበላሸ አይን መጠቀም ይቻላል ?እባክሽ መልሽልኝ

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  3 года назад +1

    INSTAGRAM 👉 instagram.com/p/CBEXJUXHYbA/?igshid=yzoz34o8cgoc
    TELGRAM 👉 t.me/messimol/400

  • @abilove8024
    @abilove8024 3 года назад +10

    ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው:: ምንም ጥያቄ የለውም:: ቪዲዬችሽን እከታተላለው ጥሩ ናቸው::
    ነገር ግን አንዱ ቅባት ከአንዱ ቅባት ሲቀላቀል አለመስማማት በእንግሊዘኛው(Contradiction) ይፈጥራል:: ማንኛውም ቅባት የራሱ ይሆነ አገልግሎት አለው ያንን አገልግሎቱን ከሌላ ነገር ጋር ስንቀላቅለው መስራት ያለበትን ስራ በትክክል አይሰራውም ማለት ነው:: አመሰግናለሁ!!!!

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад +6

    ልክ ነሽ መሲ ብዙ ትክክል ያልሆኑ ትሮዳክቶች አሉ ያወቅሽውን ስላሳወቅሽ እናመሰግናለህን ቆንጆ🙏

  • @orisonyassin6202
    @orisonyassin6202 2 года назад +6

    ካስተር ኦይል ለመቀባ በመጀመሪያ ፀጉር ይበጠራል ትንሽ ውሀ ፀጉሩን ማራስ በራሰው ፀጉር ላይ ካስተሩን ከፀጉራችን ስር እስከ ጫፍ ፀጉሩን እያሹ መቀባት ለ4ደቂቃ ጭንቅላታችንን ማሸት ለ2ሰአት በላስቲክ ሸፍኖ አቆይቶ መታጠብ

    • @alemtube255
      @alemtube255 Месяц назад

      እናመሰግናለን

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 года назад +14

    እናቶች ለምጣድ ማሟሻ ይጠቀሙበታል ጊቢአችን ውስጥ በቅሎ ዛፉ ጉሎ አፍርቶ ጎረቤት ሁሉ ይወስድ ነበር በህክምናውም ለሆድ ማለስለሻ አገልግሎት ይውላል

    • @fikerbitew2991
      @fikerbitew2991 3 года назад

      እኛግብ ደግሞ ለመብራት ያገለግል ነበር

    • @fikerbitew2991
      @fikerbitew2991 3 года назад +2

      እኛ ግቢ ደግሞ ለመብራት ያገለግል ነበር ጫቅማ ስሙን ቀይሮ ነው ቅባት የሆነው

    • @Minaeeeeeee
      @Minaeeeeeee Год назад

      እኛም ፍሬውን ለምጣድ ቅጥሉን ደሞ ዳን ስንጋግር ከምጣዱ ስርና ከላር ርብራብ እናደርገዋለን

    • @halimaseid7308
      @halimaseid7308 Год назад +1

      @@fikerbitew2991 ሳ እኛም የምንጠቀመዉ ለምጣድ ማሰሻነዉ

  • @tarikuabizuneh179
    @tarikuabizuneh179 Год назад

    ሀይ መስ ሰላም ነሽ ካስተር ኦይል ብዙ አይነት ነው። ግን የምግብ ዘይት እቃ ውስጥ ያለው ጥሩ ነው??? ቦርጭ ያጠፋል????

  • @tsionasmare8243
    @tsionasmare8243 2 года назад

    Le extra jemaica black caster oil samntun metew ychalal?

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +2

    እኔ የፅጉሬን ጎዳውን ሳይሆን የፅጉሬን ዛላውን። ተጠቅሚ ለሶስት ቀን ውይም ለሳምንትም አቆየዋለው ፅጉሬን ልስልስ ያረግልኛልለኔይስማማኛል ግን ያንች አይነት ሱቅ ላገኝ አልቻልኩም ኦንላይን ነው

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 10 месяцев назад

    አዎ በጣም እኔ ከሌላ ቅባቶች ጋር ሰለ ቀላቀልኩ ብዬ ተቀብቸዉ ትቼ ከፍትለፍት እንደ ሽፍታ ወይምትናንሽ መግል ቋጥሮ በጣም እያሳከከኝ ቶሎ ታጠብኩ አራት ቀን ቆይቷል ፀጉሬ ላይ ከዛ ታጥብኩት እና ሌላ ቅባት ቀባሁት ለጥቅት ፈጣሪ ርዳኝ እህቶቼ ጥንቃቄ አርጉ አደራ በአሁኑ ሰአት በሙሉ የጭንቅላቴ ቅል ሁሉ በጣም ሳስቶብኛል ችየ አላካም ስታጠብ እንኳን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +2

    ተባረክ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ቀን በቀን ነበረ ምጠቀመው

  • @bebamala5256
    @bebamala5256 3 года назад +3

    Thank you! My sister for info God bless you and your family ❤️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇷🇨🇦

  • @halimaseid7308
    @halimaseid7308 Год назад

    እኔተወልጀባደኩበት አጉሎ አለ ግን ልጠኝዉ እናሞቀዋል ከዛ ኦንወቅጣል ልክ እንደሰሊጥ ለጭብጦ ትወቅጡከሆነ ግን አጎሎን የምንጠቀመዉ ለምጣድ ማሰሻነዉ

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 3 года назад +1

    Oh my God that’s why my hair getting damage. Thank you for sharing.

  • @yordanoachanieyordi704
    @yordanoachanieyordi704 3 года назад +1

    please can u tell me what is your hair porosity

    • @tagihoney237
      @tagihoney237 3 года назад

      የኔዉድእሚበዛንገሪኚማ

  • @feremusaa2565
    @feremusaa2565 2 года назад

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው ግን እህቴ እባክሽ መልሽልኝ ቅንድብ ያበዛል ለሽፋሽፍትም እሚሆን መሰለኝ ታድያ ለቅንድብና ለሽፋሽፍት ከምን ጋር እንቀባው ??

  • @FfhgvvVczgycc
    @FfhgvvVczgycc 3 года назад +13

    አረ ማማዬ መክሰት እፈልጋለሁኝ ቦርጭ አለችብኝ ሀያቴ❤❤❤❤❤

  • @kidistniguse6508
    @kidistniguse6508 3 года назад +3

    ውዴ ካስተር ኦይልን ስቀባ ድብርት ውስጥ ይከተኛል ከአነስተኛ እራስ ምታት ጋር ፤ ልታጠብ ስል ነበር ምቀባው ከ1 ሰዓት በላይ አላቆየውም ነበር ። ሁሉም ሰው ጋ ይሄ ሊከሰት ይችላል ወይ ?

    • @isegenetadal1490
      @isegenetadal1490 3 года назад

      እህት እራስ ምታት የሚያምሽ ከሆን ባትቀቢው መልካም ነው ምክንያቱም አራርጂክ ልትሆኝ ተችያለሽ እየቆየ ሲሄድ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል ለምሳሌ አምላ ኦይል እኔን እንደዚህ ያደርገኛል

    • @umiahidayoutube1850
      @umiahidayoutube1850 3 года назад

      ማማ ከቅባቶች ጋ ቀላቅይ ለብቻው አትቀቢ

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 3 года назад +5

    Google. ለይ የሚፃፋ ሁሉ ትክክል ናቸው ማለት ትንሽ ይከብዳል. Reliable source ማግኘኘት አለብሽ. New paper book ካልሆነ ቀጥታ wikipedia አትጠቀሚ እህት. ማንም ለማስታወቂያ ነው የሚጠቀሙበት.
    እውነተኛውን ተጠቀሚ sister.

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 года назад

      እራሱ ቅባቱ ላይ ተፅፏል አጠቃቀሙ የኔ እህትተመሳሳይ ስለሆነ ነው እንደተጨማሪ መረጃ የጎግልን የወሰድኩት thanks ❤❤❤🙏

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Год назад

    አነ ቅንድብ ላይ በጣም ብዙኅ ጊዜ ተጠቅሜው ለውጥ ምንም አላመጣም ስለዚህ ዝም ብላችው ነው የምታወሩት

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 3 года назад +8

    እኔ 5 አይነት ቅባት ባድ ቀላቅየ ካስተር ኦይሉን በጣም ትንሽ አድርጌ ቀላቅየ ጀምራለሁ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад +3

    ጉሎ ነው ሚባለው የናታን እናት አጉሎ ያርግሽ ና

  • @handawud3877
    @handawud3877 3 года назад +5

    Hi! The information you show as from google I saw it, but I think that is not for our hair. It seems for white people or Indian or who ever have smooth hair

  • @sebleyilma1664
    @sebleyilma1664 6 месяцев назад

    ለቦርጭ የተባለው እንዴት ነው አጠቃቀሙ

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 года назад

    የኦርጋንንዘይት እንደዴሊ መጠቀም እንችላለን?

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 года назад +10

    ፁፉ ለነጮች ነዉ የነጮች ፀጉር በጣም ለስላሳ ነዉ የሀበሻ ፀጉር ከርዳዳ ነዉ ስለዚ ተቀብተን ብንተወዉ ለሳምንት ምንም አይጎዳም ያለስልሳል እጂ እኔ ከዛበላይ እጠቀማለሁ ምንም አይሆንም ይለሰልሳል

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 года назад

      Aydelem yene eht tetenkeki mare❤

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 года назад +1

      @@yeNathanenat እሺ ዉዴ እጠነቀቃለሁ ግን
      እግሊዘኛ ይነስረኛል 😌

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 года назад

      Enam ylkut edachw new 1 samte knakey etkmwlhu konjo new yreglge

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 3 года назад

      እረ እኔ አምድ ለቀናት ባሳድረው ፀጉሬን እንደ ፎሮፎር አደረገብኝ

    • @lesesahelemichael367
      @lesesahelemichael367 3 года назад +1

      ለ 2 አመት ተጠቅማለው በጣም ያለሰልሳል 2ሳምንት አልታጠብም ፀጉሬን በጣም ነው ያሳደገው ከርዳዳ ያለሠልሳል

  • @rozahassan8871
    @rozahassan8871 4 месяца назад +1

    አማዞንላይ ልገዛነበረ ግን ኢቃማ ጠየቀኝ😢እባካችሁ መላ ካለው ንገሩኝ😢

    • @ahmedebrahim-p3z
      @ahmedebrahim-p3z 3 месяца назад

      ምንድነው የምገዢው

    • @ahmedebrahim-p3z
      @ahmedebrahim-p3z 3 месяца назад

      ቲክቶክ ላይ ሞልቷል የፈለግሽው ነገር

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 3 года назад

    Ewnetun lemenager kalshgne....Yetegnawen wefretshn nw yekeneshew? Ewnetun lemenager befit betam tamri neber. Weynes yetekebashew mekap nw yelewetesh?

  • @almazabera2309
    @almazabera2309 3 года назад +2

    ሰላም የሽንኩርት ቅባት የት ነው የገዛሽዉ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 года назад

      Amazon and eBay ale yene eht thanks 😊 🙏

    • @almazabera2309
      @almazabera2309 3 года назад

      @@yeNathanenat እሺ አመሰግናለሁ

  • @linaenuya9822
    @linaenuya9822 3 года назад +3

    እኔ ሶስት ወር ሆነኝ ደባልቄ ከሌሎች ዘይቶች ጋር ስቀባ ፀጉሬ ለውጥ የለውም

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 2 года назад

    ተቀብቼ ባልቀባስ ችግር አለው ወይ

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ

    እረ በእግዚአብሔር ከሺኢን ልብስ ኢትዮጵያ ስንሄድ እምንለብሳቸው የሚሱች አጋርን ስርልን

  • @pinkbalcha9122
    @pinkbalcha9122 2 года назад

    Wow thank you

  • @hikusebah208
    @hikusebah208 3 года назад

    እና የት ነው ትክክለኛውን Castor oil ማግኘት የምችለው

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ! 🌹 እናመሰግናለን 🙏😘😘

  • @naemaahmed2173
    @naemaahmed2173 2 года назад +1

    እኔማ ከታጠብኩ ቡሀላ ተተቀብቸዉ አስቀምቸዉ. ተነቃቀለ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ለውህድ ነው እንጅ ለኖርማን መጠቀም ይከብዳል

  • @filimonhaile2624
    @filimonhaile2624 3 года назад

    Oral castor oil letseguren metekem echilalew ,betam wefram new?

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 года назад

      ከሌላ ቅባት ጋር (ከቀጭን ቅባት ጋር )ቀላቅለህ ተጠቀም ወፍራም ስለሆነ

  • @የቲየትም
    @የቲየትም 3 года назад +3

    የክብደት መቀነሻዉን ብታጋሪን ደስ ይለኛል

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 7 месяцев назад

    አጉሎ አይባልም ጉሎ ዘይት ነው የሚባለው የትነው የምትኖሪው አማርኛ ያጠረሽ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 года назад +1

    እንዴትነሽማማየ እናመሰግናለውውዴ ልጆችሽን ፈጣሪበፀገው ያሳድግልሽ እናመሰግናለን

  • @MimiHallab
    @MimiHallab 2 месяца назад

    Ok🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @nardosdani8134
    @nardosdani8134 3 года назад

    Yesegurachininn chaff ankebawum?

  • @አይሀገሬ
    @አይሀገሬ 3 года назад +5

    የክሳሽ በትን ሹክበይን ውዴ 👍

  • @tsegafekadu2279
    @tsegafekadu2279 3 года назад

    thank you ehitachin

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 3 года назад

    እኔ ጃማይካ ካስተር ኦይል ነበር የገዛሁት በውድ ፀጉሬ ሽንት ቤት ቀረ

  • @tigistkidane9255
    @tigistkidane9255 3 года назад

    ከኮኮናት ጋ ቀላቅዬ መቀባት እችላለው? የኔ እህት

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 года назад

    እኔ ያልሞከርኩት ቅባት የለም እንኳን ሊያበዛልኝ እዳለ አረገፈብኝ
    ምክንያቱ ምድነው ??

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe8019 3 года назад

    ለፀጉርሽ የተጠቀምሽውን ቀለም አሳይን? እና ያንች ፀጉር ሎውፕሮስቲ ነው ወይስ ፕሮስቲ?

    • @kinnyp.2095
      @kinnyp.2095 3 года назад

      High porosity ነች... ከዚህ በፊት ተናግራለች።

    • @genetdebebe8019
      @genetdebebe8019 3 года назад

      @@kinnyp.2095 እሽ አመሰግናለሁ

  • @lidiateshome2214
    @lidiateshome2214 3 года назад +3

    The Jamaican black castor oil በጣም ጥሩ ነው ምንም አይነት ተጨማማሪ ነገሮች የሉትም ሽታው ሁላ እንጨት እንጨት ነው ሚለው 😂😂

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 года назад

      Enem esun nuw yemteqemew

    • @hadeiahmohammed6149
      @hadeiahmohammed6149 3 года назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @tsionasmare8243
      @tsionasmare8243 2 года назад

      Kbatun boil salader bkebaws ena demo samntun btewews????

  • @mukisewamagnu6241
    @mukisewamagnu6241 3 года назад +1

    እባክሽእህቴ።የፍርፎር።ምዳኒቱ።ምዲነው።ሊገለኝነዉ።ውዴ????????

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 года назад +1

      መዳኒት የለዉም እኔ ያልተጠቀሙሁት ነገር የለም እዳያሳክክሽ ፀሉሽ ቆዳ ስር እባት አይጥፋ ሁሌ ተቀቢዉ ካልተቀባሽዉ እያሳከከ ያሳብድሻል

    • @tayoutube2969
      @tayoutube2969 3 года назад +1

      ልትታጠቢ ስትይ ከምትጠቀሚዉ ትሪትመት ጋር ሎሜ እየቀላቀልሽ ተጠቀሚዉ እህቴ

    • @sumayamohmed244
      @sumayamohmed244 3 года назад +2

      ቤኪንግ ሶዳ ወይም ሎሚ ቆዳሽን ተቀቢ ከቻልሽ ደግሞ anti dandruff shampoo ወይም conditioner ገዝተሽ ተጠቀሚ anti dandruff ማለት ፎሮፎርን የሚከላከል ሻምፖ ወይም ኮንዲሽነር ስለሆነ ይጠቅምሻል።

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 3 года назад

      Yenechi shinkurt Conditioner tetekemi lk andelelochi conditioner

  • @selamghiwot9876
    @selamghiwot9876 3 года назад

    ኢትዬጲያ ውስጥ ይመረታል እንዴ?

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 11 месяцев назад

    Waw besente geze ayehushe mese tefashe

  • @eduedi5461
    @eduedi5461 3 года назад +8

    የከሳሽበትን መንገድ ብትንግሪኝ አባክሽ

    • @tube2611
      @tube2611 3 года назад +1

      እኔደሞ የሚያወፍር ካለ ንገሩኝ

  • @selamkassa1839
    @selamkassa1839 3 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ሚካፕ አታብዢ

  • @abelberehanu
    @abelberehanu День назад

    የምትይው ሁሉ ለፈረንጅ ጸጉር ነው ለኛ አይሆንም

  • @ሰለምቴዋነኝ
    @ሰለምቴዋነኝ 3 года назад +1

    ሁለተኛ ነኝ ዛሬ ማማየ ለሚነቃቀል ፀጉር ምድነው መድሀኒቱ

  • @jkiyashuruba8483
    @jkiyashuruba8483 3 года назад +2

    Thank you የኔ ቆንጆ

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    እናመሰግናለን ቆንጆዬ 😍😍

  • @lijmartimorrell7234
    @lijmartimorrell7234 3 года назад

    Good for you! I gained a lot of weight during COVID lockdown 🤦🏾‍♀️ thanks for the info 🤩🙌🏾

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 3 года назад +1

    እኔ እምጠቀመዉ ከሌላ ዘይት ጋር አቀልሥቅየ በጣም ትንሽ አድርጌ ነዉ ከታጠብኩ በሃላ ነዉ እምጠቀመዉ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 3 года назад +8

    አረ አመረኛውን አበላሽተሸዋል አጉሎ አይደለም ትክከለኛ የአማረኛ ስሙ ጉሎ ነው አጉሎ አይደለም ሆሀሆሆሆይ

  • @ሙለርየሩፋኤልልጅ
    @ሙለርየሩፋኤልልጅ 3 года назад

    ግንባር ላይ ተሸሸ አይሆን ሆይ የኔ ቆንጆ ሹክ በይኝ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 3 года назад

    እባክሽን የከሳሽበትን መንገድ አሳይን ቦርጭንም የሚያጠፍም ካለሽ እባክሽን አሳይን

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    መሢየ ሥሞትልሺ ማርያምን እራሴን ያመኛን በሥደት ለዛውም በጣም ፎርፎር ያዘኝ በሎሚ ታጠብኩ በጣም ቅባትማ ደርቅብሎ ብታይው ማርያምን ፍርኩትኩት ይላል በጣም ይበላኛን ምንልሆን ሥሞት አድሥነው የያዘኝ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Год назад

      እኔ እየበላኝ ነው የላጠሁት

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 3 года назад +3

    Benegrach lay ytsafew nga ltkutch aydelhm Malta nfrejech segre new selzh Edna lega segure chgre ylewm leayne shfashft yekbal eytbale leskure tada

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад

    መሲ. ከዚህ በዋላ ክሳት እንዳትጨምሪ ብዙም አያምርብሽም እንደኔ ውፍረት ያምርብሻል 😘👌💝

  • @zenebukidanu2729
    @zenebukidanu2729 2 года назад

    esu le nechoch nw yenesu tsegur bezu kebat ayasfelgewm ye habeshoche tsegur gn yasfelgewal kebatu mnm side effect yelewm ene bechawen tekebchew le 2 samnt akoychewalew endewm btmmm nw yasadegeleng btechelu tetekemut

  • @alemnibret4111
    @alemnibret4111 2 года назад

    ግማሹ የኮኮናት ቅባትን ፀጉራችን ላይ ማቆየት እንደማንችል ይነግረናል አንች ደግሞ ማቆየት ይቻላል አልሽን እንዴት ነው ነገሩ

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 года назад

    Thank you for sharing .Weda🙏

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 3 года назад

    ትክክል ነሽ ፀጉሮ እረገፈ ተቆማመጠ የምር ጉድ ሆንኩ ብታይ

  • @abaru94
    @abaru94 3 года назад

    በጣም ከልብ እነመሰግነሌን የነታኒ እነትህ💕

  • @SalamaAlraeesi
    @SalamaAlraeesi Год назад

    ኮኮናትስ ተሰርተን መቀባት አንችልም

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад +1

    በጣም ነው የምወድሽ ግን አንዳንዴ ለምን አማርኛ ስታባላሺ ታናድጂን እለሽ ዛሬም ደገምሽው

  • @aelmteklhmanot6331
    @aelmteklhmanot6331 3 года назад

    እሺ እህቴ ግን ብቻው መቀባት ይቻላል

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ 3 года назад +1

    ለማዲያት ጥሩ እንደሆነ አንብቤ ፊቴን እየተቀባሁት ነው

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Год назад

      ውነትሽን ነው ማማየ?

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ Год назад +1

      @@jemilamhammed4806 ሁለት ጠርሙስ ጨረሼ አላጠፋልኝም

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Год назад +1

      @@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ አመሰግናለሁ ማማየ አሁንሴ ብሬም አለቀ ደከመኝ ኡፍ

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ Год назад +1

      @@jemilamhammed4806 የሆነ ከራም እየተጠቀምኩ ነው ትንሽ ለውጥ አይቸበታለሁ እነደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከጠፋልኝ እጽፍልሻለሁ የት ነው የምትኖራው?

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Год назад

      @@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ ባሀሬን ነው ምኖር ማማየ

  • @selamabohay7790
    @selamabohay7790 3 года назад

    አው እባካሸ መክሰተ እፈልጋለሁ እባክሽ ??????

  • @fenetrabbibira3458
    @fenetrabbibira3458 3 года назад

    Amaseginalew yene wud andaw ene nebarku ende kibat mitatakemew 💖❤️

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 3 года назад +3

    እርመስይቅድብፀጉር አያሳድግም ላንድወር ሞክሬዋለሁ ለውጥየለም

  • @venustesfamikael7647
    @venustesfamikael7647 3 года назад +1

    Gin every day lemeqebat almond Doogro argon betam arif new

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 года назад +1

    የኔቆንጆ እባክሽ መላ በይኝ ፀጉሪ ጫፍ ጫፍ ቀለም ነበረው ይደርቃል ምን ላድርገው እባክሽ

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 3 года назад +1

      እኔም እንዳንቺ ነበር ቆርጬ አወጣውት

    • @hadeiahmohammed6149
      @hadeiahmohammed6149 3 года назад +1

      በደምብ ቅባት እየቀባሽ ሞሸራይዝ አድርጊው

    • @hikmatube7445
      @hikmatube7445 3 года назад +1

      ፀጉርሺን ስትታጠቢ አንድ ሎሚ ከዉሀ ጋር ቀላቅለሺ ተለቃለቂ

    • @filoadam97
      @filoadam97 3 года назад

      ጫፊን ቁረጭዉ እርጥብ እያለ ቢቆረጥ የተሻለ ነዉ

  • @mesaudabdulfeta3979
    @mesaudabdulfeta3979 3 года назад

    ኦሊቭ ኦይል ስንት ቀን መቆየት እንችለለን

  • @ትግስትአሰፋ
    @ትግስትአሰፋ 3 года назад +1

    እኔ መክሳት እፈልጋለሁ ውዴ ንገሪን

  • @ካሙቲካሙቲ
    @ካሙቲካሙቲ 3 года назад +1

    መወፈር ፈልጋለው

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 3 года назад +1

    መክሳት እፈልግ ነበር መላ በይኝ

  • @እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ

    እኔ አንት ሳምንት ነዉ እማቆየዉ እኔ ግን ቀላቅየ ነዉ ከየሎች ጋ

  • @umuselmantube594
    @umuselmantube594 2 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 2 года назад

    አናመሰግናሐን

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 3 года назад

    እኔ ሞክሬው ጉድ ሁኛለሁ እህቴ

  • @islamichigabstayil8421
    @islamichigabstayil8421 3 года назад +1

    የኔ ውድ ስለ ካንቱ oil hasabi kaleshi bitagarigi

  • @seblewongelabebe5203
    @seblewongelabebe5203 3 года назад +2

    የጉሎ ዘይት ነዉ የሚባለው

  • @fikerteengdasew1809
    @fikerteengdasew1809 3 года назад

    Thx

  • @yohanadani8154
    @yohanadani8154 3 года назад

    We can search in Google eko

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 месяца назад

    Agulo zeit aybalem gulo zeit new yemialew

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 3 года назад +1

    Watching Thank for sharing!!!😊👌👍
    I did liked & Subscribe to you!!!
    demerashlu demergh. 👍😊🙏💕

  • @nardosdani8134
    @nardosdani8134 3 года назад

    👌👌👌👌👌👌👌👌😱

  • @tagihoney237
    @tagihoney237 3 года назад

    እምፈልገዉብዛትነዉ

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 3 года назад

    Tell us about to lose weight

  • @venustesfamikael7647
    @venustesfamikael7647 3 года назад

    Setegezu termusu laye ale eko sijemere bechawun meqebate tiru aydelem because damage new miyaregew qebatu betam wefram new letetatebu setelu qelaqelachu meqebat betam arif new ene RUclips ber adelehum

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 года назад +1

      Enem yalkut endeza nw yene eht

    • @venustesfamikael7647
      @venustesfamikael7647 3 года назад

      @@yeNathanenat tekekel neshe hulum neger laye instruction selalew esun meketel or google marege qelale new

  • @abaru94
    @abaru94 3 года назад

    ነታን እነት አረ በጠም ከስታሻል ለምንድነው እስት ምክነቱን ንገርልን?