ዓይነ ስውሯ የዜማ እና ቅዳሴ መምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2020
  • ዓይነ ስውሯ የዜማ እና ቅዳሴ መምህርት

Комментарии • 216

  • @AmharaMediaCorporation
    @AmharaMediaCorporation  3 года назад +49

    0969097215
    መምህርት ሶስና በዚህ ስልክ በመደወል መርዳት ይቻላል።

    • @nitsuhtesema3199
      @nitsuhtesema3199 3 года назад

      thank

    • @nitsuhtesema3199
      @nitsuhtesema3199 3 года назад

      Thank

    • @user-mu3zi4fz3g
      @user-mu3zi4fz3g 3 года назад

      እናተስ እንዴት ማግችት ይቻልል ፌስቡክ ምናምን ኣልቹው

    • @maklak1224
      @maklak1224 3 года назад

      I was so eager to have her contacts. Thank you very much for giving us a chance to do something to our mom. Egzi Ab her yisitilin.

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 года назад +13

      ወላሂ የካወት ቁጥራቸውነ እፈልጋለሁ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 15 дней назад

    የኔ እናት ግሩም ሰጦታ ነዉ እግዚአብሔር የሰጡኦት ልእኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥኦት የኔ እናት እዉቀት ከመረዋ ድምፅ ጋር ነዉ ያቀረቡልን❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j 3 года назад +37

    ወላሂ እኔ የምለው እኔህ ሴትየ ቅረሥንቸው😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @weleteslasa5954
      @weleteslasa5954 2 года назад +3

      እግዚአብሔር ያክብረሽ ውዴ ኮመንትሽ የፈጠረብኝ ሰሜንት በስመአብ አስለቀ ሽኝ😭

    • @user-ye7gi7oh4b
      @user-ye7gi7oh4b 2 года назад +2

      እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን በእውነት በሚገባ እናመሰግናለን

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m 15 дней назад

      እግዚአብሔር ያክብርሸ የኔ ዉድ

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 3 года назад +12

    እንደት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሄር አምላክ አይነ ልቦናቸውን ብርሀን አድርጎላቸው እኛማ ምን እናያለን አይናችን አፍጥጦ ማየት አንችልም ውስጣቸውን ያበራ አምላክ ክብር ይግባው ያአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጣም ያስገርማል ልቤን ነው የነኩኝ እኛንም አስተዋይ ልቦና ያድለን ::በእድሜ በጤና ያቆይልን
    አማራ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @tigistmebratu5415
    @tigistmebratu5415 6 месяцев назад +2

    እናታችን እረዥም እድሜ እና ጤና ከፀጋ ያድልልን
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰💕💕💕💓💓🙏🙏🙏🙏

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r 3 года назад +18

    እኔን ይራበኝ እናቴ 😭በሚሊየንየሚቆጠር ኦርቶዶክሳዊ እያለ አትራቡም ከእዚህ በኋላ
    አማራ ቲቪ በርቱ እናመሰግናለን በርቱ ይልመድባችሁ👏

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 3 года назад +15

    ምንኛ መታደል ነው እንደዚህ ያለ ስጦታ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ፍጾም ደስተኛ ነኝ ሚድያው እንደዚህ ያሉ ሰዎች ማቅረባችሁ ቀጥሉበት

  • @seyfemekuria6418
    @seyfemekuria6418 3 года назад +4

    በኢትዮዽያ የመጀመሪዋን ሴት የቅኔ መምህር
    እማሆይ ገላነሽን አስታወሱኝ፡፡
    እግ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፡፡

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 3 года назад +22

    አማራ ቲቪ እናመስግናለን እናታችን ስለ አቀርቡልን

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 3 года назад +12

    በማኅበረ ቅዱሳን ቀረበው አይቻቸው ነበር እናታችን ቅርስ ኖት የቤተክርስቲያን ሊቅ ናቸው ዕድሜንና ጤናን ይስጥልን

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 3 года назад +18

    የኔ እናት ማህበረ ቅዱሳን ላይ አይቻት ነበር እድሜና ጤናዎን ይስጥልን እማምየ

  • @milkyanimates4648
    @milkyanimates4648 3 года назад +21

    ያደረጋችሁት መልካም ነው።ነገር ግን ዓይነ ስውሯ ከማለት እንደውም ዓይናማዋ ነው መባል የለበት ርዕሱ።ምክንያቱም ዓይን አለን ከምንል ከብዙዎቻችን የተሻለ ዓይን አላቸውና
    እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ካሉ ሊቅ ስላስተዋወቃችሁን

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 года назад +5

    እናታቺን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠወት ቦታውን ግን እንዳይለቁ መርዳት እፈልጋለው ግን በምን መልኩ እንርዳችው
    አማራ ቴሌቭዥ እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u 16 дней назад

    በረከትወ ይድረሰን እናታችን❤❤❤🎉🎉

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Год назад +1

    ዉይ ልብ ይወስዳል ድምጻቸዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልዎት 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bemnetalemu5990
    @bemnetalemu5990 3 года назад +1

    እናመሰግናለን አማራ ቲቪ እርሱም እድሜና ጤና ለመምህርት ሶስና

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 3 года назад +2

    ምንኛ መታደል ነው የእኔ ናት በረከወት ይደርብን እግዚአብሔር ያየውን ማንም አይደብቀዉም

  • @user-kr4nz4jj4n
    @user-kr4nz4jj4n 17 дней назад

    የኔ እናት እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤

  • @fejirhaylu2163
    @fejirhaylu2163 3 года назад +16

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ጥሩ ቦታ ላይ ቢያኖራት ጥሩ ነው

  • @sarashiferaw7257
    @sarashiferaw7257 Год назад

    መታደል ነዉ በሰው ዘንደ የማይቻል በ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል የእኛንም አይነ ልቦና ሰጥቶን የግዜን ባለቤት ግዜ የለም እያልን እንዳንጠፋ ይርዳን 🤲❤❤❤እድሜ ጤና ያድልልን እናታችን ልብ የሚሰርቅ ዜማ አላቸው ❤❤❤

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 года назад +1

    አቤት የኔናት ልበ ብሩሕ በጣም ድንቅ ናት ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ🙏🙏🙏

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 года назад +2

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክዎ እድሜ ከጤና ያድሎዎ በጣም ውብ እና ደስስ ይላል ቅላፄው ሁሉ ሙዚየም ናቸው በድምፅ በምስል በፅሁፍ እንያዛቸው እውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀብት ናቸው እንጠቀምባቸው።
    ከጎናቸው ሆነን እንርዳቸው አማራ ማስ ሚድያ በርቱ በደብ እንከባከባቸው።

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 3 года назад +3

    የብሩህ ልብ ባለቤት እናታችን እድሜ ይስጥልን🙏

  • @asefazemenehatric5677
    @asefazemenehatric5677 3 года назад +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኔ እስካሁን ስለማሆይ ገላነሽ ብቻ ነበር የማውቀው አሁን እነኝህን የዜማና የቅዳሴ መምህርት በመስማቴ የተሰማኝ ደስታ ቃላት የለኝም ጉባኤው ለይ ያለችው ሴት ተማሪም ልትበረታታ ይገባን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 6 месяцев назад +1

    የኔ እናት አሜን አሜን አሜን
    አሁን
    አኔ ክርሰቲያን ልባል ነው 😢😢😢 አይይይይ😢😢😢

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u 3 года назад +2

    የኔ እናት❤️😭 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-vv2pv8bs7s
    @user-vv2pv8bs7s 6 месяцев назад

    አምላክ ሆይ በተሰጠኸኝ ሁለት አይኖቸ ሙሉ የተጋረደው ሀጢአት አንተን እንዳላይ ጋርዶኞልና እንደ እናቴ የውስጥ አይኔን አብራው የእናቴ በረከት ይደርብኝና

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад +3

    Teacher long live and health keep goings go head do your job

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 4 месяца назад

    እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 💒💒💒ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 года назад +1

    እባካችሁ ደጋግማችሁ አቅርቧቸው ድምፃቸው ደስ ይላል በጣም አዘንኩ አስለቀሱኝ ይሄም ኑሮ ሆኖ ይቀጠቅጧቸዋል ጨክነው ይደፍሯቸዋል ይገሏቸዋል ፈጣሪ እባክህ ወይ ፍረድ ወይ ፍረድ

  • @user-cx7dr8ro2s
    @user-cx7dr8ro2s 3 года назад +2

    ልበ ብርሃን እናታችን ኑሩልን፡ ከኔ ከማልጠቅመው ከከንቱዋ እድሜ ጨምሮ ይስጥልኝ

  • @beti7355
    @beti7355 3 года назад +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው ስላቀረባችውልን ።👏👏👏👏👍👍

  • @messispecial3945
    @messispecial3945 3 года назад +1

    Amhara Mass Media thank you somuch keep it up

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 3 года назад +6

    የኔ እናት እረዥም ከእድሜ ከጤና ጋር ይሰሰጥልኝ

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 3 года назад +3

    እናታችን እረጅም እድሜይስጥወት

  • @tlahunmegstu8123
    @tlahunmegstu8123 3 года назад +7

    እናታችን የሃገር ቅርስ ናቸው ነገር ግን ቀርጸን ብቻ መሄድ ሳይሆን የሚረዱበትን መንገድ መፈለግ ምልካም ነው እናመሰግናለን!

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 2 года назад +2

    ለእነቁዋ እናታችን መምህርት ሶስና እድሜና ጤና ያባዛለዋት እናታችን የቤተክርስቲያን ቅርስ ናቸው እንከባከባቸው። እናታችን ልበ ብርሃን ናቸው" በዚህ ዓለም የሚራቡ ብፁአን ናቸው በመንግስተ ሰማይ ይጠግባሉና ........

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 3 года назад +2

    Ethiopian orthodox Tewahido is the icon of Christianity

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 7 месяцев назад

    Egziabher yimesgen

  • @nitsuhtesema3199
    @nitsuhtesema3199 3 года назад +1

    ለእናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገመድሁን በቀለ ማአዶትን ያቋቋመው እዲህ ላሉ ቤተክርስቲያን የሚያገለግሉና ላስተማሪዎች ለተመሪወች ለመርዳት የተቋቋመ ነው

  • @banchgetnet3825
    @banchgetnet3825 3 года назад +1

    እናታቸውን ፈጣሪ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክን

  • @ohgod1331
    @ohgod1331 3 года назад +4

    ስላቀረባቹሁልን በጣጣጣጣጣም አመሰግናለሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 года назад

    አቤት መታደል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @nitsuhtesema3199
    @nitsuhtesema3199 3 года назад +12

    እኒህን እናት መርዳት እንፈልጋለን በመን መልኩ እንርዳ እባካችሁ

    • @AmharaMediaCorporation
      @AmharaMediaCorporation  3 года назад +2

      መምህርት ሶስና
      0969097215
      መምህርት ሶስና በዚህ ስልክ በመደወል መርዳት ይቻላል

  • @fifififi8632
    @fifififi8632 3 года назад +3

    እኔን እራብይበለኝ የኔናት ፈጣሪ አገልግሎት ዘመብሺን ያርዝምልኝ

  • @gaaarsteeeqny8931
    @gaaarsteeeqny8931 3 года назад +1

    እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥወት እኔን ይራበኝ ውይ መታደል ልበ ብሩህ እሚሰጥ በነበር አይኔን በሰጠሁሽ

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад +5

    She's a very important humans

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam5680 3 года назад +2

    የእግዚአብሔር ፀጋ

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m 3 года назад

    እናት. ሶስና እግዝአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን. አሜን አሜን አሜን

  • @user-mt9qw6mx2i
    @user-mt9qw6mx2i 2 года назад

    እናመሰግናለን አማራ ቲቪ

  • @teigstyidenekal6709
    @teigstyidenekal6709 Год назад

    እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v 2 месяца назад +1

    ene Eritrawi negni emahoyen saye des alengne betame emwedachew memeheret

  • @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
    @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-um1de3bv6e
    @user-um1de3bv6e 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏⛪️❤️⛪️❤️⛪️❤️ strong voice god blessed her more she very talented 🎉

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መታደል እኮ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +2

    አማራ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @user-oj2kw9oe1h
    @user-oj2kw9oe1h 3 года назад +1

    እማሆይ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን 💖

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 года назад

    ወይ መታድል ነው አማራ ትቪ እናመሰግናለን

  • @JprimeJprime-li3mj
    @JprimeJprime-li3mj 3 года назад +1

    ፈጣሪ።ይጥብቅሽ ፍጣሪ።ይባረካት ድምፅ

  • @user-hu2fx3wo3p
    @user-hu2fx3wo3p 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን💚❤💛🙏🙏

  • @geneteshete7120
    @geneteshete7120 3 года назад

    enatachin kalehywote yasemalin erejim edime ketena gar yistlin yenenim moral anesasut

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 3 года назад +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥወት እናታችን

  • @mengistutadesse9303
    @mengistutadesse9303 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 4 месяца назад

    አይመታደል ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ ይስጥወት ፡

  • @zebiderzenebe6464
    @zebiderzenebe6464 3 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ComedicDose
    @ComedicDose 3 года назад

    እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ናፈቀኝ ሀገሬ

  • @zemen-dn5ci
    @zemen-dn5ci Месяц назад

    በርች

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 2 года назад

    የኔናት ጀግና ነወት በእድሜ በጤና ያኑረልን❤👍

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 3 месяца назад

    እንደዚህ እይነት ሰዎች የራሳቸው ዩቱብ ሊኖራቸው ይገባል

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h 2 года назад

    አቤት መታደል እድሜ ጤና ይስጥልን እናታችን

  • @ethiopiabrahanu8533
    @ethiopiabrahanu8533 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 3 года назад

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እማሆይ
    AMMA እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @rethakwt5123
    @rethakwt5123 3 года назад

    Amen amen enatach

  • @eyobalamirew7165
    @eyobalamirew7165 3 года назад

    ene gin minigna senef negn . enameseginalen

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 года назад +2

    እግዚአብሔር።ቸርነውአዱበርቢዘጋብንአዱንይከፍታል

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 года назад

    እንዴት መታደል ነው ግእዝን መቻል ምን አለ ከተማ ያላችሁ ስወች ብትርድ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጠወት

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 2 года назад

    እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ye7gi7oh4b
    @user-ye7gi7oh4b 2 года назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እናታችን

  • @asoalasoal7642
    @asoalasoal7642 3 месяца назад

    egzabihe ymesgen❤❤❤

  • @selamzeri5096
    @selamzeri5096 Год назад

    Enatachin egziabher edmena tena ystut lbe brhan nachu

  • @user-hg8tr3pd2p
    @user-hg8tr3pd2p 3 года назад

    ቃል ህወት ያሠማል

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад

    መመረጥ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 3 года назад +8

    በከተማ ውስጥ ያሉ ቤተክርስቲያን ብዙ ገንዘብ ከምእመናን ይሰበስባሉ ምናለ እነዚህን የመሰሉ ትውልድ ቀራጭዎችን ቢረዱዓቸው !!!

  • @asimkhan7799
    @asimkhan7799 2 года назад

    አሜን

  • @Memee-qu3cp
    @Memee-qu3cp 3 года назад +2

    እድሜይሰጥወት

  • @uuu6182
    @uuu6182 3 года назад

    መባረክ ነው

  • @hanamariam7087
    @hanamariam7087 3 года назад +2

    selam orthodoxawian endemin alachihu begena madamet memar endihum medegef yefelege yiyen

  • @user-mt9qw6mx2i
    @user-mt9qw6mx2i 2 года назад

    እዉነትም ስጣታ ነዉ ስለ ማይነገር ስጣታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል

  • @timar4198
    @timar4198 Год назад

    I can’t stop crying 😢

  • @user-bs5og9qq7o
    @user-bs5og9qq7o 3 года назад +1

    እድሜና ጤና እስጣቸው

  • @thebestoftiktokcompilation4971
    @thebestoftiktokcompilation4971 3 года назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @birtukantegegne-om4tv
    @birtukantegegne-om4tv 27 дней назад

    lijtu berchi tadlshe

  • @user-jp4mq6jz1g
    @user-jp4mq6jz1g Год назад

    እድሜናጤናይስጥልንእናታችን

  • @nimonagobu2822
    @nimonagobu2822 3 года назад

    እናታችንን በእድሜ ና በጸጋ ያኑርልን

  • @sileshigenetu6207
    @sileshigenetu6207 3 года назад

    እግዚያብሔር ለእናታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።ለ "አብመድ"ግን ያለኝ አስተያየት ሁልጊዜ የምስል ጥራት ችግር አለ እሱን ብታስተካክሉ ጥሩ ነው

  • @user-ye7gi7oh4b
    @user-ye7gi7oh4b 2 года назад

    እንደ እርስዎ ያሉ እናት ያብዛልን

  • @use1K629
    @use1K629 3 года назад +2

    ለምን የራሳቸው የሆነ ዩቲዩብ
    ተከፍቶላቸው ቅዳሴውንም ዜማ ሁሉንም
    ቢለቀቅ ጥሩ ነው ...!

  • @sosinanegash9275
    @sosinanegash9275 3 года назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @solomonshefraw2716
    @solomonshefraw2716 3 года назад

    Egziabhier kersoegara yehun

  • @orthodoxmezimur2121
    @orthodoxmezimur2121 3 года назад +4

    Erejim edimena Tena yistilin enatachin