የቅዳሜ ቡና በረካ:- የቅኔዋ ሊቅ እማሆይ ህሪት - ዲማ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 10

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 года назад +4

    ወድማችን እናመሰግናለን አሚኮም እደዛው ተባረኩ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 года назад +4

    በርቱ በጣም ድቅ አቀራረብነው እደእርሰወ ያሉትን ልበብርሀን ያብዛልን

  • @birhanyalew8248
    @birhanyalew8248 5 месяцев назад

    Egziabher yimesgen digamie botawn lemerget yabkagn enamesegnalen wendmachin.

  • @በእምነትየሸዋልጅ
    @በእምነትየሸዋልጅ 2 года назад +3

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን .❤❤❤💒💒💒

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 года назад

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @Mwa584
    @Mwa584 2 года назад

    አማ ሆይ እንድሜ እና ረጅም እድሜ ይስጥዎት ይበርቱልን ለሕዝቦትን ጥልቅ አገልግሎት ነው እየሰጡት ያለለ ይህን የጠፋ ትውልድ👈
    የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለማጥፋት የማሚአሰሩትን ፈጣሪ ይገሰፅልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ሰቶኝ ወደሃገሬ ሰመለስ ለመጎብኘት ያብቃኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 2 года назад +3

    Amenamenamen።ቃለሂወትያሰማልንእማሆይ

  • @Adinec-u6q
    @Adinec-u6q 6 месяцев назад

    Bereketacheheydersene

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 года назад +2

    አሚኮ መፈሳዊነገር ካልሆነ ተመልካች አደለውም ግን አሁን የመጣውት እማሆይ የሚለውን አይቸነው ጎጃም ምድረ ገነት ሁሉን አሙዋልቶ የሰጣት

  • @Adinec-u6q
    @Adinec-u6q 6 месяцев назад

    Bereketacheheydersene