ሲኦል እና ገነት || የእናታችን እማሆይ ወለተ ጊዮርጊስ ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024
  • #ሲኦል#ገነት #ምስክርነት#ኢትዮጵያ

Комментарии • 356

  • @fearlesshabeshaforthetruth
    @fearlesshabeshaforthetruth  6 лет назад +72

    ይህ መልእክት በ 2013 ዩትዪብ ላይ የተለቀቀ ሲሆን ንስሀ እንድገባም ትልቅ ትምህት የሰጠኝ ነበር:: በተለይ በዝሙት ህይወት ውስጥ ስለነበርኩ::

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 6 лет назад +7

      Thank You So Much For Being So Transparent . ንሰሀ ማለት ይኸዉ ነዉ በቃ ካለፈዉ በደላችን በፀፀት ተመልሰን ዳግመኛ አለመበደል ። በርታልን ወንድማችን።

    • @alemasfawkassaye9006
      @alemasfawkassaye9006 6 лет назад +1

      Amesgnalhu wendeme kechalku emokeralhu lgezew yewesenkut wenkeshete gedame new le huletega geze malete new..

    • @ክብርለግሸኖማሪያምመ-ሰ2ገ
      @ክብርለግሸኖማሪያምመ-ሰ2ገ 6 лет назад +2

      ወልደ ገብርኤል Kidus Abebe ደስ ይላል ወንድማችን እኛም ለንስሐ ያብቃን ፍጣሪ

    • @betitassfa4187
      @betitassfa4187 6 лет назад +1

      ውይ ጌታየ ሆይ ለንሀ አብቃኝ

    • @meqdesmatyos6761
      @meqdesmatyos6761 5 лет назад +1

      Ok

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ4ኀ

    ወዮ ለኛ እግዚኦ ማረን

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነው አይነ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @ፋኑየእናቷልጅ
    @ፋኑየእናቷልጅ 6 лет назад +5

    ረዓይ ማርያም ላይ ኣንብቤው በዕንባዬ ነው የታጠብኩት።እኔ በዝሙት እሳት የተቃጠልኩ ነበር ባጠቃላይ ስለ እርኩስ ስራዬ እያሰብኩ ነበር ሳለቅስ የነበረው።ነገር ግን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንሳ ብገቡ ኣትምራቸውምን ብላ ተየቀችው ልጁ ወዳጅዋም ንሳ ከገቡ ግን እምራቸዋለው የምለውን ሳነበው ከዛ ቀን በዋላ ለንሳ ወሰንኩ።እግዚኣብሄር ለሃገር ኣብቅቶኝ የሰማውትን መልካም ስራዎች ሰርቼ ስጋ ወደሙን ተቀብዬ ከቤተክርስትያ ሳልለይ የምኖርበትን ቀን ነው የናፈኩት።
    እናታችን ለርሶም ቸሩ መዳንያለም መልካሙን መልዕክት እንዳስተላለፉልን ሁሌም መልካሙን የህይወት ቃል ያሰማልን።

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 Год назад

    ስላሴ ወረስቲ መንግስተሰማያት ይግበረና ምስ ደቅናን ዘርእናን ህዝብናን። ናይ አዴና ጸሎተንን በረከተንን ምስኩልና ይኩን

  • @فضيلهالغيثي-ق9ف
    @فضيلهالغيثي-ق9ف 6 лет назад +24

    እንድህ ነው. ትህትና. የእግዚአብሄር ውሻ. እናታችን. ደጋግሜ. ሰምቸው. በጣም. እጅግ. ትምህርት. አግኘቸበታለሁ. እናታች. ዕድሜውን. ፀጋውን. ያብዛለወት. ለወንድማችንም. ፀጋውን ያብዛልክ

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በጸሎቶት የስቡኝ

  • @egeghbxdbhr5420
    @egeghbxdbhr5420 Год назад +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏😥😥)🦋እማየ

  • @ሀይማኖትእኔነኝምንጃር

    እኝህ እናት ከ4 አመት በፊት ሰምቻቸዋለሁ ግን ሁል ግዜ በልቤ አስባቸዋለሁ እውነት ለመናገር ይህንን አይተን ወይም ሰምተን አንማርም እግዚአብሔር ለሁላችንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 6 лет назад +2

    ወዬውልኝ እኔ ዮ ዮ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ነውጅ እንዴበላችን አይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን

  • @عايشه1-ض9ج
    @عايشه1-ض9ج 6 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እማ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አቤቱ ሀፅያቴ እጅጉን የበዛ ነዉ የኔስ በቸርነቱ ይማረን ለንስሀሞት ያብቃን የስደትን ንሮ በቃችሁ በለን አቤትኔ በእማላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን አምላካችን ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ወድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ

    አቤቱ የአለም ጌታ መድሀኒአለም ሰለቅዱሣን ብለሕ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ለኔ ከሰደት መልሰህ ለንሰሀ መንገድ አብቃኝ ውድ ወድማች በእውነት ቃለሕይወት የሠማልን በፀሎትህ አሰበኝ

  • @kebebkebeb5582
    @kebebkebeb5582 6 лет назад +18

    ለናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከስደት ተመልሰን ለንስሃ ሞት ያብቃን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    እናታችን ድንቅ ትምህርት ሰጡን እድሜና ጤናውን ይስጠወት ኣሜ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @woinshetadugnaw2020
    @woinshetadugnaw2020 6 лет назад +17

    ለናታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛ መስሚያ አጣን እጅ እግዚአብሔር በአድም በሌላ እያስተማረን ነው ሁላችንም ለንሰሀ ሙት ያብቃን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @BilenMakonan-w8n
    @BilenMakonan-w8n Год назад +1

    ለሶ የደረሰው ገታ ለኜም ይድረሰን አሜን

  • @birhanuleta7141
    @birhanuleta7141 9 месяцев назад +1

    ወዮልኝ ወዮታ አለብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    እግዚአብሔር ወይ ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    ወዬ ለኔ ወዮታ አለብኝ እግዚኦ ጌታ ሆይ 😭የኔ ቅዱስ ❤ሚካኤል❤ሆይ ድረስልኝ😢😭😭😭😭😭

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ

    *አቤቱ ጌታ ሆይ በሀጥያት ከሚመጣ ሞት ጠብቀን ይሄን ትምህርት ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ በተረፈ መንገደ ሰማይ ላይም ተፅፎ ይገኛል ያላነበባችሁ እህት ወንድሞቸ አንብቡት ብዙ ትምህርት ታገኘበታላችሁ እግዚአብሔር የሰማነውንን የምንተገብር ያድርገን በመልካሙ መንገድይምራብ ይምራን*

  • @fearlesshabeshaforthetruth
    @fearlesshabeshaforthetruth  6 лет назад +35

    ደጋግሞ ማየት እወዳለው አጋጣሚ ዛሬ ስላየሁት ያላያችሁ ካለችው በደንብ ስሙ:: እግዚአብሔር ሁላችንም አንድ ልብ ያርገን::

    • @alemasfawkassaye9006
      @alemasfawkassaye9006 6 лет назад

      Yemaytegebu enate huleme endeadise hulume yemayselche .
      Wendemachen edemena tena yestehe enamesegenalen

    • @alemasfawkassaye9006
      @alemasfawkassaye9006 6 лет назад

      Ahune gene yete yehone yemegegute ene wede ethiopia lehede new bagegachew des yelegale...

    • @fearlesshabeshaforthetruth
      @fearlesshabeshaforthetruth  6 лет назад

      ብላ አንድ እህት comment ፅፋ እይቼአለው

    • @ክብርለግሸኖማሪያምመ-ሰ2ገ
      @ክብርለግሸኖማሪያምመ-ሰ2ገ 6 лет назад

      ወልደ ገብርኤል Kidus Abebe
      ራያቆቦ የት አካባቢ አገሬ ነው
      ህዝበ ክረስቲያን እዲሰማ አሁንም እዛው ገዳም ይገኛሉ አሁንም እያስተማሩ ነወይ?

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 5 лет назад

      Welde gebrel Selkehen leklen wendem

  • @ኢሚኢሚነኝየናቷናፋቂ

    አቤቱ እኔስ የቆሸሸማንነት ያልኝ እግዞ ማህ ርነክርስቶስ

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ

    በእዉነት እማሆይ ቃለ ህይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ አምላኬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የእኔ ሀጢያት ከመሬት አሻዋ የበዛ ከሠማይ ኮኮብ የበዛ ነዉና የንስሀ እድሜ ስጠኝ ወደ ቀናች መንገድህ ምራኝ ስለ እናትህ ንፅህት ድንግል ማሪያም ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝንል እኔ ደካማ እህታችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Год назад

    አሜን አሜን አሜን አህቶቼ በጸሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 2 года назад +2

    እግዚአብሔርክብር ይስጥልኝ ፣፣፣

  • @henoshaile3851
    @henoshaile3851 2 года назад +3

    ዝገርም ስንክሳር ዩ እቲ ዝመጽእ በአማን ብሩኽ ዩ ሞ ስሙ ስተመስገነ ይኹን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @tjyfs7669
    @tjyfs7669 6 лет назад +8

    በስመአብ እዴት ደስ ይላል የፃድቃን ፍረድ አቤት ስያስፈራ የሃጥያን መንገድ ለንስሃሞት ያብቃን እነታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ወደ እግዚአብሔር የሚመራ ምስክርነት ነው

  • @handacganacgaeellemellhand4664
    @handacganacgaeellemellhand4664 6 лет назад +4

    ወየውልኝ ለኔ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ይቅር በለኝ እኔ አፅያተኛ ልጅህ ለንሠሀ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ4ኀ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @MaryMary-so3ju
    @MaryMary-so3ju 6 лет назад +42

    በተለይ አረብ አገር ያለነዉ ምንም እረፍት የለንም ይሔ እጣ እንዳይደርሰን ወላዲተ አምላክ ለሀገራችን ታብቃን በፀሎታችዉ አስቡን

  • @መቅዲየማርያምልጂ

    በስምአብ በወልድ ወመንፍስ ቅድስ 😢😢😢😢😢እግዚኦ እዴት ልታርገኝ ነው የኔ ጌታ እግዚኦ የስንበት ፍርድማ በኔ ላይ ነው😢😢😢😢😢😢😢ዋ ለኔ ዋ ለነፍሴ 😢😢😢😢😢😢

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 Год назад

    እናታችን በርከተወት ይደረሰን በጸሎዎት ያስቡኝ ወለተ ሥላሴ አምላኬ በቸረነትህ አስበን

  • @እግዚአብሔርእረኛነው

    አቤቱ ይቀር በለኝ
    አሜን

  • @selamselam5317
    @selamselam5317 2 года назад +5

    አቤቱ አምላክ ሆይ ትዛዝክን ጠብቄ እኖር ዘንድ ብርሀናውዩ መላእክት ልቦናዬን አብራልኝ

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 Год назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የሠራሀቸውን ይቅር በለኝ

  • @mrqatari6537
    @mrqatari6537 6 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ለንስሓ ሞት ያብቃን ከስዴት እስክመለስ ቅዱስ ስላሶች ይጠብቁኝ ለንስሓ ለምልኩስና ለፆም ለፀሎት ያብቁኝ አሜን ኦ አምላኬ ማረን አስተምረን ፀጋሕ በረከትሕ መንፈስቅዱስሕ ይዴርብን አሚን ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተጋ ይሑን

  • @godolays1408
    @godolays1408 5 лет назад +2

    በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን ወንድሜ ማምየም እድሜወ እርዝም ይበልለወት ወይ

  • @ትግስትታደስ
    @ትግስትታደስ 5 лет назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ የኔ ሀጥያት ብዙ ነው አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ !

  • @jerryhelen8751
    @jerryhelen8751 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን እናታችን

  • @አባይየማርያምልጅወለተማር

    አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ እባክህን የንሰሀ እድሜ ስጠን አሜን ፫ ለእናታችን ለእማሆይ ለወለተ ጊዮርጊስ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ በአለሚቷላይ የበዛውን ሀጥያታችንን በንሰሀ እድንመለስ ይኝህን እናት እንደተአምር አድርጎ ለእኛ ለሀኝያተኞች ትልቅ ተልእኮ ነው ሁላችንም ከልቦናችን በንስሀ እንድንመለስ ፈጣሪ ይርዳን አሜን አሜን አሜንንንን

  • @mekdes2722
    @mekdes2722 2 года назад

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደል ብዛት ሳይሆን እንደ አንተው ቸርነት ብለህ ማረኝ ይቅርበለኝ

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq 2 года назад

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብኝ ከዚህ በፊት ሰምቼው ነበር የሰው ነገር እረሳሁት እና አሁን ደግሞ እንደአዲስ አልቅሼ የማላውቀውን ደስ የሚል የንስሀ እንባ አነባሁ ለአምላካችን ለስላሴ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።

  • @mekdesmelaku8470
    @mekdesmelaku8470 6 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ስላካፈልከን የደውል ማንቂያ ምስክርነት በጣም አስተማሪ ነው አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 6 лет назад +1

    አሜን ለእናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን እድሜ ለንስሃ ሞት አንድን ማስተዋልን ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ኣቤቱ ጌታዬ እዮስስ ክርስቶስ ሆይ ለንስሓ ኣብቃኝ

  • @teggestegges8403
    @teggestegges8403 6 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልእናታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥወት አቤቱአምላኬ ማረን ይቅርበለን በምህረት በቸርነትህአስበን ወድማ ችን እግዛቤር ይስጥልን

  • @znayeentertainment9884
    @znayeentertainment9884 Год назад

    ጌታ ሆይ በሀገሬ ፍቅር በሃጢአቴ ፀፀት በእመብርሃን ፍቅር ልቤን ዕለት ዕለት አንኳኳልኝ ካንተ ጋር ከመኖር የበለጠ በዚህ ምድር ምንም ትርፍ ነገር የለም እና አቤቱ ይቅር በለኝ እንደቸረነትህ

  • @የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ

    ዛሬ ሁለተኛ ሰመዋቸው እማማን። እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን እኔስ ለንስሀ ያብቃኝ እንጅ ተነግሮም አያልቅ ውይ እድሌ። ጌታ ሆይ ለንስሀ ታበቃን ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልን

    • @ፅጌድግል
      @ፅጌድግል 2 года назад

      በስልክም ቢሆን ግቢ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በኦላይንም የእግዚአብሔር ቃል እየተ ነገረ ነው መንፈሳውይ ትምህርት ግሩፕ ግቢ ጥሩ ነው የተሻለ እንድን ሆን ያደርገናል 👏🏼

  • @tezaymamo239
    @tezaymamo239 6 лет назад +1

    ቃልህይወት ያሠማልን ለናታችን የሠማነውን በህይወተችን ለመተርጎም ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳን ወንድማች እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን 🙏🙏🙏👏👏👏አሚን አሚን

  • @MaryMary-so3ju
    @MaryMary-so3ju 6 лет назад +3

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሔንን የመሰለ ተሰምቶ የማይጠገብ ሀገራችንን ቤታችንን ለመዉረስ በንሰሀ ታጥበን ለመዉረስ ያብቃን ከዚም በፊት ሰምቼዋለዉ ለናታችን ፀጋዉን ያልብሳቸዉ ፈጣሪ ይመስገን

    • @fearlesshabeshaforthetruth
      @fearlesshabeshaforthetruth  6 лет назад

      አሜን

    • @sarasara-ov7gx
      @sarasara-ov7gx 6 лет назад

      አሜን አሜን ለናታችን ቃለህ ዉትን ያሰማልን እኔ ሁለተኛ የማየ አቤቱ ለንሰሀ አብቅና ከስደት መልሰህ በሰላም የኔ ጌታ አባቴ ምን ዪዠ እምቀርበዉ ሀፃተኛ ነኝ በልጅ ነት ዝና እየመሰለኝ ከሴቶች አብልጨ እሪሴን አያሳ መርኩ ቡዙ አፃት ሰራሁ ይቅርበለኝ በቅዱስ ሚካኤል ስም ተለመነኝ

  • @netsanetwuletaw8900
    @netsanetwuletaw8900 6 лет назад +2

    ይችን እናት ካየኋቸው ቆይቻለሁ እናመሰግናለን አስተዋይ ነህ ወንድም አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ለእናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መዳን የፈለገ ያስተውላል

  • @ftjo3584
    @ftjo3584 2 года назад +2

    እማየ ቃለሂወት ያሰማልንዋለኔ ዋለኔ ዋለኔ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያወረስልን አሜን

  • @addisasnake8021
    @addisasnake8021 6 лет назад +1

    እናታችን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልዎት ወድማችን እናመሰግናለኝ!!

  • @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
    @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859 6 лет назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእርሶ የደረሰ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ይድረስልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ አብ ቅዱስ ወልድ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ሰጋና ደሙን ለመቀበል ለንስሐ ሞት ያብቃን በ ብጺት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በፃድቃን ቅዱሳን አዋርያት ቅዱሳን መላእክት እዲሁም በሊቀ መላእክት ተራዳይነት አሜን አሜን አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን ለዘላለም።

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 2 года назад +1

    ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ልጆቹ እንዳንጠፋ በት ለማስተማር ምክናየቱብዙነው

  • @kooonjoababa
    @kooonjoababa 11 месяцев назад

    አቤቱማረኝጌታሆይ❤❤❤❤❤

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    አቤቱ የአለም ጌታ መድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ቅዱሣን ብለህ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እኔ ሀፂያቴ ከመሬት አሻዋ የበዛ ከሠማይ ኮኮብ የበዛ ነዉ እኔን ደካማ ልጅህን ከስደት መልሰህ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት እናታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በእውነት በናታችን ብዙ ተማርኩበት እኛም የሠማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አሜን

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 2 года назад

    በረከታቸዉ ይደርብን እማሆይ 🙏ለንሰሀ ሞት ያብቃን 🙏😭💚💛❤️

  • @የድንግልማርያምልጅእግዚአ

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን ሀፅያታችን እንደምድር አሸዋ የበዛነዉ አቤቱ አንተ አስበን አቤቱ የኔስ ሀፅያቴ የበዛነዉ ለንሳሀ ሞት አብቃን

  • @tayachewbekele9961
    @tayachewbekele9961 5 лет назад +1

    እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን. አምላካችን. እግዚአብሔር. ተስፋ ምንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን. አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ???

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 года назад +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 лет назад +3

    እናታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ አምላኬና መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የእኔ ሀጢያት እንደ አሽዋ የበዛ ነውና የንስሀ እድሜ ስጠኝ ወደ ቀናች መንገድህም ምራኝ ስለ እናትህ ስለንፅህት ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን

  • @rghixghu9600
    @rghixghu9600 Год назад

    እናቴ በረከታችሁ ይደርብን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    እናታችንን እረጅምምም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከዚህ በፊት ሰምቼቸዋለሁ ግን በህይወት መለውጥ የለም እንጂ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህም
    አሜን

    • @fearlesshabeshaforthetruth
      @fearlesshabeshaforthetruth  6 лет назад

      አሜን ትኩረት ነው የሚያስፈልገው አባ ዮሐንስ እንዳሉት::

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 5 лет назад +1

    ቃለሕይወት ያሠማልንወንድማችንበጸሎትአስበኝ

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 2 года назад +1

    አቤት እጊዞ ማርናክርስቶስ😢😢😢😢 ለንሳሀ ሞት አብቃን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @burteyemaryamljiiburteyema3093
    @burteyemaryamljiiburteyema3093 6 лет назад +1

    አይይይ የሚሰማ ጆሮ ቢኖረን መልካም ነበር አምላኬ ሆይ አደራህን የንድሐን እድሜ ሳትሰጠኝ እንዳትገለኝ ለእናታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የሰማነውን ወደ ተግባር እንድንለውጥ አምላከ እስራኤል ይርዳን ልቦናችንን ያንራልን አሜን

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 лет назад +1

    Abeti hoye yeqeri beliyhi 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖑🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 2 года назад

    ወይ የኔ ጌታ ኤኔ አጢያተኛዋ መግቢያየ ጨነቀኝ የሰራዊት ጌታ በምትወዳተ በምትወድህ እናትህ አቤቱ ማረኝ እኔ ማረኝ አሜን

  • @disjfwhdddkdusbgsjd7743
    @disjfwhdddkdusbgsjd7743 6 лет назад +1

    ቃለሂወትያሠማልንእናታችንአሜንአሜንአሜን

  • @akimulugeta2837
    @akimulugeta2837 2 года назад

    በረከትዎ ይደርብን እናታችን የሊቀ መላኩ እረዴት ለሁላችን ይድረሰን አሜን!!!

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y 3 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሠሀ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 6 лет назад +3

    ወየዉ ለኔ ጌታ ኦይ አድነኝ ሳእሊነ ቅድስት

  • @ፋኑየእናቷልጅ
    @ፋኑየእናቷልጅ 6 лет назад +6

    ሰንበት ሆይ ኣትፍረጅብን እንድናከብርሽ ለቅድስት ሃገራችን ኣድርሽን!!!!ኣደራ

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge 7 месяцев назад

    እግዚያብሔርልቦናችንንያቅናልንአሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ጌታሆይ የትይሆን መግቢያየ ከፊቱ የማቀርበዉ መልካም ስራ የሌለኝ በሀፂያት ወጥመድ የተተበተብኩ ድንግልሆይ አማልጅኝ ከልጅሺ ቀሪዋ ን ህይወቴን በንስሀ እንድመላለስበት ለደጁ። ያበቃኝ ዘንድ በቸርነቱ ለስጋወደሙ እንድቀርብ ይረዳኝ ዘንድ አማልጅኝ ድንግል አዛኝቷ ለእናታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን ወልደ/ገብርኤል ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በዉነት ሁላችንንም በቸርነቱ ያስበን አሜን!!!እኔም እማን በስደት ሁኝ ስላጣሁ ተስፋ እስክ መቀሐረጥ ደርሻለሁ በነፍስ በስጋየ መኖር እስኪቅተኝ ድረስተፋየ ጨልምነዉ ያለብኝ። ልተወዉ። ልቻለዉ ብልኳን አልተቻለኝም መቸም አለሁ ለግዜዉ እግዚአብሔር። ይመስገን እናቴንም ነፍሷን ይማርልኝ በስደት እናትን ማጣት በጠመም ይከብዳል በዉነት💗😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ናፍቁትታርቀኝ
    @ናፍቁትታርቀኝ 6 лет назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደሌ ስይሆነ እንደቸርነትህ ለንሳሀ ሙት አበቃኝ😭😭😭

  • @አስቴርየማርያምልጅኢትዮጵ

    እማሆይ እድለኛ ነሁ ይብላኝልኝ ለኔ በሀጢያት የሞላሁ ንስሃ ብገባም መልሼ ተዘፈኩ ታጥቦ ጭቃ መቼም የማልጠራ ቆሻሻ ነኝ ከመምጣቴ በፊት ንስሀ ለመግባት ብፈልግ የነፍስ አባታችን ዘመድ ሆነብኝ አፈርኩ ለመናዘዝ ተሸክሜው ይሄው ምድረ በዳ እፍቅቃለሁ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እንደቸርነትህ ማረኝ አንድም መልካም ስራ የለም የሰራሁት

    • @fearlesshabeshaforthetruth
      @fearlesshabeshaforthetruth  6 лет назад +1

      ጨቅኖ መለወጥ ግድ ይለናል:: በርቺ

    • @mimigm6595
      @mimigm6595 6 лет назад +1

      ባለሽበት ቦታ ንስሐ ለመግባት ሞክሪ፤ አባቶችን አፈላልገሽ አነጋግሪ፤ ይህንን እንዲያሳካልሽ ደግሞ ዘወትር የንስሐ አምላክ ወደሆነው አምላካችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ጸልይ። አይዞሽ ፈልገሽ አይቀርም።

  • @befikadu
    @befikadu Год назад

    እናቴ የእድሜ በረከት ይስጦት

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 лет назад

    ቃለ ይወት ያሰማልን እናታችን አባታችን ሆይ በስደት ተመልሼ ለንሳ አብቃኝ

  • @ደስታድጋፌ
    @ደስታድጋፌ 2 года назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭

  • @kalikali9268
    @kalikali9268 6 лет назад +5

    እግዚያብሄር ይባርክህ እውነት የኦርቶዶክስ ልጅነህ እኒህን እማማ አይቻቸውአለው የሳቸውን ትምህርት ሰምቸ እንዳቅሜ አርብ ውሀ እቀዳለው እናእኒህን እማማ በጣም እወዳቸውአለው አንተ ጎበዝ የተዋህዶ አርበኛ ነህ እግዢያብሄር ያገልግሎትህን ዘመን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልህ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ትርዳህ ለሁሉም ነገር አመሰግንአለው

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 6 лет назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የመንግስትህ ወራሽ አድርገን ወንድማችን በእውነቱ በጣም አስተዋይ ነህ እናመሰግናለን እስኪ ሌላም እንደዚህ አቅርብልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማሆይ በፀሎታችሁ አስቡን በስደት አለም ላይ ላለነው ለንሰሀ ያብቃን ፈጣሪ

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc 8 месяцев назад

    Amen 🙏👏❤️

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 6 лет назад +12

    አመላካችን እግዚአብሄር ምህርተና ቸርነቱን ከኛ አይወሰደብን እንጂ የኔስ ነገር ከንቱ ነው
    የድንግል ማርያም ወዳጆች እናቴን በጸሎት አስቡልኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ንስሀ ገብታ ቅዱስ ቁርባን ለትቀበል ጥቂት ቀናት ስቀራት የመቤታችንን ዝክር እያዘጋጀች አሙስ ቅዱስ ግወርግስ ቤክረስቲያን ህዳ ተሣልማ ስሰራ ውላ ለአርብ አጥቢያ ለሊት እኔን በሰው ሀገር ከነናፈቆቴ ተታ ላትነቃ አርፈች ብሎ ደውለው ነገሩኝ 💔 እኔም ለምን ጌታ ሆይ በመጨርሻው ሰአት ጥሪውስ ያንተ ነውይ እያልኩ መልስ የለለው ጥያቂ እጠይቃለሁ
    እናቴ ግን ለአንድ መለኩሴ እናት በህልማቸው ልጆ አላሳርፈ አለችኝ እንጅ ለኔ ተመቸቶኛል በዚህ ብላ አለችኝ እና ተያት በሏት ብለው ላኩብኝ እኔ ግን መጽናናት አቃተኝ መሞቷ ብቻ ሳይሆን ቅዱስ ቁርባን ሳተቀበል ለምን እኔስ ከሰደት ብመለስ እያልኩ አለቅሳለሁ 💔 ድንግል ሆይ ዋስ ጠበቃ ሁኘን

    • @fearlesshabeshaforthetruth
      @fearlesshabeshaforthetruth  6 лет назад +2

      እይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው:: ነፍሳቸውን ይማር እግዚአብሔር አምላክ:: እግዚአብሔር ሁሌም ለሚጠራው ሰው ምልክት ይሰጣል:: በርቺ ህግ እና ትዛዙን ከፈፀምን ቶሎ ይሰማናል:: የኔ ነገር ከንቱ ነው ብሎ ትስፈ መቁረጥ ሳይሆን መጣር አለብሽ:: Aba Yohaness በደንብ ስሚ:: ጭንቅላትሽ ከፍተው ሴጣን የመረዘውን አስተሳሰብ አውጥተው ይገጥሙልሻል::በርቺ ስገጂ አይዞሽ

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 6 лет назад +2

      @@fearlesshabeshaforthetruth የአባ ዮሀኒስን እሰማለሁ እናቴንም ወንቀሸት ገዳም ህዳ ባባዮሀኒስ ተባርካ 3 ሳመት ተተመቃ በበተመለሰች በ5ኛ ውሮ ነው ያረፈችብኝ ቸርነቱ ቢያበዛልኝ እንደቃሉ መኖር ነው መሻቴ ወንድሜ

    • @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ
      @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ 6 лет назад +2

      እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሺ ማማየ መቻልነዉ ምን ዋጋለዉ ብለሺነዉ እግዚአብሔር ን ሜስቀየምነዉ በቸርነቱ ሁላችንንም። ያስበን አሜን/፫/

    • @فضيلهالغيثي-ق9ف
      @فضيلهالغيثي-ق9ف 6 лет назад +2

      እህት. አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ. እግዚአብሄር. በፈለገበት ሰአት. ወደዚህ ምድር ያመጣና. ዱግሞም. በፍለገበት ሰአት. ይወስደናል እኛ. የእሱ. ታዛዦች እንጂ. እኛ እሱን አነዘውም እህት. አይዞሽ. ሁሉም ሰው. ተራ እየጠበቀ ነው. እምንጠራበትን ሰአት ሰለማናውቀው. እግዚአብሄር. ፈቅዱ. ለስጋሁ. ደሙ. ያብቃን. እንደተራብን. አይውሰደን እህት. በርች. እሽ. እውነት. መልክትሽን ሳይ. ሆደ ባባ.

    • @alamahalem3710
      @alamahalem3710 6 лет назад +2

      @@alemaraya9428 አይዞሺ ማማዬ እግዚአብሄር የወደደውን አርገ እግዚአብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው እህቴ እኔን እህትሺን ይክፋልሺ እኔም እዳንችው እናቴን ቀብሬአለሁ ግን አስታምሜአታለሁ አሁን ያለሁት ቢጠሩት እማይስማበት አገር ስደት ላይ ነው ጪቅ አማላጇ ዲንግል ማርያም ትድርስልን እህቴ እናትሺንም ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን፫

  • @እሙየድንግልልጅ-ነ7ቸ

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abetwu geta hoy maren

  • @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ
    @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ 6 лет назад +2

    እንዴት ያስፈራል ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @እኔየማርያምነኝ-ቸ8ኀ
    @እኔየማርያምነኝ-ቸ8ኀ 6 лет назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ደካማ ስው ነኝና እትተውኝ!!

  • @freegetachew6176
    @freegetachew6176 2 года назад +1

    Berketote yederesegn yenenate

  • @molatbayana1792
    @molatbayana1792 6 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እናታችን እረጅምም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 лет назад +1

    እድሜ፡ጤና፡ይስጦት፡እናታችን

  • @helenkifle4512
    @helenkifle4512 6 лет назад +5

    በስመአብ ወ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፫ እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእሳቸው አንደበት የመከረን ያስተማረን የልኡል እግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት እኔ ተፈውሼበታለው ወንድማችን በርታልን ቀጥልበት እና ቁጥር 1፣2 ብትለቅልን ደስ ይለኛል

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 6 лет назад

    አቤቱ፡ጌታዬ ሆይ ለንሳሀ፡ሞት፡አብቃኝ

  • @werkhabelete3269
    @werkhabelete3269 6 лет назад +5

    ለእናታችን ቃል ህወት ያሠማልን ከዚህ በፊት ሰምቻት ነበረ አሁን አዉርጀ በሙሞሪ አርጌ እይዘዉ አለሁ ከሀያ አመት በፊት እናቴ ሙታ የተነሣይ መለኩሴ ነግራት ከዛር ከቡና ከመሣሠሉት ነገሮች እድትተዉ ነገረቻት ከዛ ቡሀላ እናቴ እርግፍ አርጋ ትታ ቆርባ አሁን በመንፈሳዊ ላይ ትገኛለች በተለይ ወደ ገጠሩ አካባቢ ምንም አያዉቁም መምህራኖቹም ወደ ሆቴል እጂ ወደ ገጠሩ አይሄዱም

    • @fearlesshabeshaforthetruth
      @fearlesshabeshaforthetruth  6 лет назад

      ትክክል ለመተው እይፈሩ ሴጣኑ ይቆጣል ብለው ወንጌል በጣም ያስፈልጋቸዋል::

    • @mangestu4336
      @mangestu4336 6 лет назад

      werkha belete እህቴ እስቲ በዋትስ አብ ላክልኝ ስልክሽ ፃፍልኝ

    • @werkhabelete3269
      @werkhabelete3269 6 лет назад

      @@mangestu4336 0554572689 በዚህ አነጋግሪኝ በአዉዲዎ አዉረጀዉ አለሁ

    • @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ
      @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ 6 лет назад

      @@werkhabelete3269
      እህቴ እስኪ ለእኔም ላኪልኝ ቁጥሬን ልላክልሽ

  • @tariquwalegese7716
    @tariquwalegese7716 6 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @selamlethiyopha9271
      @selamlethiyopha9271 2 года назад

      አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን
      እኔ ባዝ ዓለም ላይ ያልሳረውትም ሃጽየት የላም ዋይኔ አምላኬ ሆይ ለንሳህ ሙት አብቃን 😭😭😭😭ራጅም አድሜ የስጥለን አናተቺን

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 6 лет назад +1

    Amen
    Amen
    Amen

  • @mahamaha6956
    @mahamaha6956 6 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የንሰሀ። ቀን ያብቃን። እር ስቱ

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 10 месяцев назад

    አቤቱ ጌት ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😥😥

  • @diknashabeb2718
    @diknashabeb2718 6 лет назад +1

    እግዜዎ ማርን ይቅር ብልን አቤቱ እድችርንትህ እድሜ ለንሰሀ አብቃኝ ይድግል ማርያም ልጀ አድራህን እድሜልንሰሀ አብቃን እግዞዎ ማህርና ክርሰቶሰ ማርን ይቅርብልን እናታችን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጥብቅልን