VID 20120924 00007 2) ሞተው የተነሱ እናት ምስክርነት(motew yetenesu enat)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @mastymde6892
    @mastymde6892 8 лет назад +56

    እናታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን።
    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃን!

    • @AliAli-hg1ne
      @AliAli-hg1ne 7 лет назад

      Mastwal Damtie አብየት ገይታየ ልንስሃ ተይኣቅረብካ ከይትቀትለኒ ክንሰህ መእተበይ ከኣስር ።መጀመረታ ትእዛዝካ ከፋፅም

    • @dadtina5420
      @dadtina5420 6 лет назад

      Geta hoy lanisaha abqany 😂😂😂😂

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 5 лет назад +3

    እኔ የሚገርመኝ ሰዎች ስንባል በተለይ እኛ አበሾች መስማት የምንፈልገው መስማት ከምንፈልገው ሰው ብቻ ነው ማለቴ ፈጣሪ በወደደውና በመረጠው በተለይ እኛ ደካማ በምንላቸው ሰዎች መስራትና መልህክቱን ማስተላለፍ ይፈልጋል።የግድ እኛ በምንፈልገው በነጮች ወይም ከእየሩሳሌም ወይም ከግብፅ ሊመጡ የግድ አይገባም።ለዚህ ነው ብዙ ጊዜ ከእግዚአብሔር አገልጋዮች(ባሪያዎች) ጋር የምንተላለፈው ይህ መልህክት ጥልቅ ነው።ቃሉም የሚለው" እግዚአብሔር የጥበበኞች ምክር ሊያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር መረጠ" አይደለም የሚለው ወንጌሉ።እግዚአብሔር የልባችንን መብራት ያብራልን።

  • @ethiopianamhara3984
    @ethiopianamhara3984 5 лет назад +5

    We Ethiopian Orthodox followers & believers are very lucky to have this Enat as a witness !!!! 💚💛❤️👏🏽

  • @ae-wi1os
    @ae-wi1os 8 лет назад +12

    አሜን አሜን አሜን
    ሚሥጥሩን የገለጠልን አምላክ የተመሠገነ ይሁን ምሥጋናና ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈሥቅዱሥ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 лет назад +59

    ወገኖቼ ፡እመኑ እዉነት፡ነዉ፡ እባካቹሁ ንሳሁ እንግባ፡፡

  • @ገኒነኝየተክለሀይማኖትልጅ

    አምላኬ ሆይ እደኛ በደል ሣይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃን😥😭

    • @mube8885
      @mube8885 Год назад +1

      አሚን ❤❤❤❤😢😢😢

  • @ediandualem9730
    @ediandualem9730 5 лет назад +6

    እናንት ሙስሊሞች እኔ የማዝነው ስለ ጆሮአችሁ ነው።ምክንያቱም ገሀነም ሄዳችሁ ስትጠየቁ አላወቅንም ነበር ማለት አይቻልም።እኚህን እናትን የሚሰማ እሱ የተባረከ ነው።ሰምቶ የማያስተውል ግን መጨረሻው ትሉ ወደ ማያንቀላፋበት እሳቱም ወደ ማይጠፋበት ነው።ለኛ ለሀጥያተኞቹ የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃም አይለየን!ንስሀ ዛሬም፣ነገም፣ሁሌም መግባት አለብን የተዋህዶ ልጆች። በአማናዊቷ ከተማ ይሰብስበን አሜን!

  • @ስለሁሉምነገርእግዛብ-ቸ6ቨ

    እኒህ እናታችን የሚናገሩት እዉነት ነዉ ይሄን በእተርኔት ነዉ ያየነዉ ብዙ እህቶቸ ትሳደባላችሁ ምንም አይባልም ልቦና ይስጣችሁ ግን እኔ ይሄን በተርኔት እዳየነዉ እኔ በአካል አይቸ አለሁ እራያ ቆቦ ቀብሸት እየሱስ የሚባል ትልቅ ከዳም አለ በአመት አደየ ነዉ የሚነግሠዉ ገና በአልን እና እዛ እደ ሳቸዉ ሙተዉ የተነሡ ትልቅ አዛዉት ሠ መለኩሤ አሉ በታም ታምር ነዉ ከነህ ሤትዮ የሠማሁት ከዛች መለኩሤ ሠምቸዉ አለሁ

    • @meriyemyerakobolij881
      @meriyemyerakobolij881 7 лет назад +1

      ስለሁሉምነገር እግዛብሄር ይመስገን ክክክክክክክክክክክክክ

    • @hanagetu8393
      @hanagetu8393 7 лет назад

      አዉይ የኔ እጣ ይህ እንዳይሆን አድራህን አምላኪ ነብሢን ታድጋት

    • @almazallmaze.allmaz1322
      @almazallmaze.allmaz1322 6 лет назад +1

      ስለሁሉምነገር እግዛብሄር ይመስገን lentachnedmeystln

    • @almazallmaze.allmaz1322
      @almazallmaze.allmaz1322 6 лет назад

      ስለሁሉምነገር እግዛብሄር ይመስገን smachewbeamdewerkysafln

    • @atnafuwondimu4851
      @atnafuwondimu4851 6 лет назад

      ስለሁሉምነገር እግዛብሄር ይመስገን amen

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    እግዞ እማረነ ከክርስቶስ
    አቤቱ ጌተየና አምላኬ ሆይ
    #ለንሰሀ #ሞት አብቃኝ
    ከመከራ #ስጋ ከመከረ #ነብስ ስውረን
    #እማማ #ቃለ ህይውት #ያስማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    #ለዚህ #ክብር በቁ
    መታደል ነው።
    አሜን አሜን አሜን

    • @SabaAdisu
      @SabaAdisu Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @wtwt1935
    @wtwt1935 5 лет назад +2

    በጣም የሚገርመኝ እና የታዘብኩት ነገር ቢኖር አህዛቦች ራሳቸውን ፃድቅ አድርገው ማየታቸው ገነት የሙስሊሞች ናት ብለው ማሰባቸው ብርሀንን ንቀው ጨለማን ምርጫቸው አድርገው ራሱን ከምስጥ መከላከል ያልቻለ ሞቶ የቀረ ሰውን ነብይ or የአላህ መልክተኛ ብሎ ማመን የዋህነት ነው፡፡እኛ ኦርቶዶክሶች ግን በአምሳሉ የሰራን በፍፁም ነፍሱ በፍፁም ልቡ የወደደን ሞትን በሞቱ አሸንፎ ከሙታን ተለይቶ የተነሳውን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን አምነን ተጠምቀን ሀፂያተኞች ስንሆን ከርሱ ጋር ለማስታረቅ ከበደላችን እንድንማር እንድንፀፀት ንስሀን የሰጠን የእስራኤል አምላክ ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው? አህዛቦች ግን የልባችሁን ብርሀን ያጨለመውን መልካሙን መንገድ እንዳታገኙ እንዳትፈልጉ ተጠምቃችሁ እንዳትድኑ በጭፎን የሚመራችሁን ርኩስ መንፈስ የስራኤል አምላክ የይስሀቅ የያእቆብ የዳዊት አምላክ ዮርዳኖስን ለሁለት ከፍሎ እስራኤልን ያሻገረ እውነተኛ አምላክ ይገስፅላችሁ ያኔ ብርሀንን እውነትን ተዋህዶን ታውቃላችሁ ይታያችሁማል የሰይጣን የመሆናችሁ ምልክት እዩት ኮሜንት የሰጡ ሙስሊሞች ሁሉ ተሳዳቢዎች እኔ ፃድቅ ነኝ የሚሉ ናቸው፡፡

  • @yemareshatgoseya7524
    @yemareshatgoseya7524 8 лет назад +145

    ጊዜዬ እስኪደርስ ወዳንተ መምጫዬ
    ለንስሐ አብቃኝ አቤቱጌታዬ
    የሚለው
    የሊቀካህን አለሙ አጋ የንስሐ መዝሙር
    ትልቅ ትምህርት አለው ለሚያምን ሰው ፡፡
    የቤተክርሰቲያን ማረጋቸውን ከተሳሳትኩ ይቅርታ

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ 8 лет назад +4

      አቤቱ ቸርነትህ ይርዳኝ
      አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱማርን
      አቤቱ ስለናትህ ብለህ ማረን

    • @hayat7514
      @hayat7514 8 лет назад

      ውሽታሞች ማንን ለማታለል ነው አላህ ይቅር ይበላቹ

    • @hiluhilena2328
      @hiluhilena2328 8 лет назад +1

      Hayat Hayat Atesasache Egna tewahedo be fiker inje bematalel anaminm.!

    • @tbkfanshcjgjlandha7416
      @tbkfanshcjgjlandha7416 8 лет назад +1

      Yemareshat goseya እናታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @hiwetgremdhin3529
      @hiwetgremdhin3529 7 лет назад

      Yemareshat goseya

  • @tapd639
    @tapd639 8 лет назад +8

    እግዚአብሄር የመስገን
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
    አምላኬ ሆይ
    እንደ ቸርነትህ
    እንደ ምህረትህ
    ማረኝ የቅር በለኝ
    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እማ አምላክ ሆይ ከልጂሺ አማልጃኝ እማ አምላክ ሆይ
    ዋ የኔ እጣ ፈንታ ምን ይሆን
    ዋ ለነፍሴ ዋ ለነፍሴ
    ዋ ለነፍሴ
    እመብቴ ሆይ

  • @የማሪያምልጅነኝእኔ
    @የማሪያምልጅነኝእኔ 8 лет назад +43

    ዋ ነፍሴ ዋ ለኔ ጌታ ሆይ ለንሣሀ ሂወት አብቃኝ

    • @SabaAdisu
      @SabaAdisu Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @phonetastic8619
    @phonetastic8619 8 лет назад +2

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ ለንስሀ ሞት አብቃን....አሜን

  • @helinabel5342
    @helinabel5342 8 лет назад +71

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን የድንግል ልጅ ሆይ ለንሰሀ ሞት ኣብቃኝ

    • @ashanasserdin6833
      @ashanasserdin6833 6 лет назад

      Helin Abel የዲግልዲሆይለንስሀምትአብቃኝ

    • @KuwaitKuwait-zt7qs
      @KuwaitKuwait-zt7qs 6 лет назад

      Helin Abel amene Amen Amen lensha mote yabkan wuey fetari endechernth

    • @8888-g4x
      @8888-g4x 5 лет назад

      በከመ ምርትከ ወአኮ በከመ አበሳነ

    • @hennaalhammadi2576
      @hennaalhammadi2576 5 лет назад

      Helin Abel አሜንን

    • @zainashzai9036
      @zainashzai9036 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiworkjegine6770
    @yeshiworkjegine6770 6 лет назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደሀጣቴ አይሁንብኝ ለንስሀ አብቃኝ የታደሉ እናት ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን

  • @ወለተማርያምወደሚካኤልሰና

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ በእውነት እናታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Ali-et1bj
    @Ali-et1bj 3 года назад

    አቤቱ መድህኒያለም ሆይ እኔስ ሀፂያተኛነኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አደራህን ስለናትክ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለክ ለንስሀሞት አብቃኝ እኔስ በጣም ፈራሁኝ ወየ ውልኝ ወየውልኝ

  • @በመስቀሉፍቅርዳንኩኝተፈወ

    አምላኬ ፈጣሪዬ እየሱስ ክርስቶስ ለንሰሀ ለቅዱስ ስጋው ወደምህ አብቃኝ መልካም የምሰራበትን አደበቴንና ልቦናዬን ከፍት አድርግልኝ እደኔ ሀፂያት ሳይሆን እዳተ ይቅርታና ቸርነት ይቅር በለኝ ቀሪውን ዘመኔን
    ያንተ አገልጋይ አድርገኝ አሜን

  • @ልዩወርቅልዩወርቅ
    @ልዩወርቅልዩወርቅ 6 лет назад +1

    አቤቱ የስራዊት እግዚአብሔር ሆይ ስለእናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማርኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ እግዚአብሔር ይስጥልን እማሆይ እድሜ ይስጥልን

  • @blackcell1162
    @blackcell1162 6 лет назад +7

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሄረ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜንንንን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ዋ ነብሴ ዋ ነብሴ ዋ ነብሴ ፈራሁልሺ

  • @sgdgshashueethoipeiaadesae2355
    @sgdgshashueethoipeiaadesae2355 8 лет назад

    ይህን ሁሉ ያደረገልን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን፡፡እማሆይ በረከትዎ ይደርብን ይፀልዩልን አምላካችን ምህረትን ያደርግልን ዘንድ የህን
    ሁሉ
    ታምዕር ለዕኛ ታላቅ ትምህርት ነው ፡፡አግዚአብሄር ሆይ የሠማነውን ተገንዝበን ምህረትን እናገኝ ዘንድ እንደፈቃድህ የሁንልኖ አሜን፡፡

  • @kdusmikaalabate3755
    @kdusmikaalabate3755 8 лет назад +3

    ዋ ነፍሴ! ጌታ እግዚአብሄር ሆይ የአንተን ፊት የማያሣይ ተግባር የለኝም፡፡ እባክህ የቸርነት በርህን ክፈትልኝ፡፡

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ

    በእውነት ክብር ለአምላካችን ለስላሴ ይሁን አሜን አሜን አሜን እናታችን በጣም እድለኛ ኖት ይሄን ሁሉ ተአምር በማየቶት አምላካችን ክርስቶስ የንስሐ እድሜ ያድለን ክእርሱ ጋር ዘላለማችንን በደስታ እንድንኖር

    • @saedkhan4948
      @saedkhan4948 7 лет назад

      አች አሮይት ውሸታም ዝብለሽ ትቀባጥሪ አለሽ አብድነሽመሠል እናተ ክርሥታንች ገደልግቡ ወደዛ እኛሙሥሊሞችነን በአላህነው የምናምነው ፈጣሪ አድነው አይወልድም አይወለድም ዋገቹህንታገኘላቹህ ቆሻሾች ውሸታሞች እልቅበል ሁላቹህም አችአሮይት አይንሽይጥፋ በዚህ እድምሽትዋሺአለሽ

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu 29 дней назад

      ​​Egziabher yigtseh alemamne mebth new lemne tsadbalh Eysus Kirstose Amelak new feraj new astwel metshaf kidus anebeb metsadb ayawatem nebyu Mohamed Eysus Kirstose kareg ke 600 ametat behola meto new yastemarew haymanothen tenekekh
      ewek sle chirstna kemenagerk befit gebak ​@@saedkhan4948

  • @aseffaberhanu2711
    @aseffaberhanu2711 6 лет назад +3

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሄር ሆይ የንሥሀ ሞትን አድለኝ አሜን

  • @mahlusisay8755
    @mahlusisay8755 5 лет назад

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረን አቤቱ ለንስሀ የበቃን የተዘጋጅን አድርገን እግዚወ ምሀረነ ክረስቶስ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ዋ ለነፍሴ አቤቱ አምላኬ ሆይ እንዴት ታደርገኝ ነው

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 8 лет назад +8

    የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው
    ለምን ትሳደባላችሁ አትሳደቡ ስድብ ራሱ ሐፅያት ነው
    ይህ አለማውቅ ስለሆን ነው
    ፍቅርን ስላምን ያድለን ያባቶቻችን ፈጣሪ ቸሩ መድሐንያለም

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 3 месяца назад

    አቤቱ ለኔ ሃጥያተኞው ወዮልኝ
    አቤቱ የቅድስት ማርያም ልጅ ክርስቶስ ሆይ ዳግም ለንስሃ ሞት አብቃኝ። 😢

  • @ለምለምበላይ-ሐ7ዘ
    @ለምለምበላይ-ሐ7ዘ 4 года назад +4

    አምላኬ ሆይ እባክህን ሰለእናትህ ሰለድግል ማሪያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ለንሳሀ ሞት አብቃን ወይይይይይይይ አየ እኔ ሰለ አለም እምኖረው

  • @samugebre8949
    @samugebre8949 8 лет назад +1

    እግዜያብሔር ቅዱስ ነው እናታችን ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም አስተማሪነው እንደቸርነቱ ያድነን አሜን

  • @ጉኒፋቅርየእግዚያብሄርልጅ

    አቤቱጌታሆይ የኔ እጣፈንታ ምን ይሆን አቤቱ ጌታሆይ ለንሠሀ አብቃኝ የኔ ሀፃቴ ብዙነው እና ይቅር በለኝ

  • @የፍቅርጉዞማሪያምንይዞየፍ

    አሜን አሜን አሜን በረከታችው ይደረብን
    ቃለህይወት ያሠማልን
    እኝንም ለንሠሀ ሞት ያብቃን አሜን የሠራዋት ጌታ ሆይ እኔ በሀፂያት የቆሸሽኩ ነኝና ከዚህ ሁሉ እንድድን ቅዱሥ ፍቃድህ ይሆንልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Enkelini
    @Enkelini 8 лет назад +4

    Amen...Amen. "O, Lord, Jesus Christ, Son of God, have mercy on me the sinner!"

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 4 месяца назад

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ እመቤታችን ለንሰሐ የሰጠኝ ግዜ ተጠቀምበት ዘንድ እርጂኝ እመብርሃን 😭😭😭😭በረከቱ ይደርብን እናታችን

  • @lemaferu7875
    @lemaferu7875 8 лет назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን አቤቱ አማላጄ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ከፈጣሪየ ከአምላኬ አማልደኝ አስታርቀኝ።
    አቤቱ አምላኬ ፈጣሪየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ።ወዮልኝ ወዮልኝ ወዮልኝ ለኔ ለሀጥያተኛዋ :( :( :(

    • @helohevmegegeth2615
      @helohevmegegeth2615 8 лет назад +1

      Yh Yemamaled Wneta Aydelem Nshe Gbi New Yetebalshw Ok Ahunm Nshe Gbu Engba Ok

  • @slamaa7659
    @slamaa7659 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አምላኬእና መድ ሀኔ አለም ስወስቱስላሴወቺለንስሀሞትአብቃኝ

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 8 лет назад +24

    አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሁን የኔ እጣ...?
    እባክህን አምላኬ ከጋሐነም እሳት ስለ እናትህ ብለህ አውጣኝ..ይቅር በለኝ..!!!
    ወየውልሽ ነብሴ...?
    እማሆይ አሁንም እድሜውን ጤና ያብዛሎት..!

    • @mereyammesk5943
      @mereyammesk5943 8 лет назад

      አምላክ (አላህ )አልዎሌዴም አልተወለደም ከአላህ በስተቀር ለላ አምላክ የለም ማርያምም ሆነች ልጅዋ ምንም ማረግ አይችሉም አላህ ልብ ይስጣቹ (አሺራቃ ከርያድ

    • @etuyou3446
      @etuyou3446 8 лет назад

      +Mereyam Mesk basem abe wawald wamnefse kdose amen mareyme yfatre enate ygem enthen amalghene nate eysases selge yamte ytaskle amlek damene yafsasalen selga wangale mote ytensa amlake nowe este ngreg mhamde men trek alwe egzabher lebone yesten amen

    • @ኢክራምጀማል
      @ኢክራምጀማል 8 лет назад +2

      የአምላካቹ እናት ማን ናት ????

    • @orthodoxtewahido5967
      @orthodoxtewahido5967 8 лет назад +4

      ቅድስት ድንግል ማርያም።

    • @የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ
      @የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ 7 лет назад

      ኢክራም ጀማል ምን ትሠራልሀለች? አንተ ከሀዲነህ እነትህን የማታቅ፡፡

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 года назад

    እናታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን መታደል ነው ክርስቲን መሆን ክብር ምስጋና ይሆን ለእመቤቴ ደንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለአምላካችን ጌታየ መዳኒቴ እየሰስ ክርስቶስ ለልዕል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yemareshatgoseya7524
    @yemareshatgoseya7524 8 лет назад +9

    እግዚአብሔር እድሜለንስሐ ይስጥን አሜን አሜን አሜን
    እኛ ምናየው የምድሩን ነው ለዛውም በአለማዊ ህይወት ውስጥ እንዴት ያስፈራል ያላየ ሰው አያምንም ቢሆንም እውነታቸውን ነው !
    ልቦና ይስጠን ቸሩ መደሀኒያለም አሜን እመን ትድናለህ ብሎ ተናግሮአል ያመነ ይድናል እንደ fb
    ኮሜንት አይደለም ማመን
    ነው የሚጠበቅብን አለአማኒዎች (ከክርስትና ) ውጭ ያላችሁ አትሳደብ ወይም አትሳቱ ፡፡ በአሁኑ ዘመን እንደእሳቸው አይነት እድሜ
    ለማግኘት ቢያንስ መልካም ሰው መሆን መቻል አለብን ፡፡ሰዎች ስንባል መኖር እየፈለግን እድሜአችንን የማንናገር እኮ ነን
    ሰው በሂዎት ሲኖር ነው የእድሜባለፀጋየማኮነው
    ለሁላችኝም እድሜ ለንስሐ ይስጠን
    አሜን አሜን አሜን

    • @bezuneshkoijoshumete5871
      @bezuneshkoijoshumete5871 8 лет назад

      Yemareshat goseya Amane Amane Amane Abatu yekere Bala

    • @አለህሱበሀንአለህሱበሀንአ
      @አለህሱበሀንአለህሱበሀንአ 8 лет назад

      kkkkkkkkkukuku.belahu.belahu.kamot.tanasan.alahu.enat.satan.Ajanta.garenow.mezoraw.sawen.yawumal.keyam.allh.bahelotw.kamotnebat.ynasanal.inje.man.inda.fatarahu.atakum.dom.hulu.fatare.allh.beh.now

    • @derbytassamah5518
      @derbytassamah5518 8 лет назад

      Yemareshat goseya amnen

    • @zxcvbnm4084
      @zxcvbnm4084 8 лет назад

      ههه ههه wishatish naw allahaa bicha naw miyanasan

  • @mube8885
    @mube8885 Год назад +1

    አቢቱ አምላክ ለንስሀ ሞት አብቃን
    አቢቱ አምላኪ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭

  • @mogesatlie3103
    @mogesatlie3103 5 лет назад +6

    ሀጢያቴ እጅግ በዝቷል አቤቱ አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ

    አቤቱጌታየ
    ማረኝይቅርበለኝ
    ቃስለገባክላቸው
    ስለእናትህ ስልድብግብለክ
    ስቅድስጊውርጊስ
    ስለተክለሀይማኖት
    ብለክ ይቅርበለኝ
    አባትሆይ
    ለንስሃሞት አብቃኝ

  • @taferedagnew8667
    @taferedagnew8667 8 лет назад +67

    እናታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

    • @jameelaas856
      @jameelaas856 8 лет назад +4

      እናታችን በውነት ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

    • @shammerhajusrain6447
      @shammerhajusrain6447 8 лет назад +1

      تا لتنن አንድሰው..ሙቶ..መጣ..ህህህ.

    • @ggjfbgvhjh2175
      @ggjfbgvhjh2175 8 лет назад

      تا لتنن

    • @shebreabate8982
      @shebreabate8982 7 лет назад +3

      ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን

    • @shebreabate8982
      @shebreabate8982 7 лет назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @ተክለሰንበትዓንደማርያም

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃልሂወት የስመዓልና ናይ ዘመን ዕድሜኺ ይባርኸልኪ ኣምላክ ፈጣሪ ይባርኪ ኣሜን።

  • @fb4335
    @fb4335 8 лет назад +16

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሄር ሆይ የንሥሀ ሞትን አድለን አሜን

    • @bestbuy543
      @bestbuy543 7 лет назад

      F B አቤቱ የሰራዊት ጌታልኡልእግዚአብሄርሆይለንሰሀሞትአብቃን

    • @haymihawzenhaymi7891
      @haymihawzenhaymi7891 7 лет назад +1

      F B
      Ametu Amlake Amlake hatsate ejig bzu newna le nsha mot abkagn

    • @amygesese9463
      @amygesese9463 6 лет назад +1

      Haymi Hawzen Haymi እደቸረነትህ እኔ ደሀፄቲ አተደቸረነትህ የሠሪዉት አምላክ

  • @እሌኒእናቴንናፋቂ
    @እሌኒእናቴንናፋቂ 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያድርግልን እምንፈፅም ያደርግን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @selamselam2758
    @selamselam2758 8 лет назад +35

    ወይኔ የኔ እጣ የት ይሆን?ወይውልኝ እኔ ወየውልኝ እኔ ወየውልኝ እኔ። እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
    እናቻችን እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜአችሁን ያርዝምልን

    • @ababechayalew1535
      @ababechayalew1535 7 лет назад

      ቃለሕይወት ያሰማልን እናታችን

    • @Kor-is1yt
      @Kor-is1yt 6 лет назад

      ቃለሂወትን። ያሰማልን እናታችን በእውን በቸርነቱ ይስበን

    • @መቅዲፍቅርየማርያምልጂ
      @መቅዲፍቅርየማርያምልጂ 6 лет назад +1

      እኔ ነኝ ሀጢያተኛዋ ወየወልኝ ጉዴ እዳይፈላ እግዚአብሄር ለንሰሀ ሞት ያብቃን

    • @tereekatereeka1886
      @tereekatereeka1886 6 лет назад +2

      እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና አድሎ ለንሰሀ ሞት ያብቃን እመ አምላክ አለሁ ትበለን አሜን

    • @yared09
      @yared09 3 года назад +1

      @Hadiya Nura ዛድያ ኢየሱስ ቢሞት ሰው ክፉ መስራቱን አላቆመ:: ላንተም ሞቶልህ ነበር:: እናማ ግራ የገባህ በውስጥህ ያሉ መናፍስት በቅዱሱ መንፈስ ላይ ስለሚያሳድብህ ነው:: ዝም ማለት ትችል ነበር :: አሁንም ዝም በል ትርፍ ቃልን በመናግር ምን ትርፍ ታመጣለህ::

  • @እግዚአብሔርይመስገንእናቴ

    አሜን። እናታችን ቃለ ህወት ያሰማልን እኛንም ሰምተን እምንተገብር ያድርገን አምላኬ ሆይ እኔ ካተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም እና ለንስሀ ሞት አብቃኝ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ከልጂሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታን እና ምህረትን ለምኚልን፫

  • @ወርቅዬነኝከመዳምጓዳ
    @ወርቅዬነኝከመዳምጓዳ 6 лет назад +12

    ዋ ነፍሴ! አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

    • @aqaq8786
      @aqaq8786 6 лет назад

      ወርቅዬ ነኝ ከመዳም ጓዳ ወይ ልኝ ልነፍሴ አቤቱ ለንሳሃ ሞት አብቃኝ

  • @asratbekele3630
    @asratbekele3630 3 года назад

    አባታችን መደድሀኒአለም ሀጣቴ ይቅረ ይበለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanamolaethiopia8487
    @hanamolaethiopia8487 8 лет назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ አሜን

  • @kidsttadese8977
    @kidsttadese8977 7 лет назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን እናታችን ለናተ የተሰጠ ክብር ለኛ ለሀጢያተኞች ልጆቹ ለንስሀ ያብቃን አሜን የመብርሀን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በክብር ላይ ክብር ያልብስወት እናታችን እናመሰግንወታለን

  • @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን
    ለንስሀ ያብቃን

  • @samsungandroid6041
    @samsungandroid6041 6 лет назад +1

    እማሆይ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍመግስተሰማያትን ያእርስልን አምላካችን እግዚሀብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነይሁን አሜን ።

  • @tesfamariam8095
    @tesfamariam8095 8 лет назад +3

    አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ!!! አሜን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 8 лет назад +1

    አቤቱ አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ የአለማት ጌታ ፈጣሪዬ ይህን ድንቅ ታምር አንዳይ እንድሰማ ስላረከኝ ምስጋና ይድረስህ .....ሰዎች እባካችሁ ይህ ቀልድ ወይም ሐሰት አይደለም ..እግዚአብሔር እንድንድን ነው ይህን ያደረገልን ... ጆሮ ያለው ይስማ ይዳንም ....እባካቹህ ላልሰማ ላላየ አሰሙ ሼር አርጉት ...እግዚአብሔር አምላካችን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ይሰውረን ...ዓለም ሳይፈጠር ያዘጋጀልንን የዘላለም ደስታ መንግስተ ሰማያት እንድንወርስ ይርዳን እንደኛ ስራ ሳይሆን አንደርሱ ቸርነት ይቅርባይነት ...አቤቱ አምላካችን ለንስሐ አብቃን ከነሃጥያጣችን ወደዘላልም ሃዘን እና ስቃይ እንዳንሄድ እርዳን ...ለንስሐ ሞት አብቃን ...አሜን!!

  • @boobboob9316
    @boobboob9316 8 лет назад +16

    አትጣጡ እኛ ክልስቲያኖች እውነተኛ ምገድን እጂ ጣኦትን አናምንም

    • @KuwaitKuwait-zt7qs
      @KuwaitKuwait-zt7qs 6 лет назад +2

      Boob Boob tikikl ortdox tewahdo atetadesm befitm yalche ahunm yalche wedefitm tenoralch ortodox lezlalm tenur amen Amen amen

    • @דואדמוציה
      @דואדמוציה 5 лет назад

      תל ךצי יש לכם

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 5 лет назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 5 лет назад

      ቻብ እስሊምና ጋር እኩል እሪካሽ ምን ታቃለሽ ቆሻሻ

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu 29 дней назад

      ​​@@samiramuhammad8123 asteyayet metsetet gedeta aydelem kalmnesh metew new

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 3 месяца назад

    የዛሬ አስር አመት ሰምቻታለሁ ኢትዮጵያ ስትናገር ኢየሱስ ብቻ ስለ ድንግል ይማረን

  • @mahlusisay8755
    @mahlusisay8755 5 лет назад +5

    እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 4 месяца назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን እናታችን❤ወይ ተአምር የተናገርትን አስታውላችሆል video የተለቀቀው ከ 10 አመት በፊት ነው በሸዋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይነሳል አሉ ይገርማል አሁን የፈለቀው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው አይደል እልልልልል እግዚያብሄርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ ቅድስት ስላሴ ሰንበትን እዳከብር እርዳኝ አባቴ በአንተ ተማምኘ ባህረ እሳትን እድሻገር እርዳኝ አሜን 😢በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አሜን ሊቀ መላክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አባቴ ባህረ እሳትን በክንፍህ ከልለህ አሻግረኝ እኔ ሀጢያተኛዋን አሜን

  • @ةةكم-ج4ج
    @ةةكم-ج4ج 8 лет назад +17

    ለእናታችን ቃለህወትያሰማልን አይእኔስ በጣምፈራሁ እንባየን ልቆጣጠረው አልቻልኩም የትየሆን መግቢያየ ኦርቶዶክስ ለዘላለምትኑር

  • @adnielabaegyibarkotamnsisa4323
    @adnielabaegyibarkotamnsisa4323 6 лет назад

    እናታችን እግዚአብሄር አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይባርኮት መታደል መመረጥነው መንግስተሠማያትን ያውርስልን ባልተማረ አይምሮት ከተማሩት የበለጠ አስተምረውኛል እኛንም በሰማነው መልካም ፍሬ መንግስተሠማያትን እድንወርስ የድንግልማርያም አማላጅነታ አይለየን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ግራኝመሃመድ ቤተክርስትያንን ሊያጠፋ ሞከረ ዛሬ እሱ የለም የኛእምነት ኦርቶዶክስ ግን ዛሬም አለች ክብር ለስላሴዎች

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

  • @abebasisay4308
    @abebasisay4308 5 лет назад +3

    ድንግል መሠላሌ እናት ለንሥሀ ምት አብቂኝ

  • @aynalemtadesseayniyamryiam4647
    @aynalemtadesseayniyamryiam4647 7 лет назад +2

    ለእናታችን ቃለህወት ያሰማልን። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይድረሰው ምስጋና አቤቱ እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን ።

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ጐ7ጀ

    ለንሳ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር!!!!አላስፈላጊ ቃላት ለምትናገሩ ሙስሊሞች ይቅር ይበላችሁ

    • @aiyshal6921
      @aiyshal6921 6 лет назад +1

      ተረትተረት አልሀምዱሪላሙስሊያደረከኝ ሳይመሺብሺወደፈጠረሺ አላህተመሺ

    • @fatum6734
      @fatum6734 6 лет назад

      አሚን

    • @hayatibrahim503
      @hayatibrahim503 6 лет назад

      እግዚያብሔር ይመስገን በ

    • @hayatibrahim503
      @hayatibrahim503 6 лет назад

      Aiysha L በናተአፋአይነሳምየኛረሱል

    • @claros7216
      @claros7216 6 лет назад

      ሌላየለም ምትሉት።

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማለ

    አቤቱ ጌታየ መልካም ሠርቼ እድሞት መንፈሥህን በውሥጤ አድሥ ሠማያዊዩን አገር የማይበት ውሣጣዊ ኘይን ሥጠኚ😭😭😭

  • @user-ss5pp3og2v
    @user-ss5pp3og2v 8 лет назад +14

    ስላሴ ሆይ በፊት ማን ይቆም ይሆን እነደቸርነት
    ማረን፤

  • @silesew4060
    @silesew4060 Год назад

    እናታችን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን ታአምራትን የሚገልጡልን እወነትን የሚዳስሱልን ያርጎት ቃለ ሒወትን ያሰማልን እናታችን

  • @meronhni5562
    @meronhni5562 8 лет назад +6

    አቤቱ አምላኬሆይ አንተ የሁሉን ልብ ታዉቃለህ እኔ ማን መሆኔን አንተ ታዉቃለህ ሃጥያቴም ሁሉ በፊትህ ነዉ ንስሃ ገብቼ ስጋ ደምህን ተቀብዬ ከሃጥየት ሁሉ ኢነፃ ዛንድ እሪዳኝ አሜ

    • @حسبناللهونماوكلاللهاكبراللهاكب
    • @saadatsaadat5205
      @saadatsaadat5205 8 лет назад

      Zumraኡሰታዘአላህይጨምረልህ ኤማን እኔ፡እምለዉ፡ሰዉ፡ሙቶ፡ይነሳል፡ክርስቲያኖች፡ሀቂቃውንተናገሩ፡እድህ፡የምታወራውሴትዮ፡ሙስሊምብትሆንኖሮ፡ስትእናስትነበርየምትሉት፡አሁን፡እኛሙስሊሞችአለን፡አድሙስሊም፡ሰው፡ተመሬትተነስቶ፡ሙቸተነሳሁ፡ቢለን፡እናምነዋልእደ፡አናምነውም፡ለምንብትሉ፡እኛሙስሊሞች፡እድህአይነት፡የተጨቃጨቀወሬ፡አንፈልግም፡ግንእናተ፡አድሰው፡ክርስቲያንነኝብሎ፡ሞኝም፡ቢያወራ፡ጡሩም፡ውነትነው፡ዉነትነው፡የምትሉት፡እምለውምየለኝ፡አሏህ፡ሱበሀነሁ፡ወተአላ፡ሂድያ፡ይስጣችሁ፡አልሀምዱሊላ፡ሙስሊምያረከኝጌታ፡የስሙም፡ደስማለት፡አልሀምዱሊላ፡ስለው

    • @goodtime1960
      @goodtime1960 7 лет назад

      Meron Hni f

    • @እህተገብርኤልእህተገብርኤ
      @እህተገብርኤልእህተገብርኤ 7 лет назад +1

      +Saadat Saadat የኛ አምላክ የህይዋን አምላክ እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም የፈጠረውን መግደልም ማሥነሣትም ይችላል
      መፅሀፋን አታውቁምና ትሥታላችሁ
      አለአዛርን በ3 ቀኑ ከሙታን ያሥነሣ ነው ከዛም አለአዛር 45 አመት ሙሉ ጳጳስ ሆኖ አርፏል
      የእናተው መሀመድና እና ተከታዮቹ እንኳን ሙት ሊያሥነሣ
      ታአምርም ማድረግ አይችልም
      ከመግደል ውጭ

  • @chernatarega3359
    @chernatarega3359 7 лет назад

    ጊዜዬ እስኪደርስ ወዳተ መምጫዬ ለንስሀ አብቃኝ አቤቱ ጌታዬ ለናታችን እድሜውን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ለንስሀ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @taibazxcv3667
    @taibazxcv3667 8 лет назад +80

    ውይ ሙስሊሞች ምን አለ ዝም ብትሉ ደግሞ በዚህ ውስጥ ምን ልታደርጉ መጣችሁ? የእናንተ መሀመድ ሴት ከማደን እና ሰውን ከመግደል ውጪ ምንም አልሰራም

    • @webetambaw4388
      @webetambaw4388 8 лет назад

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk እውነትም

    • @amenahadm7731
      @amenahadm7731 8 лет назад

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkጅል

    • @hikeabc7862
      @hikeabc7862 8 лет назад

      tarantart?yalam barat mama setanocheh💯henalila wayina helay ragiyun

    • @ዘምዘምበሺር
      @ዘምዘምበሺር 8 лет назад

      አላሁ አክበር ኢናሊላህ ወኢናኢልራጂኡን

    • @commercialbroilerchicken3399
      @commercialbroilerchicken3399 7 лет назад +2

      ወንድሜ የእግዚአብሔርን አዳኝነት እና አምላክነት ሰምተሀል, ብትድን አሁን ምን አለ!

  • @zainaethiopian180
    @zainaethiopian180 8 лет назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ
    በምርትህ አስበን
    የኔ ሃጣት በዝቷል
    እማሆይ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
    እግዚአብሔር
    እኛ ክርስትያኖች
    ድንቅ አምላክ
    አለን የማያሳፍር።

  • @tenamekonnen1971
    @tenamekonnen1971 8 лет назад +15

    ኧርርርርርርርርርርርረ እዴ ግን እናተ ሙሥሊሞች ምን አገባችሁ ወይ መቃጠል ቅናት ነው እዴ ከቀናችሁ መምጣት ታጥባችሁ ነው ለዛውም ኮተታሞች ናችሁሁሁ
    ለእግዚሃብሄር ግን ክብር ይገባዋል
    እልልልልልል እማማ እናመሠግናለን

    • @laylaallahakber9245
      @laylaallahakber9245 8 лет назад

      Tena Mekonnen ግድ የለም አንቀናም ምን ብለን ነው ምንቀናዉ ያረብ ለከል ኸምድ ኧሽኩረክ እሥልምና ንፁ እንደሆነ እራሥሽ ታዉቂዋለሽ

    • @abbaabba2977
      @abbaabba2977 7 лет назад

      ኤጭ ካፊር ሥታሥጠይ ቆማጣ

    • @halimayemuazafkariislamnew7888
      @halimayemuazafkariislamnew7888 6 лет назад

      kkkkkkkk yarogit werada wushetam seyitan

    • @ኦማንውስጤነው1234
      @ኦማንውስጤነው1234 6 лет назад +2

      Layla allah akber ሙስሌሞች ግን ለምን ትቀናላቹህ ምን ልሰሪ ገባሽ kkkkmmkkkkkkkk ይገርማል እኔ ብሞት ይሻለኛል የሙስሌም ትምህርት ከምሰማ ስለዚህ የኦርቶዶክስ ትምህርት ለምን ሠማሽ እኛ ኦርቶዶክሶች እናምናለን እናድናለን እንማራለን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላረከኝ

    • @fatum6734
      @fatum6734 6 лет назад

      ኦማን ውስጤ ነው 1234 አለማወቅእኮነውእኛግንየሁሉንምእናያለንለምንመስለሺምንአይነትነውየምታመልኩትብለንእንድናሥብያደርገናልእናተግንእሥላምገናአላህአክበርሲባልትፍራላችሁ
      አላህአክበርማለት(አላህትከሁሉምበላይትልቅነውማለትነው)

  • @ወርቀይጓልተዋህዶ
    @ወርቀይጓልተዋህዶ 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ምእንቲ ንዛ ነፍሰይ ምስክነይቲ ኢልካ ምሕረትካ አፍስስ ብመንገዲ ነማን ምራሓና ህዝብኻ ባዕልካ ካብ ክፉእ ነገር አሻግረና
    እማየ ቃለ ህይወት የስመዐልና ጸጋ መንፈስ ቅዱስ አብዚሑ የዓድልክን የፈጠረን አምላክ ✝️👏

  • @tsegaaragawi1958
    @tsegaaragawi1958 8 лет назад +9

    😭😭😭አቤቱ ጌታየ ሆይ ንሰሃ ሞት ሰጠኝ

    • @ዘምዘምበሺር
      @ዘምዘምበሺር 8 лет назад

      ግን አንች ሸይጧን ነሽ ልበል

    • @tsegaaragawi1958
      @tsegaaragawi1958 8 лет назад +1

      +ዘምዘም በሺር Anche nesh enj enyam ya mareyam leja nign

    • @sssalspaimanAaa
      @sssalspaimanAaa 7 лет назад

      Tsega Aragawi ሀይ

    • @mekiyayesuf6934
      @mekiyayesuf6934 6 лет назад

      Tsega Aragawi 💉💉💉💉💉💉💉💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💉💉💉💉👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @store8674
    @store8674 5 лет назад

    አቤቱ ጌታየ ለንሥሀ ሞት አብቃኝ በባእድ ሀገር ለሥጋየ ብቻ እየኖርኩ ነዉ አቤቱ ጌታየ ላተ ምን ያሣንሀል ላገሬ አብቅተህ ወ በሥጋ ለደሙ ለንሥሀ ምበቃ አርገኝ ይቅር በለኝ ጌታዬ አሜን እናታቺን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @اااااا-ع7ذ3ص
    @اااااا-ع7ذ3ص 8 лет назад +9

    እባካችሁ በሀይማኖት የተነሳአትሳደቡ እምነታችሁን ይዛችሁ ተጋዙ ፍርድ በሰው አይደለም በፈጣሪነው በምድርላይ ሆናችሁምን ስልጣን አገኛችሁ ለመፍረድ እባካችሁ ልቦናይስጣችሁ

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. Год назад

    በረከትዎ ይደርብን! እግዚአብሔርን መፍራት ልቦናዬ ውስጥ ይሰርጽ ዘንድ ይጸልዪልኝ!

  • @serekalemdubale6622
    @serekalemdubale6622 8 лет назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

    • @ደመነጀፈጠነ
      @ደመነጀፈጠነ 8 лет назад

      serekalem Dubale በስማም.ወወልድ.ወመንፈስ.ቅዱስ.አህዱ.አምላክ.አሜን.እግዚአብሄር.ሁላችንም.በይቅርታእና.በምህረት.አይኑ.ይመልከተን.ያለድንግል.ማርያም.ምልጃ.አለም.አይድንም።።

    • @ደመነጀፈጠነ
      @ደመነጀፈጠነ 8 лет назад

      ኦርቶዶክስ.ሁሌም.ተጠያቂ.እንጂ.ጠይቃአታዉቅም።እናንተ.ሙስሊሞች.መልካም.ለመናገረ.ባትታደሉ.ምናለ.የሚሆነውን.ነገረ.በትግስት.ብታዩ.ለፍርድ.በመጣሁ.ጊዜ.አልሰማሁም.አላየሁም.አላወቅሁም.እንዳይሉኝ.ንገሯቸው.ብሏል.እ/ሄር...እግዚአብርን.አንድነት.የማርያምን.ና.የመላይክትን.አማላጅነት.እየመሰከርን.እንሞታለን።።።

  • @አለምአለም-ጰ5ጰ
    @አለምአለም-ጰ5ጰ 6 лет назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ ፈጣሪየ እንደክፋቴ ሳይሆን እንደ ምህረትህ አስበኝ
    እናቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡን
    አለም

  • @ስለሁሉምነገርእግዛብ-ቸ6ቨ

    በጣም ይገርማል ይሄን እያየን እኳ ን ከሀፂአታችን አንታረምም 😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ዉሸት ነዉ ብትሉ እኳን Be fb አድራሻየ ጠያቄ አችሁን ጠይቁኝ የfb አድራሻየ Beli Raya new በአካል አይቻቸዉ አለሁ ይሄን ታአምር በእተርኔት እዳያችሁ በአካል ለማየት የምፈልጉ ካላችሁ የገዳሙን ስም እነግራችሁ አለሁ እራያ ቆቦ ቀብሸት እየሡስ ገዳም ይባላል እህቶቸ ከአድስ አበባ 670 ኪሎ ሜትር እርቀት አለዉ

    • @Daniel_Bistegn_Reda
      @Daniel_Bistegn_Reda 8 лет назад

      Danielbistegn@gmail.com
      እግዚአብሔር ይስጥልን !!
      በዚህ አድራሻየ please ይፃፉልኝ
      በሀካል ማየት ያስፈልገኛል !!!

    • @etalemymaryamlijj6967
      @etalemymaryamlijj6967 8 лет назад

      ስለሁሉምነገር እግዛብሄር ይመስገን

    • @genethailay3431
      @genethailay3431 8 лет назад +1

      ስለሁሉምነገር እግዛብሄር ይመስገን

    • @dengelenate8773
      @dengelenate8773 8 лет назад +2

      ስለሁሉምነገር እግዛብሄር ይመስገን

    • @qonjoqonjo2769
      @qonjoqonjo2769 7 лет назад

      Giyoegies new yetkerswo

  • @ፅጌማርያምፅጌማርያም

    እግዚአብሔር ድቅ አምላክነው ሁሉ በጁ የሆነጌታ አተይቅርበለን የሞቱብንንም😢😢😢😢😢😢 አተይቅርበልልን ያለውንም🙏🙏🙏 ለንሰሀሞት አብቃን

  • @anaktiagamanproper1073
    @anaktiagamanproper1073 8 лет назад +6

    በወዳጆችህ ላይ ይህን ተስፋ የሚሰጠን ምክርን ስለሰጠኽን እናመሰግንሃለን ልኡል እግዚአብሄር የአለሙ ቤዛ በወርቅ ደምህ የገዛሃን አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡ሙስሊም ወገኖቻችን የተባለውን ካዳመጣችሁ እናንተንም ይመለከታል፡፡ይህ ቀልድ ወይም የልጆች ጨዋታ አይደለም የነፍስ ጉዳይ ነው፡፡ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን ሰው ሰየይጣን የመሰከረለት ነው ምክንያቱም በፀሉ በስጋ ደሙ በመሰቀሉ ,,,,,,,ወዘተ አጋንንት ይለፈልፋል ስለዚህ የሰማነውን በልቦናችን ፅፎልን እ /ር ለንስሃ ሞት ያብቃን ፡፡ አሜን አሜን አሜን!

    • @ስደተኛይቱባያት
      @ስደተኛይቱባያት 8 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @anaktiagamanproper1073
      @anaktiagamanproper1073 8 лет назад +2

      ይህን ፕሮግራም ቀርፃችሁ ያስተላለፋችሁልን በሙሉ በእግዚአብሄር ስም አመሰሰግናለሁኝ እ / ር ዋጋውን ይክፈላችሁ ይህ ለመዳን እጅግ ብዙ ተስፋ የሚሰጥና በጣም የሚያፅናና ትምህርት ነው ፡፡

    • @bettytube2298
      @bettytube2298 8 лет назад

      አሜን

    • @bettytube2298
      @bettytube2298 8 лет назад

      +Asma Asmma
      እውነት ነው
      ብዙ የማናቃቸውን ነገሮች ነው ያወቅን
      እኔ ማን ነኝ ምን እያደረኩ ነው ብለን
      ከ እንቅልፋችን ነቅተን እንድናስብ ነው ያደረጉን
      የእመቤታችን ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @hanamolaethiopia8487
      @hanamolaethiopia8487 8 лет назад

      +bete tsegaye Amen Amen Amen

  • @wardrose9524
    @wardrose9524 8 лет назад

    አቤቱ ክርስቶስ አምላኬ የንስሀ ሞት አብቃኝ እናት ዘመናወትን በሙሉ ፅገውን ያብዛለወት የልፍተወትን እግዚአብሔር አይቶ ምህርት ይሥጠን ለሁላችን

  • @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ

    ኦ አምላኬ ሆይ ከዚህ ዘላለማዊ መከራ አንተው ሰውረኝ
    ግን ሙስሊሞች ግርም እኮ ነው የምትሉኝ ቆይ አገባችሁ ሲጀመር የእኛን ለምን ታዳምጣላችሁ የራሳችሁ የላችሁም ማለት ነው እኔ የእናንተን እንኳንስ ላዳምጠው እንደ እርኩስ ነው የማየው መዝሙር ላይ ሁሉ እየገባችሁ ትሳደባላችሁ ሰይጣን ሁሉ ክርስቲያኖች ግን የእናንተን ቪድዮ አንድም አናይም እንኳን ልንሳደብ እኛ የምናምናውን እናውቃለን ስለ እኛ አታስቡ ስለ እራሳችሁ ተጨነቁ የእኛ ጌታ ፍቅር ነው ያስተማረን እሽ አይሁድ ሁሉ
    አያችሁ የእኛ አምላክ የሚሳነው የለም ገሎ ያስነሳል። ግን በአህላ ብላችሁ አይደለም የሞተ ሊያስነሳ የታመመ ሲፈወስ አይቸ አላውቅም ለምን ቢባል አላህ የሚባል የለም።
    ሰለዚህ ስርአት ያዙ

    • @fgfhfgfgh4331
      @fgfhfgfgh4331 8 лет назад +2

      ቃለ ሂወት ያስማልን እናታችን
      ሙስሊሞች እማ ለሰይጣን ተላላኪ ስለሆኑ ግድ ይላቸዋል መሳደብ

    • @tigistsisay2624
      @tigistsisay2624 8 лет назад

      +Fgfh Fgfgh ተባረክ ወንድሜ

    • @fgfhfgfgh4331
      @fgfhfgfgh4331 8 лет назад

      አሚን አሚን አሚን

    • @hawahussen9887
      @hawahussen9887 8 лет назад

      ማነሺ እህት ሥድብሺን
      ወዲያ በያ እኛ እዳናየ ለም ለቀቃችሁት
      አወ ሀያሉ አላሁ ሡ ወ ምን የማያሣነው
      ሡመ አመያትኩም ሡመ አህየኩም እይለ እና እርግጥ ነው ሠው ከሞተቡሀላ መነሣቱ
      እና ኦርቶዶክሥ ወላሂ ሥድባቹህ
      ወያይይይይይ እሥጥልት ነው የምትሉት

    • @tafh4342
      @tafh4342 8 лет назад +2

      +Hawa Hussen
      እባካቹ ሙሲሊሞች አፋችሁን አትክፈቱ ከተረዳቹ ተረዱ ካልተረዳቹ ለቀቅ አድርጉን ኮተታሞች

  • @ቅድስትሀይሌቅዱስሚካኤልአ

    ለእናታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
    ስደተኞች ልጆችሽን በፆሎትሽ አስቢን እናታችን አሜን
    አቤቱ እምላካችን መድሀኒታችን አንዱየ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን!!!!!

  • @adnielabaegyibarkotamnsisa4323
    @adnielabaegyibarkotamnsisa4323 6 лет назад +9

    አለምየሚድነው በኦርቶዶክስ እምነትነው

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 8 лет назад

    እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሐንያለም ቃለህይወትን ያስማልን
    መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን
    ለንስሐ ለስጋ ደሙ እንንበቃ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @bachierabdullah7900
    @bachierabdullah7900 6 лет назад +3

    ፈጣሪ ለንሳ ህይወት ያብቃን

  • @ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ

    አቤቱ ቸሩ አምላካችን ሆይ ሀፂያትን እንጅ ሀፂያተኛን አትቀዬምምና ለንሰሀ ሞት አብቃን በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beamharenetykorehu3382
    @beamharenetykorehu3382 8 лет назад +4

    muslimoch gen sel kerseteyn senes edenegetelu yesedbelu seyeten selehoench new kersetyen mehon metdel new

  • @talefasamen8216
    @talefasamen8216 7 лет назад

    አቤቱ አምላኬ እደሀጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ለንስሀ አብቃን ለናታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @boobboob9316
    @boobboob9316 8 лет назад +23

    ሙስሊሞች እኳን በምድር ያላችሁት በሰማይ ሙሀመድም ሲኦል ጂሀነብ ነው

    • @smeraassnaaa344
      @smeraassnaaa344 7 лет назад +1

      ማንግሀነብእንደሚገባያልተርዳችሁካፊሮችሙነፊቅክሪስታንናችሁእምትገቡትግሀነብእሺ
      ሙስሊምየገነትነንአልሀምድልላሙስሊምላደረገኝጌታ

    • @ሲኞሪታተሻገር
      @ሲኞሪታተሻገር 7 лет назад +2

      +Smeraassn Aaa አትሳደብ ሁሉ የራሱ የሆነ እምነት ይኖረዋል ግን አትሳደብ እግዛብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን እናታችንን ያቆይልን ቃለሄወት ያሰማልን

    • @tewodrostebeje6466
      @tewodrostebeje6466 7 лет назад

      ay asikignu neby mame set bicha eko nw filagotu..1 yemender bozene ende neby mekuter yasikal..ewnet be chiristos be hiyaw amlak adagn cher tebaki melkam eregna bicha nw..lelaw ke seytan nw

    • @noorhabchy650
      @noorhabchy650 6 лет назад +1

      +Hadiya Nura ደግሞ ሙሢሊሞች አፍ አለኝ ብላቹህ ታወራላቹህ በድጋይ በጨረቃ ምታመልኩ ፈጣሪያቹህን ማነው ተብላቹህ ብትጠየቁ አታውቁትም አትዘባረቁ ደግሞ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ፈጣሪ ነው ፍጡር አንች እራሥሽ ማሃይሞ ነሽ

    • @gonder7738
      @gonder7738 6 лет назад +1

      +Hadiya Nura ክክክክክ አች የሆንሽ ቅርፍት እየሡስ ክርስቶስ አብ ወልድ መፈስ ቅዱስ አድ ነቸው ብሎ ያስተማረውን አላስተማረም ትያለሽ ደሞ አፍ አለኝ ብለሽ አብ የሚቻለውን ወልድ ይቻለዋን ወልድ የሚችለውን መፈስ ቅዱስ ይቻለዋን በአካል 3ቢሆኑ በመላክት አድ ነቸው የሚለው ለምነው እ ለራስሽ ሲያርብሽ የሰው ታገላብጭ አለሽ የሆንሽ እከካም ነገር ነሽ ከቅዱስ ድግል ማሪያም ሲወለድ ማን ነበር የፈጠረው ነው ያልሽ እግዚአብሔር አምላካችን እየሱስ ክርስቴስ ተወለደ እጅ ፍጡር አየለም እግዚአብሄር የሁሉም ፈጣሪ ነው ጠላታችን (ከይሡ ዳቢሎስ ) የውሸት ዋሽቶ አዳምን ና ሂዋንን ከገነት አስወረዳቸው ግን እየሡሥ ክርስቶስ ክብሩን ትቶ እራሡን ዝቅ አርጎ በመቤታችን በድግል ማሪም ተወለደ ካላባት ከዛ ያዳምንና የሂዋንን ደብዳቤ እዳ ቀደደላቸው ለኛ ብሎ -------------- ይቀጥላን እሲ አድ ነገር ልጠይቅሽ አች በጨረቃ ታምኛለሽ ለዛውም ለመሀመድ ሸርሙጠው ትሠግጃለሽ ለምን አስፈለገ ለመሀመድ ለሠው በለው በላም በስገድ 2 ጥያቄ ከሙስሊሞች ከሞቱት አድ ሰው ሥለ ገነት ና ስለኩነኔ አስተምረው ያውቃሉ ንገሪኝ እደመሀመድ ሙተሽ መቅረትሽን ተማመኝ እደው አታፍሪ አየል ሀይማኖተኛ ነኝ ብለሽ ስታወሪ እች ሰትው ስታስተምር ብዙ የጠፉ ነብስ እደሚመለሥ ያውቃን አምላካችን እየሡስ ክርስቶስ ክብሩ ይስፋ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ተመስገን ክርስቴአን ያረከኝ አምላኬ በስማም ወወልድ ወመፈስ ቅደዱስ አህዱ አምላክ አሜን

  • @truehabeshit6118
    @truehabeshit6118 5 лет назад

    ወገኖቼ እግዚአብሄር የሁላችንንም አይነ ልቦና ይክፈትልን። በቀናኢነት ነገሮችን ማየት መልካም ነዉ። የእናታችንን ምስክርነት የመሰሉ ብዙ በተለየዩ ሃገራት ያሉ የሌሎች ሰዎችን ምስክርነቶች አይቻለሁ። እዉነት እላችኃለሁ በጣም የሚገርም አይነት መመሳሰል አይቻለሁ። እኛ አልገባንም ማለት እነዚህ ምስክርነቶች ሃሰት ናቸዉ ማለት አይደለም። NDE (Near Death Experience) ብላችሁ RUclips ላይ ብትፈልጉ ብዙ ተመሳሳይ ታሪኮችን ታያላችሁ። የአንዱን ሊንክ ለምሳሌ ከዚህ ስር አስቀምጫለሁ። These individuals are from all over the world and coming from all walks of life and religions. However, I am really amazed by the common descriptions that these individuals give for what happens after one dies - about God, hell, heaven, the judgement, angels, demon/satan, and etc. Watch these videos and be the judge yourself. I don't think it is fair for us to make a strong statement against these individuals when there is nothing we know about life after death.
    ruclips.net/video/2vywj182oFw/видео.html

  • @rahmethussn3694
    @rahmethussn3694 8 лет назад +4

    አስተክፍሩላህ አላህ ይቅር ይበላችሁም ልባችሁን ይመልስላችሁ

    • @ደመነጀፈጠነ
      @ደመነጀፈጠነ 8 лет назад +2

      Rahmet Hussn አላህ.መፍረድም.ይቅር.ለማለትም.አቅምም.ስልጣንምየለውም።

    • @ጎዶልያሰእግዚአብሔር-ጀ7ሠ
      @ጎዶልያሰእግዚአብሔር-ጀ7ሠ 8 лет назад +1

      አንቺኑ ይቅር ይበልሽ

    • @alilijeyerus9497
      @alilijeyerus9497 7 лет назад

      ይልቅ ንስሃ ግቢ

    • @የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ
      @የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ 7 лет назад +1

      Rahmet Hussn እደነተ ያለ እምነት የጎደላችሁ ወየላችሁ፡፡ ከዚህ አለም ሥትጠፍታውቃላችሁ፡፡ የተሣሣታችሁ ከሀዲ የትታቃላችሁ ፡፡እነተ እኝ እምነት ገብታችሁ ለምን ታያላችሁ?እኝ ሥለነተ ገብተን አነይም እነተም ተመለሡ ወደ ድንግልማራያም ልጅ ወደክራሥቶሥ፡፡እኝ ባለታራክነን ተውን፡፡ለኦራቶዶክሥ በመሆኔ መጥደቅነው፡፡ተመሥገን ጌታዬ

    • @የማሪያምልጅየማሪያም-ጰ1ዀ
      @የማሪያምልጅየማሪያም-ጰ1ዀ 7 лет назад +1

      Rahmet Hussn okkkkkkkk

  • @hiwotlulu5294
    @hiwotlulu5294 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለእማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የንሰሀ እድሜ ይስጠን

  • @ademtemir687
    @ademtemir687 8 лет назад +4

    ኡዙቢላህ አላህ ይቅር ይበልሽ ማሥመሠል ጀነትን አያሥገኝም ነይ ወደ እሥላማዊ ጎዳና ለመሆኑ የያዛችሁትን መፅሀፍአብባችሁታል በእውነት አንብባችሁት ከሆነ እራሱየናንተው መፅሀፍወደእሥላም ይጠራችኋል ችግሩ አለማንበባችሁ ነው

    • @laylaallahakber9245
      @laylaallahakber9245 8 лет назад

      Adem Temir በህልሟ ሞታ ይመሥለኛል ሀጢአተኛ እደሆነች እኮ ነገራት አሏህ አክበር እንቅልፍ እኮ ሞት ማለት ይቻላል
      ከዚህ በፊት ፀንሣ ያሶረደች ሤት የጀሀነም ቁልፍ ተሠጦዋት ሥትነቃ እጅዋ ላይ አገኘቹ
      አላህ ኧክበር

    • @እናቴሁሌምየልቤንግስትነሽ
      @እናቴሁሌምየልቤንግስትነሽ 7 лет назад +2

      Adem Temir እረ ባካችሁ ግፍ ነው ወንጌል ስለመሀመድ ምንም አልጻፈም አትዋሹ ደሞ እናንተ ጋር ምን አለ ጥላቻ አመጽ 5 ማግባት ማረድ ጭካኔ እረ ስንቱ ፈጣሪ እውነቱን መንገድ ይምራችሁ ያድናችሁ ልባችሁን በፍቅር ይሙላው ።

    • @የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ
      @የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ 7 лет назад +1

      Adem Temir ደግሞ አንተ አንቺን አይደለሸም ይቅራ የምትይ ይቅራባይ እግዛብሄራነው ፡፡ምንም

    • @netsanettesfaye7432
      @netsanettesfaye7432 7 лет назад +1

      Adem Temir 😂😂😂😂😁😁😁dagmegna siol muslim setanoch irkus adelachu

    • @የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ
      @የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ 7 лет назад

      Adem Temir እነተማ ነብይ የምትሉት kkkkkkkk በሥም ያለ ንሠሀ ይገራማል፡፡ እኝ እንዲህነን፡፡

  • @jakiahjakiah9526
    @jakiahjakiah9526 8 лет назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁንልን እናታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hgko8213
    @hgko8213 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልባች ያሳድርብን ለንስሀ ሞትም ያብቃን ለእናታችንም እድሜ ይስጥልን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 лет назад

    ጌታ ሆይ እደሳቸዉ ለኛም አንድ እድል ስጠን ንሳሀ፡እድንገባ ፍቃድህ ይሁንልኝ ፡ስለምትወደኝም ስላስተማርከኝም፡ክብር፡ምስጋና ላተ ይሁን፡ድንግል ፡አምልጅኝ፡ቅድስት ፡አርሴሜ