I wish if I know Emahoy all this time! Always we thank & appreciate when people passed!! I bet I know her music without realising who played it! May God bless you. Rest in peace ☮️ 😭😭🇪🇹❤you.🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Realy bad reading for such a great story. Why are you not playing her great works in between the pauses? Only for a few seconds now and then between sections would have taken us to heavenly imaginations.
ምንኩስናውም ዘመናዊነቱም ያምራል እግዚአብሔርን በተገኘው ነገር ሁሉ ማመስገን ይቻላል እማሆይ ድንቅ እናት ናቸው ክብር ይገባቸዋል🙏🏾❤️
Heart warming!!
She will continue to live in the hearts of many Ethiopians.
እማሆይ በረከታቸው አይለየን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!!
ድንቅ ነው ተባረኪ አመሰግናለው የድንቆች ሀገር ኢትዮጵያ
what a great person she was .. rest in peace emahoy
በረከትዎ ይደርብን እናታችን !!
I wish if I know Emahoy all this time! Always we thank & appreciate when people passed!! I bet I know her music without realising who played it! May God bless you. Rest in peace ☮️ 😭😭🇪🇹❤you.🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Ohhhh my goodness! እናቴ አሁንም ረጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤❤
ቃሎት ያሰማልን እናታችን
Amazing history thank you sheger
wow, the journalist speaks a clear and very good Amharic.
ትክክል ብለሀል በተምስጦ ነው ያዳመጥኩት
Egziabher yestelen ... Enatachenen egziabher yetebkelen
ውይ እማማ ፅጌ እናቴ ስወዳቸው
Hiwot Fresibhat Nice job!
ሙዚቃ ሕይወት ነው
ነብስ ይማር በጣም እናዝናለን !! ስለፒያኖ እውቀታቸው ስላበረከቱት ሁሉ እናመሰግናለን ሌላውን እንተወው .በፒያኖ እግዚአብሔር ሲመሰገን በመፅሀፍ ቅዱስ አልተፃፈም ምን ችግር አለው ምንም ግን አልተፃፈም ውጪ ሀገር ሄደን እንማራለን ስንመለስ የተጫነብንን
ካልጫንባቹ ግን አይሆንም አይሰራም
ውጪ ሀገር ያሉ ክርስቲያኖች በ በገና ነው እግዚኣብሔርን የሚያመልኩት ማለት ነው ?
@@abel1579 በእርግጥ የእነሱ መፅሀፍ ቅዱስ ዘፈን
ሀጥያት ነው አይልም የትም ሀገር አታገኝም የሚል ሀይማኖታቹ
የማርቲን የእነሱ ቅጂ ስለሆነ መዝሙራቹ ስርዓትም የለውም ራፕም ጀምራቹሀል ምስጋና ለቅዱሳን አባቶቻችን ዘፈን ሀጥያት መሆኗን አስቀምጠውልናል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በፒያኖ አመሰገኑ የሚል አለ?
ቸርቻቹ አውሮፓ ተዘግቷል ሰዶማዊነትን ተቀብለዋል እዚም ዘማሪዎቻቹ
እንደዛው ቀን ይዘምራሉ ማታ ክለብ ይዘፍናሉ ምክንያቱ ያው ፒያኖ ነው
😮😮des sil begta e/r erjm edme yanrwot emama❤️🙏
Sewedachew...edme ke tena ga yestote!
መነኩሴ ሆነው Violin መጫወታቸውን ባልወደውም ምናኔያቸውን እወደዋለሁ ።መልካም
አይዞን ጌታን እንኳን በቫዮሊን በተገኘ ማድመቂያ ማመስገን ክፋት የለውም።
@@yimesgen5388 what is wrong playing with violine? Not much difference between mesenko and violine. Tiru dimste balew mesaria egeziabhern amesgenu.
@@mekdesfikadu6510 እኔም ያልኩት ይሄንኑ ነው። ዋናው ጌታ በክብር መመስገኑ ነው።
ምንኩስናው ጥሩ ቢሆንም የቤተክርስቲያን ስርአትን መቀየር ግን በፍፁም አይቻልም ::ዳዊት እግዚአብሔር በበገናና በመስንቆ እመስግኑ ብሏልና🙏🙏🙏
መልካችንን ቋንቋችንን ለያይቶ የፈጠረን አምላክ በምንም ብናመስግነው ደስ ይለዋል ስለዚህ እግዚአብሔር ለንዲህ አይነት ጥቃቅን ነገሮች ጉዳይ የለውም አምላካችንን በፈለግነው መሳሪያ ማመስገን ይቻላል እናታችን ክበሩልን🙏🏾
ታድያ በዛ ዘመን ዳዊት በ ቫዮሊን ኣመለከ እንዲባል ፈለግክ😅😅 ዛሬ ዳዊት ቢኖር በ ቫዮሊን አደለም በ ጊታር ያመሰግን ነበር ንቃ ሰውዬ
አንደበት ፡ ያለዉ ፡ ሁሉ ፡ እግዚሐብኤር ፡ ያመስግን ፡ አሥር ፡ አዉታር ፡ ባለዉ ፡ በበገና ፡ በመሰንቆ ፡ በከበሮ ፡ ይላል ፡ ዳዊት ፡ ሆኖም ፡ ግን ፡ አንደበት ፡ ያለዉ ፡ ሁሉ ፡ ያመስገን ፡ በድምፅህም ፡ በሁሉም ፡ መንገድ ፡ አንደበት ፡ ያለዉ ፡ ሁሉ ፡ እግዚሐብኤር ን ፡ ያመስግን። አሜን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኔው እዚሁ ከጎናቸው እያለሁ ለማየት እንዴት እንደተሳነኝ አላውቅም እግዚአብሔር ቢፈቅድ በረከታቸውን ያሣትፈኝ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን አሜን ።
Can i contact you???
bewinetu misigana yigebachewali
Realy bad reading for such a great story. Why are you not playing her great works in between the pauses? Only for a few seconds now and then between sections would have taken us to heavenly imaginations.
እርፍ እኮ
እርብእለት ንብረት ቀብራቸው አላዛር እየሩሳሌም
Nefese yemare
ኃይማኖት ሴት ወንድ ለይቶ አይከለክልም።ታሪካቸውን እንጂ ክርስትናን ያለአግባብ እንድትተቺ ተገቢ አይደለም
Black man is what in your explanation
በሞት ተለዪ አርብ እለት
እማሆይ በረከታቸው አይለየን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!!