Sheger Shelf - አበበ አረጋይ (አባ ገስጥ) በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu - ሸገር ሼልፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 20

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Месяц назад

    What amazing biography of amazing hero of Ethiopia the son of Amhara and Oromo. Together we can make Ethiopia proud.

  • @yasina63
    @yasina63 3 года назад +1

    በጣም ነው ምስጥ ብዬ ያዳመጥኩት ❤ 🙏

  • @jemalmohammed5452
    @jemalmohammed5452 2 года назад

    ታሪክ ንማዳመጥእወዳለሁኝአድናቊህነኝየወሎልጅነኝ

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 3 года назад +9

    ጋዜጠኛ ተፈሪ አለሙ በጣም እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ ወጣት እናንተን ቢሰማ ስንት እውነት ያውቅ ነበር? ግን ምን ያደርጋል በውሸት ትርክት ተሞልቶ አክቲቪስት ሲሰማ ይውላል። በርቱ!

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 Год назад

    ።ጀግናው በላይ ዘለቀ ቤተሰቦቹ የተደበቀውን ታሬክ አውጥተው እንዲደምቅ አደረጉት አበበ እረጋይ ግን ያን ያሕል ጀግናና ባልውለታ በትውልድ ሐገሩ እንኳ የሚታወስበት ሐውልት የለውም።ታሪኩንም ሕዝብ እያውቅም ።ጀግኖችን ካልዘከርን የምናፈራው ጀግና ትውልድ እናግኝም።በቀብሩ ያለውን ሐውልት ሳይሆን በደከመበት ማዘጋጃ ፊት ለፊት ትልቅ ሐውልት ሊቆምለት ይገባዋል።

  • @teddydamtew205
    @teddydamtew205 3 года назад

    Andebetek Yebarek🙏🏿

  • @EthioH76
    @EthioH76 3 года назад +1

    We expect Belay Zeleke,Ijgu Zeleke and Shiferaw Gerbaw in the next programs

  • @cr7abdu570
    @cr7abdu570 3 года назад

    የዓዘቦት ተረክ ሁሌ ፈልጌ እንዳጣው ነው ሸገሮች እንደናተ ምወደው የለም

  • @hussenali3769
    @hussenali3769 Год назад

    😊

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 3 года назад +1

    መልዐከ ፀሀይ ኢያሱን በስደት በጅቡቲ ይኖሩ የነበሩ እንድ የሀይለስላሴ ወዳጅና ኤጀንት የነበሩ ቄስ መድሀኒት አብልተዋቸው እንደሆነ ይነገራል።
    ኢያሱና ዘርማንዘሩን ሙልጭ እርገው ከእንግሊዝና ከጣሊያን ጦር እየተናበቡ አጠፉት።

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 3 года назад

    የጡት ቆራጭ ልጆች ታሪክ

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 3 года назад

    ከቆሻሻ ነፍጠኛ ይልቅ ጣሊያን ይሻለን ነበር

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 3 года назад +5

    ጋዜጠኛ ተፈሪ አለሙ በጣም እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ ወጣት እናንተን ቢሰማ ስንት እውነት ያውቅ ነበር? ግን ምን ያደርጋል በውሸት ትርክት ተሞልቶ አክቲቪስት ሲሰማ ይውላል። በርቱ!