MK TV || የአብርሃም እንግዳ || እማሆይ ዜናማርያም ጌትነት - ፩ || ከብት እየጠበቅሁ አድጊያለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2022
  • Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Комментарии • 88

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Год назад +21

    የዘመናችን ድንቅ የጽናት ተምሳሌት እናታችን ዜናማርያም እናታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ፀጋውን ያድልልን በፀሎትዎት ያስቡን🙌

  • @user-ds6lb5dg2l
    @user-ds6lb5dg2l 9 месяцев назад +6

    የዘመናችን ድንቅ የጸናት ተምሳሌት መታደል ነው በእውነት እኛማ እንኳን መንፈሳዊ ትምህርት ይቅርና ስሜን መጻሕፍ የቻልኩት አረብ ሀገር መጥቼ ነው ግን አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር ቸርነት አለሁ እግዚአብሔር በስደት ሀገር መዝሙር መዘመርን አስተማረኝ አረ ብዙ ብዙ ነገር አስተማረኝ ተመስገን እግዚአብሔር አመስግኑል በእልልታ 👏👏👏👏🤲ተመስገን

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Год назад +27

    ውይይይይ ስወዳቸውኮ የጠንካራ ሴት ተምሳሌትነዎት እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን

  • @HaymanotMulu-rj3fl
    @HaymanotMulu-rj3fl 5 месяцев назад +3

    እናታችን እማሆይ ዜና ማርያም ቃለሕይዎት ያሰማልን ጤና ከእድሜ ይስጥልን።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 5 месяцев назад +4

    አሜን፫ በረከታቸው ይደርብን በእውነት እማሆይ❤❤❤

  • @user-ie1op9ct9q
    @user-ie1op9ct9q Год назад +18

    ወይ ትልቁ ትምህርት ቤት ቤተሰብ! እንዲህ አይነት ፍሬ ያፈራል፤
    ከመልካም ዛፍ መልካም ፍሬ……..፡፡
    አምላከ ቅዱሳን ይመስገን!
    የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን፡፡

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu Месяц назад +3

    በረከታቸው ይድረሰን እማሆይ❤

  • @KaletsidikShumit
    @KaletsidikShumit 2 месяца назад +1

    አሜን እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Год назад +7

    ማህበረ ቅዱሳን የተዋህዶ የጀርባ አጥንት ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ፀጋ አምላከ ቅዱሳን ያከናንባችሁ::

  • @user-ds6lb5dg2l
    @user-ds6lb5dg2l 9 месяцев назад +2

    ክፍል ሁለት ቀጣይ እጠብቃለሁ 🤲

  • @user-vl3pl4yf4g
    @user-vl3pl4yf4g Год назад +7

    እመብርሃን ታስፈፅምዎ እናታችን💚🙏

  • @golgota2123
    @golgota2123 Год назад +13

    እናታችን ፃሎት በረክተወ ይድረስን

  • @talkingeez3512
    @talkingeez3512 Год назад +6

    እማሆይዬ ጸሎትዎት ትድረሰን❣❣❣

  • @gufu3984
    @gufu3984 Год назад +2

    እማሆይ ዜና ማርያም ፆሎታችሁ ይድረሰን❤❤

  • @ribkasintayehu8894
    @ribkasintayehu8894 Год назад +2

    ታድለው ትህትናቸው በረከቶ ይደርብኝ እንደ እኔ በትእብት ልቡ ለደነደነ በምግባሮ ቀና

  • @yikebertadesse2178
    @yikebertadesse2178 Год назад +5

    ወይኔ የኔ ትውልድ ቦታ ነው እማሆይ ፍኖተ ሰላም ነው

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Год назад +3

    በቅድሚያ፡አዘጋጅና፡አቅራቢዋን፡አደንቃለሁ፡ፈገግታሽ፡መግቢያ፡የምታደርጊበት፡በዕውነት፡አደንቅሻለሁ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡እማሆይ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡እንደርስዎ፡ያለውን፡ያብዛልን፡፡

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 Год назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እናታችን በረከቶት ይደርብን በጣም ነው ሳዮት ደስ የሚለኝ እሟኼ ዜና ማርያም እድሜና ጤናውን ያድሎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +5

    አቤት ትትና አቤት ጽናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማሆይ ዜና ማርያም 🙏ተዋህቶ መሆን ምንኛ ውብ ነው 🙏

  • @user-ft5zr1tk1p
    @user-ft5zr1tk1p Год назад +4

    መመርጥ መታደል እንድህ ነው አለም በቃኝ ብሎ ለአምላክ መገዛት እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ልቦናችንን ወደቤቱ ይመልስልን እግዚአብሔር ቢርዳኝ አንድ ቀን አገሬ ተመልሽ መለኩሴ ሆኝ ብሞት ደስ ይለኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Год назад +2

    የእኔ እናት በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Год назад +5

    እማሆይየ ሰዎድዎ እንደስዎ መሆን የማይፈልግ ያለ አይመስለኝም በረከትዎ ይድረሰን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wt6sx8uu6m
    @user-wt6sx8uu6m 4 месяца назад +2

    ወይ ትዕድልቲ❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Год назад +7

    በረከትሆይደርብንእማዎይ

  • @yinagerayalew375
    @yinagerayalew375 Год назад +1

    እማኋይ እግዚአብሔር እድሜሽን የርዝመው

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ እማሆይ ንያብዛልን እድሜ ከጤናገር ያድልልን

  • @ridjjdhej8126
    @ridjjdhej8126 Год назад +2

    ውይ መታደል ነው በእውነት እግዝያብሔር ይመስገን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ክዚብላይ መታደል የለም

  • @yewubdaryewubdar7351
    @yewubdaryewubdar7351 Год назад +4

    በረከተዎ ይደርብን እማሆይ

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Год назад +2

    መታደል ነው❤❤

  • @sonitasonita9587
    @sonitasonita9587 Год назад +1

    እማሁይ አምላክ ፍፀምወትን ያሳምረዉ

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናታችን እግዚአብሔር ያፅናዎት በረከቶ ይድረሰን ...

  • @yoshe23
    @yoshe23 Год назад +3

    መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆዮት እማሆይ
    ይህንን ትምህርት ላካፈላችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Fiker36
    @Fiker36 Год назад +3

    እማሆይ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ። እውነት እያዳመጥኩ ብውል ደስ ይለኛል። በረከትዎ ይድረሰኝ።

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Год назад +2

    እናታችን እድሜና ጤና ይሰጠወት

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Год назад +3

    አቤት ትህትና ተዋህዶ ❤️ እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን እናታችን

  • @behafetabehafeta5376
    @behafetabehafeta5376 Год назад +1

    እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት በረከትዎ ይደርብን

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 Год назад +2

    እንዴት መታድል ነው እነዚህ እድሜ

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 Год назад +1

    Amen 🙏 ❤

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Год назад +3

    ሰው ምኖቱ ተሳክቶለት ፍሬ ላይ እንደማየት ምን የሚያስቀና ነገር አለ በሎም በመንፈሳዊ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜዎትን ያሳምርልዎ🙏
    እኔ አለሁ እግዚአብሔር በአርአያው ፈጥሮኝ ከንቱ ሁኜ ያለሁ በስደት ልጅነቴን ጉልበትን ውበጤን ብሎም ጤናየን የተቀማሁ ያለምንም ፍሬ በነፍስ በሥጋየ እንዴየን ያባከንሁ 😥 አምላኬ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ክርስቲያን አድርገኝ🙏😭

    • @emebetkibrom776
      @emebetkibrom776 Год назад +3

      ሀይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ያማኖርን እሱ እንደፈቀደህ ሰለሆን በ ዘመናችን ሀሉ ማለትም በዚህ ምደር ባልን እድሜ አመሰጋኝ ሆነን ማለፈ ነው ነገ ልክ እንደ እዮብ ታረካችን ይቅየረዋል በምሰጋና የምናልፍ ከሆነ ሰለዚህ የነገውን ማን ያወቃል

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 Год назад +1

    እናታችን በረከትዎት ይደርብን ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Год назад +2

    ዉይመታደል፡በረከትዎ፡ይደርብን፡ፀጋዉንያብዛልን

  • @senaitzeleke8064
    @senaitzeleke8064 Год назад +2

    ብርቱካንዬ የኔ ትሁት እግዚአብሔር መንግስቱን አውርስልን ! ትህትናሽ የጋዜጠኝነት ለዛሽ እና የምታዘጋጂው የአብርሐም እንግዳ መርሐ ግብርሽ እጂግ አስተማሪ ነው እህቴ አንቺ እንደምትይው እኔም ክብር ይስጥልኝ ብያለሁ

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b Год назад +1

    ተመስገን ጌታየ፡፡፡፡

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Год назад +2

    በእውነት መታደለ ነወ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Год назад +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚሉ እሙሃይ ናቸው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Год назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን በውነት ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ ይሄን ፀጋ ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @hinkutuufanookoo877
    @hinkutuufanookoo877 Год назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እማሆይ 🙏❤

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Год назад +3

    ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ያልፋልን

  • @user-dv3ew1qx9h
    @user-dv3ew1qx9h 5 месяцев назад +2

    አንዴት አይነት መታደል ነው!!!!!

  • @tesfayetilahun624
    @tesfayetilahun624 Год назад

    long live yene ehit. i proud of you

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 Год назад +1

    MAY GOD BLESS ALL HER JOURNEY AND SERVICE OF THE CHURCH

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Год назад +2

    ጎጃም የምታፈራቼው ጽኑ ተጋድሎ የሚያደርጉ መንፈሳዊ ልጆችን ነው

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 Год назад

      Ende ene dekama sewum YAFERAL Gojjamm yawum inih Emuhayi kemetubet Finoteselam tewolje😢

  • @hirutamare9598
    @hirutamare9598 Год назад

    እማሆይ በእግዚአብሔር የተመረጡ ስለ ፅዱ መልበስ ገዳም ያሉ ሆኑ ከተማ ያሉም መነኮሳት ንፁህ መሆን ንፁህ መልበስ ይገባቸዋል ብንችል እኛም መርዳት አለብን

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j Год назад

    እማ ሆይ ፆለት ይድርብን ተዋህዶነት 🥰🥰🥰

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Год назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @welderufaelalemu1635
    @welderufaelalemu1635 Год назад

    Kale hiwot yasemaln Fitamewn yasamirlwet emuhay

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Год назад

    እማሆይ ዜና ማርያም በረከቶዊ ይደረብን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Год назад +4

    ክፍል ሁትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @tsedaymengistu7794
    @tsedaymengistu7794 Год назад

    እናታችን ፀሎቶዎት ይድረሰን እድሜ እና ጤና ይስጥልን::

  • @bayushtariku5276
    @bayushtariku5276 Год назад +2

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏😍😍😍

  • @ayinadistadese4352
    @ayinadistadese4352 Год назад +4

    አይ ይብላኝ ለእኔ .......?

    • @hanna4751
      @hanna4751 Год назад

      ይብላኝ ለኔም

  • @l.m9558
    @l.m9558 Год назад

    እኅት! ዜና ማርያም በግዕዝ ቋንቋና በቅኔ በሌሎችም ዘመናዊ ትምህርቶች ተምረሽ ለዚህ ታላቅ ደረጃ በመብቃትሽ አድናቂሽ ነኝ።
    በመሆኑም ለዚህ የከበረ ደረጃ ያበቃሽና የረዳሽ ጌታ እግዚአብሔር አምላካችን ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።
    "ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ወይትባረክ ስመ ስባሃቲሁ ቅዱስ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም።"

    • @saronmoges3971
      @saronmoges3971 12 дней назад

      why are you saying 'አንቺ'? obviously መነኩሴ እንደሆኑ እያየህ ነው አይደል?

  • @gsgjxh4485
    @gsgjxh4485 Год назад

    እናታችን ከዚህ ቡሀላ እቢ ካሉ አንቺ እጠቡኝ በያቸው ስለ ትህትና ቢሆንም እንቢ ማለታቸው ደስ አይለኝም ምክንያቱም በረከቱን አስቀሩብሽ መሆን የለበትም

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 Год назад

    enate bestolotwot yasbugn

  • @MIKIViralVideos
    @MIKIViralVideos Год назад

    ye finote selam sew eko haymanotegna nw.

  • @geleiamebrahtu3236
    @geleiamebrahtu3236 4 месяца назад +2

    እሙሀይን እንዲት ማግኝት እችላለሁ

  • @ejembeaesmre-bs1gg
    @ejembeaesmre-bs1gg Год назад

    ይሄን መልእክት ስፅፍ እኔ ማስተዋልና ጥበብ ኑሮኝ ሳይሆን እዉነት ግን የእግዚአብሔር ነዉ እዉነት መናገር ስለሚያስፈልግ ነዉ ከዚህ አለም መሸሽ መሸሸግ ከሰዎች መራቅ ነዉ ምልኩስና ማለት ተለየ ተገለለ ታቀበ ማለት ነዉ እሚገለለዉም ከዚህ አለም ሰዎች ከሰዎች መራቅ ማለት ነዉ እዉነተኞች አባቶች እናቶች በሚዲያ እንታይ ስራችን ይነገር አይሉም ተሸሽግዉ ነዉ የሚኖሩት እና ከዚህ መቅረባቸዉ ስህተት ነዉ ዉዳሴ ከንቱ ነብስን ያዝላል ለዎዳኛዉ አለም መሰናክል ነዉ እርሰዎ ትክክለኛ መለኩሴ ከሆኑ ሚዲያላይ መቅረብ አያስፈልግም እዉነቱ ይሄ ነዉ

    • @saronmoges3971
      @saronmoges3971 12 дней назад

      እዚ ላይ በመቅረባቸው ብቻ ስንት ሰው ያስተምራሉ? የስንት ሰው ሂወት ይቀየራል? በተጨማሪም በዩኒቨርሲቲ ደረጃ የግዕዝ አስተማሪ ናቸው። ግን አንተ እውነት ለሳቸው አስበህ ነው ወይስ ሴት እንደዚ ጀግና ስትሆን የበታችነት ስሜት እና ቅናት ስለሚሰማህ ነው?ሴት ሆነው በዚ ሁሉ challenge አልፈው ሲሳካላቸው እኔስ በሂወቴ ምን እያደረኩ ነው ብለህ ስታስብ የሚያምህ ከሆነ ራስህ ላይ መስራት ጀምር እውነታው ይሄ ነው።

  • @debeloakofeda2904
    @debeloakofeda2904 Год назад +2

    Eotc tv የኔታ ሚዲያ አሁን ሜኬ አይሰለችም ትላላችሁ?

  • @adanechhaile9473
    @adanechhaile9473 Год назад

    Egzihabher yetemesgene yehun sele hulu neger

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 Год назад +1

    እባክዎን እማሆይ ከሚዲያ (ከዚህ አለም) ቢደበቁ ጥሩ ነው የሰዉ ጠንካራ የለውምና🙏😭

    • @ejembeaesmre-bs1gg
      @ejembeaesmre-bs1gg Год назад

      እዉነት ነዉ የሰዎች ዉዳሴ ከንቱ አጉል የረከሰ ምስጋና ነብስን ዬዝላል እደኔ ሚዲያላይ መዉጣቱ ጥሩ መስሎ አልታየኝም 😢

    • @saronmoges3971
      @saronmoges3971 12 дней назад

      ​@@ejembeaesmre-bs1ggምነው ግን ይሄን ያክል ተጨነክ??በሳቸው ነው የተጀመረው??

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Год назад +1

    be memihir girma wondimu lay yalachihutin befitsum anikebelewim MK yehen neger astekakilu fetari besew lay adiro teamir yiseral

    • @yikebertadesse2178
      @yikebertadesse2178 Год назад +2

      ታምር ናፋቂ ትውልድ

    • @betsehaenyew1847
      @betsehaenyew1847 Год назад +2

      በስምምነት የሚደረግ አይደለም ይሄኮ ዘመድ ስርአት ከተጣሰ ተሳሰ ነው ይህ አስተያይት አይደለም ሥርአት የቤተ ክርስትያን እስትንፋስ ስለሆነ ነው አይመስላችሁም

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад +1

      ለምን ሄደ የፀጋ ስግደት አሰግድላቸውም? ማንም ፍጥረት ከቤተክርስቲያን በታች ነው