|| ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ያስተማሩ መምህራን የሰጡት ድንቅ ምስክርነት በጣና ቂርቆስ ገዳም ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ || Aba Gebrekidan

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 246

  • @AmareEwentuMulatie
    @AmareEwentuMulatie 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤ይገባዎታል ፡፡
    ውድ አባታችን🎉🎉🎉 ፡፡

  • @biggiex5
    @biggiex5 2 года назад +36

    የአባታችን የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ፀሎትና ምልጃ እንዲሁም በረከታቸው አይለየን!!❤️❤️🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

    • @fkrimisamlak6256
      @fkrimisamlak6256 2 года назад

      Amen Amen amen

    • @DagneRomha
      @DagneRomha Год назад

      Amen...

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 2 года назад +24

    እንኳን ደስ አለዎት አባታችን እውነት ነው የሳቸው እውቀት የገነፈለ ነው የአባታችን በረከት በኛም ላይ ይደርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +2

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

    • @livetube5974
      @livetube5974 2 года назад +1

      በረከትዎ ይድረሰን:: መጀመርያ ትምህርታቸው ስሰማ ደስ ብሎኛል:: አሁንም ደደስታዬ ብዙ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @aberaayano292
    @aberaayano292 2 года назад +12

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከትዎ በኛ በደካሞቹ ላይ ይደርብን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ርዕሰ ሊቃውንት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በባዕትዎ በቦታው ያፅናልን ሊቃውንት ቤተክርስቲያንን ያቆይልን እናንት ምርጦች 🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @tewodrosmanaye2858
    @tewodrosmanaye2858 2 года назад +4

    እኒህን ታላቅ አባት ያከበራችሁ አባቶች ተባረኩ። የአባ ገብረኪዳን ግርማን እውቀት ባለማዊው የውቀት መለኪያ እንለካው ብንል Professor እንኳ እጅግ ያንስባችዋል።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ Месяц назад

    አባትችን ይገበዎታል የኛ እንቁ መምህሮቻችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በሰከታችሁ ትደርብን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 2 года назад +9

    የትህትናው አባት አባ ገ/ኪዳን እንኳን ደስ አለዎት!!! በቀን የርስዎን ትምህርት እየተከታተልኩ ምን ያህል ማንነቴን እንድመረምር የሚያደርገኝ ነው። እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ብዙ የሚሰሩበትን ጉልበትና ጤና ይስጥልዎ!!!

  • @ezrawitdinku2004
    @ezrawitdinku2004 2 года назад +1

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከትዎ በኛ በደካሞቹ ላይ ይደርብን አሜን.....

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 2 года назад +4

    አዎን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር መምህር እንዲሆኑ የሾማቸው የእውነት መምህር ናቸው ።
    መድረክ ላይ የቆመ ሁሉ መምህር አይደለምና !!
    ልዑል እግዚአብሔር በአባታችን በአባ ገብረኪዳን አድሮ እያስተማረን ነውና ወደ መልካም መንገድ እና ልዑል እግዚአብሔር ወደሚወደው መልካም ጎዳና እንጓዝ ዘንድ ይርዳን።
    ውይ!!!!! አባቶቻችን የእውነት ሊቃውንቶች ናችሁ እኮ የሰማያዊ ጥበብ የተገለጸላችሁ!!
    ወይ ጉድ ይህ ዓለም ሊቃውንት የሚለው የሥጋዊ ጥበብ የተገለፀላቸውን ነው የእኛ አባቶች ግን የሰማያዊ ጥበብ የተገለጸላቸው ነው።
    ልዑል እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ከፍ ያድርግልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @kale554
    @kale554 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ሳይገባኝ ኦርቶዶክስ አድርጎ እነዚህን ትልልቅ አባቶችን መምህራኖች አድር ሰለሰጠኝ ሰሙ የተባረከ ይሁን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሁንም ቸሩ መዳኒያለም ጨምሩ ሙጉሱን እደሸማ ያላብስልን አባታችን እንውደወት አለን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @alextakele
    @alextakele 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 года назад +2

    አሰይ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታች በረከቶዎ ይደረሰን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 года назад +11

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ለዚች ለተከበረች ቀን ፈጣሪ ስላበቃዋት እንኳን ደስ አሎት አባታችን በረከቶ ይደርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 года назад +3

    እንኳን ደስ አልዎት አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @zenawiabraham3581
    @zenawiabraham3581 2 года назад +2

    እግዚኣብሔር ጸጋኹም የብዝሓልኩም እንቀ ቤተክርስትያን ኣባ ገብረኪዳን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ
    @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከት አይለየን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @mooo4741
    @mooo4741 2 года назад +6

    ቃለህይወት ያሠማልንአባቶቻችን እረጅሙን እድሜ ይሥጥልን መድሐኒያለም አስተማርያችን መካሪያቸውን አባ ገብረ ኪዳን ለአባታችን ይህ ይገባቸዋል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 года назад +2

    አባቴ እግዚአብሄር ከዕርሶ ጋር ይሁን አሜን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 2 года назад +1

    አምላከ ቅዱሳን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን በጣም ደስ ብሎኛል ርዕሰ ሊቃውንት አባገብረ ኪዳን ግርማ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ጥበብንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ከክፉ ነገር ሑሉ ይሠውሮት ይጠብቆትም አባ የአገልግሎት ዘመኖት ሑሉ ይባረክ እመ አምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሑሌም በሑሉም ነገር ምርኩዝ ትሑኖት አባታችን 💚💛❤️💒🤲🤲🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 2 года назад +5

    ኣባቶችን ይጠብቅልን ግብር ኬዳን በጤና በጽጋ ያቆይልን ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በርከታቸው ይደርብን አሜን ፫ አባታችን እግዚአብሔር የሰራ ዘመንዎን ይባርክ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @anchilalubirkie390
    @anchilalubirkie390 2 года назад +1

    እንኳን ደስ አለዎት አባታችን የኔታ አባ ገብረኪዳን !!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @tewodrosgebre204
    @tewodrosgebre204 2 года назад +1

    ቸሩ እግዚአብሔር መምህራችንን በሃይማኖር በጽድቅ ምግባር ይጠብቅልን። ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @User-kd3op
    @User-kd3op 2 года назад +1

    በመጀመረያ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን በእውቀት ቀብቶ ስለሰጠን ምስጋና ይገባዋል። አባታችን ለአባ ገብረኪዳን እንኳን ለዚህ ከፍ ያለ ክብር አበቃዎ እድሜና ጤና ይስጥልኝ። በጸሎቶት ያስቡኝ ፍቅርተ ማርያም።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 года назад +1

    እንኩዋንደስ አልለዎት መምህራችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 года назад +1

    የኔ አባት እንኳን ለዚህ አበቆት❤❤❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @bitsatseifu668
    @bitsatseifu668 4 месяца назад

    መልካም ተማሪ ከመልካም መምሕር ይወጣለል በእውነት ግሩም ተሠጥዎ ትግስት ትሕትና ስነ ምግር አብሮ የተሠጣቸው አባት ናቸው ሊቃውንቱም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያቸዉ ...

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +2

    አባቶቼ በረከታችሀሁ ይድረሰን አቤት ትህትና

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 года назад +3

    እልልልልል የዘመናችን ስጦታችን ልጅነትወን ያስጨርስልን

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 года назад +1

      🇧🇯🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇧🇯🎖️🎖️✝️✝️💖🙏🏿🌟🌿💌

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!!

  • @tinaabate9497
    @tinaabate9497 2 года назад +1

    እንኮአን ደስ ያለወት አባታችን ጥሩ አባት ነወት በረከታቸው ይድረስን

  • @hasiethagos32
    @hasiethagos32 2 года назад

    ዕልልልል ስብሃት ለእግዚኣብሄር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ዘውሃበነ ሊቃውንተ ዕልልልልልልልል

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 года назад +3

    አባታችን እንኳን ደስ አልዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ብፁዕነታቸው ሊቃውንቱ በረከታችሁ ይደርብኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 6 месяцев назад

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በርከት ጸሎት ልመናቸው ይድረሰን እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥልን😊😊😊❤❤❤❤

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 7 месяцев назад

    አባዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደስ አለት ደስ ብሎኛል ለናንተ ይሔ ሲያንስ ነው
    ❤❤❤❤❤
    የኛን እድሜ ጨምሮ ይሶጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @unitedethiopia8136
    @unitedethiopia8136 2 года назад +1

    Congratulations Abay. You are my favorite preacher and motivational speaker. I’m so happy. Yegbawotale Aba

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @endagergetasew5411
    @endagergetasew5411 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመገን አባታችን በረከቶ ይድረሰን 🤲🤲🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @hagossultan8656
    @hagossultan8656 2 года назад +1

    እንኳን ደስ ኣላቸው ክቡር መምህራችን እና ኣባቲችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @TigistAtinafu
    @TigistAtinafu 5 месяцев назад

    አባቶቻችን ሽአመት ያኑርልን❤በረከትወ ይደርብን⛪️⛪️⛪️🙏💐

  • @LULSEGEDBELAY-i7v
    @LULSEGEDBELAY-i7v Год назад +1

    long live for our holy father aba G/KIDANE

  • @aynalembuta3448
    @aynalembuta3448 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለዎት አባታችን
    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 года назад +1

    እኳን ደስ አለዎት አባታቺን በተሰጠሁ ፀጋ ብዙአችንን ቀይረሁናል እድሜና ጤናሁን ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @genetnguse2793
    @genetnguse2793 Год назад +1

    Egziabher yimesgen leabatochachnm edmen ena tenan yostln!😢 36:28

  • @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ

    አሜን አሜን አሜን በረከታችው ይደረብን መምህራችን ከረዥም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @mekonnenhayle20
    @mekonnenhayle20 2 года назад

    አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 5 месяцев назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም እንወድዎታለን❤❤❤❤❤

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 2 года назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ሲያስተምሩ ሁሌም ልቤን በደስታ ይሞላል አድምጨ ፍሪ ባአላፈራም በቃ በአይኔ የደስታ እምባ ነው ሚመጣብኝ ዛሪ ደግሞ እሄን ስሰማ በጣም ደስስስስስስ አለኝ ረዥም እድሜ ያድልልን አባየ በረከትወ ይደርብን እስከ ዛሪ ስኖር በመንፈሳዊም በአለማዊም ሰው ሲመረቅ ስልጣን ሲሰጥ መስሎ አይታየኝም አጨብጭቤም አላቅም አባየ የሶን ክፉ ነገር እዳአያሳየኝ በጣም ነው የምወድወት አባየ በድጋሜ በረከትወ ይድረሰን👏👏👏

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 2 года назад +1

    Enqwan des alewot Abatachin, yagelglot zemenwo ytebareke yarglin🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @oliyyadxendiyar5988
    @oliyyadxendiyar5988 2 года назад +1

    እረጅም እድሜ ይስጥል አባቶቻችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!!

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 2 года назад +1

    ምን፡እደምል፡አላቅም፡ፈጣሪ፡ከሁሉ፡ነገር፡ይጠብቆት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 2 года назад +1

    Besachew tmihrt Ketfewesut mekakl ene negne Abatachin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 10 месяцев назад +1

    የፍቅር አባት ይደለው ይገባቸዋል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤ ሁላቹሁም የፍቅር አባት ናቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mery2098
    @mery2098 2 года назад +2

    መመረጥ ነው በእውነት ተዋህዶ ሞሆኔ ደስስተኛ ነኝ ብሐጥያት የተከበብኩ ብሆንም ደስስስ ይለኛ የኣባቶች በረከት ይደርብን🙏🙏🙏💕💞

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 года назад

      አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!!

  • @yonaskumsa2182
    @yonaskumsa2182 2 года назад +1

    Amen Amen Amen.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 2 года назад +1

    Berkatchaw yedarbane

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቸው ይደርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @hagossultan8656
    @hagossultan8656 2 года назад +1

    እግዚኣብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጣቸው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!!

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 2 года назад +2

    Elllll Elllll Elllll Abatachen Egziabeher Yemesgen🙏🙏🙏 ,Berekto Yedresen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 2 года назад

    እግዛብሄር ይመሥገን መታደል እዉነት ቃለ ይወት ያድረግላቸዉ💚💛💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 7 месяцев назад

    Ab Thank you god blessss Esey 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @leakeweldemicale2081
    @leakeweldemicale2081 2 года назад +1

    Egziabher edmentenan yehebkum aba gebrekidan

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад

    መምህሮቻችን እንቁዎች ናቸው

  • @abeba9747
    @abeba9747 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤️❤️❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 2 года назад +1

    እልልልልልል ይገባዎታል አባታችን🤩🙏

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 года назад +1

    Egzabehare Yemesegen lezehe yabekawot Amaku

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 года назад

    እንኮን ለዚህ አበቃዎት አባታችን እንግዲህ እድሜና ጤና ታክሎበት እመቤቴ በፀናትም በጥንካሬም በእምንትም ምንም እንዳይገጥሞት ሁሌም ትጠብቆት የአባታችን በርከት በእኛም ላይ ይደርብን

  • @MaryChurch-i7k
    @MaryChurch-i7k 4 месяца назад

    እንዲህ ያለ ፍቅር,በእውነት የክርስቶስን ፍቅር በእድሚያችን ያየናችሁ አባቶቻችን እድሜውን ,ፀጋውን ያድልልኝ በሀጥያት ድቅድቅ ውስጥ ላለነው ስለእናንተ ሲል እንዲለመነን ለምኑልን

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 2 года назад

    እንኩዋን ደስ አለዎ አባታችን። ይገባዎታል። አንድ ቦታ ተቀምጠው የስንቱን ህይወት እንዳቀኑት እግዚአብሔር ያውቃል። እመቤቴ ድንግል ማሪያም ጽናቱን ብርታቱን ታድልዎ።

  • @genetnguse2793
    @genetnguse2793 Год назад

    Egziabher😢yimesgen🎉lesom edme ena tena yistln!

  • @Metwe9131
    @Metwe9131 2 года назад +1

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад

    Betam new yemnwedachew bereketachew yederesen 🙏

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 5 месяцев назад

    የሚገርም አቀራረብ የሚገርም ትህትና ።አባቶችን ይጠብቅልን ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የስጠን መምህሮቻችን እና አባቶቻችን እናንተን የስጠ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿 እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡

  • @mseswark599
    @mseswark599 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @zinabuassefa4520
    @zinabuassefa4520 2 года назад +1

    Egziabher yemesgen! Congrats!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @fentalemasfa1428
    @fentalemasfa1428 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባቶቻችን ፆለታችሁ በረከታቹ ይደረስልን

  • @emushagashaw7699
    @emushagashaw7699 2 года назад

    amen enkuan des alewet abatachen

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia 2 года назад +3

    እባካችሁ RUclips ላይ መንፈሳዊ ነገር እየተመለከትን መኃል ላይ ማስታወቂያ እየመጣ ነው ሲጀምርና ሲጨርስ እንዲያደርግ አድርጉት! ስለምታቀርቡት እግዚአብሔር ዋጋ ይክፈላችሁ!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @getubaye542
    @getubaye542 6 месяцев назад

    እርሳቸውንም ያስተማሩ መምህራን በእውነት ቡሩካን ናችሁ!!!

  • @Qumelachew
    @Qumelachew 6 месяцев назад

    ለዚሕ ዘመን ለዚሕ ሕዝብ እግዚአብሔር የላካቸው ነቢይ ወሐዋርያ ናቸው። እድሜውን ጤናውን ይስጥልን። ሰው የሆነ ሁሉ የሚማርባቸው ለሰው ልጅ ሕይዎት የሚሰጥ ሁለንተናዊ ትምህርት ነው የሚያስተላልፉት። ሁላችንም እንማር! ቅናት ምቀኝነት ይውደም!!

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 6 месяцев назад

    እመቤቴ ማርያም ትባርካችሁ

  • @AmenK-r3o
    @AmenK-r3o 9 месяцев назад

    Abatachn erswon yesterday MDHANIALEM kbru ysfaln erswonm bereketna tegawn yabzalwo ytebklowm Amen.

  • @HailemariamSisay-r7y
    @HailemariamSisay-r7y Год назад

    በረከቶ ይድረሰኝ

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 7 месяцев назад

    Laze yabakachu Egezaber Yemasagn
    Barakatachu yedareben AMEN

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 10 месяцев назад

    አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደስ አለዎት

  • @fresbhati
    @fresbhati 9 месяцев назад

    የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ቤተ ጉባዔያትን ያስፋልን ደቀመዛሙርትን ያብዛልን እናንተ አዕማደ ቤተክርስቲያን የነጌታው ሊቀሊቃውንት መንክር የነዶ ር አየለ ረድኤት አድሮባችሁ በበለጠ የንጋት ከዋክብት የሆኑ ብዙ ተተኪዎችን እየተካችሁ ነውና ደስ ይበላችሁ በረከታቼሁ አይለየን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 года назад +1

    Amen amen amen egzabiher ykiber ymesgen be ewnet abatachin timihirtacheu bicha sayhon timihirt endaywm tebaychew hulu timihirti now sinisasat ymiyzini le egzabiher soniketel ymidesetu tiru abat nachu ende abatachin aynet aba be alem lay ybizalin temiro ymiyastemiru tebariko ymibariku betam degenga abat nachew enezi abat yeseten egzabiher ykiber ymesgen endezih misikirinet wereket ytimihirtachu ende tesetachu endayaw dogma ymenfesawi bikat derejia egzabiher kef ydergachu egzabiher kenante gara yhun xega egzabiher ybizalach be selotachu asibun

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 2 года назад

    አባታችን እንኳን ለዚህ ክብር አደረሰዎት እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Год назад

    Abatachin bereketiwe yideribin

  • @minilikshumet
    @minilikshumet 9 месяцев назад

    kale hiwet yasmaln

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 9 месяцев назад

    ይገባቸዋል ለኩቡር ኣባ ገብረኪዳን

  • @Yamer2008
    @Yamer2008 2 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን! እረጅሙን እድሜ ይሥጥልን!

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    እንኳን ደስ አለዎት አባታችን ትምህርቶዎት እፁብ ድንቅ ነው ሁሌም ነው የማዳምጠዎት የእርሷቸው በረከት ረድኤት ለሁላችንም ይድረሰን

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amename

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 2 года назад +1

    Inkane dase Alote Abetach

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን….በእዉነት አንዳንዴ ሲቃ ያንቃል እጅግ የምወዳቸዉ የትህትና አባት፤ አንደበት የተከናወነላቸዉ፤ሰዉ እንዳይቀየም የሚጨነቁ እሳቸው ስለሳቸዉ ብዙ መመስከር ይቻላል ፈጣሪ ብቻ በፀጋው ያቆይልን ዉድ ክርስቲያኖች ከዚህ በኋላ የሳቸዉን አስተምህሮ ፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማወችን በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል..የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ጊዜ፡፡!!

  • @HabtaNejgusa
    @HabtaNejgusa 10 месяцев назад

    ለእኛ ለዳካሞች ፀሎት ያድርጉልን