የሰኞ መዝሙረ ዳዊት በ ግዕዝ ከ 1-20 ከነምልክቱ ከነ ማብራሪያው በ ቁም ንባብ // kezmure dawit 1-20 geez

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2023

Комментарии • 34

  • @EirsteAbebayehu
    @EirsteAbebayehu 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን ቸሩ መደኀኒዓለም

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 2 месяца назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በጥበብ ይጎብኝልን በእውነቱ እናመሰግናለን ድንቅ ነው አገላለፅዎ በሚገባን መልኩ ነው እንደ አስተያየት ግን ከቻሉ መምህርነ ሙሉውን መዝሙረ ዳዊት እንደዚህ ቢያስቀምጡ ለትውልድ ሁሉ ይጠቅማል ትልቅ ስራ ነው ክብር ይስጥልን

  • @user-es2qp9gj5n
    @user-es2qp9gj5n 2 месяца назад +4

    የሚገርም ተሰጥኦና ችሎታ ነው እኔ የምኖረው በነጮች አገር ነው ሆኖም ግን እየተማርሁኝ ነው በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @BrhanHiwet-zh5qq
    @BrhanHiwet-zh5qq 26 дней назад

    ይበል ይበል ድንቅ

  • @user-es2qp9gj5n
    @user-es2qp9gj5n 3 месяца назад +2

    በጣም እናመሰግናለን መምህር እባክዎት ሁሉንም መዝሙሮች እንደዚህ ያስተምሩን

  • @user-gn6ny3pt1g
    @user-gn6ny3pt1g 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከሰኞ እስከ እሁድ ሁሉንም ብታደርሱን አምኛለሁ መምህራችን እድሜ ይስጥልኝ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 3 месяца назад +2

    በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un 2 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልል ወላድተአምላክ ታክብርልን

  • @user-zh8od7mg4i
    @user-zh8od7mg4i 4 месяца назад +1

    እንዴት ደስ ይላል በኡነት ዛሬ ነው መምህር ያገኘሁት ❤❤❤❤❤❤

  • @tube-367
    @tube-367 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamawi67
    @selamawi67 5 месяцев назад

    ሰላም ለክልክሙ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልነ መምህርነ 🙏🙏🙏

  • @user-xo7jd3ec4n
    @user-xo7jd3ec4n 5 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen amen hizgaaber yibarkeeni yixebiqeeni balenibetii botaa qalwetiin yasemalini abatachini

  • @user-hv7md2ud6s
    @user-hv7md2ud6s 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ደሥሥ ዝብልልልልልልልልልል ቃለ ብረከት ቃለ ሂወት የስማዓልን መምህርና ጸጉኡ ይብዛሃልኩም❤❤❤❤❤❤

  • @KihilKihilot
    @KihilKihilot 4 месяца назад

    እነዲህ ነዉ መምህር ...እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @LiulWorku-zw2oh
    @LiulWorku-zw2oh 6 месяцев назад +1

    ወቀራንብቲሁኒ የሐቶ ይነሳል መምህር

  • @user-xv1pz4dx2b
    @user-xv1pz4dx2b 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen
    Kudus azgabiher ymesgene yhun

  • @hhi9697
    @hhi9697 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏👏

  • @user-kp6xi9hp6z
    @user-kp6xi9hp6z 3 месяца назад

    በግዕዝ ዜማ በሉልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @nazrawi2727
    @nazrawi2727 Месяц назад

    ምሉውን መዝሙርረ ዳዊት ይጫኑል መምህር!!

  • @YohenanzegiYon
    @YohenanzegiYon Месяц назад

    ❤❤❤

  • @AdaneFentaw-hm8ck
    @AdaneFentaw-hm8ck 2 месяца назад

    Abatachin bertuln hulunm andband endihu astemrun egna like bemadreg entebaberalen share enadergalen hulun yemimarewn wekye new

  • @tesfaalone1910
    @tesfaalone1910 2 месяца назад

    PDF version የት ኣገኝዋለሁ

  • @user-xb7fw8kt9b
    @user-xb7fw8kt9b 5 месяцев назад

    ሰላም የንታ እግዚአብሔር ጤና ይስጥልኝ
    ጥያቄ
    እጓለእመሕያው
    >እመሕያው ሲል ለምን ያለ መጥበቅ ይነበባል❤

  • @zyohanes9187
    @zyohanes9187 6 месяцев назад

    1:12

  • @andualemgenet4466
    @andualemgenet4466 4 месяца назад +1

    ሁሉም ሙሉ መዝሙር ቢካተት

    • @KaliRr-dw1un
      @KaliRr-dw1un 2 месяца назад

      መሉው አለ ውስጥ ስትገባ ታገኜዋለክ

  • @rass6636
    @rass6636 7 месяцев назад

    መልካም ነው....ግን...አይፍጥኑ

  • @betsaabera3673
    @betsaabera3673 4 месяца назад

    ወከመ ንዋየ ለብሓ ምክንያቱን ቢነግሩን

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 2 месяца назад

      እኔንም ያስተማሩኝ መምህር በተነሽ ነው "ለብሐ "የለውን ጥያቄ ፈጥሮብኛል ❤

  • @akilas1251
    @akilas1251 6 месяцев назад

    በምዕራፍ ምዕራፍ የምትለቃቸው ሜሎን ትዩብ ላይ አርፊ ነው እባክህ ቀጥልበት።

  • @TadeleMengist
    @TadeleMengist 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ezgamenekesete3851
    @ezgamenekesete3851 6 месяцев назад

    ❤❤❤