#የአቋቋም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 77

  • @FithawiMengestab
    @FithawiMengestab Месяц назад

    ቃል ሂወት የስምዓልና የኔታል ዕድመን ጥዕናን የሃበለይ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @dawitgezahegn2225
    @dawitgezahegn2225 Год назад +12

    የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት የኔታ መጸሐፉን ማግኘት የምንችልበት መንገድ ቢፈጥሩ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @TemeTemesgen-b1u
    @TemeTemesgen-b1u Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቅረብ ህይወት ያሰማልን

  • @AirdropInformation-1
    @AirdropInformation-1 2 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @dawitweldemichael2064
    @dawitweldemichael2064 Год назад +6

    እግዚኣብሄር ዕድመን ጥናን ይሃብኩም ቃለሂወት የስማዓልና ጸናጽል ከምዚ ጌርኩም ምብጋስኩም ካባኩም ብዙሕ እየ ተማሂረን ይመሃርኣለኩም

  • @TemeTemesgen-b1u
    @TemeTemesgen-b1u Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HaftuBerhe-bu5pr
    @HaftuBerhe-bu5pr 11 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በመረግድ ላይ የፀናፅሉ አወዳደቅ ተጨማሪ ብያብራሩል

  • @yeshumeshetu9584
    @yeshumeshetu9584 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በቋሚነት የመልኮችን አፀናፀን ቢያስጠኑን፣ይሄ እንዳለ ሁኖ ማለቴ ነው።

  • @Nolawi-cm7jg
    @Nolawi-cm7jg 2 месяца назад +1

    ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት መምህር

  • @nigusutakele6696
    @nigusutakele6696 Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ የመልክዑ ፈጠራ ቢቀጥል

  • @tenshyou4656
    @tenshyou4656 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያኑርልን ሁሌ እንደዚህ አስተምሩ እንደዚህ ይገባኛል

  • @gebr253
    @gebr253 25 дней назад

    በጣም ጥሩ

  • @The110303
    @The110303 Год назад +1

    ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር የሚቻል ከሆነ ከልደት ጥምቀት ትንሳኤ ን የመሳሰሉ ታላላቅ በዓላትን ቀለም ቢጀመርና ሁለትና ሶስት ልጆች ይዘው እያስረዱ በተግባር ቢሆን ደግሞ የበለጠ ብዙ ሰው ሊማር ይችላል
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @alemayahudamte6154
    @alemayahudamte6154 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ ቀጣዩ ክፍል እየጠፋብን

  • @kenanseret5637
    @kenanseret5637 Год назад +1

    ጸጋ ንዝሃበኩም እግዚኣብሄር ይመስገን መምህር

  • @DesbeleTsegazeab
    @DesbeleTsegazeab Год назад +2

    መምህር እንኳን ደህና መጡ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @abeldaniel2245
    @abeldaniel2245 7 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነው፡፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @bereketdagnew6147
    @bereketdagnew6147 3 месяца назад

    በእውነት እየተምታታብኝ ነበር አሁን በጥቂቱ ግልጽ እየሆነልኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 7 месяцев назад +1

    ግሩም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማወት

  • @MebrahtuMelese
    @MebrahtuMelese 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AminosFriend
    @AminosFriend 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    የጽፍት እጀስራ ቢሰሩልን

  • @mintenigberkesisdibekulube7641

    የኔታ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን። በእውነት እየሰጡት ያለው አገልግሎት እጅግ ታላቅ ነው። በደንብ እየተማርን ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    በዚህ ደረጃ በምልክት የታተመ መጽሐፍ ካለ ቢጠቁሙኝ ደስታዬ ፍጹም ነው። ከሌለም እርስዎ ቢያሳትሙት።
    እባክዎ በውስጥ መሥመር ይንገሩኝ። አመሰግናለሁ!

  • @tadessekifle321
    @tadessekifle321 Год назад

    መምህር ቃለ ሒይዎት ያሰማልን መድኃኔዓለም፡ የድካሞትን ዋጋ ይክፈሎት፡ ብዙ ሊቃውንት እያፈሩ ነው❤

  • @GenetAsfaw-j4r
    @GenetAsfaw-j4r Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ እንደዚሁ ሰዓታቱንም ቢለቁልን ጥሩ ነው

    • @kiduskiros3030
      @kiduskiros3030 Год назад

      የምን ሰአታት ማህሌት ነክ ነዉ እንጂ መሆን ያለበት

  • @mehawibrhane9995
    @mehawibrhane9995 6 дней назад

    ልይነቱ

  • @MesfinMelese-q8q
    @MesfinMelese-q8q 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እጹብ ድንቅ አስተምህሮ ነው ። መንፈሳዊ ዋጋዎን በምድርም በሰማይም እግዚአብሔር ይክፈሎት የኔታ።

  • @TewoderosTeklu
    @TewoderosTeklu 4 месяца назад

    ጥሩ ነው የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @derejedinkuabera
    @derejedinkuabera Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፤ ይበርቱልን እየተማርን ነው።

  • @abelteklu-gi4ju
    @abelteklu-gi4ju Год назад +3

    የኔታ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የመልክ ፈጠራ መቋረጥ የለበትም በተጨማሪ ደግሞ ዚቅ ላይ ዜማውን እንዴት እንደሚፈጠር ማብራሪያ ቢሰጥበት

  • @tegistweldu2486
    @tegistweldu2486 Год назад

    እግዚኣብሄር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት። መምህር ይበርቱልን። እናመሰግናለን።

  • @merahikefyalew6776
    @merahikefyalew6776 Год назад

    ዕንቁ መምህርየ: ነዊኀ ዘመን የሃብከ ልዑል እግዚአብሔር

  • @thomasgerima1756
    @thomasgerima1756 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን በርቱልን ትምክህቱን የቀጥልልን🙏

  • @AkliluGirma-bn9fo
    @AkliluGirma-bn9fo 6 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ መጽሐፉን በምልክት የምናገኝበት መንገድ የሎትም ብናገኝ

  • @fasikamamo4438
    @fasikamamo4438 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን የኔታ አቤ

  • @destawfetene2092
    @destawfetene2092 6 месяцев назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር። በዚሁ ይቀጥሉበ።

  • @negesesh
    @negesesh Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @ጎሃጽባህ_ልሳነ_ግእዝ
    @ጎሃጽባህ_ልሳነ_ግእዝ 8 месяцев назад

    የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ኣብረን እንዘልቃለን ባለማቋረጥ ይተባበሩን
    በምን ጀምሮ በምን እንደ ምጨርስም ቢነግሩን ማለትም ሰንፔር ጸጋ ዐይኑ ........ወዙን ቢነግሩን

  • @Alemaryilma-ze1jl
    @Alemaryilma-ze1jl Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል የኔታ ... ቅኔ አቋቋምም ደሞ ቢለቁልን

  • @BiniyamSimachew
    @BiniyamSimachew Год назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማል

  • @IkAm...........
    @IkAm........... 10 месяцев назад

    ቃልሂወት ያሰማለን መምህራችን

  • @DidasCalos
    @DidasCalos 3 месяца назад

    thank you memeher,please try to explain the difference between kume and mereged akuakuam zema

  • @datafacts1252
    @datafacts1252 Год назад

    በጣም ናመሰግናለን የኔታ፥ ኣባኮውት የአቃቃም ምልክቶኽች ከአቃቃሙ ብሰርሉን ግማሽ ጾር ያቀላል። ፩ ምልክት ኣይቶ ቶሎ ለመያዝ (ለመማር) ይጠቅማል ፪ ዶሞ ቶሎ ንዳይረሳ ቢረሳ ደሞ ለማስታወስ ይጠቅማል

  • @hailyetekle500
    @hailyetekle500 3 месяца назад

    E/her edme ena tena yitiwot!!!

  • @pawlosgebreselassie1109
    @pawlosgebreselassie1109 Год назад +1

    በምገባን መንገድ ነው ያስተማሩን ያሉት በርቱልን .....

  • @HaftuBerhe-bu5pr
    @HaftuBerhe-bu5pr 11 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HbtamuZelalem
    @HbtamuZelalem 4 месяца назад

    ፅፋቱንም ይጨመርልን

  • @GetaTemeselew
    @GetaTemeselew 9 месяцев назад

    በጣምመልካምይበርቱልን

  • @wedikeshat1234
    @wedikeshat1234 Год назад

    ያባርክ እግዚአብሔር መዋዕልከ

  • @Dazeryio
    @Dazeryio Год назад +1

    wow amazing very good 🙏🙏

  • @BlayHSilassie
    @BlayHSilassie 5 месяцев назад

    Kalehywet yasemaln

  • @KihilKihilot
    @KihilKihilot 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን !!!

  • @HappyErmias
    @HappyErmias Год назад +1

    የኔታ ከቻሉ የ ዚቅ ከበሮ አመታት ስሩልን

  • @KOCHITOWondimu
    @KOCHITOWondimu Год назад +1

    ከከበሮ ጋር ብናይ

  • @Gospel123-e81
    @Gospel123-e81 2 месяца назад

    ጥሩ ስራ ነው መምህር
    አቋቋም ለመማር ም ን አይነት ትምህርት ያስፈልገናል ?
    እና ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል ?
    ለትምህርቱ የሚያስፈልጉ መፃህፍት እነማን ናቸው በዚህ ላይ ማብራሪያ በሰጡበት

  • @HabtshLovely
    @HabtshLovely 2 месяца назад

    መርጌታ mehon felgalew gn endet bye

  • @azzezeasemuu3079
    @azzezeasemuu3079 8 месяцев назад

    🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴እግዚአብሔር ይስጥልን🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴

  • @BesufkadTeshome-b3q
    @BesufkadTeshome-b3q 9 месяцев назад

    መምህር ስርዐተ ዐቢይ ጾም ስብሐተ ነግሕ በነግሕ የሚደርሰዉን ቅደም ተከተል ቢሰሩልን???

  • @berhaneabadi6609
    @berhaneabadi6609 Год назад

    Thank you 😊

  • @bernabasgirma5334
    @bernabasgirma5334 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን።
    በጸናጽል መሰረታዊ የሚባለውን የመጀመሪያውን በደንብ ካሳዩን ከዛ በኋላ ያሉት የሚቀለን ይመስለኛል።

  • @MelakuBitew-x6j
    @MelakuBitew-x6j 6 дней назад

    መሙ ላት ግድ ነው ቀለሙን የኔታታ

  • @simatsidkanigu
    @simatsidkanigu Год назад

    Sman ebalalehu canada slkihin lakilig pealse

  • @Tabormedia27
    @Tabormedia27 Год назад +1

  • @belaywakjira6910
    @belaywakjira6910 Год назад

    Memhir silkotin magnet bichil ena bichalot besilk andi gize binigenagn dessi yilegnal.

  • @samuelyehdego
    @samuelyehdego 9 месяцев назад

    14:37 14:39

  • @berhaneabadi6609
    @berhaneabadi6609 Год назад

    መምህር እግዚኣብሄር ይስጥንል ምቻል ከሆነ የ ኣቛቛሙ ምልክት በሁሉም እየገለጹልን ብሄዱ ጥሩ ነበሩ የመልኩም ጭምር ማለትየ ነኝ

  • @mulualemmeku4292
    @mulualemmeku4292 Год назад

    እናመሰግናለን አባታችን። ከቃላቶች በላይ ያሉት ፊደሎች ምንን ነው የሚወክሉት?

  • @mulugetaabera7361
    @mulugetaabera7361 Год назад

    የኔታ ለነፍስ ይሆኖታል ቅዳሴ ቢያስተምሩኝ❤

    • @hannades-c3k
      @hannades-c3k Год назад

      Playlist wst ale yekdase tmhrt astemrewal

  • @estifanosyalew6482
    @estifanosyalew6482 Год назад

    tikiklegna tsenatsil yizew biyasayun endet melkam neber

  • @berhaneabadi6609
    @berhaneabadi6609 Год назад

    መምህር ይህን እየተጠቀሙት ያሉ መዳልው የት ላገኘው እችላለሁ? እኔ ጋ ያለው በጣም ደብዛዛ ነው

  • @DesbeleTsegazeab
    @DesbeleTsegazeab Год назад +2

    የመልክዕ ፈጠራስ ተቋረጠ እንዴ ?

  • @MulukenTesfay-ev8mw
    @MulukenTesfay-ev8mw 8 месяцев назад

    መምህር ላይብ እኒዲያስተምሩኝ ፈልጌ ነበር

  • @bekalubires1656
    @bekalubires1656 Год назад +1

    it is best for new learner

  • @HabtshLovely
    @HabtshLovely 2 месяца назад

    Yewnet endet des endemil yeneta edeme yisxot wesxe yemhilet fikr ale gn bexam tigat yiflgal erson yanurilin

  • @AdonayAdonay-jy5qj
    @AdonayAdonay-jy5qj 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን