እኔ መንጃ ፍቃድ ያወጣሁት በ25 ብር ነው ይላል አስፋው መሸሻ.../ትንሽ እረፍት//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 33

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +21

    አስፈውና ትንሱ መጥተው የማዳም ቅመሞችን ቲንሽ እረፍት ይስጡ የምትሉ🙄😂😂በማዳም ጩሐት ያብዱነበር አይጊዜ ልዩነት ሰማይና ምድር ዋጋው

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 года назад +3

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ #ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 года назад +1

    አስፋው ነው ስሙ የ ebs ትልቁ ሰውየ አምሮበታል ወጣት ሁኗል ሁልጊዜ ሱፍ ስለሆነ ነው መሰል

  • @abel1579
    @abel1579 2 года назад +1

    አስፊቲ የምታስተምርበት መንገድ ሰዉ ለማስለመድ ሳይሆን ያለዉ እንዲጠፋበት የሚያደርግ ነው 😠 ትንሱ የማስተማር ልምድ እንዳለህ ያስታውቃል 👍

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 2 года назад +2

    አይአስፊቲ አስተማሪሕ ነኝ ብቆጣም አላለም😂😂😂😂 ስወዳችሑ ትሱ አስፊቲ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 года назад

    እንደ አስፋው አስተማሪነት ተማሪዎቹ ባንድ ቀን ይሰለጥኑ ነበር

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 года назад +1

    እኛንስ አታሳርፋንም የምዳም ስራ አያልቅም አስፊቲና ትንሱ

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 2 года назад +1

    አስፋዬ ገና በ5 ቀኑ መሰናክል አስገብተህ እንዴት ይንዳልህ በዛ ላይ ጨቅጫቃ አንክበት በሳቅ ገደልከኝ ትንሱ ይመችህ አባ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад

    👍👍👍 እኔ እስካሁን ያቃተኝ ይኤ ነው ኡፍ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 года назад

    የሃላ እያለ ባአሎቻችንን ሊያበላሺብን ነው እንዴ እያለች ነው ጒደኛየ አስፍቲ

  • @lemmalegesse8342
    @lemmalegesse8342 2 года назад

    አስፋውም ሆነ ትንሳኤ ለአሰልጣኝነት ብቁ አይደላችሁም ምክንያቱም በሕጉ መሠረት እናንተም ሴፍቲ ቤልት ማሠሮ ይኖርባችሃል

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 2 года назад

    አሁን ግን ስንት ነዉ መንጃፍቃድ ለማዉጣት

  • @elhamjemal2660
    @elhamjemal2660 2 года назад +2

    Wey ende asfaw, aynet astemaris yekeetebegn

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 года назад

    አስፍሽ የኔ አዝናኝ በመሸሻ ሞት ደረሰባቼው ቀስ ብለህ ትደርሳለህ

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 года назад +1

    አስፋው ምንሼ ነው እየተቆጣክው ባልሆነ😏

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 2 года назад

    ኢትዮጵያ አሁንም አለ ማርሽ ቀይር

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 2 года назад

      ስልጠና መስሎኝ እንዴት ነው የማይኖረው ።

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 года назад +4

    በደጉ ዘመን ምናል ያጊዜ ቢመጣ

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    ፈውሳችን፣
    ብርታታችን፣
    ጥንካሬያችን፣
    በአላህ እንጂ በማንም አይደለም።
    ruclips.net/video/C8U8iwOeusQ/видео.html

  • @yalu9797
    @yalu9797 4 месяца назад

    ጀቀወቸወለወቸወየ

  • @haymanotmekonnen6272
    @haymanotmekonnen6272 2 года назад

    አስፋው ብዙ አትቆጣ

  • @humanbeeing5155
    @humanbeeing5155 2 года назад

    There ist No #Nazreth# and #Debrzeyti #EbsTv Targeting dismantle Oromia

    • @ruthiruthina2680
      @ruthiruthina2680 2 года назад +1

      Nonsense

    • @humanbeeing5155
      @humanbeeing5155 2 года назад

      @@ruthiruthina2680 there is No city or Town with the Name of #Nazreth# and #Debrzeyt# in Ethiopia.

  • @yohannes3409
    @yohannes3409 2 года назад

    This is the worst program you guys do .