Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጥ ዕቃ ነው ያላት ስራ ለሚበዛበት ግልግል ነው ደሞ በጣም ባለሞያ ናት
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
Me
አድራሻዋ፡የት፡ነው😊
Asefesh very wise man .i really like the way you advertise
የድሮ አሪፍ አይጥፋ አሉ መሸሻ ይሙትየአሁኑ አሪፍ በቢላ እና በመግደል የሚያምን ነው።
አስፊቲና ትሱ❤️❤️❤️❤️😘😘
መንበረ after long time. Happy to see u.
አሪፍ ነው ግን የቅቤው ዋጋ አልበዛም 1kg 1250 ብር ??
አሰፊቲ የሳቅ ምንጭ ክበሩልን
እንኳን ኣደራሳቹ የተዋህዶ ልጆች እንደማመር ውዶቹመልካም ባዓል
🙏👍
I like this business
ሰላምለሁላችን
I like the music. Ethiopian style (alemayehu Eshete style)
Hgeray ETHIOPIA yemechshe.❤
ወንድሜ አስፋው የት ሰፈር ነው ሱቁ ስልክ ቁጥራቸውን ቢፅፉት
eshishi & tnsu faska nachihu eko siwedachihu
Ye Ebs nugus Asfaw meshesha
ወደ ሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ቅርጫፋ ቢሰፋ ሀሪፍ ነው
የበርበሬ ሽሮ እንጀራው ሲገርመን ቁሌት ኧረ እንፈር ሴቶች
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥🙏
ወይ ግልግል ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ የምን መጨናበስ ነዉ እኔስ ቢተርፈኝም የሀበሻ ምግብ ገዝቼ አልበላም እራሴ መስራት የምችለዉን ምን አስገዛኝ ለወንደላጤ አሪፍ ነዉ
ሰርተሽ ለመብላት እኮ ግዜውም ጉልበቱም የማይኖርሽ ግዜ አለ:: ሲቻል ተበስሎ ይበላል ካልተቻለ ደግሞ ይሄም አማራጭ አለ:: ሴት ልጅ ውጪ ከወንድ እኩል ሰርታ ቤቷ ስትገባ በልጆችና በቤት ስራ ተጠምዳ ካቅሟ በላይ መወጠር የለባትም
@@Tg-oh5nx አዎ አረ እሱስ ልክ ነዉ አረ አንዳንድ የቤት እመቤቶች ሲገዙ አይቼ እቤት ቁጭብለዉ ከዉጭ ምግብ መግዛት ምን አመጣዉ መስራት እየቻሉ ብዬ ነዉ ጊዜ ለሌለዉማ አሪፍ አማራጭ ነዉ
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እንደሚመስለኝ የቤት እመቤት ሆነው ከሱቅ የሚገዙት ሙያ ላይ ችግር ያላቸው ናቸው:: አንዳንድ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን የጠቀሙ እየመሰላቸው ሽባ ያረጋሉ ምን ታረጊዋለሽ::
@@Tg-oh5nx አረ በጣም ልጆችንማ ሙያ ማስለመድ ግድ ነዉ ግን አሁን ከባድ ነዉ ልጆቹ እሺ አይሉም እኔ ልጅ እያለዉ በፍላጎቴ የማልሰራዉ ስራ አልነበረም
ተሰርቶ ከመብላት የተሰራ ገዝቶ መብላት ይሻላል ወጪ ይቀንሳል
እንጀራው ጨጓራ የሚያገነትር። ገና ከላስቲኩ ውስጥ እያለ ሽታው ይሰነፍጣል። አሁን አሻሽለው ይሆናል። ይህ ከአንድ ስድስት ወር በፊት የገጠመኝ ነው ።
የኑሮው መወደድ በጣም ያስጨንቃል
Abeshi 125 bir nw ayi geze 2 bir neber eko kemeniw adege
😢አስፊትዬ
በናታቹ አጉል ቀልድ እየቀለዳቹ አታሳቁን
Dubia
Silk kutirachewn
አይ ከተሜ አነባብሮ አሽገዉ ይሸጣሉ በኛ ክፍለ ሀገር ብትሄዱ አነባበሮዉ ከነ ሞሰቡ ይቀርብላችሗል የምን መሸጥ በነጣ ነዉ
Wagew sente new
Alachu
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😄😄😄😄😄
Kkkk🌹🌹🌹🌹
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍
አምባሻ 125 ብር ??? 😭😭😭😭
እረ በመሸሻ ሙት 👍
እንዲ እያላቹ ሴቱን ሰነፍ አታድርጉት እንኳን ዘንቦብሽ እዳውም እንዲያው ነሸ ተብሎላቸዋል ለእህቶቻችን😂😂
ክክክክ ትክክል
Yete akebeby new
ሳይታሰብ የገበያ ጥናት አደረገው ሰው ግን ምንም አይመስለኝም እራሱን ስላሳመነ በኑሮው የምትገዙት ይባረከላችሁ ለደንበኞች...
ሆ
አስፋው ዛሬ በጣም ተቆልቶ ነበር...ሴት ሲያይ እንዴት እንዴት ነበር የሚያደርገው... አረ ሚስት ፈልጉለት! ወንደማችን ዳቦ ተርቧል... ሃሃሃሃ
ሴቴ ሁሉ ሰነፍ ሁናል ቁሌት ጭራሽ
ምን ይደረግ ቁሌቱንም ቅሌቱንም ይዘን ጥርግ ነው 😜
አስፋው በጣም ወራዳ ሰው ነህ በጣም ተቅበዘበዝክ የሰው ገበያ ታበላሻለህ ውጪ ኖረሐል እዲህ አይነት ነገር ሲደረግ አይተህ አታውቅም የሐገራችንም በሐል አይደለም ተረጋጋ አርጅተሐል ወራዳ
አይባልም!
ምነው የግል ጥል አለህ እንዴ? ወይስ የቅናት ነው ? ስድብ ምን አመጣው ? አስፋው እንደውም በጣም ደስ የሚል ሰው ነው። አንተ ችግር ያለብህ ሰው ነህ ወይ ጠበል ወይ ሀኪም ተከታተል ጤና አልመሰልከኝም።
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ዕቃ ነው ያላት ስራ ለሚበዛበት ግልግል ነው ደሞ በጣም ባለሞያ ናት
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
Me
አድራሻዋ፡የት፡ነው😊
Asefesh very wise man .i really like the way you advertise
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
የድሮ አሪፍ አይጥፋ አሉ መሸሻ ይሙት
የአሁኑ አሪፍ በቢላ እና በመግደል የሚያምን ነው።
አስፊቲና ትሱ❤️❤️❤️❤️😘😘
መንበረ after long time. Happy to see u.
አሪፍ ነው ግን የቅቤው ዋጋ አልበዛም 1kg 1250 ብር ??
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
አሰፊቲ የሳቅ ምንጭ ክበሩልን
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
እንኳን ኣደራሳቹ የተዋህዶ ልጆች እንደማመር ውዶቹ
መልካም ባዓል
🙏👍
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
I like this business
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
ሰላምለሁላችን
I like the music. Ethiopian style (alemayehu Eshete style)
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
Hgeray ETHIOPIA yemechshe.❤
ወንድሜ አስፋው የት ሰፈር ነው ሱቁ ስልክ ቁጥራቸውን ቢፅፉት
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
eshishi & tnsu faska nachihu eko siwedachihu
Ye Ebs nugus Asfaw meshesha
ወደ ሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ቅርጫፋ ቢሰፋ ሀሪፍ ነው
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥😓
የበርበሬ ሽሮ እንጀራው ሲገርመን ቁሌት ኧረ እንፈር ሴቶች
እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😥🙏
ወይ ግልግል ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ የምን መጨናበስ ነዉ እኔስ ቢተርፈኝም የሀበሻ ምግብ ገዝቼ አልበላም እራሴ መስራት የምችለዉን ምን አስገዛኝ ለወንደላጤ አሪፍ ነዉ
ሰርተሽ ለመብላት እኮ ግዜውም ጉልበቱም የማይኖርሽ ግዜ አለ:: ሲቻል ተበስሎ ይበላል ካልተቻለ ደግሞ ይሄም አማራጭ አለ:: ሴት ልጅ ውጪ ከወንድ እኩል ሰርታ ቤቷ ስትገባ በልጆችና በቤት ስራ ተጠምዳ ካቅሟ በላይ መወጠር የለባትም
@@Tg-oh5nx አዎ አረ እሱስ ልክ ነዉ አረ አንዳንድ የቤት እመቤቶች ሲገዙ አይቼ እቤት ቁጭብለዉ ከዉጭ ምግብ መግዛት ምን አመጣዉ መስራት እየቻሉ ብዬ ነዉ ጊዜ ለሌለዉማ አሪፍ አማራጭ ነዉ
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
እንደሚመስለኝ የቤት እመቤት ሆነው ከሱቅ የሚገዙት ሙያ ላይ ችግር ያላቸው ናቸው:: አንዳንድ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን የጠቀሙ እየመሰላቸው ሽባ ያረጋሉ ምን ታረጊዋለሽ::