ትንሿ ብሌን እና ይትባርክ በአንድ መድርክ ተገናኙ Amazing Worship Belen And Singer Yetbarek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 639

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa 5 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekii geta,yibarishii

  • @prokenagodlovetv9253
    @prokenagodlovetv9253 3 года назад +66

    በዚህች ብላቴና ተባርካለሁ (ያሳድግሽ የሀውሶ ሆልስፒሬት ቤተክርስቲያን በደንብ አሳድጓት
    ነብይ ታምራት ተባረክ❤❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና እ የኔ ውድ??

    • @etagegnbekele1977
      @etagegnbekele1977 2 года назад

      ትባረኪ ልጀዘምንሸ የለቅ በጌታ ቤት

    • @didididi-c8h
      @didididi-c8h 13 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maranat7829
    @maranat7829 3 года назад +79

    ጌታ እየሱስ በማስተዋሉና በጥበቡ ያሳድግሽ
    ተባረክልን ❤❤እየሱስ ያድናል🙏

    • @anitaan9810
      @anitaan9810 3 года назад +3

      Zamanishi yibaraki

    • @tirfedagim7153
      @tirfedagim7153 2 года назад +1

      Beautiful 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘

    • @qwerewqqwerewq3920
      @qwerewqqwerewq3920 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 3 года назад +141

    ቃላት የለኝም ሰውነቴን እየነዘረኝ በደስታ እንባ ነው ያመለኩት እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ኢትዮጵያ ያሉ ህፃናት ዕድለኞች ናቸው በውጪ የምኖረውንም እግዚአብሔር ልጆቻችንን እንደዚህ ፅጋውን ያብዛላቸው እየሱስ ጌታ ነው

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 3 года назад +69

    Its amazing ! ጌታ ትውልድ አለው!ክብር ለእርሱ ይሁን!! በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኪ!!!!

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና እ የኔ ውድ??

    • @Zerfutadese
      @Zerfutadese 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 года назад +14

    በእውነት በዚህ ቤተክርስቲያን ያሉ መሪዎች እና ቀዳሜ የሆኑ ወገኖች የተባረኩ ናቸው!!!

  • @janeetjanet9856
    @janeetjanet9856 3 года назад +89

    አሜን ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን የኔ ጣፋጭ ጌታ ይባርክሽ በደሙ ይሰውርሽ ዘመንሽ ጌታን በማገልገል በቤቱ ይለቅ ተባረኩ ቅዱሳን❤❤❤😍😍😍😍🙏

  • @belaywondimu9738
    @belaywondimu9738 3 года назад

    Wowowowowowow yenw tafaccch geta behulu yasadigish tebarek❤❤

  • @eden6094
    @eden6094 3 года назад

    Tebareki biluye betbeb ena bemenfes yashadgish wdie

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 2 года назад

    Tebareki geta yibarekishei yene konjoo

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 года назад +19

    ተባረክ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ💕💕💕

    • @derejedegu8520
      @derejedegu8520 3 года назад +1

      Woo Amazing 👏worishop God bless you 🙏my dear ♥❤!!😭😭😭🇪🇹🎆!!

  • @semirajesus5522
    @semirajesus5522 3 года назад +11

    የኔ ቆንጆ ታምርያለሽ ኮ ድምስሽ እንዴት ደስ ይላል ተባረኪ ማሬ በጸጋ ና በጥበብ እድግ በይ ዉዴ

  • @SofiaSofia-yx5hz
    @SofiaSofia-yx5hz 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ በዚህ በህፃንነትሸ ጌታን ማክበርና መዘመር መታደል ነው

  • @atsedetesfahun697
    @atsedetesfahun697 3 года назад

    Tebarek tebarekiligni yenemarrrr 😘🙏🙏🙏

  • @ghirmaykidane8220
    @ghirmaykidane8220 3 года назад +5

    እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ትውልድ አለው እርሱን የሚያገለግሉ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን የሚመስሉ የእርሱ ክብር የሚገልጡ

  • @aregumogosi8222
    @aregumogosi8222 3 года назад

    Amen amen amen amen ✊🏻 Yeabate jegina igiziabher yibareksh tebarek bebzu tsega 🙌🏻 idegilgn

  • @binibig2552
    @binibig2552 3 года назад

    የኔ እግዚአብሄር ብርክ ያርግሽ !!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 года назад +10

    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ Love you so much ቆንጅዬ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ትውልዱን ውረሽ ...

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 2 года назад

    ለበረከት ሁኚ ዘመንሽ ይባረክ ውድድድድ

  • @meselechabebe4571
    @meselechabebe4571 3 года назад

    Geta yibarksh yene konjo Bedemu yishefnsh!!!!!!!!!!

  • @miratigdhjd7181
    @miratigdhjd7181 2 года назад

    Ameeeen ameeeen የኔ ማሬ ተበርክ ጌታ አብዝቶ ይበርክሽ

  • @gosplesingerbereketdesta4075
    @gosplesingerbereketdesta4075 3 года назад

    yene konjo min endemilish alawkim tebareki zemenish bebetu yilek eshi

  • @hirutabebe1961
    @hirutabebe1961 2 года назад

    ጌታየሱ ዘመነሸይ ይባረክ

  • @kasechwainito6635
    @kasechwainito6635 2 года назад

    ኤረ ተባረክ ዘመንሸ የተባረከ ይውን ብሩክ ነሸ

  • @bekelechphonetastic5950
    @bekelechphonetastic5950 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen yene wudi geta yimasigene tabarkilnge tasga yichamarilishi isayiiii ilili ilili ilili ilili haleluya 🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️lamilinge idigi balige

  • @ashenafbirihanu825
    @ashenafbirihanu825 3 года назад +1

    Yenaziretu iyesus zen yibarekish tebarek💋💋

  • @tobqztr3827
    @tobqztr3827 3 года назад

    Amene Amene Amene Amene
    Tebariki BE.Geetta sim tebariki

  • @gidaritupia8272
    @gidaritupia8272 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጨምርልሽ የእኔ ጣፋጭ

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje3609 3 года назад

    Huuufffffff ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 3 года назад +9

    እግዚአብሔር እንዴት ይደስት ኮልታፋ ኣንደበቷን ለሱ ብቻ hallelujah amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TigistMashashi
    @TigistMashashi 10 месяцев назад

    አሜን አሜን ተባርክ ልን ዋው❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 3 года назад

    የሰማይ አምላክ ይባረክሽ

  • @sarahdergham253
    @sarahdergham253 3 года назад +6

    የኔ ቆንጆ ጌታ ያሳድግሽ ማማዬ አሜንንንን እስይይይይ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን 👏👏👏👏👏

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 года назад

    እማ ኪያዬ እድግ በይ ምንም ቃል የለኛም ቤቤቱ ያኑርሽ

  • @hirutabebe1961
    @hirutabebe1961 2 года назад +2

    የተከፈተ ሰማይ ይሁንልሽ ተባተረክቦ ጌታ መመዝሙር ይብዛልሽ

  • @genenebel4911
    @genenebel4911 2 года назад

    ተባረኪ ክፉ አያገኝሽ ባቤቱ ለምሊሚ

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 10 месяцев назад

    ጌታ በጥበብ በሞገሱ በእውቀቱ እየሞላ ያስድግሽ የክርስቶስ ፍቅር ነሽ

  • @wbtechs2494
    @wbtechs2494 2 года назад +1

    Amazing... she is look like as song of
    yitbarek

  • @godisgoodallthetime1124
    @godisgoodallthetime1124 2 года назад

    ኣሰይ የንየ ቆንጆ በይቀኑ ነው እምስማው ፡ ጌታ የሱስ ኣብቶ ይባርክሽ ሃለሉያያ

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Год назад

    ❤❤❤❤😢😢😢wawu Tebarki wude sel hulme Tebarki ❤❤❤❤Amen Amen

  • @SosenaSosienjil-fn4vr
    @SosenaSosienjil-fn4vr Год назад

    Wow dmisish samir tebarek fetar yasadgsh👍

  • @astawesegnayimo2861
    @astawesegnayimo2861 3 года назад

    ተባረክ ተባረክ

  • @zerituzawuga9622
    @zerituzawuga9622 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባረክሺ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 3 года назад

    ጌታትዉልድአለውአድግበይተባረኪ

  • @berekettesfayethesecond953
    @berekettesfayethesecond953 2 года назад +1

    ጌታዬ ብርክርክ ያድርግሽ

  • @ዲቦራ-ሐ7ዠ
    @ዲቦራ-ሐ7ዠ 3 года назад +3

    ውይ ይህ ዝማሬ እኔ ከመቶ ላይ ስማሁ አልጠግብም የኢየሱስ ክብር ይሞላበት ነው

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 3 года назад +12

    Wow Anointed girl! I couldn't stop listening to this song. The holly spirit is upon this girl! God bless the rest of your life time Bilen!

  • @LiYu-wo4bi
    @LiYu-wo4bi 21 день назад

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን።
    ተባርክሽ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saracell2509
    @saracell2509 Год назад

    አሜንንንን ተባረክ

  • @bellabella4670
    @bellabella4670 3 года назад

    Esey ELLLLLLLLLLLLL Hale Luya Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Ye Geta Tsgana Selam Feker Yebzalsh Mamaye Amen Amzeig Glory to God bless Azrwe Nesh

  • @akliludesta9738
    @akliludesta9738 3 года назад

    በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @banchfikir1312
    @banchfikir1312 3 года назад +1

    የኔ ውድ እግ/ር ያሳድግሽ

  • @masarateshetu8836
    @masarateshetu8836 3 года назад

    Ameen ameen ameen ameen ameen geta yeberkshi yene konjo😍😍😍😍😍😍🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎺🎺🎻🎻🎻🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 2 года назад

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @bahirunegash582
    @bahirunegash582 3 года назад

    tebarekelegn geta be tegan be moges yasadegesh wede

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 3 года назад

    እልልል ጌታ ይባረክሽ

  • @aregahegntajure5022
    @aregahegntajure5022 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mimiabebe9822
    @mimiabebe9822 3 года назад

    Ameeeeeeen ye geta
    Lijj wudddddddd tebarek alifesh
    Hijjjjjjjj haleluyaa
    Illllllllllll
    Issssssayyyyyyyy

  • @ephphataha
    @ephphataha 3 года назад

    Zemenish Yibarek, Geta lezelalem Yibarkish !!

  • @mundimundi2871
    @mundimundi2871 2 года назад

    ዘማንሽ ይበረክ ድቅ ልጅ እልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @tsialemayehu3706
    @tsialemayehu3706 3 года назад

    Tebareki des yemil dems new yalesh geta yichemrelesh

  • @mhbgma2320
    @mhbgma2320 3 года назад

    yene marrrr geta berrrrrrrrrrrrk yargesh

  • @tsagi-y6x
    @tsagi-y6x Год назад

    አሜን የኔ ጣፋጭ❤❤❤

  • @homehome7366
    @homehome7366 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እኔ ልጅ አሜንንን ታበረክ 🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🍇🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️

  • @wajeart6367
    @wajeart6367 2 года назад

    ተባረኪ በጌታ

  • @እየሱስያድናል-በ9መ
    @እየሱስያድናል-በ9መ 3 года назад +1

    Yene wd tebarki mar

  • @kenenigena3680
    @kenenigena3680 2 года назад

    Tabaraki Egzabiher batibabu yasadigish. AMEEEEN

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 2 года назад

    ስንት ጊዜ እንዳየሁት አላውቅም ግን በገባሁ ቁጥር በደስታ ነው አምልኬ የምወጣው

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +7

    አዳድስና ህፃናት የክርስቶስ ወታደሮች እየመጡ ነው የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ሚሚየ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ሁሉም ቤተክርስቲያኖች ህፃናቶችና ወጣቶች ላይ ትኩረት ቢያደርጉ ጥሩ ነው

  • @atsedeteklu7369
    @atsedeteklu7369 3 года назад +4

    ጌታ በማስተዋል እና በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ልጅ❤❤❤

  • @ruthwelyu
    @ruthwelyu 6 месяцев назад

    እ/ር ይባርክሸ እደግ በይልይ❤

  • @martashimelis3342
    @martashimelis3342 Год назад

    እጁግ አስደናቂ መዝሙር ነዉ እግዘብሔር ያሳድግሽ በቤቱ እደጌ❤❤❤(💘

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 3 года назад +3

    ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ጌታ ሆይ ተመስገን ስለዚች ብላቴና ኦ ሃሌሉያ የጌታ ስራ እኮነው

  • @ndroiduser3347
    @ndroiduser3347 Год назад

    አሜንንን እግዚያብሔር አምላክ በጥባብ ና በደሙ ሻፍኖ የሳድግሽ 🥰🥰🥰🙏

  • @selamawitmarkos5056
    @selamawitmarkos5056 2 года назад

    yenyeee konjo ይሄ የጌታ መንፈስ አይወስድብሽ እንዴት እየሆንኩ ስሰማሽ እንደነበር ብቻ ዘመንሽ እድሜሽ እሱን በመፍራት በጥበብ በሞገስ ይለቅ።😍😘😍😘የኔ ጣፋጭ😍

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 3 года назад +5

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ከፍ ከፍ ይበል፡፡
    ጣፋጭ ተባረኪ

  • @ketimtube7579
    @ketimtube7579 2 года назад +3

    ጌታ ኢየሱስ በሞገስ በቤቱ ዉስጥ ያሳድግሽ የኔ ማር አሜንንንን👏👏👏👏

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 3 года назад

    የማትጠገብ ልጅ እድግ በይ ተባረኪ

  • @meseretgensa1325
    @meseretgensa1325 3 года назад

    Amen tebreki geta yibarkish👏👏👏👐👐🍒🍒🍒🍒👈💕💕💕

  • @Sarah-mm4pr
    @Sarah-mm4pr 3 года назад

    Amen Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen 🙏🙌👏❤☺

  • @yordatesfay3294
    @yordatesfay3294 3 года назад

    Ths devil is in trouble ,,, Glory be to our lord and high priest Jesus the Christ !!!

  • @majemanga9187
    @majemanga9187 2 года назад

    OH nice song sister and God bless you

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 3 года назад

    እግዛብሔር ይባርክሽ ጌታ በህፃናት ላይ አገራችንላይ እየሰራ ነው ሃሌሉያ

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 3 года назад +1

    ዘመንሽ በጥበብና በማስተዋል በቤቱ ለምስክር ይትከልሽ እግዚአብሄር ሁልግዜ ሰው አለው፡፡ ቤቴሰቦቾን ይባርክ ፡፡

  • @መሮ
    @መሮ 3 года назад

    የኔ ጣፋጭ ደግም ደጋግሜ ስስም እንዴ አድስነው ምሆን እግዚአብሔር በ ሞግስ ይስድግልሽ እደግልኝ ሳውንት ሁላ ይቀጥቂጣል ufffff ተባርክ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @amasagenalowudehiat7898
    @amasagenalowudehiat7898 3 года назад

    Edgegby yene wude Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen zamanesh yebarek ❤❤❤❤❤💒🙏🤲📚💒💯📚📚📚❤❤❤❤❤❤

  • @WarkiAlemu
    @WarkiAlemu 6 месяцев назад +1

    Tebareki yane Kongo geta ibarek❤❤❤

  • @ስንታዮማስፍን
    @ስንታዮማስፍን 3 года назад +1

    አሜን አሜን እድግ ባይ የኔ ማር

  • @lightoftheworld2373
    @lightoftheworld2373 2 года назад +1

    ቤተሰቡችሽ በደንብ ነው ያሳደጉሽ ያስታውቃል ጌታ ይባርካቸው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbebechChuruko
    @AbebechChuruko 3 месяца назад

    Birk beylign Geta Eyesus yibarkish

  • @siketetz3053
    @siketetz3053 3 года назад +1

    ene gin ke lejetua belay yegeremeg ye ene yosef ena ye yitbarek esuan akberew menesatachew new egziyaber hulachunm yibark

  • @koketabdisa1717
    @koketabdisa1717 2 года назад

    አሜን ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን የኔ ጣፋጭ ጌታ ይባርክሽ በደሙ ይሰውርሽ ዘመንሽ ጌታን በማገልገል በቤቱ ይለቅ ተባረኩ ቅዱሳን

  • @foragadisa9360
    @foragadisa9360 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ያሰድግሽ ተስያምል ፖሮፖት ተምራትህ 📖📖ለልጆች የለክህ ፍቅር አይገልጽህ ነው

  • @akililuakililu201
    @akililuakililu201 2 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባሬክ ከዘመኑ ትዉሊድና ከሁነታዉ ሀሉ ጌታ ይሰዉርሽ ፀጋዉን አብስቶ ይስጥሽ እግዚአ/ር ተባሬክ

  • @lebanonbeirut2405
    @lebanonbeirut2405 3 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥

  • @saraal9834
    @saraal9834 2 года назад

    Swodish AMENE AMENE Tabaraki 🙏🙏💘💘💘❤❤❤❤❤🖐🖐🖐🖐🖐🖐😘😘😘😘😘😘

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 3 года назад

    ጌታ ብርክ ያድርግሽ .ጌታ እንድስንቺ እይነቱ ነው የሚስማው .ተባረኪ

  • @yeshumneshgirmaxasew2026
    @yeshumneshgirmaxasew2026 3 года назад

    ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ክፉ አያግኝሽ የኔ ቆንጆ

  • @sollytesfaye9586
    @sollytesfaye9586 3 года назад

    ለእግዚአብሔር ትውልድ አሌ በዘማነት ማከከል ጌታ ይበርክሺ

  • @alemneshjesus9806
    @alemneshjesus9806 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጣፋጭ እግዚአብሔር በትናንሾቹ፣ይስራል።ሀሌሎያ