አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ :: Dont forget to subscribe my channel ** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything. አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል። TESFA TV +251968101630 TESFALEM MARKOS
I cover you in the blood of Jesus for we need you to keep on with more songs that our soul longing -Be blessed ever. Dear her lovely family, be courageous to help and await her on her weakness to serve the Lord courageously before him. Glory to him forever..!!
I join this beautiful child and proclaim God's goodness on Ethiopia and Ethiopians. PM Abiy is covered by the blood of Jesus to be used by God towards unity and prosperity.
አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
Dont forget to subscribe my channel
** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything.
አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል።
TESFA TV
+251968101630
TESFALEM MARKOS
በጣም የሚመስጥ ዜማና ድምፅ እግዚአብሔር ሰጥቷታል ደጋግሜ አዳመጥኩት ጌታ ይባርክሽ እደጊ ዘመንሽ በሙሉ ብርሃን ይሁን
🙏🤲🏽
Konj ynmar
U want want to do uu ypû
አሜን ንን ንን ንን🎧🎤🎵🎵♥♥♥♥♥♥♥
“እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም፦ እሰማለሁ፤ ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን? አላቸው።”
- ማቴዎስ 21፥16
በጣም ደስ ይላል
❤
ከዝች ብላቴና አባት ጋ አንድ ኳየር ውስጥ በሙሉወንጌል ቤተክርስትያን እናገለግል ነበር አሁን ደግሞ ከሱ የተወለደችው ልጅ እንዲ በማለዳ እድሜዋ ለጌታ ስታዜም ማየቴ አስደንቆኛል ተባረኪ
ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለ ግዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም የሚለው ቃል እውነተኛ እና የታመነ ነው
ዋው እንዴት ድንቅ ነው የኛ ጌታ
yne konjoo fetare abzto yibarikish
በእውነት በዚች ብላቴና ደስ የተሰኘ like ሳያደርግ ማንም አንዳያልፍ...... የኔ ውድ ቀሪው ዘመንሽ ሁሉ በ ጌታ ቤት ይለምልም 😘😘😘😘
ለነገይቷ ቤተ ክርስቲያን ልክ እንደስምህ ተስፋ የሚሆኑ ልጆችን እያዘጋጀህልን ስለሆነ ምስጋናችን ከልብ ነው። እግዚአብሔር አንተንም አገልግሎትህንም ለዘላለም ይባርክ! ብላቴናይቷም በማያልቀው የክርስቶስ ጸጋ ተባርካ ትቀር ዘንድ የዘወትር ልመናዬ ነው!
Amen
የኔ ቆንጆ ሳሳሁልሽ ጌታ በደሙ ይሽፍንሽ
ወንድሜ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
አዘጋጁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!! በርታ፣ በርታ፣ የማይገኝ ራዕይ ነው፣ጌታ የሰጠህ!!!!
አቪጋኤል ማር ከአፍሽ የማር ወለላ ይንጠባጠባል ❤አቤት ጌታ ባንቺ እንዴት ደስ እንደሚሰኝ የኔ ውድ! ዘመንሽ በቤቱ ይለምልም ውድድ እናረግሻለን ❤❤❤
Yne wed❤❤❤❤❤❤
@@romahagos4386 በ
❤
Anitebi Chasiasib 3:46 3:47 i
እግዚአብሔር እንደ ሳሙኤል በልዩ ቅባት ለቤቱ ቀብቶችሖል ዘመናችሁ ይለምልም።
አዋቂው ጌታ በየትኛውም ዘመን ላንተ የተለዩ አሉህና አንተ ለዘላለም ጌታ ነህ
ዘመን በቤቱ ይለቅ የኔ ቆንጆ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ
ወንድሜ ተስፋ፥ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ከአቪጋኤል ጋር የሠራኽው ይህ ዝማሬ፥ እጅግ ድንቅ ነው። ለብዙ ህጻናት መነሳሳት ፈር ቀዳጅ ነው። ጌታ እያደረግኽው ያለውን ነገር እንደ ዘር ይቀበልህ። መኽሩ ቀስ እያለ ምድሪቱን ይሙላ። እንደ ቅንነትህና የልብህ ንጽህና ይክፈልህ። ወደ አንተ ስቱዲዬ የሚመጡና ስፍራውን የረገጡ ህጻናትም፥ ኃያላን ከመሆን የሚያግዳቸው ኃይል አይኑር። ጌታ ይህንን በዘመንህ ያድርግ። ይህችን ህጻን ያፈራ ቤተሰብም ለዘላለም ብሩክ ይሁን። ወንድሜ ተስፋ ተባረክልኝ!!!
Ameeeen .God bless you For your Encouraging Words.
ኧረ የናዝሬቱ እየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ ቆንጆዬ ዘመንሽን በሙሉ ስትዘምሪለት ኑሪ ቸስፋ ወንድሜ ተባረክልኝ
“መዘመርና ማወደስ እንደ ጀመሩም፣ እግዚአብሔር ይሁዳን በወረሩት በአሞን፣ በሞዓብና በሴይር ተራራ ሰዎች ላይ ድብቅ ጦር አመጣባቸው፤ ተሸነፉም።”
- 2 ዜና 20፥22 (አዲሱ መ.ት)
አምናለሁ እንደዚህ ስትዘምሪ እግዚአብሔር ለምድራችን ድብቅ ጦር ያስነሳልናል። ተባረኪ!
Amen!
አሜን ኮመንትሽ ራሱ ደስ ሲል ልጅቷም አንቺም ብሩካን ናችሁ::
እግዚአብሔር አምላክ ከህፃናት አፍ የሚወጣውን ምስጋና አጥብቆ ይወዳል።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ ጌታ ኢየሱስ yqsadgeshi yen ቅመም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
በጣም ሀሪፍ ነው ታዳጊ ልጆችንን በሀይማኖት አንፆ ማሳደግ ለወደፋት ህይወታቸው አንተንም በጣም እናመሰግናለን ለልጆች አርያ የሆነች ልጂ ስላሳየኸን
መኖር አልችልም መዋል መደር ስምህን ሳልጣረ ጌታ እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ህይወት ነው ተባረክ💕
እንኳን አደረሰችሁ ኢየሱስ ተነስቶ
Amenn❤❤tebareki
ኦ ኡፍፍ አዳች ነገር ነው የወረረኝ የኔ ቅመም ተባረኪ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ
ፍቅር የያዘኝ ከጌታዬ ነው
መች ከሚጠፋው ከሚያልፈው
ምኞቴ ይኽው አገኘሁህ
...... አረፍኩብህ
እንደዘመርሽው ይሁንልሽ የኔ ጣፋጭ ቆንጆ። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ!!!
የእግዚአብሔር ምህረት አቤት አቤት ሰው ወዳድነትህ አቤት አቤት አቤት
የፍቅሩ ጥልቀት አቤት አቤት አቤት
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
ሃሌሉሉሉሉሉሉሉሉሉያያያያያያያያ
ስለዚህች ሕጻን ልጅ እግዚአብሔር አባት ሆይ በኢየሱስ ስም ክብር ለአንተ ይሁን አሜን ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
ጌታ ሆይ ይችትን ልጅ አደራ በጊያህ ሸሽገህ አሳድጋት አሜን
አሁንም የዝማሬ ጸጋ ቅባት ቅኔ ምንጭ ይፍለቅልሽ
ተባረኪ እዳንቺ አይነት ልጅ ይብዛልን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
እውነት ተስፋ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ
ተባረክ ብዙ ህፃናት ዘማሪያን ውስጣቸው ያለውን እንዲያወጡ እየረደቸው ስለሆነ፡፡ አድራሻህን ባውቀው እኔጋ ብዙ ህፃናትና ወጣቶች አሉ እባክህ
Inbox Tesfa on facebook
Er geta zamanachun yibark esant lyi yesarachu yalachu sawoch geta zamanachu hulu yibark geta hulem tulid alewu geta yibaraki
የእግበሐር ሉዩ አረገሸ ልጀ ጌታ በደሙ ይሸፈንሸ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ማር የማር ወለላ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ለእርሱ ክብር ይሁን የሚቋቋምሽ ሁሉ ወደ ጥልቅ ይግባ!!!
ኦ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ
በእውነት ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት በእውነት እግዚአብሔር ሰው አለው እግዚአብሔር ትውልድ አለው ስምህ ይባረክ
ተስፉ አንተም ተባረክ በዚህ ክፉ ዘመን ያስነሳህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ
Yene tafachi tebarek egizhaber abizito yibariksh mar nesh 🥰😘😘😘🥰🥰🥰😍😍😍
1 nesh wde.....................
ጌታ ያሰድግሽ
የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ.
ወንድም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ተስፋ አንተም እምታቀርባቸውም ልጆች ጌታ ይባርካችሁ
የኔ ዉብ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ።
የኔ ምርጥጥጥጥጥ🥰🥰🙏
ብሪክ በይልን🙏
እየሱስ የዘላለም ጌታ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋን ያብዛልህ የነ ጣፋጫ
ተስፋ ይታዬኛል። በእርግጥ እግ/ር በየዘመኑ ትውልድ አለው።
ጌታ ይባርክሽ ሁሌም ለስሙና ለክብሩ የተለየሽ ሆነሽ ኑሪ በዘመንሽ ሁሉ!!❤!!
ተስፍሽ ጌታ አምላክ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ። የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ።
Wdddddd eshi yene konjo yene mar zemenish ybarek
Ortodox neg gn yezichen lij zemare sesema kene yibarekal
Im Orthodox but her voice push me to listen this Amazing kid
ተባርኪ እድግ በይ
Eseyyy tebareki
Please come in the Church and sing, we need this kind of singers
ewy yene konjo zemenish yibarek🥰
እግዛብሔርን ከአለም ወጥመድ ይሰዉርሽ።ተባረኪ
ጌታ ኢየሱስ ብርክርክ ያድርግሽ የኢየሱስ ቆንጆ👏👏👏👏👏
አቤት አቤት አቤት የኔ ቆንጆ amazing voice 😍😍😍😍
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኔ ቂማም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🍒🍒🍒🍒
ጌታ ይመስገን ዛሬም በእናንተ እያፅናናን ነው 😍😍😍
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
አሜን ጌታ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሽ❤❤
ዘመንሽ እንደዚ እንደጣፈጠ ይለቅ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የወደድኩሽ
ዋዋዋዋዋዋ
አሜንንንንንንን
አሜንንንንንን
የኔ ማር ኑሪልኝ❤❤❤
ጌታ ይበረክሸ ፀጋ በእጥፍ ድርብ ይጨምራልሸ
አሜንንንንንንን ተባረኪልኝ
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፤ ሕይወትሽ ሁሉ በዝማሬ ይሞላ፤ ተባረኪ
የኔ ማር ድምፅሽ ስያምር ሰምቸ አልጠግበዉም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቸርነቱ ያብዛልሽ አንች አንደኛ ምርጥ ዘማር ነሽ ጌታ የወደደሽ😘🙏
Ufffffffffff egzabher Amlake yebarkishi yen konijoo 😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን ምሕረትህ እረዳኝ !!!ጌታ ይክበር
ተወዳጅ ቆንጆ ጌታ በዘመንሽ ሁሉ የእግዚአብሔር ሞገስ በአንቺላይ ይሁን ለበረከት ሁኚ። ተወዳጅ ወንድሜ ተስፋ ጸጋውን ያብዛልህ።
gobez god bless you
I cover you in the blood of Jesus for we need you to keep on with more songs that our soul longing -Be blessed ever. Dear her lovely family, be courageous to help and await her on her weakness to serve the Lord courageously before him. Glory to him forever..!!
Amen amen
Tebarekilgn y Egziabher tbeka ayleysh b demu tshefegni
የኔ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ።።።ለበረከት ሁኝ።።በቤቱ በጥባብ፣በሞገስና በቁመትም።።በሁሉ ያሳድግሽ።።ድምፅሽ በጣም ያምራል።።።ልክ እን ሌሎቹም የተባረክሽ ልጅ ነሽ።።❤❤🥰🥰 ተስፍሽ የተባረክ ሰው❤❤❤!!
ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ebifamii dachaa
ዬኔ ጠፈጭ ተባረክ በቤቱ የኖርሽ የኔ ወድ ❤❤❤❤❤
ፀጋ በዝቶልሸል ተባረክ
የኔ ውድድድድድ ውይይይ እርክት አልኩ በጌታ ደም ተሸፈኚ የነገዋ ቤ/ክን ተስፋ ♥♥♥♥
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ! ፀጋውን ያብዛልሸ ይጨምርልሸ!!!
አሜን በእየሱስ ስም ዘመንሽ ይለምልም
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይብርክሽ የኔ ውድ ተባረክ ❤❤❤❤🙏🙏📖📖💯✅️
አሜን አሜን አሜን
አባት ጌታ እንዴት እንዴምዳስት
ላመዎቂ ይካብዳል የኔ ማር
ስትጣፍጭ በእውነት ታባረክ የኔ ዉድ cut 💞💞💞 ስስማ ዳስታ ነው ምሳማኝ የእውነት
ታባራክ ባብዙ ፃጋ እግዚአብሔር ክበሩን ይዉሳድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ስናስትዉስ ነው ሁሉ ሙሉ የምሆኖ 😢🙏🙏
ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ ተስፍሽየ ተባረክ ከዚህ በላይ ጌታ አገልግሎትህን ያስፋልህ
yne lelte geta btebbena bmogse bkumte yasadegeshe
Migermu lijichi silemitaberetata enameaegnalen tesifshi tebareklgn mamaye yibizalsh zemensh bebetu yilek
ሻሎም ሻሎም አሜን አሜን እልልልልልልል ሃሌሉያ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ተባረኪ❤️🤝❤️❤️❤️😘😘🙏🙏👍
የኔ ማር ተባርኪልኝ🙏🙏❤️❤️
ጌታ እየሱስ ይባርክሸ እግዚአብሔርን የምትፈሪ የምታከበሪሁኝ ሁኝ በጣም ጌታዬን እባርካለሁኝ እናንተን ሰለአሳየኝ አንተንም አገልግሎትህንም ጌታ ይባርክ
Tesfish be bizu bereketachin neh❤❤
የኔ ቆንጆ ተባረክ በዳስታ ስትዘምር እንደት ደስ እንደምትይኝ ደስተዉን ማቋቋም አልቻልኩም እዳግ የኔ ቆንጆ❤❤
ጌታ ኢየሱስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ📖📖📖👈
Fetar betibebina bemastewal yasadigishi yene mari
Geta eyesus yebarksh Briuk hugn
Amen 😭😭😭😭Amen uuuufeee Tebareki
I join this beautiful child and proclaim God's goodness on Ethiopia and Ethiopians. PM Abiy is covered by the blood of Jesus to be used by God towards unity and prosperity.
Wow tabarki
የኔ ውብ ተባረኪ ለምልሚ
የኔ ልህልት እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ በፀጋው ያሳድግሽ የኔ ማር ተባርክልኝ ❤️
Amazing !!!!! lord jesus please protect her at the rest of her life.......for ever!!! halelujha!!!
የእኔ ጣፋጭ ቤበቱያሳድግሽውድድድድድጣፋጭዬ❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏
ዘመንሽ እንደዘመርሽለት ይለቅ ብርክ በይ
እግዚያብሄር ይባርክሽ
ተስፋ ጌታ ዘመንህን አብስቶ ይባረክ ድንቅ የሆኑትን ልጆች ስለምታቀርባቸው
She is gifted by the Holy Spirit! God bless you all❤️
ነፍስም አልቀረልኝም ጌታን ❤❤❤❤
ተባረክ ልጄ ደስ ስትል
አቤት በልጅነትሽ ጌታ መርጦሻል በፁጋ እድግ እድመሽ በሙሉ በመዝሙር ይለቅ
ፀጋዉን ያብዛልሽ
የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤️
እግዚአብሔር ትውልድሽን ይባርክ
Yne enat tebariklgn ❤❤❤