ያላገባች ሴት የወይባ ጭስ ትሞቃለች?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 179

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 5 дней назад +10

    ሙለር ባል ብቻ ሳይሆን እናት አባት ወንድም እህት ነው የሆንክላት ማርያምን በጣም ነው የምኮራ ባተ የኔ ቅመም በደብ ተከባከቢው ባልሽን ማሬዋ
    ተዉ የማዳም ቅመሞች ስንቴ ልለምናችሁ ለምን ነው የማናሳድጋቸው እኔ የቻልኩትን ያህል ሸር እያረኩ ነው እስኪ እዮቸው አያምሩም ማርያምን ስወዳቸው በናታችሁ 50kእናስገባቸው

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እናመሰግናለን እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @ToybaMuhammed-sn4hv
    @ToybaMuhammed-sn4hv 6 дней назад +4

    ሙለር ግን ማርያምን ምርጥ ባል ነህ ልብህን አይቀይርባት ፈድሻየ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ቁምነገርላይ ድረሱ ማርያምን ከልቤነው የምወዳችሁ 🎉🎉🎉🎉❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አኛም ውድድ በጣም እናመሰግናለን የኔ ❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    ሙለርየ ምርጥ ባል ለሚ ቆንጆ የቅቤው ነገር ግን ሳየው ናፍቆቱ ጨመረብኝ መሰል❤❤❤በርቱ ምርጦችየ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ምን ይሻላል❤❤❤

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 5 дней назад +2

    እኔም ግን አላገባሁም እሞቅ ነበር አራሶቹ ቤት ስሂድ አይይይ ግዜ ፈጣሪ በስላም ላገራችን ያብቃን
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ለሚየ ከነ ቤተስቦችሽ ❤❤

    • @Sara-dj2dv
      @Sara-dj2dv 5 дней назад +1

      ❤❤❤😊

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አሜን ❤❤❤ አይሞቅም ይባላል ባህል

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 5 дней назад +1

    የኔ ዉድ እንኳን ደስስስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እደጉልኝ እኛም እንወዳችሁአለን የኔ ፋንድሻ የኔ ሳቂታወች ሙለርዬ የለሚ ንጉስ ለሚዬ የሙለር ሸጋ ንግስት ማርያምን ዉድድድ ነዉ የማረጋችሁ ለሚዬ ስመጣ እንድትቀቢኝ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለኔም ትልኪልኝ አለሽ ለሚዬ ሪያድ ዉማል ሀማም

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እናመሰግናለን በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ እንጂ እቀባሻለሁ እሚመጣ ሰው ካለም እልክልሻለሁ❤❤❤

  • @hamdiTube-ep9ul
    @hamdiTube-ep9ul 4 дня назад

    ደሞኮ ደስሚለው ነገር ኮሜንት ይመልሳሉ ለሠው ክብር አላቸው ክብር በሉልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      እውነት ነው ደስ ይል እናመግናለን ክበሩልን❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 6 дней назад +4

    አወ ወሎየወች ያላገባ አይሞቅም

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ይባላል❤❤❤

  • @Saada-f5lጉራጌዋ
    @Saada-f5lጉራጌዋ 5 дней назад +1

    ግን ጀግና ልጅ ነሽ ማሻአላህ አሁንም ጥንክሩ በጣም እውዳለሁ ቦለቅያ ማሻአላህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እናመሰግናለን❤❤❤

  • @FjvBg-w5r
    @FjvBg-w5r 5 дней назад +1

    ራያ ራዩማ ደስ ስቱሉ ፈጣር ይጠብቃቹሁ ❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 5 дней назад

    በጣም ጥሩ ነዉ ማለት ነዉ ጥቅሙን አላቅም ነበር አሁን ግን እሞክራለዉ ከስደት መስ ፈጣሪ ካለ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ይፍቀድ❤❤❤

  • @Hadyaadem
    @Hadyaadem 6 дней назад +3

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ በርቱ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 4 дня назад

    የኔ ውድ ባልሽ ምርጥ ስው ነው ያተ አይነቶች ወዶች ያብዛልን

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      አሜን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ

    አሰቀናሸኝ እማ ታዲለሸ ደና ባል አለሸ አይለወጥብሸ እሰከመጨሪሸው አርጂ ብቻ ታሰቀናላቹህ❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አሜን የኔ እህት❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 5 дней назад +1

    እንደሙለር መልካም ባሌ ስጠን የስደት ድካም የምናርፍበትን

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አሜን ይስጣቹህ❤❤❤

  • @HaHa-m1n2o
    @HaHa-m1n2o 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁም እመቤቴ ታሳድግላችሁ ❤❤❤❤ታምራላችሁ

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      እናመሰግናለን❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 дней назад +1

    ሰላም እንዴትናችሁ በማርያም እንዳታልፊን በምን ላግንሽ እኔ በጣም ፈልጌሽነው ወገቤን በጣምነው እሚአመኝ መጠቀም እፈልጋለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      የኔ እህት የት ነው እምትኖሪው??? 0929426493 ቴሌግራም ላይ አውሪኝ

  • @Saada-f5lጉራጌዋ
    @Saada-f5lጉራጌዋ 5 дней назад +1

    የኔ ፉልቅልቅ ስሚማ የጭስ መሞቂው የት ነው የሚገዛው ስመጣ እፈልገዋለሁ እድትገዥልኝ እሽ ኢንሻአላህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እንዳታስቢ እስፖንሰር እሆንሻለሁ ❤❤❤ሀራ ነው የገዛሁት

  • @tube8181
    @tube8181 4 дня назад

    በርቱ
    ጥሩባልአለሺ
    ታድለሺ
    ማሻላህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 6 дней назад +2

    ቢል አፊያ ለጠጣሽው❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 дней назад +1

    ጎበዞች ዉድድድድድድድ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      ❤❤❤እኛም ውድድድ

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq 6 дней назад +1

    እኔ የመርሳልጂነኝ እናቴን አክስቴን ያጎቴን ሚስት አስሞቃቸዉነበር ልክ እደሙለር እና በጣም ጠቃሚ ነዉ ለማንኛዉም በጣም እወዳቹሀለሁ ያገሬን ባህል ስለምታሳዩንእዳንረሳዉ ታደርጉኛላቹሁ ግን አድ ገጠመኝ ልገርሽ የሆነቀን ቆላ እሚባል ቦታ ቤተሰብለመጠየቅ ሂጄ እና ቦለቅያ ሲሞቁ እኔም ልሙቅ ብዬ ስነግራቸዉ ሳቁብኝ ያላገባች ሴት አትሞቅም አሉኝሳልሞቅ ቀረሁ እልሻለሁ ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እኛም እንወድሻለን ስለምትከታተይን❤❤አይ አለማወቅሽ ተሳቀብሽ😂😂😂

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 5 дней назад +2

    ቅቤ ግን የለም ባለፈዉ ኢጃዛ ገብቸ ነበር ሀገርቤት ሣልቀባ መጣሁ የለም የሚያልብ በራያ ቡዙግዜ ቅቤ ሢጠቀሙ አያለሁ እየገዛችሁነዉደ ወሎየ ነኝ እኔም ወደ ቦረና ነኝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አዎ እየገዛን ነው የኔ ውድ❤❤❤

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 2 дня назад

    እደጢስ እና እደቅቤ የምወደው የለም ማርያምን እፉፉፉ ቶሎ አገሬ ገብቼ ሙቄው❤😊

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 дня назад

      በሰላም ለኣገሪሽ ያብቃሽ❤❤

  • @Sara-dj2dv
    @Sara-dj2dv 5 дней назад +1

    የኔ የኔ ልዩ ❤❤ አሁንስ ቸኮልክ 😮😮😮

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ነይ ቶሎ🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @DfXcc-k5p
    @DfXcc-k5p 4 дня назад

    ማሻአላህየኔቆንጆ🥰🥰

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 4 дня назад

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ እኔማ ሀገሬ እስትገባ ነው የቸኮልኩት እዚህም እጠቀማለሁ ግን ስደት ላይ እደፈለኩት አይሆንም ያደክማል ወይን ብዙ ዘርፈ ጥቅም አለው ሽታው እደት እደምወደው የቤቱቻራ ያውዳል👌👌👌

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад +1

      እውነት ነው ላገርሽ ያብቃሽ❤❤❤

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 4 дня назад

      @Liyufam አሚን ውዳየ💐🌺🎁

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    Woyba chis bet kifech .enmetalen

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      እሺ አስብበታለው❤❤❤

  • @Sarasara-b5t6n
    @Sarasara-b5t6n 2 дня назад

    Mulerwa you did good job keep continue ❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 дня назад

      Thank you so much❤❤

  • @Fafi26
    @Fafi26 5 дней назад

    ዋው ምርጥባል 👌 ጎበዝ ነሽ እኔ በጣም ነው እሳቱን የምፈራው😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤❤ይለመዳል የኔ እህት

  • @حياةالحياة-ي5ض
    @حياةالحياة-ي5ض 5 дней назад +1

    Des tlalachuh fetari ayleyachuh

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 6 дней назад +2

    እኛጋም ያላገባች ሴት እግሯን ሂና እና ወይባ መሞቅ አትችልም ነውርነው

    • @Sara-dj2dv
      @Sara-dj2dv 5 дней назад +1

      አዎ እኛጋም ራያ አትገባም❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤እንደ አከባቢው አንዳንድ ህጎች ይኖራሉ ከባህል ጋ

  • @Saada-f5lጉራጌዋ
    @Saada-f5lጉራጌዋ 5 дней назад

    ማሻአላህ

  • @KarimaWubu
    @KarimaWubu 5 дней назад

    ሰላም ማር እኔ ምሀፀኒን በጣም ነው እማሳከከኝ ሀሁን ያለሁት ሰደት ነው ምን ለደረገ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      ጢስ ፍተን መድሀኒት ነበር ሌላ ግን አላቅም የኔ እህት🙏

  • @ToybaMuhammed-sn4hv
    @ToybaMuhammed-sn4hv 6 дней назад +2

    እኔ ግን በጣም ነው የምፈልገው ይሄን ነገር 😢

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      የት ነሽ ቦለቅያውን ልላክልሽ❤❤❤

    • @ToybaMuhammed-sn4hv
      @ToybaMuhammed-sn4hv 5 дней назад

      @@Liyufam የኔ ውድ አመሰግናለሁ በቅርቡ አገሬ ስለምገባ የወልድያ ነኝ

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 5 дней назад +1

    እነዚህ ልጆች ሡሥ ሆኑብኚ ምን ላድርግ ከና ከሣኡድ እደተመለሠች ነዉ የምከታተላቸዉ እኔ እዚሁ ተዘፍዝፊ 2 ልጅች ወለደች ማሻ አላህ❤❤🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺም ቀን አለ ሁሉም በግዜው ይሆናል ፈጣሪ ላገርሽ ያብቃሽ❤❤❤

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 6 дней назад

    ማሻአላህቅቤአምሮኛልወላሂ❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ምን ይሻላል❤❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 4 дня назад

    እህቴ ቭዶ ስትስሪ ንገሪኝ እስኪ አሁን ጥስ ስትሞቂ ቅቢውን ተቀባሽ ግን ስት ስአት አቆይተን ልንታጠብ ወይስ ለስት ቀን

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      እረ አልጠታብም ❤❤❤በጣም ለብዙ ቀን አልታጠብም

  • @fjhghj2849
    @fjhghj2849 5 дней назад

    ምርጦችየ ላድለሽ ❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እናመሰግናለን❤❤❤

  • @FyFu-u3j
    @FyFu-u3j 5 дней назад

    የምር ስወዳቹክ❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እኛም ውድድድ❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 6 дней назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ መጣችሁ ቤተሰብ ራያ ጭስ ቆራስማ ወይራ እድሁም የሰበንሳ እንጨት እርጭቡን ምክኒያቱም ደረቁ ይነዳል ቶሎ እኔ እናቴ ስሞቅ ነዉ ያየሁት ሳሳርሳት እድሁም በማንኛዉም ስአት በጣም ብዙ ጥቅም አለዉ ❤❤🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ስለ መረጃሽ እናመሰግናለን እጥር ምጥን ያለ መልስ❤❤❤

  • @የማርያም
    @የማርያም 6 дней назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች 🥰🥰❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እንኳን ደህና ቆያቹህ❤❤❤

  • @tube8181
    @tube8181 4 дня назад

    እራያናችሁእደ
    ለዛነውእምታምሩት
    ለኔምቤልፈልጉልኝ
    እራያ

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      እናመሰግናለን እሺ እፈልጋለው❤❤❤

  • @NAAFIyoutube
    @NAAFIyoutube 5 дней назад +1

    Salam salam wudoche betasb argunyi please

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አድርጌሻለው በርቺ❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 дней назад +2

    እኔ ቅቤ ተተቀባሁ ወደ አስራምስት አመት አልፎኛል ግን አሁላይ በጣም ነዉ መቀባት የምፈልገዉ ግን ከዬት መቶ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      አይዞሽ ላገርሽ ያብቃሽ❤❤❤❤

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 5 дней назад

      @Liyufam አሜን ከልብ አመሶግናለኩ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      @@SalimSalim-nc1mp የኔ ማርያምን እሚመጣ ሰው ካለሽ ጥሩ ቅቤ እልክልሽ አለሁ በአምሮት ብዛት እንዳትሞችብኝ

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 5 дней назад

      @@Liyufam የኔ እናት እስኪ የሚመጣ ሰዉ ካለ የኔም ፍላጎት ነዉ በጣም እፈልጋለኩ ግን ሥለሁሉም ነገር አመስግናለኩ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @Truelove-n9l
    @Truelove-n9l 6 дней назад

    Well come my favorite couple ❤❤

  • @asas9430
    @asas9430 2 дня назад

    Betam des telalachu bertu❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 дня назад

      እሽ እናመሰግናለን❤❤

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 5 дней назад +1

    እኔ ፌቴ በጣም ሰንሰቲቪነው ምን ይሻለኝ አንድ ቀን ዴህናይሆናል አንዲቀን ቅልብጥ ይላልጥቋቁር

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ጥቋቁር ነገር ነው ኮስሞስ ትጠቀምያለሽ ወይስ?

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq 5 дней назад

      @Liyufam አረ ምንም ነገር አልጠቀምም ምግብ እሰራለሁ አላውቅም ሀገርስመጣ ምንአልባት ይለቅከሆ

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    Woya balebetsh fetari yibarkewu

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አሜን ❤❤❤

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 5 дней назад

    መሀፀን መጥበቡኮ ወደቹ ይወዱታል 😂😂😂😂ጡሩነዉ😂😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እረ😂😂😂

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 5 дней назад

      ያዉ ድግል ነዉ የሚያረገዉ😂😂😂😂​@@Liyufam

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 5 дней назад

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እኛም ውድድድድ❤❤❤

  • @መቅድid8219
    @መቅድid8219 5 дней назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ወራ ብቻ ይሆናል ?

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አዎ ይሆናል❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 5 дней назад

    እንደው እንዲሁ ስወዳችሁ እመቤቴን❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እኛም ውድድድ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    Liki woldia simeta adera ❤❤❤😂😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ለመምጣት ያብቃሽ❤❤❤

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 5 дней назад

    የማሮ ስወዳችሁ ግን እኔ የሆነ ሳአት ጀምሬው እፍ ሰለቸኝ እናቴ የኔ ሚስኪ ሰው መስያት የጭስ አይነት ገዝታ 😢እኔ ደከመኝ እረ ድግልም ያረጋል ብለዋል ታየኝ እኮ እኔ ብሞቅ አድስ ችክ ፈላጊ ነው እምመስለው😂ቆይ ግን ሸዋር ግድ እኮነው አይደል በስተመጨረሻ??🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      ድንግል😂😂😂የኔ ቆንጆ

  • @Jamal45678
    @Jamal45678 5 дней назад

    🙏👍

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر 5 дней назад

    ወይራ ይሞቃልደ አላውቅም ስንት ሠአት መሞቅ አለበት ሌላ አለ ቅቤ ችግር የለውም ወይስ

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      አዎ ይሞቃል 40-45 ደቂቃ ይመከራል❤❤❤

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 5 дней назад

      @Liyufam እሽ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 6 дней назад

    ስወዳቹ የኔ ዉዶች በሩቹ🥰

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      እናመሰግናለን❤❤❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 5 дней назад

    💜💜💜💜🌸🌸🌸🌸

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 6 дней назад +1

    ደሙሩኝ እስት በናታቹ

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    Selam new

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ሰላም❤❤❤❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @Sara-dj2dv
    @Sara-dj2dv 6 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @عماكرا
    @عماكرا 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo 5 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @MariamSorry-m6q
    @MariamSorry-m6q 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hamdiTube-ep9ul
    @hamdiTube-ep9ul 4 дня назад

    እነዚህን ጥንዶች ሲመቹኝ 🎁🎁🎁🌸🌸🌹🌹🌹እኔም ሀገር ስገባ እሞቃለሁ ግን አላገባሁም የመዳም ስራ ወገቤን ታማሚ አርጎኛል እሞቃለሁ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ስወዳችሁ❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ❤❤❤ደምሬሻለሁ በርቺ

  • @Hadira-Tube
    @Hadira-Tube 6 дней назад +1

    የት ሀገር ነሽ ሀራነሽ ወይስ ወልዳየ?????

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 5 дней назад

      ወልድያ ነነ እያሉ ነበር❤

    • @حياةالحياة-ي5ض
      @حياةالحياة-ي5ض 5 дней назад +1

      Woldia akebabi hara new yalut

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ሀራ ነኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤

    • @Hadira-Tube
      @Hadira-Tube 5 дней назад

      @@Liyufam መሻአሏህ ደስ ይላል እኔም ሀራነኝ ኢሻአሏህ በቅርቡ እመጣለሁ ብያለሁ እደት ነው ያገሩ ሁኔታ አትፍረዱብኝ በጣም ነው እምፈራው መሄድን ሳስብ። የልጅ ነገር ሁኖብኝ እጅ ልጆቸ በጣም ናፍቀውኛል ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ኪሮስዝናቤ
    @ኪሮስዝናቤ 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil 5 дней назад

    entnafkugn 💖💖💖💖💖💖💖

  • @SlamGhnvd
    @SlamGhnvd 2 дня назад

    ደምርኝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 дня назад

      እሽ ውዴ❤❤

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil 5 дней назад

    emtnafkugn nagrs

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      እኛም እንደምትናፍቁን ስለምናቅ እናንተን ለማግኘት በሳምንት 4 ቀን መምጣት ጀምረናል ናፍቆቱ ከጠናባቹህ ግን በሳምንት 7 ቀን ቢሆንም እንመጣለን❤❤❤❤

    • @DestaKhalil
      @DestaKhalil 5 дней назад

      @@Liyufam yan kemame 💖💖💖💖💖💖

  • @ሓሸንገወለላወለላ-ተ9ጨ

    ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ደምሬሻለሁ በርቺ ❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 6 дней назад +1

    ለሚ በእርግጥ በዚህ ስአት ልጃገርድ የለም እንጅ ልጃገረድ ሴት ጭስ አትሞቅም ልጃገረድ ካልሆነች ትችላለች 😂😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @ራህማልጎማ
    @ራህማልጎማ 4 дня назад +1

    በቅርቡነውእናተንመከታተልየጀመርኩትበጣምደስየምትሉያገራችንንባልያረሳችሁምርጥጥዶችናችህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  3 дня назад

      እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @tigestDejen
    @tigestDejen 5 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @አሱጋልራያጨርጨር
    @አሱጋልራያጨርጨር 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @dhgfbbffujvchk9122
    @dhgfbbffujvchk9122 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @سارهمحمد-ب4ج
    @سارهمحمد-ب4ج 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @zelalemawoke940
    @zelalemawoke940 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      ❤❤❤❤

    • @zelalemawoke940
      @zelalemawoke940 4 дня назад

      እንዳው በማርያም ስልህ ሙለር ነገ ሀብታም ሁናችሁ ትልቅ ቦታ ስትደርሱም የዛሬው ባህሪህ እንዳይቀየርባት 🙏🙏🙏