ባል ከላይ ሲሰጥህ! ለመጀመርያ ግዜ ጭስ ሞቅኩኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 634

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb 15 дней назад +40

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውውው ለሙየ ታድለሻል ይህን አይነት ባል ስላለሽ ❤❤ጎበዝ ነው በርቱ ደሞቸ ❤❤በሉ የሚጣየ ክርስትና ሳይደርስ 10k እናስገባቸው ቤተሰብ🙏❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад +7

      ውይ የኔ ቆንጆ ልቤን ሞላሽው በቃ 10k የገባን ይሃል ተሰማኝ እግዛብሄር ያክብርልኝ❤❤

    • @Truelove-n9l
      @Truelove-n9l 14 дней назад +1

      Ewnet new enasgebachew tebabren kimomochye❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 14 дней назад +3

      ደግሞ ሁለቱም ቆንጅዬ ናቸዉ ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ የሚዲያ ትዳር አልበረክት ብሉዋል እንደ ቻይና እቃ እናም ያዝልቅላችሁ ዉዶች

    • @Sara-dj2dv
      @Sara-dj2dv 14 дней назад +2

      አዎ በጣም 10k ለማየት ቸኩየለሁ😮

    • @Liyufam
      @Liyufam  12 дней назад

      አሜን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ

    አንተማ ባል ብቻ አይደለህም እናትም ጨምር ነህ❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      ኣመሰግናለው የኔቆንጆ❤❤

    • @nmmu5723
      @nmmu5723 14 дней назад

      ​@@Liyufamማርያምን በጣም ነዉ የምወዳቹ ❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      እኛም እንወዳቹሀለን❤❤❤​@@nmmu5723

    • @Semirahusen810
      @Semirahusen810 14 дней назад

      ደምሩኝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  12 дней назад

      ደምሬሻለሁ የኔዋ በርቺልኝ❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ
    @ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ 15 дней назад +53

    ምርጥ ባል ለዘላለም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤

  • @Tayubatayuba-m7u
    @Tayubatayuba-m7u 14 дней назад +13

    በጣም ደስ ትላላችሁ ገና ዛሬ አየኋችሁ ባልሽ ጎበዝ ነው ልክ እንዴኔ ባል አላህ በፍቅር ያኑራችሁ እኔም ልክ እንዳች ጢስ አልወድም ግን ግዴታ ነው መሞቅ አሁን እኔ ወገቤን እያመመኝ ነው ሁለት ስወልድ ምንም አልመሠለኝም ነበር አሁን እንደገና ነው የገባኝ ስዴት ከመጣሁ አላህ በሰላም ያገናኘን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад +1

      ኣሜን በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
    @halimahalimaHalimahalima-ys6ju 7 дней назад +7

    የተባረክ ልጅ ❤❤❤ ለኛም እንዳተ አይነቱን ባል ይስጠን

    • @Liyufam
      @Liyufam  7 дней назад

      ኣሜን የኔ ቆንጆ❤❤

    • @ZeburaAli-hy1ii
      @ZeburaAli-hy1ii 3 дня назад

      amin lewulachihum ysten

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 14 дней назад +17

    አንተማ ባል ብቻ አይደለህም እናትም ጨምር ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 6 дней назад +3

    ሀሪፍ ልጅ ነው የከተማ ልጅ ነው የከተማ ልጅ ማለት እደዚህ ነው ይሉታ ምናምን አያሥፈልግም ጎበዝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  6 дней назад

      እሺ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 дней назад

      ​@@Liyufamጢሰእወዳለሁ

  • @ToybaMuhammed-sn4hv
    @ToybaMuhammed-sn4hv 15 дней назад +11

    ውይይ ፈድሻየ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በጣም ጎበዝ ባልነው በፍቅር ኑሩልኝ በአካል እደማገኛችሁ እርግጠኛ ነኝ በቅርብ🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      ኣሜን እንገናኛለን የኔ ውድ❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 13 дней назад +5

    ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸር❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 8 дней назад +1

    ግና ዛሬ አየሗቹ ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ክክፉ ሰውሮ እስከ ፍፃሜአቹ በፍቅር ያሩራቹ ጀግና ነህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      እናመሰግናለን እንኳን ደና መጣቹህ🙏 ለጓደኞችሽ ሼር አድርጊልን❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 14 дней назад +8

    አይዞሽ እራሴ 🙎 አንድ ቀን ሙተሽ ታርፊያታለሽ 😥😥😥😒😒😒😒😒 እኔ ፅፌ አላውቅም ላይክ ሸር ከማድረጌ ውጭ እና ዛሬ ጨንቆኝ ፃፍኩላችሁ 😢 ደስ ትላላችሁ ❤እግዚ አብሔር ልጆቻችሁን ትዳራችሁን ይባርክ 💝💝🙏🙏🙏🙏

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      😀😀😀ስለተጨነቅሽልኝ አመሰግናለው አሜን

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 13 дней назад

      😂😂😂ወይኔ እነቴ ሳልፈልግ አሳቃችሁኝ 😂😂አይዞሽ እራሴ አድቀን ሙተሽ ታርፊለሽ😂

    • @فاطمهالوه
      @فاطمهالوه 7 дней назад

      ኧረ ለምን ትሙት 😢😊

    • @jamilahali910
      @jamilahali910 4 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂አይዞሽ እራሴ😂😂😂😂አሳቅሽኝ ወላሂ😅😅

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 14 дней назад +7

    አሁን አንተ ባል ልትባል ነዉ በስማም ባል ብቻ ሳትሆን እናትም ጭምር ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 🙏🙏🙏

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia 14 дней назад +4

    ማሻአላህ ምረጥ ባላ የአላህ ሰጡታነው አላህ ይጨምርላችሁ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አሜን❤❤

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 14 дней назад +10

    🎉🎉🎉🎉በርቱ ምርጥ ባል ምርጥ ወድም ምርጥ አባት ማለት አተ ነህ የዘመናችን ጀግና ባል ነህ እደውም የኔ ባል ያተ ትልቅ ወድም ነው መሰል 😂😂😂😂ግን የኔ እቅቤላይ መቀባት ቀርቶ እኔ ተቀብቸ አብረን መቀመጥ አብረን መብላት አችልም አይወድም ከዛ ውጭ ምርጥ የልጀ አባት ነው አቡ አማር ሽ አመት ኑርልኝ እናተም በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад +2

      አመሰግናለው❤❤❤አሜን ሽ አመት ይኑርልሽ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 15 дней назад +12

    ምርጥ ባል አይቀይርህ ስታምሩ

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад +1

      ኣሜን የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 14 дней назад +4

    የኔ ዉድ ወንድም ሙለርወይ እንድህ ነዉ መንከባከብ የኔ ጎበዝ
    የኔ ፋንድሻወች

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад +1

      ወየ እናመሰግናለን❤❤

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g 31 минуту назад

    ማሻ አላህ ዴሥ ትላላችሁ አይለያችሁ እሠኪ ለኔም መልካም ትዳር እድጠኝ ዱአ አርጉልኝ ወላሒ ሥዴት ዴክሞኛል ግን አገረ ገብቶማግባት ፈረቸ ቁጭ ብያለሁ

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት 15 дней назад +9

    ጎበዝ በእዉነት ምርጥ ባል❤ ላይክ ይገበዋል

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ❤❤

    • @ሠላምንእፋቂ
      @ሠላምንእፋቂ 14 дней назад

      ታድላ እደዚህ አይነት እናት የሆነባል ሥለሠጠሽ ታድለሻል ፍቅራችሁን ለዘላለም አላህ ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 14 дней назад

      ርፕለይ ካላደረኩ ኮሜንት መፃፍ አልቻልኩም የኔቆንጆ ያዝልቃችሁ​@@Liyufam

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 8 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንዴት ነችሁ በጣም ደስ ትለላችሁ ጎበዝ ፣ጀግና ነው በልሽ ሺ ዓመት ያኑራችሁ ለሁሉ ውድ ምሳሌ ነው እግዚአብሔር የልበችሁን መሸት ሁሉ ይስጣችሁ እህቴ ፣ወንድሜ❤❤❤ ግን ቅቤ አለውድም እኔ

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      ኣሜን በጣም እናመሰግናለን እህቴ !❤❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 14 дней назад +4

    ባልማለትእንድህነዉ ምርጥባልነህየምር ባህሪህአይቀይርባትለሚስትህ ፍቅራችሁንዘላቂያድርግላችሁ ኢትጵያያላችሁሴቶች ሞቆጥስጥሩነዉ

  • @AsmaraAbera
    @AsmaraAbera 8 дней назад +1

    አረ ታድለሽ ባል ሤይሆን አባትነው የእውነት እግዚ አብርሔር ፍቅራችውን ከዚህ በላይ ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      አሜን የኔ ውድ❤❤❤

  • @KokobeHabtamu
    @KokobeHabtamu День назад +1

    Wayena edazem aynate bale ale jagna nahe saten lege seyansate naw enam barta gobze🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሲሀምአይናፍሯ
    @ሲሀምአይናፍሯ 14 дней назад +7

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን ወይባ የሚባለው ወይራውን ነውደ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      እኔ የሞቁት ወይራ ነው የኔ ቆንጆ❤❤

    • @ሲሀምአይናፍሯ
      @ሲሀምአይናፍሯ 14 дней назад

      @@Liyufam እሽየኔውድ አመሰግናለሁ ግን ይለያያላ ወይባውጋ

    • @Liyufam
      @Liyufam  12 дней назад

      አዎ ❤❤❤

  • @hjii1398
    @hjii1398 13 дней назад +2

    የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሔር ይሓልኹም ❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  13 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @AminaYoussef-c1r
    @AminaYoussef-c1r 4 дня назад

    ለዚህ ቤት አድስ ነኝ በርቱ ደስ ትላላችሁ መልካም ባል አለሽ🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      እንኳን ደህና መጡ ተቀመጡ ሻይ ወይስ ቡና❤

  • @Masimtube-n3t
    @Masimtube-n3t 14 дней назад +1

    ወይ መታደል እግዚአብሔር በፍቅር ሺህ ዓመት የኑርችሁ❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አሜን#❤❤

  • @gishaajeyalu3121
    @gishaajeyalu3121 6 дней назад +2

    Mashaallaa jaarsaa kiyaalee raabii akaa ketii kanaa naa haa godhuu

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 2 дня назад

    ጎበዝ በል ነህ ይምሪ ቃለት አጣራኝ ብቻ እግዘቤሄር ይበሪክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 дня назад

      ኣሜን በጣም ኣመሰግናለው ❤❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 14 дней назад +1

    የኔ ዉድ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ችሁ ያሳምርላችሁ❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад +1

      ኣሜን የኔ ውድ እህት ❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 14 дней назад +6

    ዋውከስደትመልስ:እዳተአይነት:ባልይስጠኝፈጣሪ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      ኣሜን የኔ ውድ❤❤

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي 2 дня назад

    ወይባ የሚያሞቅ ባል ኧረ ይመቺህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይጨሞርላችሁ❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 дня назад

      አሜን የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @jgg2636
    @jgg2636 День назад +1

    ደስ ትላላችሁ በርቱ ግን ቀን በቀን ነውደ የሚሞቀው ወይስ በሳምንት ስንት ቀነው

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 6 часов назад

    እግዚአብሔር እኔ ዛሬ ነው የየዋቹ በጣም ነው ደስ ያምትሉ ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ የት አገር ነው ምትኖሩት ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 часа назад

      እንኳን ደህና መጣሽ ኣሜን ..... ሃራ

  • @luluhabeshwete1131
    @luluhabeshwete1131 15 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች ራያየ 😢😢 ሙለርየ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      ኣሜን የኔ ውድ❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 14 дней назад +7

    ለሚዬ የኔ ቆንጆ በይ ፀባይ ይኑርሽ አርፈሽ ሙቂ ሙለር ወንድማችን ጎበዝ ሚስቱን እሚያከብር ወንድ ማለት ፈጣሪዉን እሚያገብር ነዉ በርታ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ አሙቃት እዳትጎዳ 12 ነዉ ብለህ የለ 😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 14 дней назад +1

      እኮ😂😂😂😂😂😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      እኮ እኔም ብየው ነበር የኔ ውድ❤❤

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb 14 дней назад

    ማሻ አሏህ ጀግና ባል ነህ ላገሬ ያብቃኝ እጂ የራያ ልጂ ነኝ ለሞሞቁስ እኳን አግብቸ አሁን ሳላገባ ሚዜየን ስድር እቢ ብላ አብሬ ገብቸ ያሰላም ደስስስስ ሲል ያላገባች በዛኔ አይሞቅም ነውር ነበር አየ ግዜ😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      😂😂😂አዎ ነውር። በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @Taibah-jp9ik
    @Taibah-jp9ik 14 дней назад +2

    እንደዚህ ተጨንቀ ሺ ስለወደድሺን አረጌሻለሁ 😁😁😁

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አመሰግናለው❤❤❤

  • @TadelaMaru
    @TadelaMaru 8 дней назад +5

    እንዴት ነው የምታምሩት በማርያም እድሜ ጤናውን ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ ❤❤❤❤ሥታሥቀኑ ❤❤❤❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      ኣሜን የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 8 дней назад +1

    የምር ታድለሽ እናት የሆነ ባል ነው እባክሽ በደብ ሙቂ ወይባ ለወብ ብዙ ዘርፈ ጥቅሞች አሉት ለጤና ለውበት በጣም አሪፍ ነው በተለይ የወገብ ህመም ላለባችሁ

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      እሺ የኔ እናት❤❤❤

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 14 дней назад +2

    Allah kesew Ayen yetbqachu 🤲🏻Ameen

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      Amen enamesegnalen ma dear❤❤❤

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 6 дней назад

    እዳያቃጥልሽ ከመጅመርያው ውሀ ውስጥ ዘፍዝፊ ወይራ /ማታ ዘፍዝፈሽ ጧት ከስአት አውጥተሽ ማታ መሞቅ ማቃጠል ሲጀምርሽ ጨምሪበት በራስሽ ምክንያተም ከደረቀ ያቃጥልሻን ከገባሽ በደብ ሙቂ/ከንፋስ ከፅሀይ ጠጠንቀቂ❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 15 дней назад

    ማሻአላህ ትለያለህጎበዝ
    አላህ ለኛም እዳተአይነትባልይስጠን
    ወላሂ አድናቂህነኝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      አሜን ❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 14 дней назад

    እውነት ተባርክ wow እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 2 часа назад

    መልካም ባል በጣም ደስ ትላላችሁ እኔ በጣም እፈልጋለው ግን ምድነው እሜደረገው ማለት ወይራ እጨት ብቻ ነዉ መልሱልኝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 часа назад +1

      እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ... ወይራ እና ቆረሰማ ነው የኔ

  • @Sarasara-b5t6n
    @Sarasara-b5t6n 2 дня назад

    Ere bolkiya beyeign......❤❤❤❤❤

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 14 дней назад +2

    ወይ እድለኛነሽ ተባረክ እኔ ጥቅስ ብዙም አልወድም ያፍነኛል 😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      ኣሜን እኔንም ያፍነኛል ግን ግደታ ሰለሆነብኝ ነው ❤❤፣

  • @tube8181
    @tube8181 14 дней назад

    ማሻአላህ
    እደአተያሉባሎችንያብዛልን
    ተሰደትመልሰእደተያለባልይሰጠን

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አሜን ይስጣቹህ❤❤❤

  • @EEe-y6w
    @EEe-y6w 8 часов назад

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጎበዝ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  Час назад

      አሜን ❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 дней назад

    ዋዉ ግን ሁሉም ወንድ ይባላል ፈጣሪ ይባርክልን ጀግና ነክ

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      አመሰግናለው❤❤

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 14 дней назад

    የሚከባከብ ባል እደአባተ እደወዲም የሆነባልአዲሎሻል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤ በርቱ ግን እሳቱአይያያዝም ማለቴ አያቃጥልም

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      ኣሜን እናመሰግናለን ውድዋ እዳያቃጥል ፋሙ ትንሽ ነው ያደረኩት ❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 14 дней назад +1

    ውዶችየ እንደት ናችሁልኝ ናፍቃችሁኛል የእኔ ልዩዎች❤❤❤❤ ሚጣየ ደና ናት❤❤❤
    ገና ዛሬ መምጣቴ ነው ሙለር ማርያምን ሳላደንቅህ አላልፍም መልካም ባል ነህ ለሚየ መልካም ባል ስለሰጠሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ በዚህ ሰአት አስመሳይ ወንድ በበዛበት ጊዜ ሙለር ግን ታማኝ ባል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት በዝዝዝዝትትትት ያድርግላችሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      ኣሜን የኔ ፍቅር ጥፍት ኣልሽብኝ እኮ በሰላምነው ሰብልየ??

  • @samirahabosh3613
    @samirahabosh3613 14 дней назад +2

    Abo jarsaa akkam qabdii wwooooww❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 14 дней назад

    ወይባ መሞቅ ብዙ ጥቅም አለው አረስነት ከውጣሽ በሳምት መሞቅ አለብሽ ባልሽ ማሻ አላህ ባል ማለት እድህ ጎበዝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад +1

      አሸ የኔ ቆንጆ በጣም ኣመሰግናለው❤

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk 14 дней назад

      ምዱነዉ ጥቅሙ❤❤

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 14 дней назад

      @@sof-bq8tk እናተ አከባቢ የለ ይሆናል እኛ ጋር ወሎ ወይባ ሴቶች ይሞቃለ ወይባ ጥቅሙ ወገብ ይጠግናል ሰውነትሰሽ ጠካራ ያረጋል ብዙ ለሰውነት የሚጥቅሙ አለው

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 7 дней назад +1

    ፈጣሪያክብርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  7 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 4 дня назад

    ማሻአላህ አይለያችሁ ምርጥባል ነው ሞለር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  4 дня назад

      አሜን ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @FjvBg-w5r
    @FjvBg-w5r 6 дней назад

    ዋዉ በጣም ያምራል ለዘላአለም በፋቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤

    • @FjvBg-w5r
      @FjvBg-w5r 6 дней назад

      ራያ ራዪማ

    • @Liyufam
      @Liyufam  6 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @iui44i22
    @iui44i22 2 дня назад

    ዋውውውው❤❤❤❤😊😊😊😊እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 дня назад

      ኣሜን ኣመሰግናለው❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 12 дней назад

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ትለያላችሁ አንተ ግን ባል ሳትሆን እናትምነህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  12 дней назад

      አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 8 дней назад +1

    እኔ ወሎየ ነኘ ይህን ነገር አላውቀውም ጥቅሙን 😂እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      በደምብ ኣድምጭው የኔ ውድ❤❤

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 8 дней назад

    ጨርሸ ስሰማ ገባኝ እህቴ ታድለሽ አገር ስገባ እሞክራለሁ ወገቤን ስለሚያመኝ ወገቤ አልቋል ከመዳም ቤት❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  7 дней назад

      ላገርሽ በሰላም ያብቃሽ❤❤❤

  • @zahrahal8355
    @zahrahal8355 14 дней назад

    ሙለር ጎበዝ ባል ነህ በርቱ ደስ ስትሉ ውዶችዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ❤❤

  • @lemlemtube
    @lemlemtube 14 дней назад +1

    በርቱልን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፈጣሪ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አሜን❤❤

  • @fjhghj2849
    @fjhghj2849 15 дней назад

    የኔ ምርጦች ታድለሽ ምርጥ ባል አለሽ መታደል ነዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      ኣመሰግናለው የኔ ውድ❤❤

  • @rahma8178
    @rahma8178 15 дней назад

    ሙለር ጀግና ባል ሁሌም ፈጣሪ አይቀይርህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      ኣሜን የኔ ውድ❤❤

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 14 дней назад

    የኔወዲም በስለት መጥረቢያ ስጥቅጥቅአደርገዉ ወይባዉን እናደሞ በደብእርጥብቢሆንጥሩነዉ እዳይለበልባት በተረፈ ጉበዝነህ ማሻአላህ ባሌንትዝአሥባልከኚ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      እሺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  9 дней назад

      እናመሰግናለን❤❤❤

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 14 дней назад

    እደናተ ያለዉን ባል ያብዛልን ጥሩ ስራ ለራስ ነዉ ተባረክ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አሜን ❤❤❤

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 6 дней назад

    ለዚህ ቤት እዲስነኝ ወይኔ ታድለሽ❤ ወይኔ😂😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  5 дней назад +1

      እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @SadaAhmed-q7x
    @SadaAhmed-q7x День назад

    አላህ ያክብርህ በፍቅት ኑሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

    • @Liyufam
      @Liyufam  День назад

      ኣሜን እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 15 дней назад

    ለሚ የመጨረሻዉ የኔን ታሪክ ክክክክ በቃኝብል በቃኝብል እረሞኩብል መጨረሻዉን እዛዉ ወደኩ ልቤን አመመኝ ታምሜ ልሞት ባሳር ተርፌ አሁንአለሁ😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      😂😂 እንኳንም ተረፍሽ❤❤

  • @Molu-o4g
    @Molu-o4g 14 дней назад +3

    እናቱን የሚወድ ሚስቱንም የወዳል ለዛነው መልካም የሆከው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ወድም አለም እህት አጥብቀሽ ያዚ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አሜን እሺ የኔ እህት❤❤❤

  • @Toybi274
    @Toybi274 14 дней назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ባል ብቻ አይደለህም ትለያለህ ሰብ አርጌአለሁ ❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አመሰግናለው❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 14 дней назад

    ማሻ አላህ ያዝልቅችሁ
    ጉበዝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      ❤❤❤❤አሜን

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 8 дней назад

    ወይኔ ለዝቤት ወላአድስነኝ ወይኔ ባልሺ እናትነዉ ወላገናነኝ እደዝህያለባል ይስጠኝ ግን እኔ አልወድም ወላ እናቴ አልብሺኝ ሥትለኝ አፍጫየን አፍኘነበር የማለብሳት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እህት❤❤

  • @የጣይቱልጅየአያቶ
    @የጣይቱልጅየአያቶ 6 дней назад

    መመረጥ ነዉ አዳዴ ❤ወድም ይኖርሀል😅

    • @Liyufam
      @Liyufam  6 дней назад

      እረ አለኝ ውሰጅልኝማ😂😂😂

  • @fatumaseid6041
    @fatumaseid6041 4 дня назад

    ክክክክክ ወይ ቂቤዉ ለወር የሚሆንሺን በንደየ አደረገዉ በርታ ጎበዝ ነህ

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 14 дней назад

    ምርጥ ባል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ የእኔ ውዶች❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      እናመሰግናለን ውድዋ❤❤

  • @LobabaLobaba-tn1zs
    @LobabaLobaba-tn1zs 12 дней назад

    እውነትጎበዝነህእንዳትያለውንያብዛልን

    • @Liyufam
      @Liyufam  12 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el 7 дней назад

    ዋው ጎበዝ ግን የቦለቅያዋ ነገር😂😂 ተቀሳቃሽ ናት

    • @Liyufam
      @Liyufam  7 дней назад

      አዎ ❤❤❤

  • @wdsdjgss3785
    @wdsdjgss3785 14 дней назад +1

    አቤት ትዝታ ባልየው ጎበዝ አብሽሩ

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አይዞሽ ቀሰቀስኩብሽ እንዴ❤❤❤

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 12 дней назад

    ፈጣሬ ሆይ በመልካም ነገር ቅኑ ይላል እኔም ቀናሁ ፈጣሬ ይባርክህ ሜስት ማለት ሁለነገር ናት

    • @Liyufam
      @Liyufam  11 дней назад

      አመሰግናለው አሜን❤❤❤

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 8 дней назад

    ❤❤ዋዉ በል ብቸ አደለም እነትም ነዉ

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      አመሰግናለው❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 дня назад

    ምርጥ ወንድ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  3 дня назад

      አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @ZufanDemise
    @ZufanDemise 14 дней назад

    ማሻ አላህ ባልሽ ደስትላላችሁ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      አመሰግናለው❤❤❤

  • @RamaDahud
    @RamaDahud 5 часов назад

    ባልብሎዝምአተነህ ይጨምርልህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  2 часа назад

      ኣሜን ቆንጆ❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 13 дней назад +2

    በርታ ወንድም

    • @Liyufam
      @Liyufam  13 дней назад

      እሺ❤❤

  • @alganeshashenaf7272
    @alganeshashenaf7272 14 дней назад +1

    በጣም ጎበዝ ነዉ

  • @ሁሉምለበጎነው-ኰ8ዀ
    @ሁሉምለበጎነው-ኰ8ዀ 15 дней назад

    ውይ ሥታምሩ በፈቅረ ያኑራቹህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      አሜን የኔ ቆንጆ❤❤

  • @Susu-k9t
    @Susu-k9t 13 дней назад +1

    በርቱ የኔ ውዶች 😍😍

    • @Liyufam
      @Liyufam  13 дней назад

      እሺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ام.صلح.دن
    @ام.صلح.دن 13 дней назад

    የልጀ አዋቅ ነህ ማሻአላህ ሚስቱ የሚከባከብ እወዳሎህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  13 дней назад

      አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @ገኒራያ-ቐ6ፀ
    @ገኒራያ-ቐ6ፀ 7 дней назад

    ዛሬ አየኋችሁ ግን ባልየዉ ግን በስማም እኔ ወልጀ ሳለ ባረብ አገር የወለድኩ ቀን በጣም እርቦኝ ነበር ሳልበላ አደርኩ 😢😢 ጥሩ ባል ቢኖረኝ ግን ብቻ አለፈ ተመሥገነዉ እናተም ክፉ አይካችሁ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  7 дней назад +1

      የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍፍ እንኳንም አለፈ ጭራሽ ወልደሽ ጦም ማደር እንዴትስ ብለሽ አደርሽ የኔ ቆንጆ ማርያምን እንባየ መጣ😭 አይ ስደት ስንቱን አሳየን❤❤❤አይዞሽ በርቺልኝ

    • @ساليتاحمد
      @ساليتاحمد День назад

      ​@@Liyufamዱአ,አርጉልኝ,የምወደው,የሚወደኝ,የሚከዋከበኝ,የምከባከበው,ባል,ይስጠኝ

  • @Liyufam
    @Liyufam  14 дней назад

    ኣሜን ያኑሪልሽ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @fatimaabrahim6532
    @fatimaabrahim6532 15 дней назад +1

    የኔ ውዶች አቤት አቤት ደስ ስትሉሉሉሉ ❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      እናመሰግናለን ውድዋ❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 дня назад +1

    ለዘህ ቤት አድስ ነኝ እና አንተ ይመስል ባል ይስጥን ለመዳም ቅመሞችየ ምስክኖች ነን❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  3 дня назад +1

      እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤ ተቀመጡ ሻይ ወይስ ቡና❤❤❤አሜን ይስጣቹህ የኔ ሚስኪኖች

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 14 дней назад

    እደ ወዶች ቅቤ አንነካም ይላሉ አተን ትለያህ ማሻአላህ❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад +1

      አመሰግናለው❤❤❤

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 15 дней назад

    ጎበዝ እናመሠግናለን ሙለር ጀግና😂 ላች ስል

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @newand9050
    @newand9050 8 дней назад

    ባልሽን አለማድነቅ ንፍግነት ነው👍አርጌችኋለሁ ማማየ ግን የተጠቀምሽው ቅቤና ወይራ ብቻነው ሌላ የጠቀምሽወሰ ታለሽ አሳውቂን ያላገባንስ ብንጠቀመወሰ ችግር አለው
    ሀገር ስገባ ለመሞቅ አስቤ ነበር😁👍

    • @Liyufam
      @Liyufam  8 дней назад

      ቅቤ ወይራ እና ቆረሲማ ያላገባ ነውር ነው ይባላል ችግሩ ምንድነው አላውቀውም❤❤❤

    • @newand9050
      @newand9050 7 дней назад

      @@Liyufam 🙏🥰😘

  • @zedtube463
    @zedtube463 14 дней назад +6

    ጉዞ ወደ 10k ሊበረታቱ የሜገባቸዉ ናቸዉ ቢተሰብ❤🙏🙏

    • @Liyufam
      @Liyufam  14 дней назад

      እናመሰግናለን❤❤🤭

  • @Sara-dj2dv
    @Sara-dj2dv 15 дней назад +1

    የኔ ማር እመቤቴ ትጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      ኣሜን ኣንችንም ወልደሽ ያሳየኝ በቅርቡ ❤❤

    • @Sara-dj2dv
      @Sara-dj2dv 14 дней назад

      አሜን❤❤❤

  • @MdjjMdyt
    @MdjjMdyt 15 дней назад

    ዋውልዩ ባልነህ አይለያቹሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  15 дней назад

      ኣሜን የኔ ቆንጆ ❤❤