Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለገጠር እናቶች ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናቶቻችን❤❤❤❤❤❤
አሚን❤❤❤❤
አዎ በእውነት
የኛ እናቶች ይለያሉ እምንለው እኮ በምክንያት ነው። ( ለሚዬ ጥሩ አይድያ ነው የእናቴን የእርግዝና ወቅቷን በትንሹም ቢሆን ስላሳየሽኝ ከልብ እናመሰግናለን❤
ወይኔ እናቶቼ ግን እኔ የሚገርመኝ እንድህ እየሆኑ የሚወለደዉ ልጅ ፍፁም ጤነኛ ነዉ የፈጣሪ ስራ ይገርማል ጎበዚ በርች ጥሩ እንቅስቃሴ ነዉ ❤🎉🎉🎉🎉
ደስ ስትሉ ግን ቆይ ለምንድነው የማናሳድጋቸው አረተው ግን
ወይኔ ኡፍፍፍ አገራችን ሰላሙን የመልሰልን አሁንሰ ትዝታ ብቻ መቸነው ሀገሪ እምገባው😢😢😢😢😢
በጣም ለእናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል ስንቱን ስቃይ እያሳለፉ ነው የሚኖሩት በዛ ላይ ባሎቻቸው የማይረዱአቸው አሉ ከስንት አንዳንዶቹ ናቸው እንጅ ብቻ በጣም ከባድ ነው
የኔ አስተዋይ ለሚየ ልክነሽ ክብር ለናቶቻችን❤❤❤
ለሙ በርች በኛ አካባቢ አሁን አህያ ነው የሚቀዱበት እኛ እዛ እያለን ወገባችን ሻካራ እስኪያወጣ ቀድተን ለነገሩ ለጨዋታም ጭምር ደስ ይል ነበር ወንዝ ነው የኛ ልብስ አጠባ ገላችን እንታጠባለን እዛው አቤት ደስ ሲል
ዓሳድ ሓፍተዋዬ ልእልት ኹለን ደሞ እኮ እርግዝናው ስያምርብሽ በሰላም ይገላግልሽ😊😊😊
አናቴ እንደዝህ ብለሸ አሳደግሸኝ አንድቀን ዉለታሸን ሳልመልሰልሸ እንደ ቀላልነገር ሞትሸን በሰዉ ሰማሁ😭😭😭😭እማየ ነብሰሸን ይማረዉ ለሚየ ኮሜንቱን ካየሸዉ ደግሞ የሃይለ ሰለሙን ሰልኩን ላኪልኝ
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያፅናሽ🙏🙏🙏0991157916 haile solomon
ነብሰ ይማሪ እፋ የኔ ቆንጆ ❤❤ በቴሌግራም ኣዋሪኝ 0929426493
እረ ጀግና ነሽ ከምር😮እመ ብረሃን ትቅረብሽ😊❤
በጣም ጓበዝ ለእኔ አንደኛየ ነሺ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሺ በደሰታ ተበሸሪ
እማየ የኔቡዙነገር በዚች ግዚሽ እጨት ተሸክመሽ ሽጠሽነበር ያሳደግሽኝ እረያች ዉለታ ስቱ ነፍ አመት ኑሩልኝ ዉለታችን ለመክፈል ያብቃኝ😢❤❤❤❤❤
እትነው የገጠር ልጆች እናቀው አለን
ማሻ አላህ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ክብርለኖቶቻችን😢😢 በስትእግልት ስቃየ የወለዱን😢❤❤
ክብር ለእናቶች ፈጣር ይጠብቅልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ክብር ለእናቶቻችን ለሚየ ቀጥይበት በርች ❤❤❤❤❤❤🙏
ሊሚየ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርች በጣም ይከብዳል ክብር ለእናቶቻችን ❤️❤️❤️
እውነት ነው በገጠር የእናቶች ሕይወት በጣም ከባድ ነው።
❤❤❤
ወሏሂ በጣም ነዉ እያምረዉ ቀጥይበት ወይኔ አገሬ🥺💔🥰🥰
ወይኔ ዉሀዉን ስትወዘዉዥ ብረቱ አሁን መታሽ አሁን መታት እያልኩ ተሳቀቅኩ እጅራ እና ወጥ ጻሀይላይ ምች ተጠቀቂ ዉደ እናየገጠር ኑሮ
ውይይይ ሲያምር ቦታው ክብር ለናቶች ❤❤❤
ክብር ለእናቶቻችን በተለይ ለገጠር እናቶች
በጣም ጎበዝ ነሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤
አላህ በሠላም ሁለት ያርግሺ❤❤
እኔ አልሀምዱሊላ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ግን በሂወቴ ከምጠላው ነገር አድት ሴት ነፍሰጡር ስቶን እምታደርገው አክት አይመቸኝም እኔ ደግሞ ከሚገርመው ነገር ነፍሰጡር ስሆን ሀይ ነው እሚረገኝ ንቅት ነው እምለው ከሌላው ቀን የተሻለ ስራ ነው እምሰራው ውሀ ሳይኖር በ25 ሌትር ጀሪካ ነው ውሀ እምቀዳው እና ምች ምናም አልልም ነበር ግን እንዳለመታደል ሆኖ የ7 ወር የ4 ወር ልጅ ወርዶብኛል ማሶረድ በሽተኛ ነው እሚረገው ግን እነሱ ፀሀይ ላይ እጀራ ጋግረው ባገልግል እርሻ ቦታ ይዘው ሂደ ሹሮ በርበሬ አስፈጭተው ምንም አይሆኑ እቤት ሁላ ነው እሚወልዱት ክብር ለናቶች በተለይ ለገጥር እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው☝☝☝❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bergezena seat eqo kebade neger meshkem Ayemkerem leza yehonal rasene métèque gede new beselam lemwlde .
❤❤🎉🎉🎉ክብር እድሜ ለእናቶቻችን ይሁን ❤❤አንችም በሰላም ተገላገይ
በጣም ይከብዳል ገጠር እውነት 😢😢😢እናቶች እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጣችሁ
ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ያምስት ልጆይ እናትነኝ ምንም መሥሎ አይታየኝም አረም ሣርም ዉየ ማታነዉ የወለድሁት ብኸር ልጀን ይመስገን ❤❤❤
ክብር ለናቶች ከምት ጎበዝነሽ ❤😢
የኔ ጎበዝ እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ ከጭቃው ላይ ወደቅሽ ብየ እዴት እደምሆን እኔስ እጃልኝ ሳስበው እራሱ ያስፈራኛን ኢትዩ እደዚህ ማሰላም ተገላገይ ለሙየ 💗💗💗
ዋው❤❤❤❤❤❤
ክብር ለእናቶቻችን ለሚየ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺልን
ወላሂ ከባድ ነው ጭቃው ካሁን ካሁን አዳለጠሽ እዬልኩ 😢😢 ኡፍፍ
ጎበዝ
የኔ ፋንድሻወች
ጎበዝ በሰላም ውለጂ 😍💙
ክብር ለእናቶች ❤❤❤❤
የኔህት ልዩነሽ እመቤቴ ትቅርብሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ ፈድሻ ሲአምርሽብሽ 🎉❤
እናት 😢😢😢😢😢
ዝናብሲጥል ምጣዱአይሠበርምግን
ልክነሺ ደግሞከርሺ በጠሀይግንአትሸከሚ
ዋዉ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዚ❤❤❤❤
ገጠሬነቴ ኩራቴ❤❤❤❤
የኔ ዉድ
የኔ ውዶች ውበት ሲለካ በገጠር ነው ለካ ❤❤❤
Yane wedi❤❤❤
አንድቀን ሳያርፉነው የሚወልዱን የገጠርእናቶች ጠንካራ ጀግናናቸው እኔ የባሌ አክስት እጨት ለቀማ ጫካ ሂዳ እዛው ወልዳ መጣች እሠከዚህ ድረስነው ጥንካሪያቸው
አወ ጀግና ናቸዉ የሚረዳቸዉ የለም የናቴን እህት አስታወሽኝ በጣም እሩቅ ነበር እጨት ለቀማ የሄድነዉ😭 ቢያንስ 2 ሰአት ይወስዳል ከቤታችን እርቀቱ ከዚያም አመመኝ አለች የለቀምነዉን እጨት አስረን ቶለ ተመለስን እቤት ስንደርስ በሀይለኛዉ ታመመች አደረባት ፈጅር ላይ ወለደች ወላሂ መቸም አረሳዉም ያንን ቀን ደግም በጣም ህፃን ነበረች
ጎበዝ ግንለምን ጀሪካውን አጋድመሽ የተሽክምሽው እኔ የደቡብ ወሎልጅ ነኝ ስንሽከ መቀነታችን ላይ በቂጡ ቁጭአድርገን ነው
❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤👍👍👍
መቸይሆን ሀገሬ እሞገባዉ😢😢😢😢❤❤❤
❤❤❤❤1neshi
👍👍👍
🎉🎉🎉❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዋን ልክነሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍😍😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️
ለምን ጉሽና አይሠሩም ወይንሥ የሀገሩ ባህል እንደዚህ ነዉ
እንደዚህ ነው ኩሽና አይታወቅ❤❤❤
@@Liyufam የአላህ የኔ ምሥኬኖች ሀገሩ በረሀማ ነወ መሠለኚ ከባድ ነዉ
😢🥰🥰
ላይክአርጎትአቦያረብየሆድሽንበጀርባያዙርልሽ😢😢😢😢
amen
የት ነው አድቡኩር ወይስ
ጣፌ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱ ቪዶ እየተቀረጥሽ አፍጫሽን አስሬ አትጥረጊ እሕቴ
ይቅርታ የኔ እህት ዓሰስያ ስላለብኝ ነው
ለተቀማጭ ሠማይ ቅርቡ ነው ያየሻት እደዝሁና አች የሷን አፍጫ ምናሳየሽ ጉድ እኮነው ጎበዝ ለምዬ የኔ ፀባዬ ሠናይ😍😍😍😍
አበይ ይኡ ለሚየ
ከአለማጣ ወጣብሎ ነው አይደለ ለሚየ በጣም ደሰ ይላል💚💚💚
@@rttrtt9381 አዎ እህቴ እስኪ ሸር አዱርጉላት
ሀገሬ አየሁት በሰንት አመቴ🥺
ሽራጦ ግበሪ ጥራሕኺ አይትኺዲ
ውናተኛ ድክመት ጎበዝናቸው
ውይ ስያምር ቦታዉ እግዚአብሔር አምላኬ ለሃገራችን ያብቃን ጎበዝ ነሽ እማምላክ ትቅረብሽ የት ነዉ ግን ሃገሩ ንገርኝ በማርያም እንዳታልፍኝ አካባከ ደይኡ ለምዬ 🥰🥰
ኣባ ኪሮስ ጣፌ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤

እረ ጀግና ነሽ ከምር😮
እመ ብረሃን ትቅረብሽ😊❤

ዋ
ዉ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉