አንተን ያገኘሁ እለት ሐዋርያ ዩሐንስ ግርማ Live Worship አንተን ያገኘሁ እለት at Zetseat Church.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • አንተን ያገኘሁ እለት ሐዋርያ ዩሐንስ ግርማ Live Worship አንተን ያገኘሁ እለት at Zetseat Church.ዘማሪ yohanes Girma Live Worship Anten Yagegnew Elet Mengede Teqana
    ሊንኩን ይጫኑ • Video ይሄም ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩበህ

Комментарии • 9

  • @AsdAsd-ci9hv
    @AsdAsd-ci9hv 4 года назад +3

    ውድ ወንድሜ ዬሃንስ የኣባቴ ልጅ በጌታ መውደድ በጣም እውድካለው ባንተ ዝማሬ ህይወቴ ሁሌም ትለመልማለች በቃ ብዬ ዝቅጥ ብዬ ወርጄ ያንተ የተቀባ ዝማሬ ስዘምር ልቤ በሃሴት ይሞላል ጌታ ጋር ቀጥታ እገናኛለው ዘመንክ ይለምልም ትዳርክ ኣገልግሎትክ ይለምልም ተባረክ በረከት ይዝነብብክ ለጌታ መንግስት ያብቃን ኣብረን ጌታን ከመላእክት ጋር የምንዘምርበት ሃሌሉያ

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 3 года назад +2

    የተዋህዶ እምነትተከታይ ነኝ ፣ጌታዬን የሚያመሰግን መዝሙር አዳምጣለሁ በተለይ እንዲህ ረጋ ብሎ መንፈስን የሚገዛ፣ ልብን የሚሰብር ፣የሚያጽና መዝሙር ስትዘምሩ ደስ ይላል፡፡ ሁሌም ይህን መዝሙር አዳምጠዋለሁ‹ ዘማሪውን እግዚአብሔር ይባርክህ ብያለሁ

  • @mherymhert7067
    @mherymhert7067 5 лет назад +2

    ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mherymhert7067
    @mherymhert7067 5 лет назад +1

    ይኤ መዝሙር ስሰማሁ ውልጌዜ እራአሴን እመለክታለሁ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በህጆችህ መራህኝ

  • @mherymhert7067
    @mherymhert7067 5 лет назад

    ዋውውውውውውውውውውውውው

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 года назад

    ሃሌሉያያያያ

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 4 года назад

    Ameeenn Ameeenn

  • @gd8933
    @gd8933 4 года назад

    ግጥም