ህዝቡን በዕንባ ያራጨው በጭካኔ የተገደለው የ8 ዓመት ልጅ …
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- ህዝቡን በዕንባ ያራጨው በጭካኔ የተገደለው የ8 ዓመት ልጅ …
ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ ይህ video ከተመቻችሁ ደግሞ Like እና share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ ።
#ebs tv
#ኢቢስ ቲቪ
#kana tv
#donkey tube
#ዶንኪ
#nesbraq media
#seifu on ebs
#seifu fantahun
#rakeb alemayehu
#abdu kiar
#ethiopian
#ethiopian movie,ebstv
#tiktoker
#amharicmovie2023
#official
#የኛ ድራማ
#ብሩክታዊት ሽመልስ
#ብርክቲ
#ethiopian news
#abiy ahmed
#eshetu melese
#new orthodox mezmur
#new protestant mezmur
#ሰበር ዜና
#tigray
#tigrai online
#alex tiktok
#alex reaction
#sodere movies
#የአርቲስት ቅሌት
#ethiopian gold digger prank
#ethiopian tiktok
#hab media
#adagnu
#nebilnur
#nebilnurvlogs
#ebiba Girma
#Semen Besemu
#ዘቢባ ግርማ
#ስሜን በስሙ
#New Ethiopian Music 2024
#ራሄል ጌቱ
#aradplus
#habmedia
#addischewata
#shegerdigital
#rohe
#unique eyeta
#unique taem
#ethiopian mezenagna
#addiskimemeoch
#zenajokers
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡ / @aliz-media
እንደዚህ ምርመራ ፖሊስ ማለት👍👍👍በዚህ ዘመን ብዙ አገሮች በሰለጠኑበት ኢትዮጵያ ግን ብዙ ገጠራማ ክልሎች ሥላሉ ወጀሉ የትፈፀመበት ገጠራማ እንደመሆኑ ፖሊሶች ግን በጣም በሚያስደንቅ ሁኔታ የህፃኑን አሟሟት እና ወንጀለኛውንም መያዛቸው በጣም ያስደንቃል ሰይጣን በበዛበት ጊዜ እንደዚህ ነው መሆን ያለበት👍👍👏👏👍
😢😢😢😢😢😢መግደሉ ሳያንሰው ድጋሜ 8 አመት ልጅ በገመድ ያንቀዋል 😢😢😢😢😢 ይህ ሰው ግን የጁን ማገኘት አለበት
እናንተ የዚያ ሀገር ፖሊሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁሉም ፖሊሶች ከእናንተ ይማሩ እንደዚህ ያለች እህት ግን የለችም ፈጣሪ የሥራዋን ይስጣት
ክብር ለፓሊሶቻችን ወንጀለኛውን ወደ ህግ በማቅረባቸው ገዳይን ግን እስር ሣይሆን የሞት ቅጣት ይገባዋል
የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም 6 66 ሰይጣን ተሼክሞል መፈሱ የህፃን ደም ይፈልጋል ፈጣሪ ማረን
Siki tekat age
ሁሉም ????🙄
😢😢😢 አሂሩ ዘመን ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አላህ ዟሊሞችን አሳማሚ ቅጣት ይሥጣቸው
የገደለ መገደል አለበት እደት 18አመት ብቻ ይሆናል. መገደል አለበት።
ፖሊሶችጀግኖቻችንአይዛችሁበርቱ❤️🙏❤️🙏❤️❤️
በስመአብ ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭
Egziabher yistachihu Tebarekulign!
ከንባታ ከብት ነው
እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ይሰጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
መግደል ነው 8 ዓመት ልጂ ሞቶ 18ዓመት ያንሳል።
ይሄአረመኔ ኒገደል አለበት እሰርቤት መቀለብ የለበትም ህግ ካለ መገደልነው ያለበት ጨካኛ አሪኔኔኔኔ😢😢😢😢😢😢
መገደል ነበረበት 😢
በጣም እምያሳዝነው ነገር አስራ ስምንት አመት ምን አላት እድሜ ልክ መፈረድ ነበረበት ሁልግዜ በፍርድ ላይ ነው የሚያናድደው ለዛውም ህጻን ነው የገበን ገበን ነው ደሞ
ያሳዝናሊ18 አመትእደትቤቅሇኖተገኘ😭😭😭😭😭😭😭
እህቱም ልትቀጣ ይገባል ጨካኝ ራስወዳድ ናት ተባባሪ ናትና
ኢትዮጵያውን ግን ውደ ሰይጣን ተቀይርን 😢😢😢😢
ሲጀመር ሰውዬው ሰው ነው ግን አይመስለኝም ሴጣን ነው ምን ይመስላል በስማም ገገማ
መንግስት. ለምድነዉ. እደነዚህአይነቶችን. አረመኔእስር. ቤትአስቀምጦየሚቀልባቸዉ. ለምንበሞተትፍርድ. አይገላግልም 😢😢
ሰውገሎ 18 አመት አረምንጎድነው ደልቦ ይወጣል ልጅ ሞቶ ቀአረ 😢😢😢
😢😢😢😢😢ወገንዱአያስፈልጋልጭካኔበዛ😢😢😢😢😢😢😢
ነፍስይማርወድማችን😭😭😭😭
Lamini digami post tadrgalchu
bsmab mn aynt seytan nw begeta seme😢😢😢
መገደል ይገባው ነበር
ወድያ አሁን ይህ ህግ ነው
አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ህግ የለም ፍትህ ፍትህ ለዚህ ህፃን ልጅ እድሜ ልክ እስራት ወይም የሞት ፍርድ ይፈረድበት
ለምሆኑ ሚስቲቱም ቆሻሻ ናት ወንድሟን ይዛ ገለል ማለት ነበረባት
የመልስ ምት ያሰፈልገዋል
አይ. ኢትዮጵያ. እንዲህ. አይነቱን. በሞት. እንጂ. በእስር. መቅጣት. አልነበረበትም
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
Ere sewu menew chekagne hone????
Ihe saiyten enji sawu aydelam erkus yemot fird newu migabawu ihetu gin dedab biyatalewu hule sidabadibachewu biyans wandiman askadima maden tichel naber😢😢😢😢😢😢😢😢😢esuwam zim silalech maketat alebat
አጨካከኑ በናታችሁ እሱንም ግደሉት በአላህ እህ 😢😢😢😢😢😢😢😢 እሷ እሪ አትልምደ ደደብ ናት እህትየዋ
ህዝብን እሚያሥተምር ርምጃ ያሥፈልጋል እንጅ እስር ድጋሚግደልብሎ ከማበረታታት አይሻልም
18 ዓመት ብቻ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ሲያዩት እራሱ ደም መጣጭ ቫፓየር ነው የሚመስለው ጨካኝ
Ba Getaa sim min ayinat awure nw😭😭😭😭
Rip😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂
የፍርድ ውሳኔ የወረደ ነው 😢
የዚህአገር ስው ጨካኞች ናቸው በተለይ ብልጅ ምን ጉዶች ናቸው ክፋ ክፌ ስዎች ናቸው ሐይማኔት የላቸውም???እይይይይይይ
ኢተዩጰያ ኡኡኡ 666 አወዚቢላህ
,😢😢😢😢😢
በስመኣብ ይሰውር !
አሁን በአመክሮ መፈቻው ደርስዋል ማለት ነው? ግድያው ከተፈፀመ አሥር አመትያለፈው ዜና ነው ግንሁኔታውያሳዝናል
ቲያስጠላ ምኑ ሸይጧን ነዉ አሻሮ በቁሙ ማቃጠል ነበር እደት 18 አመት ብቻ እዲሜልክ ለምን አይታሰርም
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የሞትፍርድነውየሚያስፈልገው.ፍትህ.ፍትህ
እሡም መገደል አለበት ሰይጣን ነው
18 amet becha yasazenale edema leke mehone albete 😢😢😢
ጭራቅ ሰይጣን 😢😢😢
Ihe sew mot yigebewal
Yemot fired yigebawali
ሲያንሰው ነው
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢