Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይክና አስታየታችሁ አይለየኝ ሊንክ ለምትፈልጉ ከታች ሁሉንም አስቀምጫለው የምትፈልጉትን ሊንክ ተጫኑ መፍጫamzn.to/3Gs9tsoፍሬሽ እርድ amzn.to/3pJgjTQ
ስለ እናትሽ የተናገርሽ የእናትሽን ድካም የገለጽሽበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ።
ለመጀመሪያ ጊዜ የእርድ አዘገጃጀት ሳይ የእርዱ ቀለም ደስ የሚል ነው። አዶትዬ ተባረኩ!!! እናትሽን እግዚአብሔር ዘመናቸውን ያለምልም!!!እጃቸው ይባረክ!!!
አዶትዬ እናትሽን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
የእናት እጅ አይጠገብም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር፣🙏🙏🙏
ሰላም አዶትዬ እኔም እርድ አዘጋጅቼ አላቅም ማዘር ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳዩን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ አዶትዬ ባለሞያ የባለሞያ ልጅ በርቺልኝ ሼር ላይክ 👍👍👍👌👌👌🙏
ማነው እንደኔ የአዶት እናትን ሌላ ሞያ ማየት የሚፈልግ
አዶት በጣም ነው የማመሰግነው ስላሳየሽን እናትሽም እጃቸው ይባረክ እድሜ ይስጣቸቸው አሜሪካ ያላቹ ታድላቹ ከቤተስባቹ ቡና መጠራራት ብቻ ነው የቀራቹ እኔ ያለሁበት ሀገር በርበሬና ሽሮ ራሱ ተከልክለናል
አቤት የኔ እመቤት ከእርዱ የበለጠ በመጨረሻ ላይ ስለ እናትሽ የተናገርሽው እንባዬንነው ያመጣው ማንነትሽን ያሳያል ተባረኪ አሁንም አምላክ ጨምሮጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ጥሩሞያ ተምሪያለሁ የባለሞያ ልጅ ባለሞያ ተባረኪ
ንጹህ ቅቤ ለመርጋት አንድ ቀን ይበቃዋል በጣም ሞቃት ቦታ ከሆነ ያረግሽው ቀዝቃዛ ቦታ ወይም ፍሪጅ ወስጥ አስቀምጠሽ ሞክሪው
Wowwwwwበጣም ፍርድ አሰራር ነው ክስ ይችን እናመሰግናላንክልብ ክበሪልን
ባለሞያ ናቸው እናቶቻችን እድሜ ከጤና ይስጣቸው! እውነት ነው እቤት ማዘጋጀት በጣም የተሻለ ነው ።
እዴት ጎበዝ እናት አለችሽ። እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ እህት። አንችም ጓበዝ ነሽ። የሚጥሚጣ አሰራር እናትሽ አንድ ቀን ቢያሳዪን።
ዋው እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች ውዴች ቀቡኝ ስወዳቹ አዶትዬም ቀቢኝ ውዴ
ወይኔ እናትሽ በጣም ወጣት ናት ደስ ስትል
ያጂየት ትከ አጂየት እጅ እትረፍ ባሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናታችን
Thank u dear. May God bless ur momm.
አዳማ ነው ያለሁት የት ይገኛል ብትነግሬኝያዶትዬ
መርካማ አጂየት ኒያ ኢያይ አዶት ኸማ , my guragegna is not perfect , your mom reminds me of my own mom who’s in Addis . አዶተንራ ነብሮኒ 💕💕💕
Thank you so much my dear great video God blessed your mom 💞💞💞🙏🙏🙏
እግጹዚአብሔር ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
አጅየት ጡሪ አላህ እድሜያቸው ያርዝምልሽ
መፍጫው የት ይገኛል በጣም እፈልገዎለሁ ብትነግሬኝ
ይገርማል ይህንን ያክል ዝግጅት የሚያሰፈልገው አላውቅም በተለይ የቅመሙ አይነት መጠኑ መስተካከሉበጣም ግሩም ነው ህንድ ሱቅ አይቼ ነበር ደረቅ ነው እሱ ይሆናል ብንዘፈዝፈው?
አማዞንም ላይ አሌልሽ ፍሬሹ ሊንኩን አስቀምጫለው
Masha Allah ejachew bereka yihun rejm edma yisxln adotena ❤️ enas altadelkum besdet axahuwat💔🥺😢
የፊት የሚሆን እርድ እንዴት ነው የሚሰራ
Meklesha min min nw?
መፍጫዉ ስንት ኪሎ ይችላል? አባክሽ
እረ መልሽልኝ ልገዛ አስቤ ነው
መርካቶ ከአንድ እስከ ሶስት ኪሎ አለ ታች ሰባተኛ
Wow wow wow 👍👍👍
እረጅም እድሜ ና ጤና ለእናትሽ አዶዋትየ
እድሜ ይስጣቸው
Gobez👌👌
Thanks dear
Yenatshe ije ye tebarke yehun!!
ሁለታችሁም ተባረኩ እርድ የረከሰው ሰው ስለማይጠቀመው ነው
እባክሽን የተጠቀሙትን ቅመሞች ብትፅፊልኝ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አዶት መፍጫዉ ኢትዮጵያ የት ነዉ ምናገኜዉ
Shola gebeya wust ale sis
እሺ አመሰግናለሁ 🙏
መርካቶ
ከዛ አልጫ ሽሮ ሰርቶ ብልት ማድረግ ነበር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልሽ
Gobez thanks 🙏
እረኔ የቤት የተሰራ ነገረ ሰወድ ግን የመዳም ከዳማ ነኝ ቢንሰ አታመሰግነኝም የኢትዮጵያ በረበሬ ሳይቀረ እሰራላታለሁ
Thank you for sharing
ማሽአልህእናትሽኮቢ
Adotiye yenea balemuya
ከሳቸው ብዙ ነገር እንጠብቃለን ገና እሺ
አዶትዬ በናትሽ ማሽኑ ሊንኩን ላኪልኝ🙏 እድሜና ጤና ለናቶቻችን🙏❤😘
የማሽኑን ሊንክ ኮመንት ላይ አርጌዋለው
መፍጫamzn.to/3Gs9tso
Teruntu tekore yalew abero bifechie letena guday yelewme keldun yablashewale inje!!
ታድለሽ ሁሌም ይኑሩልሽ ግን ከኔ እድሜ አይባልም
አሜን አመሰግናለው ማሬ
እኔየቤት ነው የማዘጋጅ
Kememe beza ytekural noooo
የጉራጌ አጅየት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yefit new yemgb
👍👍👍👍👍👍👍🙏🏻
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ደምሩኝ
አዶትሽ ገገሽ ትመስር
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይክና አስታየታችሁ አይለየኝ ሊንክ ለምትፈልጉ ከታች ሁሉንም አስቀምጫለው የምትፈልጉትን ሊንክ ተጫኑ
መፍጫamzn.to/3Gs9tso
ፍሬሽ እርድ amzn.to/3pJgjTQ
ስለ እናትሽ የተናገርሽ የእናትሽን ድካም የገለጽሽበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ።
ለመጀመሪያ ጊዜ የእርድ አዘገጃጀት ሳይ የእርዱ ቀለም ደስ የሚል ነው። አዶትዬ ተባረኩ!!! እናትሽን እግዚአብሔር ዘመናቸውን ያለምልም!!!
እጃቸው ይባረክ!!!
አዶትዬ እናትሽን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
የእናት እጅ አይጠገብም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር፣🙏🙏🙏
ሰላም አዶትዬ እኔም እርድ አዘጋጅቼ አላቅም ማዘር ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳዩን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ አዶትዬ ባለሞያ የባለሞያ ልጅ በርቺልኝ ሼር ላይክ 👍👍👍👌👌👌🙏
ማነው እንደኔ የአዶት እናትን ሌላ ሞያ ማየት የሚፈልግ
አዶት በጣም ነው የማመሰግነው ስላሳየሽን እናትሽም እጃቸው ይባረክ እድሜ ይስጣቸቸው አሜሪካ ያላቹ ታድላቹ ከቤተስባቹ ቡና መጠራራት ብቻ ነው የቀራቹ እኔ ያለሁበት ሀገር በርበሬና ሽሮ ራሱ ተከልክለናል
አቤት የኔ እመቤት ከእርዱ የበለጠ በመጨረሻ ላይ ስለ እናትሽ የተናገርሽው እንባዬንነው ያመጣው ማንነትሽን ያሳያል ተባረኪ አሁንም አምላክ ጨምሮጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
ጥሩሞያ ተምሪያለሁ የባለሞያ ልጅ ባለሞያ
ተባረኪ
ንጹህ ቅቤ ለመርጋት አንድ ቀን ይበቃዋል በጣም ሞቃት ቦታ ከሆነ ያረግሽው ቀዝቃዛ ቦታ ወይም ፍሪጅ ወስጥ አስቀምጠሽ ሞክሪው
Wowwwwwበጣም ፍርድ አሰራር ነው ክስ ይችን እናመሰግናላንክልብ ክበሪልን
ባለሞያ ናቸው እናቶቻችን እድሜ ከጤና ይስጣቸው! እውነት ነው እቤት ማዘጋጀት በጣም የተሻለ ነው ።
እዴት ጎበዝ እናት አለችሽ። እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ እህት። አንችም ጓበዝ ነሽ። የሚጥሚጣ አሰራር እናትሽ አንድ ቀን ቢያሳዪን።
ዋው እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች ውዴች ቀቡኝ ስወዳቹ አዶትዬም ቀቢኝ ውዴ
ወይኔ እናትሽ በጣም ወጣት ናት ደስ ስትል
ያጂየት ትከ አጂየት እጅ እትረፍ ባሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናታችን
Thank u dear. May God bless ur momm.
አዳማ ነው ያለሁት የት ይገኛል ብትነግሬኝያዶትዬ
መርካማ አጂየት ኒያ ኢያይ አዶት ኸማ , my guragegna is not perfect , your mom reminds me of my own mom who’s in Addis . አዶተንራ ነብሮኒ 💕💕💕
Thank you so much my dear great video God blessed your mom 💞💞💞🙏🙏🙏
እግጹዚአብሔር ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
አጅየት ጡሪ አላህ እድሜያቸው ያርዝምልሽ
መፍጫው የት ይገኛል በጣም እፈልገዎለሁ ብትነግሬኝ
ይገርማል ይህንን ያክል ዝግጅት የሚያሰፈልገው አላውቅም በተለይ የቅመሙ አይነት መጠኑ መስተካከሉ
በጣም ግሩም ነው
ህንድ ሱቅ አይቼ ነበር ደረቅ ነው እሱ ይሆናል ብንዘፈዝፈው?
አማዞንም ላይ አሌልሽ ፍሬሹ ሊንኩን አስቀምጫለው
Masha Allah ejachew bereka yihun rejm edma yisxln adotena ❤️ enas altadelkum besdet axahuwat💔🥺😢
የፊት የሚሆን እርድ እንዴት ነው የሚሰራ
Meklesha min min nw?
መፍጫዉ ስንት ኪሎ ይችላል? አባክሽ
እረ መልሽልኝ ልገዛ አስቤ ነው
መርካቶ ከአንድ እስከ ሶስት ኪሎ አለ ታች ሰባተኛ
Wow wow wow 👍👍👍
እረጅም እድሜ ና ጤና ለእናትሽ አዶዋትየ
እድሜ ይስጣቸው
Gobez👌👌
Thanks dear
Yenatshe ije ye tebarke yehun!!
ሁለታችሁም ተባረኩ እርድ የረከሰው ሰው ስለማይጠቀመው ነው
እባክሽን የተጠቀሙትን ቅመሞች ብትፅፊልኝ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አዶት መፍጫዉ ኢትዮጵያ የት ነዉ ምናገኜዉ
Shola gebeya wust ale sis
እሺ አመሰግናለሁ 🙏
መርካቶ
ከዛ አልጫ ሽሮ ሰርቶ ብልት ማድረግ ነበር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልሽ
Gobez thanks 🙏
እረኔ የቤት የተሰራ ነገረ ሰወድ ግን የመዳም ከዳማ ነኝ ቢንሰ አታመሰግነኝም የኢትዮጵያ በረበሬ ሳይቀረ እሰራላታለሁ
Thank you for sharing
ማሽአልህእናትሽኮቢ
Adotiye yenea balemuya
ከሳቸው ብዙ ነገር እንጠብቃለን ገና እሺ
አዶትዬ በናትሽ ማሽኑ ሊንኩን ላኪልኝ🙏
እድሜና ጤና ለናቶቻችን🙏❤😘