By far your recipe is very clear to follow. Specifically you translate to English and you take your time to mention the the spice very excellent. Thank you.
Thanks for the video. It is very clear clarification. I have some inputs for you. Korarima is Ethiopian Spice and in English we call it Korarima (you can check it online). Korarima is not cardamom. Korarima is Aframomum corrorima while Cardamom is Indian origin and is called Elettaria cardomomum. I like your presentation.
ማሻአላህ ቅርብ ጊዜ ነው ያወቅኩሽ በጣም ባለሙያ እና አንደበተ ርቱእ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
አሜን እም አይምን ክበሪልኝ
ሜልየ ቅመሙን ትቀይዋለሽ ወይ
❤❤❤
መሸአላሕ። የኔ ባለሙያ ሠራሺ ሑሉ ዴሥሥ ይላል በርችልኝ ❤😘🙏🇪🇹👈
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ አረግሽን እህቴ
ዋው ሚሉ... በጣም አሪፍ... ይሄን
የስሩ እጆችሽ ይባረኩ... ፕሊስ
ሼር ሼር ሼር... & ስብስክራይብ
ላይክ አትርሱ... በቅንነት 🙏🙏🙏
👑💚💛❤️ ኢትዮጵያዩ ስላምሽ
ይብዛልኝ 🙏👈
ሀይሚዬ ቀና ነሽ ከልብ አመሰግናለው
አመሠግናለሁያህቴ
በጣም ቆንጆ ነዉ እናመስግናለን እህታችን
ስራሽም አንደበትሽም የተባረከ ይሁን
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ጎበዝ 👍
ደስ ትያለሽ እጅሽ ይባረክ
እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
ሚልየ የኔውድ እግዚይቢሄር ይጨምርልሽ በጣም ባለሞያ ነሽ
ሠላም ሜሊ
በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ ስራሽ ሁሉ ይመቸኛል ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ተባረኪልኝ 🙏
ማሻ አላህ ቀጣይ ከቻልሽ የገንፎ እና የአጥሚት አሳይን
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት !! በጣም ነው ማመስግነው
I never had this just because I didn't know how to make it, you are very helpful. I will try this.
እናመሰግናለን ሜሉየ ባለሙያ ነሽ
By far your recipe is
very clear to follow. Specifically you translate to English and you take your time to mention the the spice very excellent. Thank you.
Balemuya nesh tebareki konjo
ከአቀራረብሽ ጀምሮ ግሩም ሥጦታ ያለሽ ነሽ መፅሐፍ ብታሳትሚስ እባክሽ? የእጆችሽ ሥራ ሁሉ ይባረኩልሽ ድንቅ ነሽ
በጣም ነው የማመሰግንሸ ተባረኪ
እጅሽ ይባረክ
አመሰግንሻለሁ ጎበዝ ሁሉ ስራሸን ሁሉ ንጹሕደስ ይላል👏👏❤
Thanks,I have been waiting for this video. Thanks a lot . You saved my kitchen.
እንኳንደህናመጣሽ እህታችን በርቺ ጎበዝ
እናመሰግናለን
በጣም ደስ ትያለሽ ስታስረጂ❤
የኔውዶ እጅሽ ይባረክ
በጣም ጎበዝ ነሽ
Awesome 👏🏽 thank you for sharing 🙏🏽
💚💛❤🙏🙏🙏😘😘😘ሜሉ አንቺ እራስሽ ቅመም ነሽ እናመሰግናለን ቆንጆ ባለሞያ
በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኝ ውድ
Hats off to you for labelling the container, very professional
ስወድሽ አወራርሽ ባህልሽን ሳለቂ ነው ይገባል 🎉🎉🎉🎉
በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኢንስተግራም ስምሽን አሳውቂን
አመሰግናለሁ ተባረኪ እህቴ
Perfect timing for awdamet thank you so much ur the best of the best 🙏🏽
Meley serashe betame aref new gobez keteye bichalle ketach zerezerun yekememochune betasekemechi Arif new .
ሜልዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ💚💛❤️
እናመሠግናለን እህታችን❤
Hi melly you are spice by itself.
Good job keep on.
masha Allah yene blmy betam enmsgnlan betam new das ylag bez geza mawak fleg nbar damo ehtan tmsylash wdddnaw mdrges 😍😍😍
Thanks for the video. It is very clear clarification. I have some inputs for you. Korarima is Ethiopian Spice and in English we call it Korarima (you can check it online). Korarima is not cardamom. Korarima is Aframomum corrorima while Cardamom is Indian origin and is called Elettaria cardomomum. I like your presentation.
ሄሉ፡በጣም፡ነው፡የምወድሽ፡የኔ፡ትሁት፡በርቺ።
ሲበዛ ባለሙያ ነሽ😍
ዋውውውውው በለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እህቴ
አመሰግናለሁ አስቱዬ
አሜን አስቱ
WOW Balemoye ...Keltefee yaleshe!!Gobeze 👏🏾🧡
በጣም ጐበዝ ነሽ ተባረኪ
በጣም ቆጆ ነዉእናመሰግናለን
Thank you sis, st lj endsat sthon betam des ylgnal, gobez betchi.
Hi dear erashe kememe neshe betam yemflgewen aghwe tebrke.
ሰላም ሚሊ እኔ አሁን ባአጭር ግዜ ነው ያንቺ ቻነል መከታተል የጀመርኩኝ በጣም ፍቅር ይዞኛል በጣም ጎበዝ እና ባለ ሙያ ነሽ እጅሽን ለአምባር እኔ ብዙ አማርኛ ጎበዝ አይደለሁም ግን በጣም ነው የወደድኩሽ 🇪🇷🇪🇹
Ummye እኔም ከልብ አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ ደግሞ አማርኛም ጎበዝ ነሽ
Yeeeeeeee አንደኛ ኮማቾችዬ ተቀደማችሁ። አይቼ እመለሳለሁ ታድያ
ምንው አብረን እንሩጥ ብትይኝ ግን ሜሪቲ 😊
@@FasiNico ፋሲዬ ሜሊ ኮረሪማውን ልትፈለፍል በዘነዘና ስትመታ ቡና መስሎኝ ብን ብዬ ብሄድ መከለሻ አይይይ ደራርቱን የሆንኩት ቡዬ የጎደለኝን ሞያ አንደኛ ተምሬ ቡናም እንዳማረኝ መጣሁ። ሜሊዬ የሆነ እሚቀመስ ነገር ግን አስቀምጪ ለምደን ጭር አለን እኮ
የኔ ቆጆ ከምር በቅርብነዉ ያወኩሺ ማሻ አላህ ገበዝነሺ
👍nice congratulations
በጣም ጎበዝ ነሽ🙏👍
እንዝላል) ቅመም ብታሳይኝ በጣም ደስ ይለኛል
🙏🙏🙏
ዋው ማሻአሏህ በሚሊወን ላይክ ቢሠጥ ኑሮእኔ እሠጥሸ ነበር ሴት ልጀ ሞይዋ ብቻ በቄ ነው የኔ እህት መልካም አዴበት ሠደቃ ነው መከለሻሸም ማሻአሏህ ነው
አመሰግናለው ረብዬ
2ማንኪያ ኮረሪማ
1ማንኪያ ከኩሩንፍድ
1 ቁንዶ በርበሬ
1ማንካያ ካሙን
1ማንኪያ ቀረፋ
1ማንኪያ ጥምዝ
1ማንኪያ ገውዝ
በጣም ጎበዝ ልጅ 👍👍👍👍🙏♥♥♥♥
ያምራል
በርቺ።
ደረቅ ነጭ ሽንኩርት እና የደረቀ ዝንጅብል ቢገባበትስ ?
ዋው ባለሙያ ነሽ
እናመሰግናለን ሜሊ
የኔ ባለሞያ ቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብር አለኝ ❤🙏
ጎበዝ የሌላም አይነት ቀመማቀመም አሳይን እሽ ስረተሽ
አመሰግናለው ሰላምዬ እሺ
Betam balemoya egziabher yibarksh .Betam ewedshalehu
እግዛብሄር ያክብርልኝ እህቴ
Melu ejesh yebarek yenewed
ይመችሽ ሰሉ
በጣም አሪፍ ነው ሰሉ ግን የሩዝ አቀቃቀልሽን አላገኘሁትም
ብዙ ግዜ ሩዝ ሰርቻለው በተለይ የቡፌ ምግብ ላይ ታገኘዋለህ እየው ትወደዋለህ በቅርብም እሰራለው ቢኒ
Melly tanks so much for everything you have shared for us I learned a lot from you
በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኝ ውድ
ጎበዝ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ሜሊዬ ቆንጆ ነው
እራስሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ: ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ቢያሳድግሽ ነው? ወይ መታደል! በዚያ ላይ ቆንጅዬ እና ባለሞያ: እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ
ሜሉዬ አንደኛዬ አቦ ተባረኪ 🙏ቀረፃው የቪዲዮ ጥራቱም 👌
የኮረሚማው ዋጋው ግን online ላይ አይቼ ቀልብ ነው የገፈፈው 😊
አዎ ፍሲዬ ውድ ነው እኔ አዝዤ ትናንሹአን ነው ያመጡልኝ ።
@@ሐናሐና-ቘ3ከ የሀገርቤቱማ አይገኝም ሐኒዬ ዳይመንድ ሆኗል
@@FasiNico ኢትዮ አሁን ቀንሷል
ሜሊ አመስግናልሁ ተባረኪ አቦ
በርቺልንተመችተሽኛል
እናመሰግናለን እህት ጎበዝ ነሽ ኮሜንት ፅፌልሽ አላቅም ግን እከተልሽ አለሁ በርቺ።
ዛሬ አልቀመስንም በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ቅመም መከለሻ
ከልምዴ ብዙ ሰርተን ከምናቆየው በትንሽ በትንሹ ብናዘጋጅ ጥሩ ነው ቅመም ሲቆይ ፓወሩ ይቀንሳል አንች እንዳልሽው በጣም በዛ ቢባል 3 ወር ካልተመቸን
እኔ ኮረሪማ ኦላይን አዝዤ በጣም ትናንሽ ነች ያመጡልኝ ፍሬውን ለማውጣት ያደክማል ያንች ቆንጆ ነው
ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
ሀንዬ በጣም አመሰግናለው ለዛ ነው እን ላይን እለ ብዬ ያልጠቆምኩት አይቼዋለው በጣም ትንንሽ ነው
@@Mellyspicetv ሜሊና በጣም ጎበዝ ብያለው ሞክሼ
ሜሊዬ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው 👍🏾🥰😍 ተባረኪ😘😘
በጣም ባለምያ ነሽ
አመሰግናለው ጡርዬ
Thanks so much Melly, I really wanted this. God bless you😊🙏🏽💕
Hi Mellye, bzu gzi mtebkew yenberku new amesegnalhu.....😘😘❤💋
ዋውውው እጆችሽ ይባረኩ 😍😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እናመሰግናለን
ስጠብቅሽ
አመሰግናለው ሱብሀን
ውይይይ አንቺ ልጅ ስወድሽ እኮ ወላሂ አንቺ እራስሽ ቅመም ነሽ፡፡
Good job mally
Thank you Melly God bless
ሜላትዬ ተባረኪ ግእዝ እና ጥምዝ አላውቀውም አልገባኝም
ገውዝ በእንግሊዘኛ nutmeg ነው ጥምዝ long pepper
@@Mellyspicetv thank you melly
አመሰግናለሁ
Betam balmuya nesh ,thankyou so much, can you show us also tekur kemem please
ሰላም ሰላም ሜሊ
ሜሊ በጣም እናመሰግናለን ምች ነው እንጀራ አገጋገር የምታሳይን
Yekorerema Kerfet Yaleshew
Shero Yemefech West Yegebal Nw Yaleshew?
Please negerenge
Tnx
የንግግር ሞያሽንም አደንቃለሁ እኮ እኔ ❤❤❤❤❤
I just so u it’s nice thank you for sharing but u don’t Benedetto to be memolakeke ehete
Not at all
Tabarke amasahnalahu gumuz beqarsi
Selam Meli, korerima in English is called grains of paradise.
mert azegejajet new enamesegnalen
God bless your hand!
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ሜላት። ትናንት ማታ ሚኒስትሮኒና የአቡካዶ ሳንድዊች ሰርተን ነበር። ልዩ ነው። አስተያየታችንን ተቀብለሽ በውጭ ላለነው በእንግሊዝኛ ሥማቸውን ስለነገርሺን በጣም እናመሰግናለን። አሁን መከለሻችን አልቆአል፣ መቼ ነው ዶሮ ወጥ የሚሰራው?
አመሰግናለው መስፍን!ዶሮማ ይሰራል አንድ ቀን ሰፋ ያለ እረፍት ሲገኝ ባለቤትህን ሰላም በልልኝ
@@Mellyspicetv
ሰላም ሜላት። ያለዱቄት የሰራነው ፒሳችን ደርሶአል። እንብላ። የበርገር ዳቦሽ ልዩ ነው። በርገር ሰርተሽ ትቀምሽልናለሽ ብዬ ጠብቄሽ ነበር።
ቁርፍዱ ጭንቅላቱላይ ያለውን እናስለቅቀው ወይስ ዝም ብሎ
Can I have the recipe please I couldn't understand!
አንደኛ እኔ ነኝ የጠየኩት በጣም አመሰግናለሁ ያገር ልጅ
በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኝ እህት