ይሄን ምስኪን ህዝብ አትበክሉ |ትዝብት ከእንዳልክ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 109

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 4 года назад +10

    ይሄ ነው ኢትዮጲያውይነት !! በርታ ጀግና።

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 года назад +1

    እንዳልክየ ጎበዝ ነህ እዉነት ብለሀል

  • @marymery4899
    @marymery4899 4 года назад +1

    Good blesse you brother thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @fatiyafatiya1566
    @fatiyafatiya1566 4 года назад +8

    እንዳልክዬ ፍጥነትክን በጣም አደንቀዋለው ልዪምችሎታነው እኔበግሌ

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 4 года назад +3

    ወይይይይይይይይይይ እዳልክዬ ልቤንንንንን አቀለጥከው እኮ የኔ ፍጣን

  • @ኢማንነኝየዲንተማሪ
    @ኢማንነኝየዲንተማሪ 4 года назад +1

    አቦ ሰላምህ ይብዛ ስወድህ

  • @retaretaa2597
    @retaretaa2597 4 года назад +2

    🙏 አረ ኡኡኡ በሳቅ አፈረስከኝ ዘር ቀለም አይለይም ፈጣሪ ይሄ የእርሱ ስራ ነው እንዳልክዬ ፀሎት ብቻ ነው የፈጣሪ ቁጣ ነው የአለም መድሃንቲ ጌታችን ያድነን እንጅ

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +2

    ተጠንቀቅ እዉነት ብለሀል

  • @seadifekerha4081
    @seadifekerha4081 4 года назад +6

    አንደኛ ነኝ እንዳልክዬን የሚወድ like ይግጨኝ

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 4 года назад +7

    ክክክክክ ሳይደግስ አይጣላም አሉ ።
    ፍጣሪ ይመስገን እደጭቀቴ ብዛት አተን ጣለልኝ

  • @almitube7317
    @almitube7317 4 года назад +5

    እንዴው ስወደው እንዳልክየ

    • @sarahakim8848
      @sarahakim8848 4 года назад

      K0j0.edalk.sewedk.wedddd.betam
      Antes

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 4 года назад

    Endalkye! 👍👌🙏💚💛❤️🙏

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 4 года назад +1

    ጎበዝ ነጭ ነጯነዉ ምትናገር በርታ ጎበዝ

  • @hdudhdmmfjjdge277
    @hdudhdmmfjjdge277 4 года назад +21

    አንተ ላወራህው ነፍሴ ተጨነቀች ክክክክ

  • @asegdchamara3104
    @asegdchamara3104 4 года назад +11

    ቀስ ብለክ ብታወራ በደንብ ይገባናል ምንም እየገባኝ አይደለም አረጋጋው እንጅ ምነው ሸዋ ኑዴሬ ናይ ሄጋቶ ላቤትዋ

  • @getrewa628
    @getrewa628 4 года назад +1

    Ewnet new

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 4 года назад +1

    ሰላም አንዳልክ ስታወራ በጣም ትፈጥናለክ ረጋ ብለክ መልክቱን አስተላልፍ አመሰግናለሁ።

  • @weiniweini6889
    @weiniweini6889 4 года назад +1

    እውነት ብለሀል ሸብር ሰበር ዜና እያሉ በጭንቀት ሰበሩን ምንም ማለት አይደለም ማቆያ ማለት እኮ በመጀመሪያእራሰን መጠበቅ ከዚያ ለቤተሰብ በመቀጠል ለህዝብ ማሰብ ይጠበቅብናል እራሳችን ተጠንቅቀን ሀገራችንንም እንጠብቅ እግዚአብሄር ከክፉ በሸታ ይሰውረን ኮሮናን ከአለም ያጥፋልን

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    የእኛ ህዝብ አይሰማም እግዚአብሔር ይሁነን እጅ

  • @Yared542
    @Yared542 4 года назад

    Temechegnalek abooooooooo ✌✌✌😊😊😊😊😊

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 4 года назад +1

    Yemetanesachew hesabe hulum arif new 👍👍

  • @አፎሚያዩቱብቁ2
    @አፎሚያዩቱብቁ2 4 года назад

    ምን ያስለፈልፍሀል እግዚኦ የምትለው አይሰማም ረጋ ፎ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    እንዳልክዬ ነበልባል ስወድህ

  • @hasinamohammed567
    @hasinamohammed567 4 года назад +7

    እር ኡኡኡኡኡኡኡኡያተ ፍጥነት እራሱ ኮሮናያመጣል😂

  • @אמבצאוטספאי
    @אמבצאוטספאי 4 года назад

    መብራቱ ሠላም ጌትዬ
    በገንዘብ ሰውን የሚበክል ሰው አይደለም እየተነገረ እየሰማ ያጥፊ አይናውጣ ብየው አልፋለሁ
    ከታዛቢው መድረክ

  • @essayasnigussie5790
    @essayasnigussie5790 4 года назад

    Play speed 0.75x is the right speed to listen to you very clearly.

  • @ባርዬባርዬ
    @ባርዬባርዬ 4 года назад +7

    አንተ ቅልብልብ መጣህ 😒😒😒
    ምኑን ይዤ ምኑን ልልቀቀው.. አረ አረጋጋው😏😏😏

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 4 года назад +1

    እዳልክዬ እንኮን ዴህና መጣህ

  • @Amber-cf8kg
    @Amber-cf8kg 4 года назад +2

    I really like this guy . 😆

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 4 года назад +1

    እንዳልኬ ማኛ ታክለፈልፈዋለህ እኮ በርታ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 4 года назад +1

    እንዳልክ ኸረ ቀስ !!!! ነብሳችን ተጨነቀች አቦ !!! አፈጣጠንህ የዓለምን ሪከርድ ለመስበር ይመስላል!!

  • @ዛላትግራይ
    @ዛላትግራይ 4 года назад +11

    አንተም አራርቅህ ተናገር ።

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 года назад

    The eye's of darkness

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 года назад

    Was wr Wb ahlen

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 года назад +1

    *ትክክልነህ እዳልክየ 1ኛውያነሳኸው ነጥብ አየርመንገዱ ኪሳራላይነው ላልከው ሲያንሰውነው በሺታውሳይገባ ይቁምቢባል አልሰማም ብሎ **#ኮረናን** ና ብሎ **#እጁንይዞ** ያስገባው የአየርመንገዱ እሱነው 2ኛው ከውጭየሚመጡ ከማቆያ ግቦተቀብለው የሚለቁ ደደቦች በነሱላይ መንግስት እርምጃ መውሰድአለበት*

  • @mamelove1845
    @mamelove1845 4 года назад +2

    ቅንዝንዝ ቀስ ብለህ ብታወራ ለመረዳት እንችላለን እና ግንዛቤ እንወስዳለን ሰከን በል

  • @safeermall7445
    @safeermall7445 4 года назад

    Likk nek yene mar

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 4 года назад

    Er tenadde

  • @gkgurgusy2383
    @gkgurgusy2383 4 года назад +2

    ቲቪቲቪ ላይ ሽሮ ይወዳሉ ለሚስትህ ድንቅ ጥብቅና እንደቀልድ ወጋ

  • @solocmc8117
    @solocmc8117 4 года назад +1

    እንደኛ ነህ I will help

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 4 года назад +3

    እረ እዳልክ ሳልሰማክ በፍጥነትክ ብዙ አለፈኝ ቀስ ብለክ ብታወራልን

  • @rabeehasaid9884
    @rabeehasaid9884 4 года назад

    ውይ ላተ ደከመኝ

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 4 года назад

    ነጭ ነጭ ነው የምታወራው

  • @habibekemal1097
    @habibekemal1097 4 года назад

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ደስ ይለኛል ግን ለምንድነው ፍቶ እና ቪዲዮችን እና ላሳያችሁ እያልክ የምትሸውደን ምክንያቱም እኔ የምከታተለው በዩቱብ ነው ስለዚህ እዚህ ላይ የምትለቀው ለምንድነው እየቆራረጥክ ትለቃለህ ስለዚህ ሙሉ ፕሮግራሙን ልቀቅልን የምትለቃቸውን አትከታተላቸውም መሰለኝ እኔ ደግሞ በዚህ ታዝቤሀለሁ ስለዚህ አስተካክል የምትከቀውን እየው ፍቶዎችን ላሳያችሁ የምትለውን ውሸትህን ተው

  • @majdezzeddine5006
    @majdezzeddine5006 4 года назад

    Ye ne feqer amen yiqer yibelen
    Yixebeqen

  • @WaselahWaselah
    @WaselahWaselah 4 года назад

    ክክክ አረ ወድም። እዴት ልረደዉ

  • @gfdf3677
    @gfdf3677 4 года назад

    ፕሮግራምህ ይመቸኝ ነበር ግን ትፈጥናለህ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 года назад

    Hizibu laay min tichohaleh? Viresu Ethiopia wisx meche tekesete? Ye Ethiopia ayer menged ayidelem inde Be Corona yetamemewin sew iyechane iyasgeba yaalew?

  • @tihunyemarilij6766
    @tihunyemarilij6766 4 года назад

    Yene liflafi😍😍😍

  • @mariamh6407
    @mariamh6407 4 года назад +1

    ዉይይይይይ እኔ አንተ ላወራኸው ደከመኝ ኧረ ቀስ በል

  • @dtechane
    @dtechane 4 года назад

    ሻሎም እንዳልካችን ✡️ שלום
    Please don't get me wrong I like your program but your music is so deafening so, እባክህ ሙዚቃህን ቀንሰዉ።

  • @aynalemshiferaw3730
    @aynalemshiferaw3730 4 года назад

    Hi endalk arif neger tazibehal gn pictureu Ayitayim eko

  • @tktstkts6870
    @tktstkts6870 4 года назад

    ድግምት የምትደግም ትመስላለህ ባክህ እዳቀን ትፍሽህ ቁርጥ ብሎ ፀጥ እዳትል

  • @massaratidersse7506
    @massaratidersse7506 4 года назад

    እንዴ ኧረ ይገርማል

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 года назад

    Egzabehir becha ayrsan selot selot selot le alem

  • @mariamh6407
    @mariamh6407 4 года назад +1

    ትንፋሽ አጠረኝ አንተ ላወራኸው

  • @tegsitemom4639
    @tegsitemom4639 4 года назад +1

    ትመቻለሕ ግን ምነው ወፈርክ ግን

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    ኧሯ ቀስ እንዴት ልስማህ እንዳልክየ

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 года назад

    እረበስመአብ ዛሬ ደሞ ብሶብአል እረ ላንተ እኔ ትንፋሽ አጠረኝ ባርችዬ ቀስስስስስስ ትንፋሽ ውሰድ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 4 года назад

    Takele maneu

  • @memem6833
    @memem6833 4 года назад

    Esiteh ante Lij ateberih ena qesih beli ena tenegerih ahun ante metenegerehun endet eneredalen

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 года назад +1

    እረ እስራኤል ዳንሳ ሽብር እየተናገረ ነው። መቀበሪያ ጠፍቶ የሰው ሬሳ አሞራ ሲበላው ታይቶኛል አለ እኮ! እስቲ ቻናሉን እየው

  • @HELENYEMARYAMLJ
    @HELENYEMARYAMLJ 4 года назад +1

    እንደ ኧረ ትንፋሽ አጠረህኮ ወንድሜ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 4 года назад

    Ye manesh ye takele kit

  • @lebanonbeirut9576
    @lebanonbeirut9576 4 года назад

    እስራኤል ዳንሳ ከኛ መሀል አይዘውም

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 4 года назад

    እረ ቀስ በል እንዳልክ ይመችህ ብሮ

  • @aydentekle9003
    @aydentekle9003 4 года назад

    Ere argagaw mednew egna mekoya agebam alalnm bcha amton wede etiop

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 года назад

    Metsehaf besonew chibitonew weyis endominew temechegn bezih sewu yekelidal bezih economyw bezihgar besheta tenkolachin esu yaseben yemaren yegnas Sera wetenem lememeles yemiyaschil alneberem yemaren enji

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 4 года назад

    Kkkkkkk

  • @mintesnotwegene1505
    @mintesnotwegene1505 4 года назад

    are fetnt ate lawerakwe ena ten alegn

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 года назад

    Kirestosen endalk nagn corona ena etthiopiawiyan yemilwenew yesemahut endalkiye beselamnew chirashunu basebih ende

  • @adenaddis9463
    @adenaddis9463 4 года назад

    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቃቂቂቂቂቂቂቂቂ
    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @zizamusa1286
    @zizamusa1286 4 года назад

    weyeeee dekemegn

  • @علدتبت
    @علدتبت 4 года назад

    ቀሰ እያልክ ለምን አታወራም ??

  • @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ

    በናትክ ቀስ እያልክ አውራ እንድገባን

  • @yordilidi7506
    @yordilidi7506 4 года назад

    Endefelekew honek awraa hakun ewnetawn slemtawera guwaguwche new yemtebk keyo kecho 😉😉😉

  • @zaharazahara7548
    @zaharazahara7548 4 года назад

    ወይ አተ ልጅ የፍየል ምላስ በልተህ ነው ወላ የሚያቃጥል ቅጠል ነካህ

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    ምንድነው ቤትህ ነው ጋዜጣው 🤔🤔

  • @kokokoko-zc8nw
    @kokokoko-zc8nw 4 года назад

    Likakugni yale bota🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel233 4 года назад

    አንተ ምኑ ነበልባል ነህ ባክህ ጆሮዬ ጋለ

  • @gtfrf2064
    @gtfrf2064 4 года назад +1

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ረረረረረረረ ላግዝህ ወይ ረ ረ ረ

    • @abibahgoiss9666
      @abibahgoiss9666 4 года назад

      በጣም አመስግናሀሎ ወንድሜየ

  • @hareguas4078
    @hareguas4078 4 года назад

    ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ቀስ ብለህ አዉራ

  • @seblewenglegebresalasie1703
    @seblewenglegebresalasie1703 4 года назад

    በስመአብ አንተ ባትሪ ነው እንዴ የዋጥከው በሪሞት ያፈጠኑት ይመስላል ውሃ ጠጣ 🥛🚰

  • @fatiyafatiya1566
    @fatiyafatiya1566 4 года назад

    ተጠንቀቅ
    አትንቦቅቦቅ
    ክክክ

  • @ferezreasefa1529
    @ferezreasefa1529 4 года назад

    ቀስ እያልክ ተናገር

  • @honeylove5779
    @honeylove5779 4 года назад +1

    አንተሟርት አታሟርት ኢትዬጵያ የቃልኪዳን ሐገር ናት እሺ የሆንክ ላሊበላ

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 года назад +1

      አትሳደቢ አላህን ፍሪ

    • @enyatwubet640
      @enyatwubet640 4 года назад

      መጀመሪያ ስለ ላሊበላ ትርጉሙን እወቂ /ህ ከመሳደብ በፊት

  • @kokokoko-zc8nw
    @kokokoko-zc8nw 4 года назад +1

    Video yatal😁

  • @tewahdo1542
    @tewahdo1542 4 года назад

    እዴት እደምታስጠላ ጋን አፍ

    • @semung2513
      @semung2513 4 года назад +1

      Balge menew endsemsh betkeberi
      Zelzala

    • @Himat1216
      @Himat1216 4 года назад +1

      Are u ok? Pray

    • @tewahdo1542
      @tewahdo1542 4 года назад

      @@semung2513 ወለድሽኝ/ወለድከኝ መብቴ ነው የፈለኩትን ማለት

    • @fekaduyimer4697
      @fekaduyimer4697 4 года назад

      ማርያም አማላጅ ናት። Tewahdo ዱቄት ነሽ

    • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
      @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 4 года назад

      እሱ የሚስራውን አንዱን መሆን አትችይም ደንቆሮ ማሪያም ምናምን ትያለሽ ደግሞ

  • @memem6833
    @memem6833 4 года назад

    Esiteh ante Lij ateberih ena qesih beli ena tenegerih ahun ante metenegerehun endet eneredalen