Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Excellent!
❤❤❤❤💃💃
❤️❤️ከመስራታችሁ በፊት 👇1. የምትሰሪበት ሰሀን በሎሚ/አቼቶ በደንብ አፅጂው2. ልኬት እና የምትጠቀሚባቸው ንጥረነገሮች ትክክል መሆናቸውን አረጋግጪ3. የገበታ ቅቤ ተጠቀሚ (ቤት የሚነጠረው አይሆንም)4. ነጩ እንቁላል ውስውስጥ ምንም አይነት ቢጫ እንዳይኖረው5. እንቁላሉ ስትመቺ ጥጥ እስኪመስል ምቺው ከስር ምንም አይነት ውሀ ነገር መኖር የለበትም6. ኪችንሽ ሙቀት ካለው ቅቤው ይቀልጣል ፍሪጅ ውስጥ ለ 30ደቂቃ ዱቅ አርጊው ከዛ ምቺው7. በደንብ መምታት❤️❤️
ሄሪዬ ኬኳ አመሰግናለው
ወይ ክሬም እንዲህ በቀላሉ ላግኝህ እድሜ ላንቺ የኔ ባለሙያ እኔማ ስንትኬክ በስኳር እንዳልሸወድነው አሁንማ ክሬም በምርጫ ሆነኮ ተባረኪልኝ♥
ሰላምዬ 😂❤❤❤
Gobeze set nshe kelel bal mliku asayeshegne amsgenalhu!
ስወድሽኮ 😘ሁሉንም ነገር ቀለል አርገሽ ነው ምታስተምሪን አመሰግናለው🙏
❤❤❤❤❤❤❤💃💃
Betam arif new 🎉❤
❤❤🙏
ኢድሽ ይባርክ
የገበታ ቅቤ ማንወድ በዘይት ማረግ አንችልም ?
"።Helenyeee ውይ ዘይት አይሆንም ድንገት ማርጋሪን ፣ የፆም ቅቤ ወይም እንቁላሉን ብቻ ። ግን ሌላ አይነት አሰሩር አለው ምክሬ ቪዲዮ እሰራለሁ❤️❤️
Thank you dear that was very easy to make it at home you are so kind ❤
ጎበዝ በርቺ ምርጥ ክሬም ነዉ
መምታት ውስጤ ነው! lol 😂 Love 💕 itThanks for sharing 🙏
😂 most welcome 🥰🥰
እግዜአብሔር ይባርክሽ አቃውን ለመግዛት አቅሙ የለኝም ፍለጎቱ ስላለኝዐእከታተልሻለሑ ተባረኪ
አሜን አሜን ❤ ቤትውስጥ ባለን ነገር የሚሰሩም አሳይሻለሁ❤
Ur voice mndnw መሞላቀቅ
Focus on the message ባይ ነኝ 😬. Thanks for watching tho.
በጣም
Thanks wude tebareki❤️🙏
Amen !! You are welcome Abiyee ❤️❤️💃
በእንቁላል መምቻ ይሆናል ውዴ
ይቻላል የኔ እህት ..እጅሽን ይደክምሻል ግን ቀስ እያልሽ በደንብ መምታት❤
wow በጣም አቅልለሽ በሚገባ መንገድ ነውብያሳየሽው እናመሰግናለን
Emnetyee በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️
የገበታ ቅቤ ባናረግስ
ሌላ አይነት የክሬም አሰራር አለ። እንቁላሉ ብቻውን እንደዚህ አይወፍርም ..
ሎሚ ለቃናው ብዬ ጨምሬያለሁ ሌላው ነገር እዳሳየሽን ነበር የሰራሁት ነገር ግን ክሬም አልሆነልኝም ጭራሽ ከላይ አረፋ ሆኖ ከታች ቢጫ ውሀ ሆነ ምን ይሆን ችግሩ እባክሽ ንገሪኝ😥😥😥
አረፋ የሆነው ነጩን እንቁላል ስትመቺው ነው?
አዎ
እናመሰግናለን
የገንፎ ቅቤስ የሆናል እማ
ኧረ አይሆንም ..ያልተነጠረ ነው የሚሆነው
አምሰግናለሁ 💐👏👏👏በጣም
❤❤ ምንም አይደል ብርቱካንዬ❤💃
የኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን
❤❤
በጣም አሪፍ
አንደኛ
Redietyeee አመሰግናለሁ❤❤
Cake lay sekebaw tenesh koyeto keletebegn 😢 mendenew chgru ????
@@Nuhamin-u1q cakishin bedenb alkezekezem malet new
Mixer kelele be eje memtat yichalal ?
Yekebedal gen.yechalal..ye kebe kerem aserar yale.mixer semonun post aregalehu 🙏🙏❤
አላህ ይስጥሽ ውዴ ቀላል አሰራር ግን ያልተገነዘብነው
🙏🙏❤❤❤❤❤💃💃
Kaalaqibe inji Ayhonm
Ye kibe cream silehone awe ayhonim😬..lela aynet kibe aserar alegn videowochen eyi
በጁሥ መፍጫ ብንፈጭስ?
ይቻላል 🤗🤗
ሞክሬ ነበር ክሬም አይሆንም
Ba jus mefca ayhonim ema
Betam yaschegeral bedenb aymetawum..be eji yeshalal ruclips.net/video/fq60FdFy3wc/видео.htmlsi=WUlvh6ZvzVTnnB4G
እኔም ልሽ አሁን የሰራሽ ክሬም ለቶርታ ይሆናል
@@Naninajuger አዎ ይሆናል ..የቅቤ ስለሆነ ይቀልጣል ቶሎ ቲኒሽ ሙቀት ከነካው በጥንቃቄ መቀመጥ አለበት
Leyunew betam
Amesegenalehu❤❤❤💃
What if we use a blender ? Electric mixer slelelgn
I don't see why not. Make sure yur blender super clean. After you clean it bedenb be lemon wipe it...be sure to use powdered sugar ❤️❤️
Thank you dear
Beij aychalim
Bemakia new ?
Yechalal..linkun yehew ruclips.net/video/fq60FdFy3wc/видео.htmlsi=OBGeajcSyUtN4aKs
Thanks for sharing friend
Most welcome 🥰🥰
🎉
🎉🎉🎉❤❤💃💃
የኔ ፋቅር ከእጅ ከመምታት በማሸነፍ አይቻልም
እርግጥ ነው Edanyeee😂❤️❤️
Yegebetaw kebew mnden nw?
yegebeta kebe ❤️
@@herisbaking malte seno laga waye damo oce malt nw enesu lacake ena lacerem yehunal?
@@meronasefa4382 ohhh Awooo be sheno lega kehone demo, beredo bet le 1 hour askemechiw keza derek sil memetat..keza yetefeche sekuar eyaregish memetat. Eskifafa.
@@herisbaking eshi ehete batam amasegenlew eweketesen selakafelsgn teyakeyen selemeleselgn😍
ሞዛዛ
Ameseginalehu❤❤❤❤❤❤
Weregna egu erasu ye wend new
😂 Nice one
ye dire dawa lije nshe endya
Aydelehum ye sheger lij negn..yaw new gen Bole = Dire😂❤❤
Ykelxal eko
Normal kibe ayhonm
Normal kibe malet? Ye habesha yetenetere? Gebeta kibe new yemihonew
Perfect ,...words are 😂
Lunayeee 😂 thanks so much 🥰
ye gebeta kibe sareg yiketnbigal lemndnew
Muket yehonal..le 10 dekika fridge wust aregesh keza memetat
ገርልጊ አይሆንም ውዴ
አይሆንም የተነጠረ አይሆንም❤
awerarsh des ayilim
M ashenkelale
Ye gebeta kibawe baygebass
Yechalal, esu demo tinish leyet yale cream new. Aserarum tinish yeleyal
ትንሽ ቀጠነብኝ ማሬ
ልጅ አለሽ
የሚሰራው ግን የሞልቃቃ እጅ አይመስልም
Hii
Hi 💃
እናት በማንክያ መማሰር ኣይቻልም
ይቻላል ግን ብዙ ሀይል እና ጊዜ ይወስዳል
በናትሽ መልሽልኝ ምትመቺበት ነገር የሌለውስ
ይቅርታ ስለቆየሁ ..በእጅ መስራት ይቻላል❤..የ ክሬም ቪዲዮዎቼን ተመልከቺ❤❤
በጣምአሪፍ
mashinu kalelanis😢
Be ej yechalal 💃💃💃💃ruclips.net/video/fq60FdFy3wc/видео.htmlsi=WUlvh6ZvzVTnnB4G
ውሃ ሆኖ ቀረ 😢
I wanna try this later
You will love it💃💃
የኤሌትሪክ መምቻ ከሌለ በጁሠር አይሆንምወይ?
በጁሰር ለማፅዳትም በጣም የሚያስቸግር ይመስለኛል ። በእጅ ግን ይቻላል ruclips.net/video/fq60FdFy3wc/видео.htmlsi=OBGeajcSyUtN4aKs
❤❤❤❤❤💃💃
የተነጠረ ቅቤ አይሆንም ..የገበታ ቅቤ
Excellent!
❤❤❤❤💃💃
❤️❤️ከመስራታችሁ በፊት 👇
1. የምትሰሪበት ሰሀን በሎሚ/አቼቶ በደንብ አፅጂው
2. ልኬት እና የምትጠቀሚባቸው ንጥረነገሮች ትክክል መሆናቸውን አረጋግጪ
3. የገበታ ቅቤ ተጠቀሚ (ቤት የሚነጠረው አይሆንም)
4. ነጩ እንቁላል ውስውስጥ ምንም አይነት ቢጫ እንዳይኖረው
5. እንቁላሉ ስትመቺ ጥጥ እስኪመስል ምቺው ከስር ምንም አይነት ውሀ ነገር መኖር የለበትም
6. ኪችንሽ ሙቀት ካለው ቅቤው ይቀልጣል ፍሪጅ ውስጥ ለ 30ደቂቃ ዱቅ አርጊው ከዛ ምቺው
7. በደንብ መምታት
❤️❤️
ሄሪዬ ኬኳ አመሰግናለው
ወይ ክሬም እንዲህ በቀላሉ ላግኝህ እድሜ ላንቺ የኔ ባለሙያ እኔማ ስንትኬክ በስኳር እንዳልሸወድነው አሁንማ ክሬም በምርጫ ሆነኮ ተባረኪልኝ♥
ሰላምዬ 😂❤❤❤
Gobeze set nshe kelel bal mliku asayeshegne amsgenalhu!
ስወድሽኮ 😘
ሁሉንም ነገር ቀለል አርገሽ ነው ምታስተምሪን አመሰግናለው🙏
❤❤❤❤❤❤❤💃💃
Betam arif new 🎉❤
❤❤🙏
ኢድሽ ይባርክ
የገበታ ቅቤ ማንወድ በዘይት ማረግ አንችልም ?
"።Helenyeee ውይ ዘይት አይሆንም ድንገት ማርጋሪን ፣ የፆም ቅቤ ወይም እንቁላሉን ብቻ ። ግን ሌላ አይነት አሰሩር አለው ምክሬ ቪዲዮ እሰራለሁ❤️❤️
Thank you dear that was very easy to make it at home you are so kind ❤
ጎበዝ በርቺ ምርጥ ክሬም ነዉ
መምታት ውስጤ ነው! lol 😂
Love 💕 it
Thanks for sharing 🙏
😂 most welcome 🥰🥰
እግዜአብሔር ይባርክሽ አቃውን ለመግዛት አቅሙ የለኝም ፍለጎቱ ስላለኝዐእከታተልሻለሑ ተባረኪ
አሜን አሜን ❤ ቤትውስጥ ባለን ነገር የሚሰሩም አሳይሻለሁ❤
Ur voice mndnw መሞላቀቅ
Focus on the message ባይ ነኝ 😬. Thanks for watching tho.
በጣም
Thanks wude tebareki❤️🙏
Amen !! You are welcome Abiyee ❤️❤️💃
በእንቁላል መምቻ ይሆናል ውዴ
ይቻላል የኔ እህት ..እጅሽን ይደክምሻል ግን ቀስ እያልሽ በደንብ መምታት❤
wow በጣም አቅልለሽ በሚገባ መንገድ ነውብያሳየሽው እናመሰግናለን
Emnetyee በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️
የገበታ ቅቤ ባናረግስ
ሌላ አይነት የክሬም አሰራር አለ። እንቁላሉ ብቻውን እንደዚህ አይወፍርም ..
ሎሚ ለቃናው ብዬ ጨምሬያለሁ ሌላው ነገር እዳሳየሽን ነበር የሰራሁት ነገር ግን ክሬም አልሆነልኝም ጭራሽ ከላይ አረፋ ሆኖ ከታች ቢጫ ውሀ ሆነ ምን ይሆን ችግሩ እባክሽ ንገሪኝ😥😥😥
አረፋ የሆነው ነጩን እንቁላል ስትመቺው ነው?
አዎ
እናመሰግናለን
የገንፎ ቅቤስ የሆናል እማ
ኧረ አይሆንም ..ያልተነጠረ ነው የሚሆነው
አምሰግናለሁ 💐👏👏👏በጣም
❤❤ ምንም አይደል ብርቱካንዬ❤💃
የኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን
❤❤
በጣም አሪፍ
አንደኛ
Redietyeee አመሰግናለሁ❤❤
Cake lay sekebaw tenesh koyeto keletebegn 😢 mendenew chgru ????
@@Nuhamin-u1q cakishin bedenb alkezekezem malet new
Mixer kelele be eje memtat yichalal ?
Yekebedal gen.yechalal..ye kebe kerem aserar yale.mixer semonun post aregalehu 🙏🙏❤
አላህ ይስጥሽ ውዴ ቀላል አሰራር ግን ያልተገነዘብነው
🙏🙏❤❤❤❤❤💃💃
Kaalaqibe inji Ayhonm
Ye kibe cream silehone awe ayhonim😬..lela aynet kibe aserar alegn videowochen eyi
በጁሥ መፍጫ ብንፈጭስ?
ይቻላል 🤗🤗
ሞክሬ ነበር ክሬም አይሆንም
Ba jus mefca ayhonim ema
Betam yaschegeral bedenb aymetawum..be eji yeshalal ruclips.net/video/fq60FdFy3wc/видео.htmlsi=WUlvh6ZvzVTnnB4G
እኔም ልሽ አሁን የሰራሽ ክሬም ለቶርታ ይሆናል
@@Naninajuger አዎ ይሆናል ..የቅቤ ስለሆነ ይቀልጣል ቶሎ ቲኒሽ ሙቀት ከነካው በጥንቃቄ መቀመጥ አለበት
Leyunew betam
Amesegenalehu❤❤❤💃
What if we use a blender ? Electric mixer slelelgn
I don't see why not. Make sure yur blender super clean. After you clean it bedenb be lemon wipe it...be sure to use powdered sugar ❤️❤️
Thank you dear
Beij aychalim
Bemakia new ?
Yechalal..linkun yehew ruclips.net/video/fq60FdFy3wc/видео.htmlsi=OBGeajcSyUtN4aKs
Thanks for sharing friend
Most welcome 🥰🥰
🎉
🎉🎉🎉❤❤💃💃
የኔ ፋቅር ከእጅ ከመምታት በማሸነፍ አይቻልም
እርግጥ ነው Edanyeee😂❤️❤️
Yegebetaw kebew mnden nw?
yegebeta kebe ❤️
@@herisbaking malte seno laga waye damo oce malt nw enesu lacake ena lacerem yehunal?
@@meronasefa4382 ohhh Awooo be sheno lega kehone demo, beredo bet le 1 hour askemechiw keza derek sil memetat..keza yetefeche sekuar eyaregish memetat. Eskifafa.
@@herisbaking eshi ehete batam amasegenlew eweketesen selakafelsgn teyakeyen selemeleselgn😍
ሞዛዛ
Ameseginalehu❤❤❤❤❤❤
Weregna egu erasu ye wend new
😂 Nice one
ye dire dawa lije nshe endya
Aydelehum ye sheger lij negn..yaw new gen Bole = Dire😂❤❤
Ykelxal eko
Normal kibe ayhonm
Normal kibe malet? Ye habesha yetenetere? Gebeta kibe new yemihonew
Perfect ,...words are 😂
Lunayeee 😂 thanks so much 🥰
ye gebeta kibe sareg yiketnbigal lemndnew
Muket yehonal..le 10 dekika fridge wust aregesh keza memetat
ገርልጊ አይሆንም ውዴ
አይሆንም የተነጠረ አይሆንም❤
awerarsh des ayilim
M ashenkelale
Ye gebeta kibawe baygebass
Yechalal, esu demo tinish leyet yale cream new. Aserarum tinish yeleyal
ትንሽ ቀጠነብኝ ማሬ
ልጅ አለሽ
የሚሰራው ግን የሞልቃቃ እጅ አይመስልም
Hii
Hi 💃
እናት በማንክያ መማሰር ኣይቻልም
ይቻላል ግን ብዙ ሀይል እና ጊዜ ይወስዳል
በናትሽ መልሽልኝ ምትመቺበት ነገር የሌለውስ
ይቅርታ ስለቆየሁ ..በእጅ መስራት ይቻላል❤..የ ክሬም ቪዲዮዎቼን ተመልከቺ❤❤
በጣም
አሪፍ