Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻአላህ በጣምደስይላል በርችልን mysister
የኬክ ክሬም አሰራር በቤት ውስጥ ግብኣቶቹ ፦ የእንቁላሉ ነጩ ፓርት ፤ ስኳር ፤ ቫኔላ ፤ ትንሽ ጨው፤ ሞቅ በለ ውሃ ላይ ከላይ መጣድ ለሁለት ደቂቃ በመጨረሻም ለአስር ደቂቃ በደንብ በማሽን መምታት ክሬም እስኪሆን ድረስ ።
ሎሚስ
❤❤ቀለል ያለ በሚገባ መንግድ ያሳየሽው ጎበዝ
🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🍰🍫🍫🍫🍫🍫🍡🍡🍡🍡🍩🍩🍩🍩🍩🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍪🍪🥟🥟🥟🥟🥟🥟🥟🥟🍪🍪🍪🍪🍪🍪🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🏅🏅🏅🏅
Wow ijish yibarek mokirewalehu betam Arif naw sertuwal
ምርጥ ያምራል❤
የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እጅሽ ይባርክ👌👌❤
በጣም ምርጥ እናመሰግናለን
ጥያቄአለኝእሱምመምቻውካሌለንበምንመሥራትእንችላለንመልሽልኝ
Yehe betam yasfelegal ewnet ahun ethio hoge mesemaw ye cream cheger endale new. Ambesa 👏🏽👏🏽
አመሰግናለሁ ሚኪያችን 🙏🙏
ጌታ ይባርክሽ ሟያተኛ አርገሽኛል ያንቺን ተሞክሮ ይዤ ሆቴል ቤት የ15000 ብር ደሞዝተኛ ሆኛለሁ
እውነት 😍በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ 🙏
ሰላም
ጎበዝ በቀላሉ ክሬም በቤታችን አገኘን ማለት ነው 👍👍👍👍በርቻ
አመሰግናለሁ 🙏❤
ስኳር ተፈጭቶ አይሆንም ወይ?
Betam arif nw thank you so much 🙏❤️
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽማ ይሄ መምቻው ከሌለን እና በጁስ መፍጫ ብንመታው አይሆንም እንዴ ?
ይቻላል?
በማንኪያሥ???
@@bettygetu5930 ppp/llllllllpppplp😂😮.❤
😮 this is perfect O.M.G🎉❤
ላምን አትመልሽላትም ማሽኑ የሌለውስ በምን መስራት ይችላል 😢
በጣም አመሠግናለው
Thank you my sister it is very easy. but how to make a cup cake? can you show me?
በርች እጅሽ ይባረክ
Be mefcha mefchet anchilim?
መሺኑ የሌለነስ በጣም ያምራል
ጎበዝ
በጣም ደስ ይላል ሞክሬው ሆኗል ግን ትንሽ የገበታ ቂቤ ቢጨመርበት ምን ይሆናል
❤❤❤❤
Siqoy weha ayhonem?
ዋዉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
ቆንጆ ነው
ማሽን የሌለውስ
እደዚህ ቀላል ነውደ አመሰግናለሁ እሰራለሁ
እናመሰግናለን ቆንጆ የንቁላል ክሬምና በሌላ የሚሰራው ጣዕሙ አንድ ነው
ejesh yebarek ewenetem mar nesh
ማሻአላህ
Wow
ጎበዝነሽ እጅቭን ለወርቅአንባር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው በርቺ ነገር ግን የተለያዩ በቤት ውስጥ የሚሠሩ ቀላል ነገሮችን ብታሣዪን ወጠጠጥሩ ነው አመሠግናለሁኝ
the first one is the most part I have to do it again in a while to respond with your friends to see you soon and we will have a good idea for the 1st right onto a lot more to come up for a
THE
ማሪዬ በጣም ቆንጆ አመሰግናለሁ 👌👌👍👍👍👍🙏
በጣም ያምራል
በጅስ መፋጫው መምታት ይቻላል
እናመሠግናለን
❤
የእኔ ቆንጆ!! በጣም አሪፍ ነው👍👍👍 ተመችቶኛል!! እናመሰግናለን❤🙏
Betammmmmmmmm le bezu seat metawet bejus mefcham bejem eyekeyayerku metahut gn wef yelem ayoferem 2 seat honegn ere dekemegn 😢😢😢
Machine kelelens be eje alchelem???
ቆንጆ ነው በርቺ🎉🎉🎉
በጁስ መፍጫ መምታት ይቻላል
በመጀመርያ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ልጠይቅሽ የምፈልገው ፕላስቲኩ እንዴት ሹል ሆነልሽ እናም በጁስ መምቻስ መምታት አልችልም ?
ይሄ እኮ ከውጭ ነው የሚገዛው
wwaww❤❤
በጣም አሪፍ ነው👍👍 ግን ለምንድን ነው ክሬሙ ትንሽ ሲቆይ ወደ ፈሳሽ የሚቀየረው🤔🤔🤔
ሁሌም አንደኛ ህሉ እጂሽ ይባረክ
ብሌንዬ ❤😍
Ur brave mare
Began konjo new gen designu alwetam why?
Masha allh Batam sflgaw nbar
እጅሽ ይባረክ
እፍ😢4እንቁላል አድርጌ 1ኩባያ እየወርደብኝነው
በጣም ጥሩ ነበር
በርች እማደምሪሽአለሁ ደምሪኝ ጎበዚበርች❤❤❤
Yenakongo gobeze berche memchaw kelale beguse mefcha. Yechalale
ከሁለት በላይ እንቁላል ካደረግን ስኳሩ ምናምን ይበዛል
ስኩዋርንም የተወሰነ መጨመር
ጎበዝ ነሽ በርቺ 😊😊😊😊😀😀😀😀😍😍☺️
በር ቺ
clear,thank you
በጣም ባለሙ👍
በናትሽ😢😢😮😮
😢😢😢😢😢😢
Betam gobez ayezoshe berche
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ ተባረኪ
አሜን 🙏❤
የኔ ውድ ዛሬ ሞክሬው ተሳክቶልኛል የብዙ ግዜ ጉጉቴ ነው የተሰካልኝ ሳለመሰግን ማለፍ አልፈልግም ቀጣይ ደግሞ እስኪ የፆም ኬክ በአገር ቤት ወይም ቀለል ባለ ግብዓት አሳይን ❤
አንድ የሆነ ነገር ልጠይቅሽ ክሬሙን ሰርቼ ሞክሬው ነበር ግን የእንቁላሉ ሽታ አልጠፋ አለኝ ቫኔላ ብጨምርበትም ምን ባረግ ይሻላል
በርቺ ጎበዝ
Betam gobeze neshi 🥰👏👌👌👌🙏🙏
Mert ejochsh yebarku
Wow, it looks so yummy!
Egik betam amesegenalew
Be juce mefcha yihonal ebaksh melshiln
ሞክሪው እህት እኜ ሞክሬው አላቅም
ቆንጆአይስክሬም❤❤❤
Waw tanku so much Yame
ዋዉ ያምራል
Thank. You. So. Machi. Vari. Nic
በመፍጫ ይቻላል
በርች ❤❤❤
Ene gn mnm liseralgni alichalem
Waw betam wedgewalhu
bergo kirem mesrat yichalal?
በገበታው ቂቤ ይሆናል
አዎ
🙏🙏😍😍
ከለር መጠቀም ስንፈልግ እንዴት ከለር እንጠቀማለን
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውነው
ዋዉ በታም ይምራል
It is so good I have try it
እናመሰግናለን
የፆም ካል አሳይን
good✔️✔️✔️
ኬክእወደለው
ዋዉ በርቺ እህታችን
ይቻላል
ዋው በጣም ቆንጆ ክሬም ነው እናመሰግናለን በጣም
ውዴ be juce mefcha bifeche mn yhonql🥰
Ayihonim enat gin ye enkulal mefcha yejiu kaleshi yimetalishal biyadekimim
mokeresh kalaweqesh endemayehon bemn awrkesh????
ዋው በጣም ያምራል የካፕ ኬኩን አሰራር አሳይን
I like.it
Tank you
የቅርፅ ማዉጫዉስ
እባክሽ መፍትሔሰጪኝ
በሽታዉን ያልተናገረ መፍትሄ አይገኝለትም አሉ❤
አንድ ኩባያ ስንት ሲኒ ይሆናል ክሬም አልሆን አንድኩባያስንትሲኒይሆናልክሬምአልሆንአለኝ
Betam enamesegnalen!!! Lesira yihonal ?
መጀመሪያ ለቤት ሞክሪው
Eshi wde

Masha allh
Batam sflgaw nbar