//ገናን በኢቢኤስ// በገና የታደሰውን ብሔራዊ ቤተ-መንግስት ዞርነው

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 450

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 15 дней назад +55

    ይህ የሚያሳየዉ ኢትዮጵያ ስልጦንና ሃብታም እንደነበርች ነዉ እግዚአብሔር የሃገራችን ስላም ይመልስልን

    • @worh8586
      @worh8586 15 дней назад

      ምን ሆናችሁ ነው ጥቁር በጥቁር የለበሳችሁት በሰላም ነው የጌታችን የልደት በአል በሀዘን የዋላችሁት ምን ለማለት ነው

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 15 дней назад +55

    ይህ ስራ ከአይምሮ በላይ ነው ይህንን ይሰቡ የለፉ ሁሉ ታሪክ እድሜልክ ያመሰግናችሁል!!!!

  • @chadrienmbani
    @chadrienmbani 12 дней назад +4

    J'aime trop la culture éthiopienne 🇪🇹❤❤❤ un jour je visiterai l'Éthiopie par la Grâce de Dieu. Votre frère depuis le Congo 🇨🇬 je vous aime trop ❤❤❤❤❤❤

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah 15 дней назад +20

    ያም ሆነ ይህ ዱንያ ነው አላቂ ነው አብሮን የሚቀረው መልካም ሥራችን ነው አላህ ከመልካሞ ሠሪወች ያድርገን ጉሉ አሚን ሙስሊሞች

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 15 дней назад +50

    ሀገር በእውቀት ሲመራ ይህን ይመስላል፣ክብር ለሀገር ወዳድ እንቁ ኢትዮጵያውያን ።

  • @mesay27
    @mesay27 15 дней назад +12

    እጅግ ደስ ይላል ታሪክ እንዲህ ተጠብቆ ለትውልድ ተላልፎ ሲታይ ፥ እንደ ሀገር መገለጫችን ነው ።

  • @HirutBahru-o2i
    @HirutBahru-o2i 15 дней назад +17

    እጅግ ደስ ይላል ታሪክ እንዲህ ተጠብቆ ለትውልድ ተላልፎ ሲታይ ፥ እንደ ሀገርም መገለጫችን ነው ። ይህ ደስ እያለንም ቢሆን ሕዝብስ ምን ይመስላል የሚለውን በአይነ ህሊናችን መቃኘታችን አይቀርም።

  • @ZNatureman
    @ZNatureman 15 дней назад +175

    በጣም የገረመኝ ነገር እኛ ኢትዮጵያውያን የምንፈልገውን ነገር አለማወቃችን...... ይህ ቦታ ከኢትዮጵያ ውጪ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ like, comment......እዬዬ... ምነው ሀገሬ ላይ ምናምን.... እንል ነበር። የማያመሠግን ዜጋ የታጨቀች ሀገር.... ተራጋሚ፣ተሳዳቢ፣....ዜጋ የበዛባት ምስኪን ሀገር...... ሁልጊዜ ከረፈደ የሚባንንና የሚቆጭ ዜጋ... ኧረዲያ!!

    • @nmariam123
      @nmariam123 15 дней назад +5

      መነው አለቀሰክ? አይዞህ ዳንኪራ እንመታለን

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 15 дней назад +14

      ትክክል ነህ የሰው አድናቂ ነን ብዙዎቻች ን

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn 15 дней назад +12

      በእጅ የላ ወርቅ እንደመደብ ይቆጣረል ይበላል

    • @WedimhreyDire
      @WedimhreyDire 15 дней назад +5

      No one oppose this action but what a normal human being is asking is this s prior action ? Who will live on it , do you know what a country means ? So we need peace and stability first ,unless it is all meaningless

    • @azebterefe5648
      @azebterefe5648 15 дней назад

      ምናልባት የዜና አዘጋገባችን የተንጋደደ፣ የተወላገደ፣ የተንሻፈፈ ስለሆነብን ይሆን ይሁን????? የተራቡትን፣ የተፈናቀሉትን፣ በድሮን እርሻቸው እና ጎጆዎቻቸው የሚቃጠልባቸው፣ ትምህርት የተቋረጠባቸው ዜጎች ኢትዮጵያ ዊ አይደሉም፣ ይቅር ኢትዮጵያዊ ሰዎች አይደሉም፣ ይቅር ሰው መሆንና እንሰሳ እንዲህ አየተሳደደ ከመሬቱ እና ከግጦሹ ቢባረር፣ ቢገደል አያሳዝኑችሁም?
      መልካም ገና ለመላው ኦርቶዶክስ ክርስትያናት።

  • @GjHalima
    @GjHalima 15 дней назад +28

    ዋዉ ኢቢኤሶች በርቱ ጥሩ ስራ ነው እየሰራቹህ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያችን ከፍ ትበል🙏🙏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 15 дней назад +13

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ደስ ይበልሽ !

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 15 дней назад +25

    ቀኃስ ❤ በጣም ትልቅ ስራ ነው ለሀገራችን ኢትዮጵያ የሰሩት

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 15 дней назад +10

    EBS እንኳን አደረሳችሁ ሀገሬ ኢትዮጲያ ሁሌም ከፍ በይ❤🎉❤🎉

    • @ad1187
      @ad1187 15 дней назад +1

      አሜን ። እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን ።

  • @almez746
    @almez746 15 дней назад +13

    Ebs የኢትዮጵያ ድምቀት ❤

  • @Ada-e1x8z
    @Ada-e1x8z 15 дней назад +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ሆይ እለምንሀለሁ ስለናትህ ስለድግል ማርያም ብለህ ጠብቃት ሀገራችንን አሜን አሜን አሜን 🎉❤

  • @flovebus
    @flovebus 15 дней назад +11

    አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ሀኒዌች ሰናይ

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 15 дней назад +36

    አብቹዬዬዬ አድዬዬዬ ዝንዬዬዬ ውላችውንም እንኳንአደረሳችው የኛ ድንቅ መሪ አብቹዬዬዬዬ🎄🎄🎄🎄❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🫶🙏🙏🙏💚💛❤️💐🎄💐🎄❤️🙏

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 15 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tere6790
      @tere6790 15 дней назад +3

      ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ምትኖሪው ?
      ወይስ ቤተመንግስት ?

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 15 дней назад

      😂😂😂😂አሺቄን አይጣልነው

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 15 дней назад

      True ❤

  • @ZedideMekuria
    @ZedideMekuria 15 дней назад +7

    እናንተ ምን እንደተመኘሁ ታውቃላችሁ ለኢትዮጲያ ትልቅ ሰላም !!, ስንትኮ የሚያኮራ ታሪክና ድንቅ ቅርስ እንዳላት በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ቆጨኝ እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ህዝብ የገነነ ምህረት ያድርግ

  • @sabberhan3177
    @sabberhan3177 15 дней назад +10

    ❤Egazybehir Ethiopia selam Yediregaiyeliyen ❤Mailekam Biyeale

  • @TestgTestgh
    @TestgTestgh 15 дней назад +5

    በጣም ታምራላችሁ
    ከነአለባበሳችሁ
    እንክዋን ለዚህ ቀን አበቃችሁ

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 15 дней назад +5

    It's good to see the place never been seen before,good starting for public service

  • @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ
    @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ 15 дней назад +88

    እኛ በዘረኝነት እንባላለን ጭራሽ አባ ጅፋር እና እምዬ ሚኒሊክ ጓደኛ ናቸው ስጦታ ይሰጣጣሉ😂😂😂😂😂

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 15 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂እረውይኔ

    • @helentube4131
      @helentube4131 15 дней назад +3

      @@እግዚአብሔር-ሸ7ሠ እስኪ የለበሱትን ቀሚስ ጭክ ብለክ እዬው የምር 🤣🤣🤣🤣

    • @ሰና
      @ሰና 15 дней назад +2

      እናተን እኮ ማንም አያቃችውም ዝብላችውነው ምተባሉት😃😃😃

    • @ZedYegetalij
      @ZedYegetalij 15 дней назад

      እኮ 😂😂😂😂😂😂

    • @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ
      @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ 15 дней назад +1

      @@ሰና የምንባላዉ አትይም😅😅

  • @gulilatdejene9106
    @gulilatdejene9106 15 дней назад +3

    በዚህ ሙዚየም የተማርኩት ነገር ቢኖር በወርቅም በዳመድም ቢንቆጠቆጡ ይህቺን አለም ከንቱ መሆኗን ይበልጥ ተረድቻለሁ

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda 15 дней назад +19

    ኢቢኤስ ሪከርዱን መስበሩን ቀጥሏል big fan ebs

  • @eyasulule3308
    @eyasulule3308 15 дней назад +3

    Really amazing civilization o my God bless you guys wonderful show am from IOWA

  • @meseretwoldemichael2438
    @meseretwoldemichael2438 15 дней назад +6

    በእውነት የሚገር ነው ሀገራችን በዚህ ልክ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ከልብ ደስ ይላል ነገር ግን አስጎብኝው ብዙ ነገር ይጎለዋል ከአለባበስ ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ሲሆን ቢቀየር መልካም ነው ዬኒ የገለፀው አገላለፅ ይገርማል ቢቻል እንደሱ አይነት ቢሆን ኤግዚቢሽኑን ሙሉ ያደርገዋል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 15 дней назад +10

    ቀድማ የሰለጠነች ሀገር ነበረች ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን💚💛❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን✝️💚💛❤

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 15 дней назад +7

    Wow congratulations 🎉🎉ebsoch uuuuumphaaaa❤

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 15 дней назад +15

    Thank you so much our beloved PM Dr Abiy Ahmed. ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @AbebechdestaWeldemariam
      @AbebechdestaWeldemariam 15 дней назад

      ደንቆሮ፡፡፤

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 15 дней назад +2

      ​@@AbebechdestaWeldemariam😂😂😂😂😂😂😂😂 dankoro manwe anche ways comachu ? Aye alamoke

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo 14 дней назад

      Who is denkro you or the commenter???. The commenter knows what to say, but u don't know. Absolutely Abbch Jeggnawwe makes history. Need status for this.

  • @SamiShimon1884
    @SamiShimon1884 15 дней назад +33

    አብቹ ❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 15 дней назад +9

    WOW❤❤❤በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤❤ እናተም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 11 дней назад

    ሀገራችን. እኳ ዉብ ናት. ሠላም ጠፋእጅ

  • @MekdiesDiress
    @MekdiesDiress 15 дней назад +8

    ዋውውውው ግን የድንግል ማርያም ሳይ እንዴት ደስ እዳለኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @AbebaGhiwot-t2f
    @AbebaGhiwot-t2f 15 дней назад +6

    Ebs ትለያላችሁ የኢትዮጽያ ፈርጦች የቤታችን ድምቀቶች ናችሁና ክፉ አይንካችሁ ።ዘወትዬ ምን ሁነሕ ነው ዛሬ ዝምያልከው?መልካም በዓል ይሁንልን ።

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 15 дней назад +3

    Just peace for Ethiopian and African for all the world 🌎 🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 15 дней назад +16

    Stunning, tell for Abiy He is a magic, GOD BLESS HIM AND OUR Ethiopia.

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 15 дней назад +6

    Wow!!❤😮

  • @Vjff-u3i
    @Vjff-u3i 15 дней назад +12

    Wow Abichu edmena tena yisteki tichelale yemir jegna🎉❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 15 дней назад +11

    Abbichu thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HALIMETFeleke
    @HALIMETFeleke 15 дней назад +9

    ሠላም ነው ያማረን እኛን

    • @mealatdemessie5939
      @mealatdemessie5939 15 дней назад +2

      ሰላም ከራስ ይጀምራል

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 15 дней назад +1

      ​@@mealatdemessie5939❤❤❤❤❤❤

    • @LawofGod
      @LawofGod 14 дней назад

      Anchi selam yelehim! Selam eyesus new

  • @merkye9509
    @merkye9509 15 дней назад +26

    ዶክተር፡ አብይ፡ ልጄ፡መድሐኒዓለም፡ እድሜና፡ጤና፡ያድልህ፡ይህንን፡ታሪክ፡በህድሜያችን፡እንድናይ፡በማድረግህ፡ በርታ፡ልጄ፡ዕለት፡ከለት፡ በፀሎቴ፡ አስብሃለሁ። እናንተም፡EBS፡ አቅራቢዎች፡ተባረኩ፡ ይህንን፡በማየቴ፡በጣም፡ከመደሰቴ፡ብዛት፡ ዕድሜዬ፡ ነው፡የረዘመው።❤❤❤

  • @mamegelila
    @mamegelila 15 дней назад +10

    አቢቹ ምርጥ መሪ ይህን አይቶ የማያመሰግን ክፍ ብቻ ነው አኢቢአኤሶች እናመሰግናለን በርቱ ሀገር ግንባታላይ ስሩ

  • @JelaluAbdlhady
    @JelaluAbdlhady 15 дней назад

    እኔ ይሄን ባገሬ ማየት መቻሌ በጣም ክብር ይሰማኛል በተለይ ለመንግስት ኢትዮጲያ በአስተማማኝ እጅ ላይ ነች በርቱ

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 15 дней назад +4

    Meriyé tebarek bante zemen be mayeté❤❤❤❤

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 15 дней назад +23

    አብቹ፡ኬኛሀ፡ሺሀመትግዛ፡አይተን፡የማናአውቀውን፡አሳወከን፡።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidejigu4880
    @seidejigu4880 15 дней назад +5

    Perfect leader for great country’s

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp 15 дней назад +15

    አቢቹ አቡዬ ዳዲ ጋሺዬ ዘመንህን ሁሉምራን❤

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 15 дней назад +8

    አብቹዬ የኢትዮጵያ ንጉስ ኩራታችን ሺ አመት ንገስ ታታሪው ደጉ አጉራሹ ድሃ ዳባሹ እድሜህ ያርዝምልን🙏🙏🙏🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹👑💕💖💋

    • @ZIZOCHNNEL
      @ZIZOCHNNEL 14 дней назад +1

      አብይ ምን አገባዉ የንጉሱ አፄ ሀይለ ስላሴ ስጦታዎች ናቸዉኮ

    • @bettyskincare19
      @bettyskincare19 14 дней назад

      Amen 🙏

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 15 дней назад +3

    🥰❤️😍wow ስታምሩ ቦታውም ሲያምር ዮኒ 😂ቢሲንካ 😂መኳንንት መስለየለህ ❤❤❤❤❤

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 15 дней назад +5

    የEBS ሞገሶች በጣም ታምራላችሁ💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏 ተባረኩ!!!

  • @asrarjuhar-m3b
    @asrarjuhar-m3b 13 дней назад

    ዋው በጣም ያመወራል መሪያችን እረጂም እዲሜ ይስጥህ ኢቢኤሶች የኢትዮጲያ ዲምቀቶች አንወዲችሁለን

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 14 дней назад

    ዋዉ አገሬ ሁሌም ደስ ታ ያሳየን ኢቢሲሆሽ ደስ የሚል አሳያቹን የአገራችን ቅርስ ኡሌም እዲ ይልመድባቹ ቅርስ ያለዉ ቦታ ለማስጎብኘት
    ደት ብሎኛል በማየቴ

  • @selame2713
    @selame2713 15 дней назад +18

    እንክዋን ውስጥ መግባት ይቅርና ከአጠገቡም አናልፍም ነበር ጀግና መሪ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 15 дней назад +12

    Dr Abby edmena tena yistih mikegnochin yatfalih❤❤❤❤

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 15 дней назад +6

    ሎሬት ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እንክዋን አደረሰህ thank you you did this ❤️🇪🇹🇪🇹

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 15 дней назад +3

    አለባበሳችሁ ውብ ነው ታምራላችሁ በጣም 🥰😍🥰😍🥰

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 10 дней назад

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ልዩ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🎂🎈💝🎉🎉❤❤

  • @Daniel-D137
    @Daniel-D137 15 дней назад +3

    Thank you PM Abiy Ahmed!!

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 15 дней назад +3

    Wow thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 15 дней назад +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @BinyamDebele-d4h
    @BinyamDebele-d4h 15 дней назад

    God Blesses Ethiopia Richly More and More.

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 15 дней назад +4

    ኢትዮዽያ በጣም የምትገርም አገር ነች
    ማነው ወደ ኋላ የነዳት?

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 14 дней назад +6

    Thanks to Dr Abiy Ahmed for revealing our rich history and the reality of our countries development. I appreciate and proud of Dr Abiy Ahmed's brilliant leader. Need big statue to build for Dr Abiy Ahmed. Because of him this all happened.

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 14 дней назад

    ያረቢ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን እንደት ነው የምታምረው እምዬ ኢትዮ

  • @MuzeAbdela
    @MuzeAbdela 15 дней назад +6

    ደሥ ይላሉ ግን እነ መጌም እነ መለሠ ሊመሠገኑ ይገባል ለምን መንም አለ ማደረጋቸው ❤❤❤

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 15 дней назад +16

    ከዚያ ከተንጋደደ ቆርቆሮ ወጥተው እንደዚህ የሚደንቅ ህንፃ ውስጥ ያኖራቸው ልብ ይባረክ💙💙💙🙏🙏🙏 ታሪክን ከፍ ሲያረጉት ትውልድ ከድካሙም ከብርታቱም ተምሮ፣ ክፉውን ተምሮበት በይቅርታ ትቶ በጎውን ያስቀጥላል። ክፉውን ማዘል እንቅፋትና ጎታች ነውና!!!! ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @MezmurSong-c4d
    @MezmurSong-c4d 15 дней назад +3

    Abi we love you go on and may almighty be with you ❤

  • @AtsedeMARIAM-h2p
    @AtsedeMARIAM-h2p 14 дней назад

    EGZIABHER YIMESGEN Betam dess yilal Tewahido ye Ethiopia yeayn bilen❤❤❤

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 15 дней назад +3

    ዋው ❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 15 дней назад +2

    መጎበረኘት ያለበት ቦታ

  • @yosijosh7347
    @yosijosh7347 15 дней назад +5

    በጣም የገረመኝ ነገር: ከዚህ በፊት የነበሩት ሁለት ያለፉት መንግስታት እንዴት እነዚህ ቅርሶችን እንዳላበላሹና እንዳላጠፉት ነው: ለዚህ ግዜ በመትረፋቸው በጣም ደስ ይላል

    • @mealatdemessie5939
      @mealatdemessie5939 15 дней назад +2

      እድሜ ለጠቅላያችን በደንብ አድሶና አስውቦ ቅርሳችንን ታሪካችንን ያሳየን ❤❤❤❤❤❤

  • @eliltawondimagegnehu6985
    @eliltawondimagegnehu6985 15 дней назад +3

    Betam yemiyasemesegen sera telek tarikena seletanye👏👏👏❤

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 15 дней назад +15

    አስታውሳለሁ የ12 አመት ልጅ ነበርኩ
    ንግስ ኤልሳቤጥና ጃንሆይ ተቀምጠው
    ወደ ቤተመንግስት ሲሔዱ እስጢፋኖስ ጫፍ ሆኜ ተመልክቻለሁ።።

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 13 дней назад

    እንደ ዛሬ ተደንቄ አላውቅም😢 ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole 15 дней назад +6

    Prime Minister Abiye, Maybe others haven’t noticed Your hand work, but I have. And I just want to say Thank You. History Will Tell The Story ማመስገንን እንማር

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 15 дней назад +1

      እውነት ነው እኛ ሀገር ሰው ሲሞትና ሲሄድ ነው የሚመሰገነው አቢቹዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር🙏

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 15 дней назад +3

    Korawo be meriya tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ydue5437
    @ydue5437 8 дней назад

    እዲህ ያማረ ውብ የሆነች ሃገር እያለን የሌላውን እናደቃለን እርስ በርሳችንም ተላለቅን የሰው ቤት ሽትቤት አጣቢም ሆነን ቀረን የማንም መጫወቻ እና መሳለቂያ ሆነን ቀረን እነመዳም እኮ እዲ ያማረ የደመቀ ሃገር እዳለን አያቁም እነሱ ሚያቁን እርስ በርሳችን እደምንጫረስ እደምንተራረድ ነው ሚያቁን ሼር ለነመዳም ሰላም ለሃገራችን ❤❤❤❤❤❤

  • @MihretKumsa
    @MihretKumsa 15 дней назад +3

    Setameru!! ❤❤

  • @AbelDemewoz-ig2hc
    @AbelDemewoz-ig2hc 15 дней назад +9

    የሁላችንም ሀገር እንደመሆኗ ሁላችንም ሀገራችን እንታደጋት አይቶ ማለፍ ይቅር።

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 15 дней назад +8

    Dr.Abiy betam enamesegnalen for everything you do ❤❤❤

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 14 дней назад +2

    ጃንሆይ ድንቅ መሪ ነበሩ ይህን ቤተመንግስት ለመስራት የደከማችሁ ቀደምት አባቶቻችን እጂግ እናመሰግናለን ዛሬ የልጂ ልጆቻችሁ እና ልጆቻችሁ ሰርታችሁ ያበረከታችሁልን መጠቀም እና የተሻለ መስራት ባለመቻላችን ብናዝንም እጂግ እናመስግናለን 😢😢😢❤❤❤❤❤
    በተለይ እኛ አማሮች አባቶቻችን ሆይ ሰርታችሁ በሄዳችሁት ሀገር ብንገደል እና ደማችን ቢፈስባት በአባቶቻችን ግን የምንኮራ ህዝብ ነን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 12 дней назад

      ምርጥ መሪ የነበረው ለካፊሮች ነው ለሙስሊሞች ግን መሰሪ ነበረ ሙስሊም ጠል ነበሩ የኢትዮ መንግስታት ከኢማም አህመድ ውጪ

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 11 дней назад

      @selamlesewhulutube1992 ኢማሙ አህመድ ለክርስቲያን ቅቤ አልቀባ ቢመርሽም ዋጭው 15አመት በጦርነት ህዝብ ነው የጨረሰው በቱርክ ታግዞ ስለዚህ ሲቀጥል ለሙስሊሞች ምን ሰራ ኢማሙ አህመድ እስልምናስ በእሱ ጊዜ ነው እንደ የነበረው
      ሁሉም መሪ ጥሩም መጥፎም ጎን አላቸው ስርአት ነው

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 15 дней назад +4

    The one and only Abichu tentagu!

  • @sarabh698
    @sarabh698 15 дней назад +12

    ሰላም ባገኘን ወሎክልል😢😢😢

    • @fab200
      @fab200 15 дней назад +4

      Wedeh meslogn mitiwagaw

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 15 дней назад +7

      ፋኖንበሰላም ቁጭ በል በሉት እሱ ነው ህዝባችንን እያሰቃየ ያለው

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 15 дней назад +2

      እንዲገድላችሁ ብር እያዋጣችሁ ያሳበጣችሁትን ፋንዶን ሂድና አቁም በለው ደስታችንን እናጣጥምበት ዞርርርር በሉልን

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 15 дней назад +1

      Ena masyen tayke bandawochun

  • @zmzm5614
    @zmzm5614 15 дней назад +9

    ኢትዮ አሁን የሚሰረ መንግስት አገኛች እጆችክ ይበረኩ አቢቾ❤

  • @venatlove71
    @venatlove71 15 дней назад +2

    Wow 🎉🎉❤so amazing 👏 🤩

  • @venatlove71
    @venatlove71 13 дней назад

    Ejge tegermealewe selehulu egzabeare yemesege .agera ethiopia ye egzabeare selame keache gare yehune.,merwocheme yetebareku yehunu❤❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 15 дней назад +2

    Woooow ☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @revenant6910
    @revenant6910 15 дней назад

    Ethiopia 🇪🇹 beautiful

  • @emann7734
    @emann7734 15 дней назад +2

    የኢትዩጵያ ካርታ በወርቅ 👌😍

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 15 дней назад +4

    አስጐብኝው ባህላዊ ልብሳችን መልበስ አለበት ነጠላ ባይለብ ጥብቆን ያድረግ ልዩ የሚያደርገን

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 12 дней назад

    Selam atan eji Ed Ethiopia 🇪🇹 wub hager be m lay yelm

  • @SameeraShemlis
    @SameeraShemlis 13 дней назад

    ዋይት ሀዉስ ነዉ አንደ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantiRabiy
    @fantiRabiy 14 дней назад

    በዚህ ቤተመንግስት ስራ እጃችሁን ጣልቃ ያስገባችሁ ኢትዮጵያዊያን እና መንግስታዊያን ያለማመስገን ንፍጉነት ነው የዘላለም ቅርሳችንን ሁሌም የምትውሱበት ስራ ስለሆነ እናመስግናለን 🎉

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 15 дней назад +3

    Enkane Aderesachehu
    Dr Abeye kale yeleheme yemetasetedaderebetene zemene Erejeme yaderegew mekeneyathume yebelete Agerachene Adega Endenayate Edemena tena yesetehe🙏Enaneteme Tebarekhu
    Betache khuche beleneAsegobehetachehale melkame Awedamete yehunelachehu

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 15 дней назад +1

    ወይኔ White House ይመስላል እኮ ብቸ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 15 дней назад +2

    ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله بلادي

  • @zufanzufan411
    @zufanzufan411 15 дней назад +3

    እኳንም ሀብታችንን አሳያችሁን ኢቢኤሶች
    ይህ ሁሉ የኢትዮጵውያን ሀብት ነው ይህ ሁሉ ቅርስ አናመሰግን አለን እኔስ ገብቻ አየው ይሆን

  • @DJNAOLEthio
    @DJNAOLEthio 15 дней назад +5

    አብቹ KING😎😎😎

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 15 дней назад +1

    Betam tameru neber teru kenegit nbere🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ሰና
    @ሰና 15 дней назад +1

    ወይኔ በጣምነው የሚያምረው እንም እድሉን ባገኝ እና በጎበኝ ታዋቂ በቻነው የሚገባውእንዴ

  • @mekdesbiru-j5j
    @mekdesbiru-j5j 14 дней назад

    ዋዉ በጣም ያምራል ❤❤❤ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር