🛑 በደብረ ኤልያስ መነኮሳትን ገድሎ ሲመለስ የነበረው ገዳይ ሀይል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🛑 ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ትልቅ መልዕክት አስተላለፈ እንዲሁ የዘመድኩን መረጃ
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    ደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
    አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Комментарии • 698

  • @libonatube
    @libonatube  Год назад +81

    ሁለተኛውን ቻናላችንን ተቀላቀሉ ቤተሰቦቼ ነገ የሚመጣውን አናውቅም ። 👇
    📍youtube.com/@yabwa

    • @meticar4025
      @meticar4025 Год назад +3

      እኔ ግን አሁን ነው ያየሁት sub arigalehu wenidimi alemi 🎉❤

    • @fikrteregasa488
      @fikrteregasa488 Год назад +3

      እሺ ወንድማችን

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 Год назад

      Ykrta argulegn ena enkuwan tegelebetu .abatochachenen new yasatun😭😭😭mn bedelu mn areguna gedelubn😭😭😭😭.ena gedayoch enesum edemimotu bemawekachew dess belognal nbs ymar alelem abatochen new yatanewna😭😭egnan degmo leneseha mot yabkan

    • @terukhamangeste8590
      @terukhamangeste8590 Год назад +2

      ሸልመሕ አነቃቃኝ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад +1

      አባ ማትይይስ ለስልጣናቸው ብቻ ነው የሜጨሁት

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Год назад +102

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ለሚሆንብን ሁሉ እሱ ፍርዱን ይስጠን የሀጥያታችን ብዛት ነው ይሄን ሁሉ ያመጣብን ይቅር ይበለን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +35

    እግዚአብሔር የፈሰሰው ደም ዝም አይለም ለበጎነው ለአባቶችን ለህፃናቱ ነብስ ይማራ😢😢😢

  • @behailuasgdom1101
    @behailuasgdom1101 Год назад +30

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ........ፈጣሪ ይቅር በለን በድለናል በኛ ጥፍት ነው ሁሉ የደረሰው አቤቱ ልቦናን ስጠን 😭😭😭

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Год назад +41

    ነፍስ ይማር የአቢይን ወንበር ጌታ ያንቀሳቅሰው በሀይሉ እነዚህን አውሬ ይንቀላቸው አሜን አሜን አሜን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +1

    የመጨረሻው የእግዚአብሔር ፉረድ በፉጥነት ሲደርስ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስገን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Год назад +12

    ለአረፉት እናት አባት እህት ወንድሞች በረከታቸዉ ይደርብን የነሱ ደም ይፍረድ

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад +1

      ❤❤❤😢

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +1

      ይፍርዳል እግዛብሄር ፍራጅ ነው ሁሉም የእጅን ያገኛል ይዘግይ እንጂ ለሞቱት ነፍሰ ይማርልን ይሄ ደም መጣጭ መንግሰት የጅን ያገኛል ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ዎዎዎዎ አልፍል ያሰተዛዝባል

  • @Eme964
    @Eme964 Год назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚኦ ተሰሀለነ 😢

  • @kibebejaleta4283
    @kibebejaleta4283 Год назад +1

    ተባረክልን🙏
    እንዳንተ አይነት መልካም አስተዋይ ወጣቶችን ያብዛልን🙏
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ🙏🙏💚💛❤

  • @mikit9149
    @mikit9149 Год назад +48

    😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ፍርዱን ለአንተ 🙏🙏🙏🙏እባክህ ዝም አትበል ለአንተ ሁሉ ይቻልሀልና አባቶቻች ነብስ ይማር ድምጽ ለሆናችሁን ለአስተማራች ቃለህይወት ያሰማልን

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад +1

      🙏🙏🙏

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl Год назад

      😭😭💔

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 Год назад

      እግዚአብሔርሆይየአባቶቻችነፍስማርልን፣😢😢😢😢😢

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 Год назад +1

    ተባረክ ወንድሜ 👏 ትውልድህ ይባረክ 👏 የአገልግሎት ዘመንህ እና ፍፃሜህን ያሳምረው፤ የኔ አንደበተ ርቱዕ

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 Год назад +6

    በአባቶቻችን በአብርኃም ፣ በይሳቃና በያቆብ አጠገብ ያሳፍራቸው

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Год назад +65

    ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን 😢
    ጎጃም ደብረ ኤሊያስ 😢

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 Год назад

      Ere yehy yemeteterachewe zemari sebaki hula bekersu tegezeto le kstolike Eyesera newe yalew

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 Год назад

      Ereso papase Ayemechugnem lekatolik newe yemiserute newe

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Год назад

      እግዚአብሔር ያያል አልስማ አንመለስ ስንለው ልክ በህዝበ እስራኤል እዳደረገው ዝም ይላል አሳልፎ ይስጣል ደብረ ኤልያስም የቅዱሳንም የአበገሬ ልባቸው የማይስበርም እሱን አትችሉትም የሚባሉም ያሉበት ነው።ለሀጥያን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል!!!

    • @user-br1bi9re9o
      @user-br1bi9re9o Год назад

      😢

  • @nanasam6557
    @nanasam6557 Год назад +14

    ፈጣሪ ቅን ፈረጅ ነው የሚጠብቀን አይተኛም

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад +12

    ለቤተክርስትያን ድምፅ ለመሆን እፈልጋለዉ ላይክ አድርጉኝ 😢😢 ቤተክርስትያን እንዴት ትነካለች

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Год назад +7

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አለም እግዚአብሔር ይታረቀን የኛ በደል ለአባቶች መትረፉ በጣም አዝናለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 Год назад +76

    ፍትህ ፍትህ ለቤተ ክርሰቲያችን 😭😭

  • @sentayhuedemese6682
    @sentayhuedemese6682 Год назад +1

    እግዚአብሔር መላ ፍጠርልን እንደ እኛ ስራ ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት እባክህ ልቦናችንን መልስልን

  • @user-li7vz7xm4m
    @user-li7vz7xm4m Год назад +11

    ለእግዚአቭሔር የሚሳነው የለምና እሱ ባለቤቱ ይድረስልን የህፃናት ደም ይፋረዳቸው።

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Год назад +2

    የ U ጥያታችን ውጤት ነው ኣምላክ እባክህ ይቅር በለን 🙏😭

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Год назад +1

    ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Год назад +19

    ሰላም ሰላም ለኢትዮጲያ ለሰውልጅ ሁሉ ማነው እደኔ ሰላም የናፈቀው❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እየሆነብን ያለዉን
    ነገር አስብ አተ የሰራዊት ጌታ ሆይ
    እግዚኦ ማረን ይቃል በለን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Год назад +18

    የሰማእትነት ግዜ ነው😓ይብላኝ ለኔ በነብሴ በሰጋየ የሞትኩት. እነሱስ ወደ ፅድቁ ኣለም ሄደዋል በረከቶም ይደረን ብቻ

  • @mahelet21
    @mahelet21 Год назад

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ የኾነብንን ዐስብ ተመልከት ስድባችንንም እይ።🙏😥⛪😔

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላካችን የቤተክርስቲያንን ፈተና በቃ በለን አሜን አሜን አሜን

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 Год назад +13

    እግዚአብሄርም ለሁላየችንን ይጠብቀን

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Год назад

    አውጣንን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን በቸርነቱ ወንድማችን የምንያየው የምንሰማው ልባችንን ቢሰብረውም በቃ ይበለን

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Год назад +10

    አዎ ሁላችንም ክርስትያኖች ዝም ብለናል ግን በፀሎታችን ሁሌም እንጮሀለን ቢሆንም ጭራሽ መጥፋት የለብንም ለቤተክርስትያናችን ፍርዱን ያሰማን🙏⛪

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Год назад +9

    ፍርዱን ለእግዚአብሔር ትተናል

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Год назад +6

    ነፍስ ፣ይማር ፣ለሞቱት ሁሉ ፣።😭😭😭☝️☝️☝️

  • @yemariamlege945
    @yemariamlege945 Год назад +4

    ባደባባይ ተጮኸ ምን መጣ?አስኪ ወደላይ አንጭሁ😢እግዚብሔር ሁሌ ከደካሞች ጋር ነው

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክልን

  • @user-ye1gq9dm7l
    @user-ye1gq9dm7l Год назад +4

    ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @yeshifana
    @yeshifana Год назад +6

    አባቶች ለምን ዝም አሉ በጣም እየፈራሁ ነዉ በምን ምክንያት እንድሆን አላዉቅም ዝምታቸዉ ስራዉም አስጠላኝ መኖርም አስጠላኝ መሞት ተመኝሁ ማርያምን ይጨቃል 🥹🥹🥹🥹🥹🥹 የእግዚአብሔር ቁጣዉን ፈራሁ 😢😢😢😢😢

    • @user-ib4gh7lr6q
      @user-ib4gh7lr6q Год назад +1

      እነሱ ምን ውስጥ እንዳሉ እግዚአብሔር ነው ሜያውቀው አምላክ ይጠብቅልን ቤተክርቴን አባቶቻችን

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Год назад

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን ፡፡ ለመምሀሮቻችንም ጸጋወን ያብዛላችሁ፡፡

  • @sima_2321
    @sima_2321 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር አለኝ ደስ የሚል መፅሐፍ ነው

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Год назад

    ፈጣሪ የነፍስ ባለቤት እሱ ነዉና ደህንነትን ፍለጋ በእግዚአብሔር ደጅ ለጠፋው ነፍስ ነፍስ ይማር ። አቤቱ አስበን

  • @user-fl3es4mr1k
    @user-fl3es4mr1k Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን በግፍ የሞቱትን ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ በምረቱ ይጎብኘን ይኸ ሁሉ የሀፃታችን ብዛት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏😥😥😥😥😥

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Год назад

    መምህር ዬርዳኖስ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +4

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አይይይ አባቶቼ ወየው ለራሴ 🤲🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 Год назад +2

    የሶስቱ ወጣቶች ሁኔታ በጣም ወድጄዋለሁ። በጣምም ጠቃሚ ነው ፥ ለብዙዎቻችን የመንፈስ ቅናት ያሳድራል።

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 Год назад +1

    ንብስ ይማርልን ለሞቱት ወገኖቻችን ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 10 месяцев назад

    አቤቱበቃብለህምረትህን ላክልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahe698
    @rahe698 Год назад

    ያህዌ ፍረድ እግዚአብሔር ፍረድ የድንግል ማርያም ልጅ ዝም አትበልስለ ንፁሃን ደም ብለህ ፍረድ

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Год назад +5

    እግዚአብሔር ፣ይፈረድባቸው 😭😭😭☝️☝️☝️

  • @ababakeifalw7208
    @ababakeifalw7208 Год назад +8

    ነፍስ ይማር😢😢😢እር ሕዝብ ለምንነው የተኛው😮😮😮

  • @user-by8nl3cb6m
    @user-by8nl3cb6m Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ስለቅዱሳኑ ደም ብሎ ኃይል የሱ ነዉና

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Год назад +10

    ወይ ዘድሮ ከበደን 💔😢😢😢😢😢😢😢😢 ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @TihuneChecol
    @TihuneChecol Год назад

    አባቶቻችንን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን በእኔ ሀጥያት ቤተክርስቲያን ተፈተነች እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኘን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 Год назад +26

    ፍትህ ለቤተክሬስቴየን ፍትህ ለመመእናን ፍትህእረፍት እረውነት ስለንፅሀን አምላክ እባካችሁ ሁላችሁም ደምፅሁኑ በፈጠራችሁ

    • @babys7570
      @babys7570 Год назад +1

      ድምጽ ብንሆን አለም ሁሉ የክፉ አድራጊዎች ነች ከዛ ይልቅ ሃጥያታችን ተናዘን ንሰሃ መግባት ነው አንጂ የሚሻለው?😢አቤቱ ይቅር በለን!!!

    • @bestbuy4703
      @bestbuy4703 Год назад

      አውእውነትነው ንስሀንለመቀበል ልቤ ቤፈልግም ግንየለውት እሰውሀገር ስለሆነነውእጂ አገሬገብቸ ንስሐን ለመቀበል የዘውትር ፆሎቴነው የባቴቤት እንደናፈቀኝ መቅደሱን ሳርግጥ ደጁሳልጠና ሰላምለኪ ብይሳልሳለም አመታት አለፈኝ ከቻላችሁ በፀሎታችሁ አግዙ እንደውጠው እንዳልቀር ለንስሐ ሳልበቃ አቤቱ ማርኝ

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 Год назад +5

    ነብስ ይማር ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад

    አቤቱ ምርትህን እንሻለን ይቅር በለን የንፁሃንን ደም ተመልከት😢

  • @user-vw3kg5nn4o
    @user-vw3kg5nn4o Год назад +3

    ወድማችን ወደማን እንጮሀለን ከአንዱ እግዚአብሔር በቀር😔😔😭😭😭😥

  • @yabserateake
    @yabserateake Год назад

    እግዚአብሔር ምህረትና ልቦና ያድለን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +1

    እግዚያብሔር ይባርክክ ወንድማችን

  • @tube3009
    @tube3009 Год назад +10

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጎበኝን እናታችን ፈጥና ትድረሰልን የእውነት 😢

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Год назад

    ከሁሉ የባሰ ግዜ ላይ ነን ቸሩ መድሀንያለም አንተ ድረሰልን ይቅር በለን

  • @Worknesh-ub2jl
    @Worknesh-ub2jl 2 месяца назад

    እግዚሐብሔርይቅርይበለንአቤቱይማረን

  • @zebyidershewanday9272
    @zebyidershewanday9272 Год назад

    ፈጣሪ ሆይ የሆነብንን አስብ ቤተእምነታችንን ለሚነኩ ሁሉ ፍትህ እንፈልጋለን

  • @wedassezelalem7426
    @wedassezelalem7426 Год назад

    አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ለሞቱት ነብስ ይማር የነገን የእኛንስ ማን ያውቃል ፈጣሪዬ አገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Год назад +12

    እፍፍ😢😢 አምላክ ሆይ የሞቱትን በአፀደ ገነት አሳርፍልን በኛ ኃጥያት ምክንያት ነዉ😢 እባካችሁ ንስሐ እንግባ 😢ተግተን እንፀልይ🙏

  • @witnessgirma6483
    @witnessgirma6483 Год назад

    በርታ ወንድማችን አብዛኛውን ግዜ መንፈሳዊ ነገሮች የምትለቀው ነገር ያበረታታል።እግዚአብሔር ይባርክክ።

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Год назад +2

    አረ ፍት ለተዋሀዶ ልጆች ምነዉ ጭካኔ ምን ባጠፋን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢 አግዚአብሔር አባከህ ማረን አቤቱ በቸርነትህ አንተ ፈረድ 😢😢😢😢😢😢

  • @fikerteyimar8747
    @fikerteyimar8747 Год назад

    እግዚአብሔር እባክህ ተመልከተን

  • @tsilove2193
    @tsilove2193 Год назад +1

    ክብር ለአምላካችን ይሁን አሜን!እግዚአብሔር ቀን አለው!!!

  • @mesi3012
    @mesi3012 Год назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን የእስራኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለን 🙏🙏🙏 ያማል ዘንድሮ ያማል ማርያምን ያማል 😔😔😔

  • @sisayniguse1270
    @sisayniguse1270 Год назад

    ልቦና እንድንገዛ እየተጋህ ነው በርታልን።

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 Год назад

    ፍትሕ ለገዳማት አባቶችና ገዳማት።እግዚአብሔር ይፍረድ።

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад +1

    እግዚያብሄር ይቅር ይበለን አሜን።

  • @user-xi8mf8xw8o
    @user-xi8mf8xw8o Год назад +1

    ❤❤❤ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ❤❤❤

  • @user-zx1px4im7i
    @user-zx1px4im7i Год назад +9

    በጣም ያሳዝናል ይሄ መንግስት የሰዉ ዴም ቢጠጣ ቢጠጣ አልጠግብ አል አላህ ብቻ ሰላሙን ያዉርድልን

  • @saraaddis9821
    @saraaddis9821 Год назад +2

    ሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአገራችን ለቤተክርስቲያናችን ሰላምን ይስጥልን ❤❤❤

  • @felekche8544
    @felekche8544 Год назад

    እግዚአብሔር ያረፋትን ነፍሳቸው ን በዐፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Год назад +4

    ነፍስ ይማርልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አለምን ትተዉ ወዳንተ የመጡት ይህ ከደረሰባቸዉ አለም ላይ ተዘፍቄ ላለሁት ወየው ለኔ 😭😭😭😭🤲

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን 😢😢😢

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Год назад

    አምላካችን ሆይ አቤቱ ይቅር በለን. ለህታችን. ነፍስ ይማር.

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድማችን በጣም እናመስግናለን❤

  • @belamesfin3844
    @belamesfin3844 Год назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የምህረት አባት ሆይ እባክህ ምህረትህን ስጠን አምላኬ ሆይ ይቅርታህን ስጠን ላንተ የሚሳን የለምና እባክህ አባቶቻችንን ፣እናቶቻችንን፣ እህቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንን፣ ልጆቻችንን ፣ ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን አገራችንን ሕዝባችንን ጠብቅልን እባክህ ዘንበል በልልን በአገራችን ላይ የሚሰራውን ታውቃለህልና ይቅርታህን ምህረትህን ስጠን የሞቱትን ነፍሳቸውን በአፀገነት አኑርንል አሜንንንንንንንንንን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +4

    😢😢ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Год назад +7

    እነሱማ ከፊቱም አለም በቃኝ ብለው መንነዋን አሁን ለነሱ ሰማእትነት ነው ያገኙት ይብላኝ ለእኔ ለዳካማ ሀጢያተኛዋ እግዚአብሔር ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን አባት ሆይ😭

  • @helenhelen750
    @helenhelen750 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 Год назад +1

    ከሰው አንጠብቅ ወደ እግዚአብሔር እንጸልይ የሁሉም ነብስ እግዚአብሔር ነብሳቸዉን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Год назад +6

    እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልን ይቅር ይበለን😢

  • @shawahabita2145
    @shawahabita2145 Год назад

    እውነት ያርገው ያባቶቻችን አምላክ እጅ በጅ ይክፈልልን

  • @derejebeyane8081
    @derejebeyane8081 Год назад +2

    ተባረክ ወንድሜ ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን !

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Год назад

    እውነት ጌታሆይ አለህ ዝም አትልም ገዳዮች ይጥፉ

  • @user-le2bh4qc9k
    @user-le2bh4qc9k Год назад +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ገዳም ማለት ለኦሮሞማው መንግስት አልገባውም ለምን የተማራ አይደሉማ በሀት የመጣ ውጤት ስለሆነ ነው ጎበዝ የማንም እምነት ቢሆን ወደፈጣሪው ፊቱን ካዞረ ሊነካ አይገባም ላውም ገዳም ያሉ አባቶች ቆሎ እየበሉ ስጋቸውን ጎድተው ለፈጣሪያቸው የሚያድሩ ነፍስ ይማርልን ለሞቱት ለውዳጅ ዘመዶቻቸውመፅናናትን ተመኝን

  • @felekche8544
    @felekche8544 Год назад

    ለኢትዮጵያ ፍትህ ፍትህ ለክርስቲያኖች እግዚአብሔር ይመልከታት

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Год назад +11

    ለየራሳችን እንፀልይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gashuhabtamu3377
    @gashuhabtamu3377 Год назад

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ መልካም ዜና ናፈቀን !!!

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Год назад +2

    ሆነ ብለው ነው አባቶቻችንን የሚገሉት እግዚአብሄር ይፍድባቸው ልቦና ይስጠን ቀናተኛውን መንፈስ ይጠራርግልን 🙏🙏🙏

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Год назад +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጲያን አሥባት ህዝቦቿንም ጠብቅ 💚💛❤️

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 Год назад +2

    እግዚዩ መሀርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Год назад +5

    ጌታ ሆይ የሆነብን ሁሉ እይ የአባቶቻችንን ነፍስ ይማር