እረጅም ጊዜ ልጅ መውለድ ቢሳናቸውም : በመጨረሻ አስደናቂ ተአምር የተደረገላቸው ሰዎች ታሪክ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 597

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  7 месяцев назад +5

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ tally.so/r/wa6bvZ

  • @kokitube552
    @kokitube552 8 месяцев назад +104

    ብዙ ነገር ዘገዬብኝ ብዬ እግዚአብሄርን ሳማርር ነበር ይቅር በለኝ አምላኬ ሆይ ለካስ እኔ የምፈልገውን ሳይሆን የሚስፈልገኝን መልካሙን ነገር ሊሰጠኝ ነው አምላኬ ሆይ እስከመጨረሻው ድርስ አፅናኝ አሜን🙏

  • @geez2115
    @geez2115 8 месяцев назад +89

    ወንድም እሸቱ እባክህ እንደዚህ አይነት ቅዱስ ቪድዩ አብዝተ ስራልኝ እረፍት ይሰማኛል🙏

    • @MeseretMekonn-bc1xl
      @MeseretMekonn-bc1xl 8 месяцев назад +2

      አወ ይስራልን እኛም በተግባር እንኑረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 8 месяцев назад +1

      እውነትነው በስመአብ❤❤❤

    • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
      @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 8 месяцев назад

      ዝግረ ቅዱሳን ብለው ቢገቡም ያገኛሉ. በተረፈ ወንድማችን በርታለን ቃለህይወትን ያሠማልን

    • @geez2115
      @geez2115 7 месяцев назад

      እሼ ብረቱ የክርስቶስ ወዳጁ የጸና በቤቱ እውነቴን እኮ ነው like አድርግልኝ🙏

  • @gig9732
    @gig9732 8 месяцев назад +65

    ምርጥ ነገር ሲሰራ ጊዜ ይፈጃል❤
    መታገስ ዋጋ አለው።
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልል ወንድማችን በቤቱ ያጽናኽ❤

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 8 месяцев назад +85

    ለኔ ትክክለኛ አነቃቂ ንግግር ይህ ነው እውነተኛ ተደርጎ የታለፈ ታሪክ መንፈስ የሚያስደስት የእግዚአብሔርን ቸርነት የሚያሳይ ስንክሳርን ማንበብ ወይም መስማትን እንለማመድ ውድ ኦርቶዶክሳዊ

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 8 месяцев назад +59

    ምን አይነት ድቅ ልጅ ነህ እሼ አላህ ሚስትህንም አተንም ከክፉ ነገር ይጥብቅህ ያሰብከው ይሳካልህ ዘረህ ይብዛልህ ዘርህ ይባረክ ዘርህም ይብዛልህ

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo 8 месяцев назад +61

    እሼ አንተ ለኔ ሁሌም ወደራሴ እንድመለከት እራሴላይ እንድሰራ የምታበረታታኝ ድንቅ ሰው ነህ እወድአለው።

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 8 месяцев назад +104

    እውነት ነው አቤቱ እንደ ቸርነትህ አስበን እኛስ ለስጋችን ስንሮጥ ነፍሳችንን ዘንግተናት በከንቱ አይለቅ ዘመናችን 🤲እኔስ ፈራሁ ኧረ ተይ ነፍሴ ተመከሪ ወዮልኝ😢አቤቱ የንስሐ ጎዳናዬን አሳምርልኝ☝️የቀደሙ ቅዱሳን አባቶቻችን ቅዱሳን እናቶቻችን ረዴት በረከት ይደርብን አሜን🤲🎉

  • @NetsanetHabtamu-j7l
    @NetsanetHabtamu-j7l 8 месяцев назад +28

    ተስፋህ ይለምልም እሼ
    ያበርታን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 8 месяцев назад +35

    አሼ እንኳን ደና መጣህ🙏
    እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል የተዋሕዶ ልጆች 🙏
    አሼ ገብርኤልን በጣም ብዙ ነገሮችኝ እየተማርንበት ነው .እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥህ.
    ከሳምንት በፊት የለቀቅኸው ቪድኦ በስመአብ ስለ 3ቅዱሳን አባቶች ብዙ ነገር ያስተምራል 🙏

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 8 месяцев назад +415

    ደክሞኛል ወላሂ😥 ጭንቄን ለሰው ማውራትም ተውኩኝ may be ባልሆነ ምክር ፈጣሪየን ወደማይፈቅደው መንገድ ገብቼ አላህየ እንዳይቀየምብኝ ፈራሁ 😢 እባካችሁን በዱአ/በፀሎት አስቡኝ🤲

    • @ሒወትአለም
      @ሒወትአለም 8 месяцев назад +2

      Ehti lasetane bot atesecya eshiy saloti maderage new kafatariy wecha kasew mafetihua atetebakaye eshiy ayezosh 😍😍😍

    • @segnework-yb5jz
      @segnework-yb5jz 8 месяцев назад +14

      ፈጣሪ ያስብሽ እህቴ❤❤❤

    • @Zzzzzzzzz525
      @Zzzzzzzzz525 8 месяцев назад +1

      ​@@segnework-yb5jz Ameen ehet🤲

    • @Zzzzzzzzz525
      @Zzzzzzzzz525 8 месяцев назад

      ​@@segnework-yb5jzameen ehet🤲

    • @haylemichaeltsega3632
      @haylemichaeltsega3632 8 месяцев назад

      Ayzosh ehte egziabher yeteyekshew neger lanchibyetefekede yhun ayhun endinegresh subae yazina teyki krestyan guadegnocheshen teykiyachew ...egziabher melkamun hasabeshen yasakalesh
      Amen!

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  8 месяцев назад +105

    ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
    tally.so/r/nGzpo2

  • @classic-b2e
    @classic-b2e 8 месяцев назад +30

    ኮሜዲያን እሸቱን ሚወድ እንደኔ 🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 8 месяцев назад +23

    እዉነት ነዉ የኛም መከራችን እጅጉን በዝቷል እግዚአብሔር ግን ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም።አቤቱ ማረን

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 8 месяцев назад +24

    እሼዬ ሁሌም በምገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም❤❤❤

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 8 месяцев назад +40

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🏾

  • @takelederesa
    @takelederesa 8 месяцев назад +41

    እግዚአብሔር እኛ የፈለግነውነ ሳይሆን እሱ ለኛ ሚሆነውን ሰለሚሰጠን ምንም ፈተና ቢበዛብንም ትግስቱን ፈጣሪ ትግስቱን ያድለን ከክፉመከራ ይጠብቀን የምትሉ ላይክ አርጉ::

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 8 месяцев назад +33

    እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እኛ ግን እንቸኩላለን ቀን ሲደርስ ሁሉም ይሳካል

  • @madesign21
    @madesign21 8 месяцев назад +26

    ከዚህ ዓለም ሁካታ መሀልንሁሉ .. ሁሌ እግዚአብሔር እንዳለ ሳስብ ተስፋየ ይለመልማል ...ተስፋ❤

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 8 месяцев назад +49

    እኔም በጣም የዘገየብኝ ነገር አለ፡ሁልጊዜ ይጠይቀዋለሁ፡እየሠገኩ እለምነዋለሁ፡ወላሂ ድክም አለኝ፡እሱም ልጅ ነዉ፡እባካችሁ በየ ሀይማኖታችሁ ዱአ አርጉልኝ፡ኢንሻ አላህ ተስፋ አልቆርጥም❤❤❤❤❤

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu 8 месяцев назад

      Ayzosh ehte egzabher ayzegeyim sara be 90 ametua weldalech 😢😢😢❤❤❤ egzabher tamiregna naw❤❤

    • @ሉሉጉራጌዋ
      @ሉሉጉራጌዋ 8 месяцев назад

      አላህ ይረዝቅሽ

    • @vvtsr9867
      @vvtsr9867 8 месяцев назад

      አላህ ይስጥሽ እህት ግዜው ሰአቱ ሲደርስ ይሰጥሻል

    • @fkrsisay
      @fkrsisay 8 месяцев назад +9

      በናትሽ ልለምንሽ ተለመኚኚ እባክሽ ሀይማኖትሽ እንደያሽ የቅዱስ እሩፋኤል ፀበል እየጠጣሽ ተማፀኚ ስለትም ተሳይ እሱም ይሰጥሻል እመኚኚ በእምነት ብቻ አድርጊው ሀይማኖት ቀይሪ አላልኩሽም በለሽበት አምነሽ ጠጪ ሰጠኝ ትሽለለህ በይው መልካ መልኩንም ድገሚው ከቻልሽ እህቴ ለኔም ሰለደረሰልኝ ነው እመኚኚ እህት አለም

    • @ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ጐ7ቀ
      @ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ጐ7ቀ 8 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይዘገያል ብለሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ በዱአሽ ፅኚ አይዞሽ እግዚአብሔር ይሰጣሻል🙏🙏🙏💕💕⛪️⛪️⛪️

  • @habtsha21
    @habtsha21 8 месяцев назад +16

    ልክ ነህ እሼ ያው ሰውኛ ባህሪያችን ሆነና እንቸኩላለን ግን የማታ እንጀራን የሚያክል የለም እና ወገኖቼ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 8 месяцев назад +11

    በትክክል እሼ እኔ አመዝራ ሀጢያተኛ ሁኘ በዛችው ሀጢያት ውስጥ ሁኘ ነፍሴ እልም ብላ ጠፍታ እኔ ግን የምፈልገውን ለምን አያደርግልኝም እያልኩ እየየ እያልኩ አላቅስ ነበር ለካስ እግዚአብሔር እያኖረኝ ያለው ከጠፋሁበት እድመለስ ነው እግዚአብሔር አምላክ የምድራዊን ነገር በጠየቅንበት ስአት እና ግዜ የማይሰጠን እዳንጠፋበት ነው😢😢😢😢ግን ነፍስ እየባነነች እየባነነች ስትመጣ ጌታ ሆይ እድሀጢያቴ ሳታጠፋኝ ከጠፋሁበት እድመለስ ስለታገስከኝ ተመስገን እላለሁ ማርያምን የኔ ሀጡያት ተቆጥሮ አያውቅም የሚሰጠንንም ሆነ የማይሰጠነን ለማወቅ በትንሹም ቢሄን እግዚአብሔር አምላክ አድርጉ የሚለነን ማድረግ አለብን ተግባር የለ ጸሎት የለ ምግባራችን የሰይጣን አምጣ ስጠኝ አድርግልኝ ለምን ዝም አልከኝ ማለት በእውነት አላመወቃችን ነው 😢😢😢😢ጌታ ሆይ ምን ጎደለብኝ ተመስገን በቸርነትህ ስላኖርከኝ ተመስገን እደሀጢያቴ ሳይፈረድብኝ ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ምንም የጌደለብኝ የለም ተመስገን ወጌላዊ ቅዱሳን አባቶቻችን በጸሎት በልመና ተስፋ በመቁረጥ ነው ውድ ነገር ግዜ ይፈጃል የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን😢❤አሜን፫

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 8 месяцев назад +13

    አሜን አሜን አሜን💕🙏💕ክብር ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም💕🙏💕

  • @Belaynesh-j7p
    @Belaynesh-j7p 8 месяцев назад +1

    እሽዬ ቀጥልበት ብዙ ተስፋ ለቆረጡት ከእግዚአብሔር በታች ተስፋ ትሰጣቸዋለህ እግዚአብሔር በእድሜ ዘመንህ ይባረክህ

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 8 месяцев назад +11

    አንተ ድንቅ ሰው ነህ ማስተማር እንዴት እንደሆነ ተገልፇልሐል 🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ መንገድ ነው የያዝከው የማናውቀውን ታሪክ ከሒወታችን ጋር የሚዛመደውን ነው የአስተማርከን::ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 8 месяцев назад +6

    እንዲህ ባለው ግሩም ዝግጅት መሀል ግን ማስታወቅያ ባታስገቡ መልካም ነው። መጀመርያና መጨረሻ ላይ ቢሆን አይከፋም። መሀል ላይ ድንገት ሲመጣ ከተመስጦ በማስደንገጥ ያነቃል። ከመንፈሳዊ ስሜት ፈቀቅ ያደርጋልና ተወት ብታደርጉት አይከፋም።

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 8 месяцев назад +4

    የድንግል ማርያም ልጅ የፈቀደከው ይሁን ❤ ትዕግስት ብቻ ጨምርልኝ

  • @Werknesh-xq5kt
    @Werknesh-xq5kt 8 месяцев назад +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድም እሼ👌👌👌❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 8 месяцев назад +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🥰
    ከፍቶኝ ነበር 🥹 ከጭቀት አወጣሀኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ❤❤

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 8 месяцев назад +2

    እውነት እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው
    እግዚአብሔር ቀን ያመጣል ይህን አውቃለሁ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 8 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን እሼየ❤❤

  • @omfatimatube276
    @omfatimatube276 8 месяцев назад +6

    እሽቱ አተንም አላህ መርጦሀል ካፍህ የሚወጣዉ ጣፋጭ ምክርህ ያሀገር መዉደዲህ ብቻ ምን ብየ ልገርህ የተናገርከዉን ብትናገር ካፍህ የሚወጣዉ ሁሉ ተባርኮላሀል ከልብ ዉስጥ ሰርስሮ ነዉ የሚገባዉ መሸአላህ መጨረሻህን ፈጣሪህ ያሳምርልህ እሸ ወዲሜ❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 8 месяцев назад +2

    እሼ እግዚአብሄር ይባርክህ የአባቶቻችን ረዴት በረከት ይደርብን አሜን❤❤❤❤🎉

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 8 месяцев назад +7

    አቤቱ ጌታሆይ ቶሎና የአለም ሸክመ ከብዶብናልና❤❤❤😢😢😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 8 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግናለን😢

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
    @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ 8 месяцев назад +5

    የፃድቃኔዋ እመቤት ምርጡን እየጠበኩኝ ነው፡፡
    እጠብቅሻለሁ፡፡እጄን በአፌ ይዤ እስክገረም ሁሉ እንደሚሆን አምናለሁ፡፡
    ኮመዲያን መጋቢ ሠናያት እሸቱ ፀጋህን ያብዛልህ፡፡

  • @dawitkefyallew5928
    @dawitkefyallew5928 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 8 месяцев назад +2

    አንተን ሁሌም አንተን ሳይ ባለኝ እውቀት እንድመፃደቅ በት ሳይሆን ሁሌም እንድማርበት ታገኛለህ & ተመስገን እንድል ታረገኛለህ ወንድሜ የበለጠ በርታልኝ ሁሉም የሚገኘው ከፈጠረህ አምላክህ ስር ስትበረከክ ነው እናም ......አሜን!!!

  • @ጥሩወለተማርያም
    @ጥሩወለተማርያም 8 месяцев назад +2

    የቅዱሳኑ በረከት አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እኛም ተሰፍ ከመቁረጥ ይሰውረን አሜን

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 6 месяцев назад

    እሸቱየ የኔ ምርጥ ወንድም እናመሰግናለን ሁሉም ነገር ስታስተምር ያምርብሃል ❤❤❤❤❤

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 8 месяцев назад +4

    አፅናኛችን ወንድማችን ተባረክል❤

  • @bgebre
    @bgebre 8 месяцев назад +1

    እሼ well-rouded person ምትገርም ሰው ነህ ስጦታ አለህ ለኛም አካፈልክ በዚ እድሜህ ብዙ ሰራህ። ተሰጦ ነው ጥበብ ባለጠግነት።

  • @rozithailu6057
    @rozithailu6057 7 месяцев назад

    የድንግል ማርያም ልጅ መዳንያለም ክርስቶስ የምንጠብቅበትን ትዕግስት ይስጠን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @taricakne1
    @taricakne1 8 месяцев назад +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @henok_haile
    @henok_haile 8 месяцев назад +2

    የሐዋርያትን አንደበት የለህ ብርቱ ወንድማችን ነህ። ፈጣሪ በጠብቆቱ አይለይህ

  • @MelenaDire777
    @MelenaDire777 8 месяцев назад +1

    እውነት ነው ምርጥ ነገር ሲዘጋጅ ጊዜ ይፈጃል:: ለበረታ ለታገሰ የእግዚአብሔር አምላክ ስጦታ በረከት ፍፁም ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 8 месяцев назад +4

    እሼ አንተ ሊቅና ምሁር የእግዚአብሄር ልጅ ነህ ። ከእግዚአብሄር ጋር ትምህርትህን ተቀብዬ እታገሳለሁ።ተባረክ አቦ ክፉ አይንካህ ግን ይስጥህ።.......ግን እሸቱዬ ከ 21 በዃላ የት ነው የምትሄድብን? ለምን?እሼ

  • @BELENEY751
    @BELENEY751 8 месяцев назад +11

    I'm from 🇪🇷Eritrea betam Ewedhalew Eshiye ♥️♥️ yegna Gegna edmie ena tena yesteq 🙏🙏

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 месяцев назад

      ኤርትራ ትላትነው የተገነጠለችው በሁለት ሆዳሞች ምክንያት

    • @BELENEY751
      @BELENEY751 8 месяцев назад

      ​@@mihretmengestu2798 Eritrea 🇪🇷 eko Raswa Yechalech Hager neche 😊😊

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 8 месяцев назад +4

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ዉድ ወንድሜ እሹቱ የቅዱሳኑ ርድኤት በርከታቸዉ ይደርብን

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 8 месяцев назад +2

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እሼ አንተ ሁሌም በጣም ሰደት ላይ ላለነው ልጆች ትልቅ ትምህርት ነው እነሰጠህን ያለከው እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥህ ከነ ቤተሰብህ ሁሌም እግዚአብሔርን ተሰፍ ያደረከ ከወደቀበት ይነሳል አምናለሁ እኔ ስደት ከመጣሁ አስራስድስት አመቴ ነው ግን አንድ ቀን ያሰብኩት ይሳካል ብይ ተሰፍ አደርጋለሁ የሚጠቅመኝ ቢሆኝ ኖሮ ይሰጠኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አንድ ቀን ሃገሬ ገብቼ እግዚአብሔር የፈቀደልኝን ይሰጠኛል ብዬ ተሰፍ አደርጋለሁ ውድ እህትና ወንድቼ ተስፍ አትቁረጡ እግዚአብሔር በተሰፍ ጠብቁት ይሳካል አንድ ቀን እኔ አስራስድስት አረብ ሃገር ሰኖር ምንም አልሞላልኝም የምኖርበትን ቤት እንኳን አልገዛሁም ግን ተስፍ አለኝ እግዚአብሔር አንድ ቀን እነደሚያሳካልኝ ተመስገን

  • @bililign_man
    @bililign_man 8 месяцев назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏ይህ መልክት በዚ ሰአት ለኔ ነው ።አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ🙏🙏🙏 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ኤፍታህ🙏አሜን ማራናታ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 8 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊ሰላም ሁኑልኝ ውዶችዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
    @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ 8 месяцев назад +4

    እውነት ነው
    በጊዜው
    ሁሉነገር ውብ ይሆናል

  • @דודגולה-ט3ז
    @דודגולה-ט3ז 8 месяцев назад +5

    እሼው የቻልኩት ን ነው የሰነዘርኩት እድሜ ህን ያብዛልህ ከጥቅም ድሎትን አስፍቶ ቤትህ ሙሉ ይሁን እንደተወዳጁነት ተገብቶህ ነውና ይመችህ ታማኝ የሐገሬ ልጅ

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 8 месяцев назад +4

    እሼ ..የተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ፍሬ ቃለህይወት ያስማልን

  • @BZtube-n4s
    @BZtube-n4s 8 месяцев назад +18

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እሼን የምቶዱ እንያችሁ❤❤ አዉ እሼ የዱባይ በረሀ 😢 አንተን የመሰለ ኦርቶዶክስ ወንድም ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 8 месяцев назад

    እዉነት ነዉ ጥሩ ነገር እስኪቀመም ብዙ ጊዜ ይፈጃል እሄ ለኔ ነዉ በጣም እቸኩላለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን ተባረክ🙏❤️

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 8 месяцев назад +2

    ምን ያክል ስንክሳርና ገድለ ቅዱሳንን ብትወድ ነው መታደል እኮነው ❤❤❤❤❤እኔም እወድ ነበር ሳልጀምር እልቅ ነበር የሚልብኝ ዛሬ ዘመን ምን እደሆንኩ ዕጃ ማንበብ አቁሜአለሁ 😢😢😢 አሼ የቅዱሳኑ እርድኤት በረከት አይለይህ ወንድሜ ❤❤❤የባለፈው የቅድስት መሪናና የቅዱስ ዮኃንስ ሀጺር ታሪክ ዛሬ ያነሳሃቸውም ግብጾች በፌልም መልኩ ሰርተውታል አንብቤውም ፌልሙንም ሰምቸው አይቃለሁ የአንተ አቀራረብም በጣምምም ደስስስ ይላል በርታ አሼ❤❤❤❤❤

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 8 месяцев назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አንደበተ እርቱ ነህ የምትነግረን ታሪኮች ግሩምና ድንቅ ናቸው በርታልን

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte 8 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልል ወንድማችን በቤቱ ያጽናኽ

  • @AkelelFkr
    @AkelelFkr 8 месяцев назад +16

    አንድ እህቴ ፍሬ እንቢ ብሎት ተከፍታብኛለች እባካችሁ ፀልዩላት እህቴ ያይኔ ብሌን ናት እባካችሁ 🙏🙏🙏

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 8 месяцев назад +1

      Egeziyabeher yesitate yayenune marefiya❤❤❤❤❤🎉😊

    • @MahiG-yp4jq
      @MahiG-yp4jq 8 месяцев назад +2

      Kidus rufael be meljaw yetabareke lej yestat

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 8 месяцев назад +2

      አይዞሽ ይሰጣታል

  • @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
    @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 8 месяцев назад +4

    እሸ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏 ትልቅ ትምህርት ነው: ፈጣሪያችን ለጥያቃችን መልስ እንደሚሰጠን በትግስት መጠበቅ እንዳለብን የተማርንበት ነው። እኔም በህይወቴ ጠይቄው ያሳጣኝ የለም ግን አንድ ነገር የጎደለኝ አለ እሱንም ጊዜው ሲደርስ እደሚደረግልኝ በተስፍ እጠብቃለው። ሰው ተስፍ ያስቆርጣል ያፀሎትሽ ምን ሰራ 😭 ያየምትጠሪያቸው አማላጆችሽ ምን አደረጉልሽ ተብያለው😭 ግን ተስፋዬ እጅግ በአምላኬ ነው እና የተፈቀደልኝ ጊዜ እሰኪ ደረስ ዘወትር በፀሎት እተጋለው። አምላክ ለሁላችን የልባችንን መሻት ይፈፅምልን🙏🙏🙏

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 8 месяцев назад +1

    የልቤን ሁሉ ጥያቄ ተናገርከው ግን እግዚአብሔርን ሁሌም በተስፋ እጠብቀዋለው 🤲

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 8 месяцев назад +4

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የእሼ አድናቂ👍👍👍👍❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 8 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መጋቢ አዲስ እሸቱ መለሰ ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመሰገን እሼ ❤❤❤

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ሁሌም እንዳስደመመኝ ነው! ዘርህ ይለምልም! ክፉ ይለፍህ መልካም ያግኝህ ክርስቶስ ይጠብቅህ!!!

  • @MeskeremMulugita
    @MeskeremMulugita 8 месяцев назад

    እሼ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ በጣም ነው የተማርኩት በውስጤ በዙ ጥያቄ ነበር ነግር ግን መልሱን አሁን ተገለፀልኝ በቻ አላቅም በጣም አመሰግናለው❤❤❤

  • @tesfshambaw8694
    @tesfshambaw8694 8 месяцев назад +1

    ድንቅ ትምህርት በወጣትነት በጉብዝና እድሜ ላይ ነገሮች እንደዚህ ገብተውት ከራሱ አልፎ ለሌሎች ማስተማር መምከር ምንኛ መታደል ነው እሼ አንተ በእኔ ዘመን የተገኘህ የምኮራብህ ጀግናዬ ወንድሜ ነህ.... ለካስ ትውልዳችን አርቆ አሳቢ አለም ያላታለለችው ሒወት የገባው ድንቅ ወጣት አለ ብዬ እንዳስብ አንተን ሳይህ ነው እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም በቸርነቱ የእመብርሀን ልጅ ልቦናችንን ይመልስልን አንድነታችንን ይባርክልን ፍቅርን ይለግሰን ..... እግዚአብሔር ይመስገን (ጎዶልያስ)

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 8 месяцев назад +1

    ቃለሕወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @Michael-pt2zv
    @Michael-pt2zv 8 месяцев назад +1

    እሼ በጣም ነው የምወድህ ለእምነትህ ያህል ነገር ያስደስተንኛል❤❤❤❤❤

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 8 месяцев назад +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቸርነቱ እንድጠና ይርዳን ማስተዋሉን ያድለን⛪🕯🕯🕯

  • @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
    @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 8 месяцев назад

    እሼ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልክ እኔም ብዙ ህልም አለኝ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ሰጥቼ ፍቃድክ ይሁን ብየ እየጠበኩ ነው ምርጥ ነገር ጊዜ ይፈጃል ✅✅✅✅

  • @ሊነጋሲል-ፀ7ረ
    @ሊነጋሲል-ፀ7ረ 8 месяцев назад +2

    በእውነት በጣም ገርሞኛል ይህንን ከመስማቴ በፊት በጣም ከፍቶኝ እግዚያብሔር ለምን አዘገየብኝ ለምን ከለከለኝ ብዬ በብዙ ተከፍቼ ቤተክርስቲያን ሄጄ ጸልዬ ቢሮ ስገባ ከፈትኩት ይህ ለኔ እንደ መልስ ነው ይህ ለኔ መልክት ነው ። ወንድማችን እሸቱ እግዛብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ቤትህን ስራህን ይባርክልህ አመሰግናለሁ

    • @IguvjvHufud-ou7zc
      @IguvjvHufud-ou7zc 8 месяцев назад +1

      ይህ ላንችም ለኔም ነው እህቴ ዘገየ ይመስለናል ግን እኮ ቅርብ ነው አምላካችን

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን እሼ ተባረክ❤❤

  • @bethsolomon5633
    @bethsolomon5633 7 месяцев назад

    Anything is possible with God! God bless you🙏🏽 pls keep making spiritual videos like this

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 7 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ እሸቱ ወድማችን የቅድሳን በረከት እረዴታቸዉ ይደርብን መጨረሻችንን ያሳምርልን😢✝️🤲🤲🤲❤❤❤❤❤እህትወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡን እህቴ በስደት ታማብኛለች😢😢

  • @KalkidanZafu
    @KalkidanZafu 8 месяцев назад

    ይገርማል የኔን ህይወት አስቤ እቤዬ በአይኔ ሞላ እግዚያብሄር ይስጥህ እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @hannakif26
    @hannakif26 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው ። እግዚአብሔር ክብሩ የሚገለጥበትን በኛ ላይ ይሰራል እኛ በፈለግነው ሳይሆን እሱ ባቀደልን መንገድ እንሄዳለን ።እሱ በፈቀደልን መንገድ ስንሄድ አባጣ ጎርባጣ የለውም ። ሰወች ስንባል ቆም ብለን አናስብም እውነትን እና አሰትን አሳቦች አንለይም ።እንደ አፉላይ ተለጉሞ እንደሚሄድ ፈረስ በአሳባችን ታስረን እንጋልባለን ።አምላካችንን አሳብ ምን እንደሆነ እንኳን መጠየቅ እንዳለብን አናቅም።መጽሐፍ ቅዱስ በቤታችን አስቀምጠን የሰጠንን ምሳሌዎች ሁሉ ትተን እኛ በአሳቦቻችን ተጎትተን እንጋጋጣለን። እሼ በርታ የምትሰራው ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ከነ ቲምህ🙏🏽

  • @Selam-tp8tv
    @Selam-tp8tv 7 месяцев назад

    "በእዚህ ቃል ተፅናናው!!!!"

  • @mikiashaelemariam
    @mikiashaelemariam 8 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ወንድም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ጸጋውን ያብዛልክ ይሄ መንገድ በጣም አሪፍ ነው።በዚ መንገድ እንድቀጥል እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 8 месяцев назад +1

    ትለያለክ ሁኔት እሽ እግዚአብሔር ይስጥክ እድሜና ጤና ጋር ከክፉ ሁሉ ይጠበክክ ፈጣሪ 🙏🙏👑👑👑

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 8 месяцев назад +1

    Thank you God bless you Esh Tsega Yebzaleh
    Kale Hiwot Yasemalen

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እዉነት በጣም ደሰ ምል ቃለ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ👏💓
    አይዞን ክርስቲያኖች እንዴ የንጉሰ ልጆች ሁነን እንደት እንደ ባሮች በምታየዉ ነገር ተሰፋ እንቆሪጣለን ተሰፋ ማለት ኮ የማይታይ ነገር ነው እሷም መንግሰተ እግዚአብሔር ናት እንጅ በዝህ ምድር ተሰፋ የለንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንጺና የጸና እሱ ይድናል ነው ምለን ቃሉ ዉዶቸ 👏💓🕊

  • @yemaryam1616
    @yemaryam1616 8 месяцев назад +8

    እሼ እና ይህን ምታነቡ እኔ በአዲስ አበባ የምኖን ወጣት ነኝ በውስጤ ብዙ ነገር አለ በሰው ተከብቤ ባዶነት ይሰማኛል አሁን ላይ ተስፋ እየቆረጥኩ ይመስለኛል መሞት እመኛለው መሮጥ ፈልጋለው ከሆላ የያዘኝ ነገር አለ መኖር አስጠላኝ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ፍቅሩ ከኔ የራቀ ይመስለኛል እውነት ለኔ ቀን ይኖር ይሆን?😭😭

    • @AkelelFkr
      @AkelelFkr 8 месяцев назад +3

      አይዞክ ወንድም እግዚሃብሄር ቀን አለው❤❤❤

    • @enkuworkalemahu6543
      @enkuworkalemahu6543 8 месяцев назад +4

      ፀበል ተጠመቂ እናቴ...እና ደሞ አርጋኖን ፀሎት ማታ ማታ ፀልይ.በሳምንት ለውጡን ታይዋለሽ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 месяцев назад +1

      ወደፈጣሪደጅ ደስታ የትም የለም በትልቅቤት በመኪና በገዘብ አይገኝም ቤቱነው ፈጣሪ የሌለበት ነገርሁሉ ተስፋያስቆርጣል ህይወት

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 месяцев назад +3

      ፍሬዋን የጠበቀ በለሷን ይበላል ተመላለሺ በፈጣሪ ፊት አልቅሺ ውጤቱን ታይዋለሽ ደስታ ሞልቶሽ ምንሁኜነው ትያለሽ እሺእመኝኝ ንስሀ መግባት ሁሉም ከንቱ ከፈጣሪ ውጭ

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 8 месяцев назад +1

      በሥላሴ ስም እረ እደዚህ አይነት ሀሳብ ሲመጣ ባችሁ ጸሎት አድርጉ አባቶች ጋር ሂዱ ምክር ይስጧችሁ በእግዚአብሔር ግን ተው ቆም ብላችሁ አስቡ በጤና መኖር ትልቅ ነገር ነው

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 8 месяцев назад +1

    ..እግዚአብሄር አምላክ ጥበቡን ሞገሱን አብዝቶ ይጨምርልህ ወድሜ ❤❤❤

  • @hir5719
    @hir5719 8 месяцев назад

    የሚገርም motivation በሚገርም ሰአት ተባረክ

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 8 месяцев назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ የፈቀደከዉ ይሁን ትዕግስት ብቻ ጨምርልኝ

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 8 месяцев назад

    እሼ ዘመንክ ይባረክ❤ እንደ አንተ ማስተዋልን ይስጠን

  • @tamirathusen7848
    @tamirathusen7848 8 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እሼ አስተማሪ ታሪክ ነው ተምሬበታለው በርታልን ወድማችን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 8 месяцев назад

    ልክ ብለሃል ወዳጄ እግዚአብሄር ይባርክህ ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእውነት!!

  • @ZnebeAlemu
    @ZnebeAlemu 8 месяцев назад +5

    እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hibrettekle8641
    @hibrettekle8641 8 месяцев назад

    ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት። ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ። እግዘብሔር ፀጋና ሞገስን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥልን 🙏 በርታ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 8 месяцев назад +3

    አንተ የእግዚአብሔርን ሰዉ ልብሽ መሻት አምልክይሙላል ከፍ ያድርግአምላክህ እንዳከበርክ ያክብር ለእኛም ማስተዋል ያድለን እግዚአብሔር በህጉ እንድን መራ ያድርገን❤❤❤

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 месяцев назад

    ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @DfFfg-z4j
    @DfFfg-z4j 8 месяцев назад

    በእውነት ቃልህይወትን ያሰማልን ወድማችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 8 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ተባረክልን

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh 8 месяцев назад

    ቃለ ይህውት ያሰማልን እሼ
    የቅዱሳኑን ፀናት ያድልን ❤❤❤

  • @ሠላምየተዋህዶልጅ
    @ሠላምየተዋህዶልጅ 8 месяцев назад +6

    በጉጉት የምጠብቀዉ ፖረግራም ነዉ በርታ እሼ