i am amazed by how she has such a brilliant mind i recognised it when she was talking about certain scenarios and how she sees things from different perspectives she is a gem
Tgye I loved your story. I love the way you tell about it. And I know your hubby. He always tell his colleagues about how wonderful wife he has when ever he get a chance. He is so humble. Captain Behailu wonderful man. 👏
Wow truly inspiring veryy strong women i am truly surprised by how strong she is thank you for sharing your story with us honestly especially in a culture that doing that isn't normal thank you a very strong woman 💯💯🤯🤯
ንግግርሽ እንዴት ደስ ይላል ምንም የማይሰለች ግልፅነትሽስ እራሱ እግዚአብሔር እስከነ ቤተሰብሽ ይባርክሽ ኡፍፍፍፍ
ደዛሬ ደስ ብሎኝ የሠማሁት program የለም እግዚአብሔር ሁላችንንም በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን ❤❤❤❤❤
ኀኀኀኀኀኍኀ
ኀኀኀ
ኀኀኀኀ
ኀኀ
በጣም አሰተማሪ እና ፈረሀ እግዚአበሄር ያለበት ሂወት እናመሰግናለን እመብርሀን ጥበቃዋና ከለላዋ አይለይሽ!!!
L
P
L
p
0
0
P
L
0l0P0
p
L
ቲጂዬ እና ማኒ እንኳን ሰላም መጣችሁ ቲጂ ጀግና ናት በሉ እስኪ እንደ ቲጂ ጠንካራ ሰው እንዴት እንደምወድ ❤❤❤
ከእንጦጦ ኪዳነምህረት ተመልሼ አይቸዉ የማላቀዉን ቪዲዮ ከፈትኩ።ቤተክርስቲያን ዉስጥ ልዑልሰገድ ሲዘምር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር።አሁን ደግሞ በህይወት ዘመኔ መግለፅ የማልችለዉና አቅም አጥቼ የምቀረዉን በሀሴት የማነባላትን ኪዳነምህረት የሚል ቃል እየጠራሺ ምሽቴን ስላሳመርሽልኝ የፍቅሯ ማዕበል ለዘለአለም አይለይሽ🙏🙏🙏
እናት አለኝ የምታብስ ዕምባ አያታለሁ ስወጣ ስገባ።እመቤቴ ሆይ አንችን እናት አድርጎ ባይሰጠኝ ምን ልሆን ኖሮ ነዉ???❤
እኔም ኪዳነምህረት ነበርኩ አለቀሰኩ የምር እንተዋወቅ
❤❤❤❤❤
የምሕረት ኪዳን ጌታ ኢየሱስ እንጂ ቅድስት ማርያም አይደለችም ።
እንደኔ ማኔን የሚወድ በላይክ ይግለፅ
Ene betam new yemwedew hulem melkam neger bicha getan minagerew sew getan
I don’t like him He’s talking to much and annoying and he think he cool 😎 know everything
@@genetasefa8364 he is still young when he get older he will change. Young people think they KNOW everything .
👍👍👍👍👍👍👍👍ምን አደረገኝ እና ምጠላው የኔ ወንድም ባስታማረኝ የእመብርን ፍቅር ይብዛልን🙏
@@MlashKashsay-om7dc okay good for you that’s up to you🤷🏿♀️🤷🏿♀️
የሳቅህ (የደስታህ) ምንጭ የሆነው እግዚያብሔር እኛንም ይጎብኝን proud of you 👏 mani
ደስ የሚል ቆይታ ነበረ። ከዚህ የተማርኩት መከበር ራስን ከማክበር ይጀምራል ሁሌም ውስጥ ያለው ነው ወደ ውጪ ሚፈሰው። እናመሰግናለን
😢
ላንቺ የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጅ ለኔም ደርሶ እንደዚህ ክብርህ በኔ ተገልጾ ለመመስከር ያብቃኝ❤❤❤❤ ታድለሽ ቲጂ
Maniye ትልቅ ሰዉ ምትወዱት በ LIKE ግለፁልን❤❤😊😊😊😊😊
ማኔ ጥበብ፣እውቀት አለህ ፣ በተሰጥዎህ በጣም እደሰታለሁ ፣
አንድ ነገር የሚረብሸኝ ግን ሳቅህ አጠር ያለ ፣ባይደረግም ፣ከጣሪያ በላይ ባይሆን ለቁም ነገር ብቻ ብታደርገው ፣እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። ሰለድፍረቴ ይቅርታህን እጠይቃለሁ ። እኔሞ አንድ ቀን እንግዳህ ለመሆን አሰባለሁ
የእውነት እድለኛ ነሽ ያፈቀርሽውን አግብተሽ መኖር የእውነት እግዚአብሔር አድሎሻል ባለቤትሽም እድለኛ ነው. እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ ቲጂየ አፌን ከፍቸ ነው የሰማዋቼሁ እውነት በጣም ደስ እሚልና የሚያስቅ በቃ ከጭንቀቴ እና የልጅነት ሂወቴን እየዳሰስኩ በእንባና በሳቅ ነው የሰማዋችሁ ክበሩልኚ❤❤❤🎉
የአመቱ በጣም አዝናኝ እንግዳ ቲጂ ምርጥ ሰው በጣም ግልፅ ሰው ነሽ
ዋዉ በጣም ለብዙ ሰዉ የጋበዝኩት ምርጥና አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ። ማኔ ዝምብሎ ሚለፈልፍ ሰዉ ትመስለኝ ነበረ በእዉነት ይቅር በለኝ በጣም ጎበዝ አስተዋይና ዉጤታማ ሰዉ መሆንክ የገባኝ አሁን ነዉ፡፡
የኔ ትጅይ በጣም ነዉ የምወድሽ ሁሌም እራስሽን ሁኚ የኔ መልካም አንድ ቀን እንደ ማገኝሽ ትልቅ ተስፋ አለኝ እመ አምላክ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን 🥰🥰🥰
ሲሰሙሽ ውሎ ሲሰሞሽ ቢታደር የማትሰለቺ እርጋ ያልሽ የሴት ደርባባ ቲጂ የንቹን እሩብ በእመነቴ የፀናው ያድርገኝ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
እግዜር ትዳራችሁን ይባርክ ለብዙ ስዎች ምሳሌ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የታየበት ህይወት ነው ያላችሁ እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቃችሁ❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽❤️❤️❤️
the ፡ best ፡ interview ፡ ever👌👍🌺
ተባረኩ🙏🏽❤️❤️❤️
እመአምላክ የምትጠራበት ፡ ሁሉ ፡ ብሩክ ፡ ነዉ🙏🏽❤️❤️❤️
በጣም አስተማሪ ታሪክ ሁሌም ቢሆን ዝቅ ብሎ መስራት ያስከብራል ቲጂየ& ማኒየ እናተ አለማድነቅ ንፍግነት ነው እወዳችሁ አለሁ😍🤘
የውነት በጣም ደስእሚልታሪክ እመብርሀን አሁንም ዘርሽን ትባርከው❤❤❤❤❤
አይ ትግስት በጣምደስ የሚል ትዝታ ነው የድህነት ህይወት ሳይሆን የአገራችን የዚያ ዘመን ህይወት ደረጃ ነበር በተለይ የፀሀይን ህይወት በይበልጥ አስታውሳለሁ እንቺ ግን በጣምጀግና ነሽ ኩራሁብሽ
ውይ የኔን የልብ እውነት ገለፅሽልኝ አመሰግንሻለሁ ቲጂዬ ለኔ የድንግል ማርያም ውለታ ይለያል በምን ቃል ልግለፃት? ወላዲተአምላክ እናቴ እመቤቴ ክብር ይግባት ምስጢረኛዬ የኔ አማላጅ ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነሸ ቲጂ እኔም እበት ለቅልቂ ነው ያደኩት አዲስ አበባ ቀራንዬ መድሀኒአለም እበቱን ሜዳ ሄደን ነበር የምንለቅም እጨትም ለቅሜያለው ጫካ ቅዳሜና እሁድ እጨት ተሸክሜያለው ልክ ቲጆ እዳለችው ትምህርት ቤታችን ከቤታችን አጠገብ ነበር እቤት እናቴን ስራ አግዝ ነበር ልክ ሲደወል ነበር የምወጣው ሰውቤትም ልብስ አጥብነበር ከኢለመንተሪ እስከ አይስኩል እጀራ እጋግርም ነበር ሰውቤት ግን በትምህርቴ አልቀጠልኩም 9ነኛን ደጋግሜ አቆምኩ ሰውቤትም ሰራው ተመላላሸ ለ7አመታት በትንሸ ብር ብቻ አለፈ ከዛም ስደት ላይ ይሄው 17 አመት አስቆጠርኩ ቤተሰብ በመርዳት ለራሴ አዳችም ሳልኖር ተመስገን
እስቲ ተመስገን ! አንቺ ጀግና ነሽ
❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ለራስም ማሰብ መልካም ነው
አይ አሁን ለራስሽ አስቢ ቤተሰብሽ እራሱ በጣም ሰልፍሽ ናቸዉ በቃሽ ሴት ነሽ ዉለጂ አይሉም ? እነሱ ያረፉት ስለወለዱ ነዉ አንቺም ለራስሽ አንድ ልጅ ሊኖርሽ ይገባል እኔም እንዳንቺ ነቨርኩ ግን እድሜዬ ሲጨምር በቃ ብዬ አገባሁ ሁሉም ከአባቴ በቀር አኮረፉኝ ጠሉኝ አሁን የልጆች እናት ነኝ ባለትዳር ሆኛለሁ ስለዚህ በኳላ ከሚቆጭሽ አሁን ወስኚ።
የኔ እህት የኔ ማር የኔ ጀግና እህት አሁን ግን ይበቃሻል 17 አመት ለቤተሰብ ይበቃል ከዚህ በሁአላ ለራስሽ ኑሪ የልፋትሽን ዋጋ አይተሽ ተደሰቺ ህይወትን አጣጥሚያት መልካም ህይወት እመኘልሻለው ረዡም እድሜ ከጤና ጋር እመኘልሻለው ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ሁላችንም አብዛኞቻችን ለቅልቀን እንጨት ለቅመን ነዉ ያደግነዉ ታታሪነትሽን ግልፅነትሽን ወድጄልሻለሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ 🙏❤️🙏❤️
ወይ ቲጂ እሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይኡን 🥰🥰👌👌🙏🙏
ቲጂዬ የነበርሽበትን የድህነት ሕይወት መናገርሽ እመኚኝ ትከበሪበታለሽ እንጂ አትናቂበትም ብዙ በድህነት የሚኖሩ እህት ወንድሞች ስላሉን ለነሱ ትልቅ ጉልበት ስለምትሆኚ ❤❤❤❤
ማኔ ቲጂየን ስላቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ማርያምን ተባረክልኝ እንዴት እንደምወዳት ብታውቅ
ማንያዘዋል እናመስግናለን መልካምና ጀግና ሴት ስላቀረብክልን ተባረኪ አምላክሽን ስትፈልጊ ስታከብሪ በብዙ ያከብርሻል የእኛ አምላክ ከእነ እናቱ ክብር ይግባውና ኮመንት ላይ የምትሳደቡ ስዎች ከመሳደብ አትመልከቱ አስተዳደግ የጎደለው ስው ሁሌም ከስድብ ውጭ ምንም አያቅም እሱ እየስራ ነው አንተ እየተሳደብክ ቁጭ ብለህ ስውን ዝቅ ልታደርግ ትፈልጋለህ እረ እናስተውል ከስድብ እንውጣ ይብቃን
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም የምወድሸ እና የማደንቅሸ ሴት ጀግና ነሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
እንደዝህ ፍዝዝ ድንዝዝ የሚያደርግ የፍቅር ታሪክ መስማት ነዉ የናፈቀኝ እወዳችሗለሁ❤❤❤😊
ቲጂዬ ክሬድቱን ማንም እዲወስድብኝ አልፈልግም ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት ስትይ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት😢❤🙏
ቲጂዬ እና ማኔ የምር ዛሬ አከበርኳችሁ እመብርሃን ትቁምላችሁ❤
የኔ የኔጀግና በባቺ ግዜ የሁላችንም ታሪክ ነው
My deer TG so much respect for you!!!!!
ቲጂጂዬዬ ትለያለች አቦ የሚገርም ታሪክ ነው ለካ ሁሉም ያልፋል❤
Very courageous and motivating women
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ለብዙዎቻችን ትምርት ሰተሽናል ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ ትዳርሽ ይባረክ በጣም እንወድሻለን
ውይ ከየትኛውም ቃለመጠይቅ ይሔ ይለያል ምርጥ ስወች ናችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአንቺ ህይወት ፈጣሪን አይቼዋለው ጀግና ነሸ
Very strong women interesting motivation thanks ❤❤❤❤❤
ይሔንን የመሠለ ቆይታ 60kሠው አይቶታል like ያደረጉት ግን 1.7ብቻ ለምን ላይክ አታደርጉም ግን አይቆጥርባችሑ😮😮
እኮ ይገርማል እኔ ገና ሳላየው ነው ላይክ ያደረኩት
አይ ቲጂ ልጅነቴን አስታወሽኝ እኔ ሰንጋተራ ነው የተወለድኩት አባቴ በጣም ታዋቂ ሀይለኛ ሰንጋተራን ያንቀጠቀጠ እንደነበር በዝና እሰማለሁ ቢያንስ እስከ 6 አመት የአባቴእናት አያቴ ናት ያሳደገችኝ ጠግቤ ደፍቼ ያደኩ ልጅ ነበርኩ ከዛ አባቴ ውትድርና ወቶ ቀረ አያቴም ሞተች የሚያሳድገኝ ስላልነበረ እናቴ ጋር መጣሁ ግን እናቴ ለኔ እንደናት ሳትሆን እንደባዳ ነበረች በጣም ትቀጣኛለች ቤተክርስቲያን በግድ ነው የምወሰደው እፆማለሁ ታናሽ ወንድም አለኝ ለሱ የምትሰጠው ፍቅር ለኔ የለም ይከፋኛለል አለቅሳለሁ እናቴ ገፊ ቤተሰቦችሽን የገፋሽ ኮቴ ደረቅ ትለኛለች ስለዚ ቢያንስ ከ9 አመቴ ጀምሮ ከናቴ እየጠፋሁ እየወጣሁ ቅጠል ተሸክሜ አትክልት ተራ ሄጄ ሙዝ ሸጬ በቃ ብዙ ነገር ሰርቼ ነው ያደኩት እውነት ያለፈው ታሪኬ እንዲ በፅሁፍ የሚያልቅ አይደለም ማኔ ስልክህን ብትልክልኝ በቮይስ ልልክልህ እችላለሁ አሁንም ስደት ነኝ መከራዬ ገና አላለቀም ግን አምላኬን አመሰግናለሁም አማርራለሁም ምክንያቱም ፈተናው ለምን አይበቃኝም እያልኩ 😢😢😢😢ይሄን ኮመንት ካየህ ብታናግረኝ ደስ ይለኛል ካስፈለገ ስልኬን አስቀምጣለሁ ልታወራኝ ከቻልክ ፕሊስ🙏
አይዞሽ
@manyazewaleshetu
የኔውድ እኔምእዳችነኝ
Amen Egziabher Ymesgen❤
Well done amazing contribution from generation. Great work 🙏🙏🙏
Her strength is veryy amazing far from ordinary and i am also amazed by how articulate she is inspiring beautiful soul
i am amazed by how she has such a brilliant mind i recognised it when she was talking about certain scenarios and how she sees things from different perspectives she is a gem
አብሬያችሁ እየሳቅኩ የጨረሥኩት ደሥሚል ፕሮግራም ነዉ የዛሬዉ ይለያል
መኮመት አልወዲ ዛሬ መጀመሪያ ጊዜ ነዉ በጣም ፈታ ሥላደረጋችሁኝ
What a heartwarming story. I have always loved you TIgist. 🙏❤️
Great interview Manyazewal!
Thank you.
ቲጂዬ ስወድሽ የተናገርሽው ሁሉ በሒወቴ ሆኖል የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
ውይ ቲጅዬ በጣም የምወድሽ በጣም የማከብርሽ ሰውነሽ ለእምነትሽ ያለሽ አቋም ውይ እሙሙሙሙጷ ሲሰሙሽ ውሎ ቢታደር የማትሰለች ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ
ውይ ቲጂዬ እወድሽ ነበረ አሁን ግን ይበልጥ ወደድኩሽ እመቤቴ ሁሌም በዙሪያሽ ትሁን። ኡፋ ውድድድድድድድ
ቲጂዬ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ❤❤❤
ቲጆ ግልፅነትሽ በጣም ደሰ ይላል የሰው ልጅአሰተዳደጉን ሳየደብቅ በግልፅነት መናገር ትልቅነት ነው እኔ የሰሜን መዘጋጃ ሰፈር ልጅ ነኝ ዘበኛ ሰፈረን በደንብ አውቀዋለሁ ሻይ ባተቄ ከጓደኞቼ ጋር እንጠጣ ነበር ተባረኪ ❤❤
የእውነት ቲጂ እንደ ስምሽ ትግስታም ነሽ ከአንድበትሽ የሚወጣውን አስበሽ መርጠሽ መናገር ይህ አስተዋይነት ነው ፈጣሪ እንዳንቺ ቢያደርገኝ ተመኘው
በርታ፡ወንድማችን።ደስስ፡ይላል።ሰሚ፡ቢኖር፡ትምህርት፡ሰጭ፡ነው።
በጣም እናመሰግናለን ማኔ ቲጅየኔ ንግስት በርችልን የምትወጃት እመ ብርሀን አትለይሽ
ድሮም እወዳታለው አሁን ደሞ ባሰብኝ ማኔንም በጣም ነው ማደንቅህ ምርጥ ፕሮግራም ነው እንደሀሳብ ግን ሰውን አቅርበህ ስትጠይቅ ከወሬውጋ የሚሄድ ፎቶ ብታቀርብ ዘፈን ሲሆን ዘፈኑን ብታቀርብ more ጥሩ ሚሆን ይመስለኛል
ትግስትዬ የኔ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ
ቲጂዬ ሰወድሸ፣፣የኔና ያንቺና የኔ አሰተዳደግ በጣም ነው የሚመሳሰለው፣፣እኔም ተወልጂ ያደኩት አዲሰ አበባ አዲሱ ገበያ ነው፣፣ከጎረቤት እበት እያመጣን እለቀልቅ ነበር፣ ከእንጦጦ ቅጠል እየለቀምን አመጣ ነበ ር ፣፣በቅጠልም እንጀራ እጋግር ነበር ፣፣በኛ እድሜ እኮ ወላጆቻችን ጉልበታችንን በደንብ ተጠቅመዋል፣፣በረከትም ምርቃትም አግኝተናል፣፣
❤❤❤ ቲጂዬ እንዴት እንደወደድኩሽ መልካም ሴት ተባረኪ
ማናዚዎአል ክብር ይገባሀል ትልቅ ሠው እግዛአብሄር ይሥጥክ ትልቅ ሠራ ነው ትውልድ እያነፀክ ነው
ቲጂዬ ግልፅነትነሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😍🥺🥰
መባርክ እኮ ነው ቲጂየ የኔ ጀግና ማኔ አተም እግዚአብሔር ከፉ ያድርግህ
በጣም ደስ የሚል 😊😊😊😊
ለእመቤታችን ያለሽ ፍቅር አስቀናኝ ቲጅዬ እስኪ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ለእመብርሀን አንድ ነገር ለምኝልኝ ከኦፕሬሽን ሰውነቴ ውስጥ ሌላ ሰው ሰራሽ ሰውነት ከሚጨመርብኝ እንድታድነኝ እና እንደገና በጤና እንዳገለግል ፀልይልኝ። ምላሽሽን እጠብቃለሁ እህትአለም ጭንቅ ብሎኛል።
እመብርሀን በንፁሀን እጆችዋ ትዳብስሽ እህቴ
እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት አይዞሽ
እመ አምላክ ቀድማ ትጠብቅሻለችና አትፍሪ ሁሉም በሰላም ያልፋል ደስታሽን ታሰማኛለች እናቴ🙏🙏🙏
እመብርሀን ጭንቅ አማላጃ ትዳብስሽ እህቴ አይዞሽ🙏🙏🙏
አይዞሸ እኔ እጰልይሻለሁአንቺምጰልዬ
ቲጅ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ !!!!! ልጅነትሽን የሚያስታውሱ ስራዎች ላይ ያሉ ሠዎችን እርጅ የማንያዘዋልን ምክር ስሚ???!!!
Tgye I loved your story. I love the way you tell about it. And I know your hubby. He always tell his colleagues about how wonderful wife he has when ever he get a chance. He is so humble. Captain Behailu wonderful man. 👏
ወላሂ የሚገርም ታሪክ ደስ ሲል
ቲጂዬ ስወድሽ ኑሪልኝ ማንዬ ምርጥ ሰው
Tgye, thanks for sharing your amazing story.
I don’t have word Tgi very open mind and real history good memory thanks for invited her menzwal bro
I really love this woman
ቲጂየ የኔ ውድ እህቴ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ የኔ መልካም ሰዉ 🙏❤️🌹
Wow truly inspiring veryy strong women i am truly surprised by how strong she is thank you for sharing your story with us honestly especially in a culture that doing that isn't normal thank you a very strong woman 💯💯🤯🤯
እውነቱን ተናግረሻል ቲጂዬ
እናትና አባቱን ያገለገለ እንዲሁም በምርቃት ያደገ ከፍ ያለ ቦታ ይደርሳል።
ቲጂዬ እግዚአብሔር ክፍያው ከፍ ያለ ነው።
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ኡፍ ደስ ትያለሽ ያደኩበት ሰፈር ታሪክ ስታወሪ እራሴን አየሁ❤❤❤❤
ቲጂየ የመደመጥ ጸጋ አለሽ ብታወሪ ብታወሪ አትጠገቢም በጣም ነው ያስተማርሽኝ እማ ክበሪልኝ🌹💗🥰
ቲጂዬ ጀግና መናፍቃን ብቻ ነው እመብርሐንን የማያያት
እናቱን እየተጸየፉ ልጅን እንወዳለን የሚሉ ጅሎች በሞሉበት አንችማ
የመስቀሉ ስር ሰጦታሸን የተቀበልሽ ባለ እናት ነሽ ኩሪ
እመቤቴን ታያታለሽ።
በጣም ነው ያዝና ናቹኝ
ቲጂዬ ትቅደምን ሰሜን መዘጋጃ ቀለመወርቅ እያልሽ ስትጠሪ በሀሳብ ጭልጥ አድርገሽ ወሰድሽኝ ነበር በጣም የሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር መልካም ነው ከነናቱ ❤❤❤
Yemtgerm sew nat bonet confidence betam gerami nw❤❤❤
የሚገርም ስብዕና ያላት ብልህ ሴት ናት። ታሪኳን ሳላውቅ ቀልቃላና ቁም ነገር የሌላት ሴት አድርጌ እገምት ነበር እንዲሁ ሳላውቅ፥ በገዛ አስተሳሰቤ አሳፈርሽኝ።
ደግሞ የሚገርም ታሪክ።
ማኔ ሳያልቅ ተቋርጧል፥ በጣም አስተማሪ ታሪክ ስለ ሆነ እባክህ…
Woooooow!! It is amaizing love history!!!!
Betam yemigerm Hiewet enamesegenalen!!!
እኔም ድሮ በእኛ ጊዜ ትዝ ይለኛል እናታችን በጣም ስለምታሳሳልን ቤተክርስቲያን አስቀድሶ ከመመለስ ባለፈ ሰንበት ት/ቤት ለመሄድ ችግር ነበር ትፈራለች ጎረምሶች እንዳይጎዱን ምናምን ስለሚያሳስባት ጭንቅ ነበር። ያውም በእኛ ጊዜ ረዥም ቀሚስ፣ ሻሽና ነጠላ አድርገን ነበር የምንሄደው😊
Lehayemanoteshe Yaleshe bota betame deseyelal Fetare yebarekeshe bereche
አይ...... እመ አምላክ....... አመ ብዙሀን....... እናቴ.ማርያም..... የ አምላኬ እናት....... አንች ን ያመነ አይጎዳም!!!!!!!!ቲጅ የምርም ልዩ ሴት 🙏🙏🙏
u are the luckiest person Tigiya, keep shining
ቴጂዬ የኔ ጠንካራ ተባረኪ❤ የሰፈሬ ልጅ
በጣም ደስ ይላል
Tgye yene yewah, filikilik Egziabher abzito yibarkish des yemil tarik. Des yemil chaweta wededede....
እበት መለቅለቅ ስለቀልቅ ነው ያደኩኝ አሁን ናፉቆኛለ ለመለቅለቅ ብቻ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኛ እጂ አውድማ ነው የምለቀልቅ💚💛❤️
የሰፈሬ መድሃንያለም ያሳደከኝ ለምኜክ የማላጣክ የልጅነቴ ቲጂዬ በጣም እወድሻለው አብሶ ስዘምሪ ኡፍ ደስ ሲል
Tebareku hulatachunam wedashuwalew ewant❤❤
ቲጂየ እግዚአብሔር ይባርኸሸ
Very wise woman, God bless 🙌 🙏
ከአንደበት ባለፈ ተግባር የድንግልን እውነት ይናገራል።ከዚህ Make up ውስጥ የሚወጣውን ቃል የሚያዳምጥ ጥቂት ነው ሁሉም ከልባችን ይሁን አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ
esmamalew
ከጥሩ ነገር መጥፎው ጎልቶ ስለሚታየን ነው እንጅ እኔ እንደትግስት ፈጣሪውን አመስጋኝ ሂይዎቱን የማይደብቅ ግልፅ ሰው አይቸ አላውቅም በነገርአችን ላይ የሜካፕ አዲናቂ ሆኘ አይደለም ነገር ግን ያን ያክል ትኩረቴን አልሳበውም ትኩረቴን የሳበው ግልፅነቷ ብቻ ነው ፈጣሪ ደግሞ ውጭን አይደለም የሚያየው ልብን ነው ካጠፋሁ ይቅርታ!!
@@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube ክርስትና ማለት ምን ማለት ነው?ፈጣሪን በአንደበት ማመስገን ወይስ እንደ ክርስቶስ መመላለስ።የታዋቂ ሰዎች መውደቅ ምክንያት እኛ ነን እንደፈለጉ ሲሆኑ እየተሽቆጠቆጥንላቸው አውሮፓን መስለው እንዲኖሩ እናስገድዳቸዋለን አይመስልህም
@@yabmedia እሽ እጅ ወደላይ እኔ የግል አስተያየቴን ነው እናደግሞ ፈጣሪም በሚያውቀው እኔ ሴት ነኝ
@@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube የምንፈልገውን በመስማት የሚያስፈልገንን እረሳን አለም በወሬ ተጠምቋል ብቻ እሱ ይጠብቀን።እሺ እህቴ አመሠግናለሁ
ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ፍልቅልቅዬ❤❤❤
ለደጁ ያብቃን እመየ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ሰላም ለኪ❤አእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ይሁን አሜን፫