wow ewnat ene kalat yalghim betam naw yatamarkubat egizabher la kalu tamagh amelak naw wde enkuan geta radash thank u la enem betam tilik timhert naw yahonshilgh ❤❤
wow yen gobze ye hagare ye hosana liji jagena nashi hulunm new yesamhuti tabarki yen wed Asetamarshyh enem edaze guzo laye nayh gen be saw hagar layh nayh ewodeshalew ❤❤❤❤❤❤❤
Wow 👌👌👌👌 Love your strength , your faith in God and just googled your name meaning and wants to give to my daughter “God has answered “ yes he did . Stay blessed and keep shining
Kemer kezi befit tekuret kemalsetachew ena yesemahuten yahl denk hiwet yalesh selemaymeslegnh alketatelshem neber ahun gen betam astemreshignhal betam denk sew nesh geta eyesus zemenshen hulu yibarkew kezi belay le fere mibeka hidet yichemrelsh❤
Woow Eldu wooow this is so inspiring. I can tell you I am so inspired by you! I am from Hossana we went to school together and your ex was also a friend of our family but all this to say I was one of the people that judged you without knowing your whole story. I am so sorry my dear! What inspired me that most how close your relationship is with God. I too have went through similar thing as you but you came out sooo strong! Good job! God is so proud of you!
Bezi edemi endi ayent meredat be egziabhire lay endi metemamen betselote meberetate becha alawekem the first women for me i am proud of u gita edemishen zemeshen bebitu yechereselesh bezu nger temarekubesh
I listened every minute of her interview just incredible and God-fearing girl,,,............ It’s truly inspiring to see the courage of a young girl who dares to dream beyond the boundaries of her humble beginnings. Leaving the comfort of her countryside home to chase her aspirations in the bustling city is no small feat. It takes immense bravery, resilience, and determination to step into the unknown, especially when the path ahead is filled with challenges. Her journey is a testament to the power of perseverance and the belief that no dream is too big to achieve. She embodies the spirit of hope and ambition, proving that with hard work and sacrifice, one can overcome any obstacle. Her story is a reminder that success often comes to those who are willing to take risks and fight for their future, no matter how daunting the journey may seem. May she inspire countless others to follow their dreams with the same unwavering spirit. Good and God girl.
ማርያምን አንተ ምታቀርባቸው በጣም ደስ ብሎኝ ነው ማዳምጠው ዛሬ ግን በቃ ስሜቱን እራሱ መግለፅ አልችልም ጀግና ሴት ነሽ በተለይ ለ እምነትሽ ያለሽ ክብር ከቃልም በላይ ነው በርቺ❤❤❤❤❤
ወሬሽ ባያልቅ ብዬ ተመኘዉ❤❤❤ አንቺ ስታወሪ ክርስቶስ እያየሁ ነበር!!! ሙሉ ወሬሽ እሱ ብቻ ነበር ተባረኪ🙏🙏🙏
manentuan btaki endi atyim ,awka behymnot eyetedebekech new ,alamawan asakta stchers agul haymanotegn meselech,
@@NuhaminKassamnew maninetuan akalew akalew alsh
እግዚአብሔርን በአደባባይ ያከበርሽ ጀግና ሴት ❤❤❤ ጌታን ታምኖ ማንም የወደቀ የለም
በፈተና ውስጥ ያለፈ ሰው ቃላቶቹ ሳይቀጠቀጡ ነው ከውስጥ የሚወጡት ጀግና ነሽ❤❤
የእውነት ሌላ ማንነት ነው ያየሁት በምን ቃል እንደምገልፀው አላቅም እምነትሽን ነው ያየሁት ብቻ ጠንካራ ሴት ነሽ ቃል የለኝም
ጌታን የያዘ መቼም አይከስርም እንኳንም ጌታን ያሽ ጠንካራ ሴት በርቺ ❤❤❤❤❤
ዋው ኢየሱስ ካፍሽ ላይ ሲጣፍጥ እምነትሽ ተባረኪ። የከበረው ሀብትሽ ትጋትሽ ዋዉ
በእውነት የምትገርሚ ሴት ነሽ እኔ በግሌ በእግዚአብሔር ያመነ ያለሱ ፍቃድ ምንም ነገር እይሆንም ከሚሉት እንዱ ነኝ እንቺ እግዚአብሔርን የምታምኝበት መንገድ በጣም ልቤን ነክቶታል ተባረኪ ሁሌም መልካም ጥሩ ነገር ይገጠምሽ እባትሽን ይዘሽ እታፍሪም ሁሉን ሀሳብሽን ይሞላልሽል ተባረኪ በጣም ነው የወድድኩሽ እግዚአብሔር ከልቡ የሚወድ ስው በጣም ነው ስላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ የህይወት ተሙኩሮሽን ነው የነገርሽን ነገር ሁሉ ያስተምትራል ከእግዚአብሔር በደንብ ያቆራኛል ያስተሳስራል እግዚአብሔር ሁሌ እንደወደድሽው የሱን ታላቅነት እየመስከርሽ ኑሪ ተባሪኪ እድናቂሽ ነኝ❤❤❤
ኤሊያና ጌታ ከዚ በላይ በብዙ ይባርክሽ! የሚያስቀና እምነትና ስርዓት አለሽ ተባረኪ።
የኔ ዉድ ይሁሉ ፈተና አለፍሽ በጣም እኮ ልጅ ናት 25 26 አትበልጥም የኔ ጀግና በርቺልኝ😢😢😢
ያልተጫማለቀ በ confidence ነው ምአወራው ጀግና ሴት ኮራውብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ዋው በእውነት እንደዛሬ ድስ ብሎኝ ሰምቼ አላቅም በእግዚአብሔር የሚመካ ሁሉ ጊዜ በእርሱ ይቆማል❤❤❤ ጀግና
ሰአቱን ሲያዩት ኘሮግራሙን ሙሉውን ለማድመጥ ይፈትናል ። ማድመጥ ሲጀመር ግን ለማቋረጥ ደግሞ በጣም ይከብዳል ። ወድጄው ነው ያዳመጥኩት
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት
እንደዚህ ለረጅም ሰአት ቁጭ ብዬ ኢንተርቪው ሰምቼ አላውቅም
አንቺን ግን ለሰከንድ እንኳን ሳትሰለችኝ ነው የሰማሁሽ
ያልጠበኩትን ማንነት ነዉ ያየሁብሽ፤ ለጌታ ያለሽ ነገር በጣም አስደንቆኛል
በብዙ ፈተና ውስጥ ማለፍ ምን ያህል የሚጣፍጥ እና የሚሰማ ማንነትን እንደሚሰጥ ባንቺ አይቻለሁ
ጌታ ከዚህ በላይ በብዙ ሞገስና ድል ህይወትሽን ይባርከው❤️ ድንቅ ሴት🥰
የዚ ኢንተርቪው ክፋት ማለቁ ነው የኔ ጀግና የኔ ጎበዝ
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከድሮም ጀምሮ ሳላዉቅሽ እወድሻለዉ ተመስጬ ነዉ ያደመጥኩሽ ከዚም በላይ ከፍፍፍፍፍፍ ያድርግሽ ዋዉ ብዬ አጨበጨብኩልሽ 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር እንዳለ አሳይተሽናል!!ስታወሪ እንዴት ደስ እንደምትይ ❤❤
መቼም ዘፈን አልሰራም ስትይ ምን እንደተሰማኝ ታውቂያለሽ ..... እግዚአብሔር በየትኛውም ዘርፍ ውስጥ ስሙን የሚያከብሩና የሚያስከብሩ ቅሬታዎች አሉት። እግዚአብሔር ይባርክሽ
እውነት ለመናገር ሂወት ሲገባሽ አነጋገረሽ ይገልፃል አበቃ ... ድንቅሽም ብርቅሽም እግዚአብሔር ብቻ ነው ምን አገላለፅ 😢
ራሴን በአንቺ አየሁት ፤ጠንካራና አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ
የኔ እናትሽ ያወጣችልሽ ስም ትባረክ እዳለችዉም የተባረክሽ ነሽ ❤❤❤
በእውነት እኔም የመኪናውን ታሪክ አምኜሽ ነበር ይመችሽ
ለብዙዋች ትምርት ሚሆን ሂወት ነው ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን ድንቅ ነሽ❤❤❤❤
wow ewnat ene kalat yalghim betam naw yatamarkubat egizabher la kalu tamagh amelak naw wde enkuan geta radash thank u la enem betam tilik timhert naw yahonshilgh ❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው በጣም አስተምረሽኛል ተባረኩ
Geta hoy min ayinet ye heyiwet temokro new getan eyesusin be elawalay ayehut ufffffff 4 gize new degime yesemahut wow getan silanchi amesegenkut🥰🙏🙏🙏
ቃላት ኣጣሁላት ከ ቃላትዋ በጣም ፅናት ሰጠችኝ❤😢
የኔ ጣፋጭ አደበቱዋ ሲጣፍጥ እዉይ እየሱስ ስትል ደስ ስትል እኔ ደሞ ነብሴ ነዉ ምትወድሽ ከዚ በላይ ከፍ በይልኝ❤❤❤❤❤❤
Weyyy dess sitl …. Endach tenkra set lemehon temegnew yemr tetekemebishalew thank you🙏
ከጅማሬው እስከፋሜው እያለቀሰኩ የሰማሁት ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ❤🎉
Mn yemiyasleks neger ale ho
ከፍልሙ በለይ ነው ተመስጬ የሰመውት እንዴት አንድ ሰው ከ2 ሰዓት በለይ ብቻውን አውርቶ ሰይሰለች ይሰማል part 2 ብኖር አርፊ ነበር ሳቺ ምንም አልጠያካትም እኮ ምትገርም ሴት ናት❤❤❤❤
The way she talk and her voice, Siyamer
ታድለሽ እምነትሽ ጥንካሬሽ ባያልቅ ብዬ ተመኘዉ❤️🩹🥰❤️
Kehiwet silemitawera ayitegebimm igzabher yimesgen indi cekagn set bemenorua betigat silecekensh igzabher indi redash... praise God!
በጌታ ላይ ያለሽ እምነት ደስ ሲል ❤
Betam des yemil story new bzu neger temrabetalehu hulatachum God bless you 😊❤
የኔ ቆንጆ የእግዚአብሔር ምገስ አንቺ ላይ እንዳለ ይታያል ግን ትዳርስን ታግሰስ እግዚአብሔርን ብትጠብቂው ጥሩ ነበር
እኔ የመጀመረያየነው እዚህ ቤተ ገን ሙዚቃው በጣም ይረብሺል ይቅረታገን 😢😢 እዲት እንሰማ
የኔ ዉዶ 🎉🎉🎉❤ስውድሽ ብሩክ ናሽ ❤❤🙏🙏🙏📖📖📖
ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሀገሬ ልጅ ብሩክ ነሽ።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነዉ
የምር ትለያለች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🎉❤
Wow original personality with her.
በጣም ተመስጬ ነው ያየሁት ፣ እናመሰግናለን
እኔም ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ፀሎትን ይሰማል።
No ya wushati hiwot naw mitaworawu
@ እየሱስ ይወድሃል
Long time covered podcast i have ever finished on youtube, because of her politeness and strong journey in life. Thank you.
I deeply admire how you express your faith; it is genuinely inspiring. እግዚአብሔር ይመስገን!
She's brave girl❤
Anchi west ersen ayew
Be strong❤❤ darling
Wey begata bxam yemiwedate aretset nat ❤❤❤❤
Betam emigern koyita am proud of u ewnet💝💝💝💝💝 እግዚአብሔር tilik nw
Betem yetgerm. Set nesh temarkubesh getan betam new desemetw te❤❤❤barakelegn
wow yen gobze ye hagare ye hosana liji jagena nashi hulunm new yesamhuti tabarki yen wed Asetamarshyh enem edaze guzo laye nayh gen be saw hagar layh nayh ewodeshalew ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ ጠንካራ ሰዋች ቀጥሉበት እኔ በትኩርት ነው ያዳመጥሁት ጠንካራ ሴት ናት
የከበርሽው ጌታ ጋና ያከብርሻል የኔ ቆጆ
You are smart and brave, dink set God bless you more
ሁሉም ነገር በኛ ግዜ አይደለም በእግዚአብሔር ግዜነው ሚሆነው እግዚአብሔር ታምኖ ያፈረ የለም እየሱስ ያድናል::
Mamani sayihoni timikiti naw man
2:ሰዓት ሙሉ ቁጭ ብዬ ያየሁት ፕሮግራም 😢❤
Wow 👌👌👌👌
Love your strength , your faith in God
and just googled your name meaning and wants to give to my daughter “God has answered “ yes he did . Stay blessed and keep shining
የኔ ውድ ደስ የምትይ ልጅ ነሺ ❤❤❤
ደስ ስትል ጌታ ይባርክሽ
Good job Yagere Lij😍 I’m very proud of you 👌👌👌
ኤልያና የኔ ዉድ እህቴ ስዎድሽ ባርች❤
Kemer kezi befit tekuret kemalsetachew ena yesemahuten yahl denk hiwet yalesh selemaymeslegnh alketatelshem neber ahun gen betam astemreshignhal betam denk sew nesh geta eyesus zemenshen hulu yibarkew kezi belay le fere mibeka hidet yichemrelsh❤
Endet new mtamriw demo a beautiful girl with a beautiful soul
Woow Eldu wooow this is so inspiring. I can tell you I am so inspired by you! I am from Hossana we went to school together and your ex was also a friend of our family but all this to say I was one of the people that judged you without knowing your whole story. I am so sorry my dear! What inspired me that most how close your relationship is with God. I too have went through similar thing as you but you came out sooo strong! Good job! God is so proud of you!
What an interesting podcast !!!! 🙏❤ hang in there! she is an amzing woman
Bezi edemi endi ayent meredat be egziabhire lay endi metemamen betselote meberetate becha alawekem the first women for me i am proud of u gita edemishen zemeshen bebitu yechereselesh bezu nger temarekubesh
በእግዚአብሔር የምወዳት ሴት😘 አመጣክልኝ ሳሚዬ♥️
My strong women 💯 am proud of you❤
Hi our beautiful lady, we proud of you Eliyana (Tibu)
ኤሉዬ የጠንካራ ሴቶች ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር የረዳት ሰዉ❤❤❤ተባረኪ
ከእድሜሽ በላይ በስለሻል ደግሞ ስነምግባርሽ ለሴትነትሽ ያለሽ ክብር እንዴት እንዳከበርኩሽ ። Thank you.❤❤❤
ክላሲካልው ምንድነው 🤔
Bravo 👏👏👏👏👏👏 ye hagere leje I'm proud of you Egezeabheren asekedemo yafere yelem
ጀግና ሴት 💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
"Machem alseram" uffey tebareki
Wow betam megrme new setetaye endze atmslme neber awrara erasu yemarkale anchenme yerda amlake leg am yerdane
wow she is so sweet you are blessed my dear
Enem ye..hossana lij ngn yene konjo enodeshalen demo endi yebselshe ena kume ngergna atmesygnm nbr wow ngegersh ena andebtesh hula kalate amerartesh wow kalate yatergnale eluye ❤
bewnte mnfesawi ngershm ds yelale lngerochesh hulu egz/r metaskedmiew nger demo more gezagn ❤❤❤
I listened every minute of her interview just incredible and God-fearing girl,,,............
It’s truly inspiring to see the courage of a young girl who dares to dream beyond the boundaries of her humble beginnings. Leaving the comfort of her countryside home to chase her aspirations in the bustling city is no small feat. It takes immense bravery, resilience, and determination to step into the unknown, especially when the path ahead is filled with challenges. Her journey is a testament to the power of perseverance and the belief that no dream is too big to achieve. She embodies the spirit of hope and ambition, proving that with hard work and sacrifice, one can overcome any obstacle. Her story is a reminder that success often comes to those who are willing to take risks and fight for their future, no matter how daunting the journey may seem. May she inspire countless others to follow their dreams with the same unwavering spirit. Good and God girl.
የኔ ጀግና ዛሬ አከበርኩሽ።እግ/ርን ምትፈራ ሴት እወዳለሁ❤❤❤
ድንቄም እ/ር ፈሪ😂😂
ur blessed
በጣም ደስ ሚል ነበር ❤
Yene ehit tebarek
Desitayilsh betam geta yebarksh ❤❤❤bezu negeri tamerkugn ewunt
Thank u❤
ሊንኳን አስቀምጥ😊
ወደድኩሽ ጌታን ❤❤❤❤
Egzaber ye tselotachin melsi new emnetish yakoral betam
ፀሎት ❤
Alekesku yemr
Gze slesetehu alkochegnm tebareki anthem tebarek
iyesus geta new
ትንሽ የሙዚቃው ድምፅ ይረብሻል ቢስተካከል
የኔ ጎበዝ ❤🥰🫶🏻
WOW No word
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልዩ
Betam gobez adamach neh
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ታማኝ ነው❤❤❤❤
2 ስአት ሙሉ ቁጭ ብዬ 1 interview ልይ?🙄ሆሆሆሆሆ ገርሞኛል እውነት🤔 እውነትም "ከኖርኩት" channelun የመጠነ የህይወት ተሞክሮዎ ነው ያሰማችን! ሰው እግዚአብሔርን አስቀድሞ ሊወጡት እችላለሁ ብለው የማያስቡት እንደ ቀልድ እንደሚያልፍ አስተምረሽኛል! በርቺ ብዙ እንጠብቃለን!
Negative comment ካልተቀበላቹህ ለምን ትለቃላቹህ ሰው misled አታርጉ ብዙ ነገሯ የማስመሰል ነገር አለው የማይገጥም ነገር። critics comment ሲሰጥ አታጥፉ
Exactly we know her eko sew endet bezi lek yasmeselale 😮 lamenat host and comment section yalew people asazenegn😂
@@Salodiro342 አረ የሷስ ይለያል ደሞ የምትምለው ነገር 😂
እግዚአብሄር አንድ ቀን የራስሽን ሂወት ይሰጥሽ እና ከሰው ላይ በቅናት ከማየት ትመለሺ ይሆናል ትዳር የሁለት ሰው ነው ነገር ግን ከባለቤቱ አውቆ የሚያወራ በጣም ሾካካ እና ባልተጠራበት ጥልቅ የሚል ሰው ነው
ጓዳቸው ውስ ምን ልትሰሪ ገብተሽ ነው አውቃለቀወ አቀውቃለው የምትይው ?
ከሁለቱ በቀር ስለ አለፉበት ህይወት የማውራት ማንም እውቀቱም መብቱም የለውም የህይወት ምስክርነቱ ካስረማረሽ እዩው ካላስተማረሽና ውሸት ከመሰለሽ እለፊው
እግር ብ እግር እየተከታተሉ ያላዩትን ያልዋሉበትን ማውራት ግን አንድ ህይወት ካለው ሰው አይጠበቅም
ቅናት የራስሽን ህይወት ትተሽ የሰው ህይወት ላይ ስታፈጪ እንድትውዩ ያረግሻል
ከዛም ሲያልፍ ጥሩ አይደለም
ተባረኪ
@@ethiopian_podcast ወንድሜ ጤና የለህም መሰለኝ! የምን ቅናት ነው የምታወራው ትዳር መፍታት ያስቀናል እንዴ 😂 ቢቀና ቢቀና በዚህ ይቀናል!!! ሰው ሁለት ጎን ማየት አለበት ሰው misled የሚያረግ ነገር አትልቀቁ ደሞ social media ላይ እስከለቀቃቹህ ድረስ የጓዳ የባለቤቱ ገለመሌ የሚባል ነገር የለም። comment እንድንሰጥ መሰለኝ comment የተዘጋጀው በጣም personal አረከው በማስመሰል ጥግ ድረስ ግን የሚሄዱ narcissistic የሆኑ ሰዎች እንደዚህ አይነት ሰዎች ተበራክተዋል። ከቻልክ ለሰው የሚጠቅም ነገር ልቀቅ ደሞ የመንደር ወሬ ነው የፃፍከው ለመረጋጋት ሞክር እሷን በዚ ልክ አውቃለሁ ካልክ ግን ጥሩ ነው። ደሞ ተባረኪ ይላል እንዴ እየተሳደበ clash ያረጋል በጣም bro ተረጋጋ 😂😂
ምኑ ነዉ ማስመሰሉ? ብታብራሪልን? Negative comment የቻናሉ ባለቤት ባታጠፋዉ እና ብንሰማት ጥሩ ነዉ።