የማይነገር ስቃይ የማይበገር ስኬት| FEVEN GASHAW| Manyazewal Eshetu Podcast Ep 29. |
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ ዘጠነኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከፌቨን ጋሻው (የንጉሱ ሴት ልጅ)@fevengashaw ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
ፌቨን ጋሻው ስለhigschool ሱሷ, ስለፈረሰው ትዳሯ, እኔት የልጇ በካንሰር መታመም እምነቷን እንደፈተና, አሁን ስላሳተምችው 2 መፅሐፏ እና እና ስለሌሎችም አጋጣሚዎች በጥልቀት ተውያይተታል::
በፖድካስቱ መጀምርያ አከባቢ ስላው የዝናብ ድምፅ ይቅርታ እንጠይቃለን::