Ethiopia | 10 የቴሌግራም ወሳኝ ምስጢሮች አሁኑኑ ይጠቀሙት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 319

  • @user-ix7dh4ne1n
    @user-ix7dh4ne1n 4 года назад +87

    ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት አርሴማ ነትለተጨነቁና ውሃን ለተጠሙ የበረከት ፀበል ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ዕረዴትሽ እንደ ሰማይ ዝናብ የሃይልሽና የፍቅርሽ ውሃ በኛ ላይም ይፍሰስ

  • @Sari-ln8qq
    @Sari-ln8qq 4 года назад +10

    የምንም ጊዜ የሚዲያ ምርጫ ነህ ቢኒ ምርጥ ሰው መልካምነትህ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 4 года назад +14

    ሚስት ካገባሁ አንድ አመት ከአስር ቀን ሆነኝ ደስ አይልም !! ብቻ ተመስገን ነው አግብታችሁ አንድ አመት የሞላችሁ ላይክ አርጉኝ

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z 4 года назад +2

      እንኳን ደሥ አለክ ወልዶ ለማቀፍ ያብቃቹ ትዳራችሁን እመብርሃን ትባርክላቹ

    • @Fretube
      @Fretube 4 года назад +2

      ትዳራችሁን ይባርክላችሁ። 10, 25,50 ...አመት የጋብቻ በአላችሁን ለማክበር ያብቃችሁ።

    • @shewalove6943
      @shewalove6943 4 года назад +1

      እንኳን ደስ አለህ። ውለዱ ይበቃችሀል

  • @melkammelkam1660
    @melkammelkam1660 4 года назад +14

    ቢኒ እንኳን ደና መጣህልን እደኔ ቢኒን የምትወዱት👍

  • @workieworkie5332
    @workieworkie5332 4 года назад +43

    ቅድስት አርሴማ ወቶ ከመቅረት ታድነን ጓደኞቸ እኔ በጣም ፈርቻለው ቅዘት ለቆብኛል ባለኝ ሰአት መተኛት አቃተኝ😥😥

    • @tizitayemaryamlijtube3996
      @tizitayemaryamlijtube3996 4 года назад +2

      አይዞሽ እማ እመቤቴ ማርያም አለች ከነ ልጅዋ ምን ያስፈራናል 🙄

    • @workieworkie5332
      @workieworkie5332 4 года назад +1

      @@tizitayemaryamlijtube3996 አሜን አሜን የኔ እህት🙏🙏

    • @user-ex8rk8pp2i
      @user-ex8rk8pp2i 4 года назад +1

      አይዞሽ ምነው ግን የት ሆነሽ ነው እህታችን እመብርሀን አትለይሽ😥😥😥😥😥

    • @etubaba8061
      @etubaba8061 4 года назад +1

      ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @workieworkie5332
      @workieworkie5332 4 года назад

      @@user-ex8rk8pp2i አሜን አሜን እህቴ ቤሩት

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 4 года назад

    totok በጣም ተመችቶኛል ሁላቹም ተጠቀሙት በቃ ዳሬክት ማለት ትችላላቹ ስታወሩ ወላጆቼን በሰፊዉ አግኝቼ እያወራሁበት ነዉ እናመሰግናለን ቢኒሽ

  • @messilove7817
    @messilove7817 4 года назад +1

    ውይይይ ቢንዬ ዛሬ ባይኔ መጣህ ሆሆሆይ የማዳሜን ስልክ ቁጥር ሰርቄ ቴሌጋራ ም ከፍቼ በት እዴት ነበር ግራ የገባኝ ታይብኛለች ብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ኑርልን. Lij. Bini.. thenks🤙🤙🤙🤙በውነት በጣም በጣም እጅግ ጠቃሚ ትምርትን. ስለሰጠህን በግዛብሔር ስም እናመሰግናለን የግዛብሔር ሰላም ይብዛልህ

    • @obliqtec
      @obliqtec 4 года назад

      ማስተካከልም ያለብሽ ነገርም አለ

  • @user-xg5eq3yn5c
    @user-xg5eq3yn5c 4 года назад +2

    ቢኒየ የእኔ አሥተዋይ አንዴኛ ነህ እኳ ኑርልንእናመሠግናለን ።

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 4 года назад +8

    እህት ወንድሞች ያው መተባበር አይከፋም እና በመተባበር ሰብስክራይብ አድርጉኝ። አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @sozans219
      @sozans219 4 года назад

      እሽ ግን የምሰራዉን ስራ ታሳዉቀን

    • @hirutyoutubeshow6700
      @hirutyoutubeshow6700 4 года назад

      እሺ በተሰብ እንሁን

    • @user-sj9xi2eb6d
      @user-sj9xi2eb6d 4 года назад

      እኔንም ግጨኝ ላይክ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 года назад

    እናመሰግናለን ቢኒ ለኢሞም እደዚህ ቢኖር ጥሩ ትክክል To Tok በደንብ ነው የሚሰራው ቢኒ ስታስተምር አትፍጠን

  • @Fretube
    @Fretube 4 года назад

    እናመሰግናለን ቢኒያችን። ቴሌግራም ብዙም አልጠቀምም ነበር

  • @bekelukejela2212
    @bekelukejela2212 4 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህ ቢኒ ምረጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅ እሲቲ በጣም ታቸግሬ ነው አነግረኝ

  • @fekreabebayehu6854
    @fekreabebayehu6854 Год назад

    ቢኒ ምርጥ ሰው መልካምነትህ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም

  • @mekyaadam6675
    @mekyaadam6675 4 года назад +2

    ምርጥ ሰው እኮ ነህ እናመሰግናለን

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r 4 года назад +1

    ሠላም ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ትምህርት ነው በርታ

  • @haimanotmekonen346
    @haimanotmekonen346 3 года назад

    ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ከንቤተሰብህ ትጠብቅህ በጣም ነው የማመስግንህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @user-tq3xh7xi1j
    @user-tq3xh7xi1j 4 года назад +1

    የሌሎችም አፕ አሳየን ውይ ደስ ሲል እናመሰግናለን

    • @obliqtec
      @obliqtec 4 года назад

      ጎራ በይ

  • @user-iw1kc4tm5x
    @user-iw1kc4tm5x Год назад

    ውይ አላህ እድሜህን ያርዝምልኝ የምፈልገውነገር ነው ያገኘሁት

  • @user-jy7wn3ye5m
    @user-jy7wn3ye5m 4 года назад +1

    ቢኒ፡እንኳን፡ደና፡መጣህልን፡መልካም፡እለተሰንበት፡ይሁንላችሁ

  • @a_brshitube4185
    @a_brshitube4185 3 года назад +1

    እረ ቢኒ በማሪያም አንድ ነገር ላስቸግርህ ባሳየህኝ መሠረት ስጠቀም ቆይቸ telagram app ተደልቶብኝ password ጠይቆኝ password አረስቸው ነበር እና ምን ላድርግ በማሪያም ብየህ በኒ የሆነ ነገር በለኝ በማሪያም🙏🙏🙏

  • @mekdimedia759
    @mekdimedia759 4 года назад +7

    የትዋህዶ ልጆች ዛሬ እናታችን ቅድስት አርሴማ ናት እንኩን አደረሳቹልኝ በረከታ ይደርብን ስወዳቹ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በእናታቹ👏👏❤️❤️

  • @rohandesta6574
    @rohandesta6574 2 года назад

    Enameseginalen yega melekam egzbher yibarkiki gen yee watsAppy onlin endaysen yeminixakamo siralig 👏

  • @user-fv8es9yd5c
    @user-fv8es9yd5c 4 года назад

    እናመሰግናለን ቢኒዬ የኔ መልካም ሰው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አሜን

  • @daruselamseid1327
    @daruselamseid1327 2 года назад

    እናመሰግናለን🙏🙏

  • @user-bq1gp1kp4p
    @user-bq1gp1kp4p 4 года назад

    ቢኒ በጣም እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነዉ። ድምፅህ ከሠሞኑ ለየት ብሎአል ዉፈረት ነዉ እላለዉ

  • @surafealyilma9621
    @surafealyilma9621 Месяц назад

    online አለመሆኔ ከአጠፋሁኝ ኮንታክቶችን እንዴ onlin መሆናቸውን ማየት እንዳለብኝ ነገረኝ ቢኒ

  • @sabaethiopia3506
    @sabaethiopia3506 4 года назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 egzihabher hagerachinen selam yargilen fiker yistan ante egzihabher yibarkh

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 4 года назад

    ቢንዬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዉድ ወንድሜ አመሰግናለው አና ቴሌግራም ላይ ገብቼ ማን ቁጥሬን ማየት አደሚችል አና አደማይችል ለማድረግ አላችላልኩም ሌላዉን አኘዉት who can see የሚለው ግን አይመጣልኝም

  • @netsitmggggft2470
    @netsitmggggft2470 3 года назад

    Salam wendime bini qidim qaxiita dewiye nabare ina stafilinyi naw yalkeny ine awun iraq agar neyni baxam kabad wuneta wisxi nenyi kulaliitish feel argohal lelam kintarot alebish hopirason tihonalesh naw yaluny asari,e gin alchilim naw alechinyina kahospital weda beet wesadachiny bimotim bitarfim wedagaree limalas woganoche indiraduny tababareny ebakh ebakh wendime?tasfa yelenyim rasen laxafanaw dirasiliny?😭😭😭😭😭

  • @user-nu8tj6ix8z
    @user-nu8tj6ix8z Год назад

    nice information about technology

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam 4 года назад

    Thinkyou አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @asgedederebadereba426
    @asgedederebadereba426 4 года назад +1

    አናመሠግናለን

  • @munayawasalje4687
    @munayawasalje4687 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ ሰላምህ ይብዛልን

  • @user-py1cn4sx1f
    @user-py1cn4sx1f 4 года назад +1

    ፀሎትና በረከቷ ልመናዋ አማላጅነቷ
    ተገለጠ በምድራችን የአርሴማ የእናታችን።
    የክርስቶስ አርበኛ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ምልጃ ፀለቷ አይለየን አሜን

  • @keshacraz
    @keshacraz 4 года назад

    ቢሳ ወንድሜ ሰላም።ደግ ልብ ያለ ኢትዮጲያዊ ነህ።አንተን አይቼ ነው you tube የጀመርኩት።collabrte btarggne ደስ ይለኛል።እግዚያብሔር ይባርክ።

  • @iloveyoumame5644
    @iloveyoumame5644 4 года назад +1

    ልጅ ቢኒ እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ነው ጠፋህ እኮ ወንድም ለማንኛዉም እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-os1ex1gg3x
    @user-os1ex1gg3x 2 года назад

    Yene melkam seu ulu nager bante temrti yemalku ulu Aweku fetare yebaleta euketun yestik ❤

  • @makiasefazenebe4311
    @makiasefazenebe4311 2 года назад

    በናትክ ቢኒ ቴሌግራም ላይ ሚሴጅ ደለትኩት እና እንዴት አድርጌ ማምጣት እችላለው ?????? recyclen bin ውስጥ ካለ ማግኘት እችላለው እባክህን በእመቤቴ ልለምንህ

  • @asegidbirhanu
    @asegidbirhanu 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @berhanenigusie8563
    @berhanenigusie8563 4 года назад +1

    እናመሰግናለን በጣም 👏👏👏

  • @Ztewhido
    @Ztewhido 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ Lij bini

  • @astergebremeskel2621
    @astergebremeskel2621 4 года назад +1

    ናፍቀህኝ ነበር እኳን ደና መጣህ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @cell8632
    @cell8632 4 года назад

    ቢኒዬ ብርክ በልልኝ እውነትም ወሳኝ መራጃነው እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን

  • @hhhghv9926
    @hhhghv9926 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ሰው

  • @Habtamusisay-jp2pu
    @Habtamusisay-jp2pu 4 месяца назад

    ቴሌ ግራም ላይ የደለትነውን ግሩፕ። ወይም ቻናል ለመመለስ ምን ማድረግ አለብን

  • @Erenahagerejeganu
    @Erenahagerejeganu Год назад

    በጣም ምርጥ ሰው ነው

  • @user-py1cn4sx1f
    @user-py1cn4sx1f 4 года назад

    እናመሰግናለን። ውንድማች ልጅ ቢን

  • @user-fe3wv6bj5q
    @user-fe3wv6bj5q 4 года назад

    ቢኒዬ እንደው ማያስጨንቅ ነገር ያስጨንቅሀል እስኪ ማንም ይይ 😊😊

  • @justfetta9355
    @justfetta9355 3 года назад

    enameseginalen biniye

  • @senaitsenbeta2806
    @senaitsenbeta2806 3 года назад

    ተባረክ ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ttloveyut1786
    @ttloveyut1786 4 года назад

    enswu save kadergwuti pirofayilchinin mayet yichlalwu???

  • @HdHd-hs5ol
    @HdHd-hs5ol 4 года назад

    Ena Mesegenalen lij Bin Wandemachin

  • @newnow954
    @newnow954 2 года назад

    Thank you so much

  • @eyerusfentaw9853
    @eyerusfentaw9853 4 года назад

    ሰላም ቢኒ ስለመረጃው በጣም አናመሰግናለን እባክህ ከቻልክ ለኢሞም አሳየን

  • @newnow954
    @newnow954 2 года назад

    Thank you so much. God bless you.

  • @zedokb1980
    @zedokb1980 2 года назад

    thank you...ፈጣሪ ያኑርህ

  • @taduyemariyamlij656
    @taduyemariyamlij656 4 года назад

    Amen
    Amen
    Amen enamesgnalen Bini

  • @FrehiwotMahdere-ue2lu
    @FrehiwotMahdere-ue2lu 6 месяцев назад

    Tnx Bini

  • @user-db7lr3gn8j
    @user-db7lr3gn8j 8 месяцев назад

    Yesew selk telegram lay secret chat sihonben endet nw mekfet yemenechelw

  • @user-jo8nj4uc6z
    @user-jo8nj4uc6z 4 года назад

    ልጅ ቢኒ መልካም ሰው
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tewachewkindie9311
    @tewachewkindie9311 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ ልጅ ቢኒ ሰላም ሰላም // እኔ ቴሌግራም አድሚን ሁኘ በከፈትኩት የቴሌግራም ግሩፕ ውስጥ፣ በከፈትኩት ግሩፕ አካውንት ስም የሚጠቀምን ግለሰብ እንዴት በሎክ ማድረግ እችላለሁ ማንነቱንስ እንዴት ማወቅ እችላለሁ

  • @Amarita808
    @Amarita808 Год назад

    ቢኒዬ አመሰግናለው ግን ከጉሩብ እየወጡ ያናግሩኛል ከጉሩፕ እንዳያናግሩኝ ምን ላድርግ

  • @ayelechalem7622
    @ayelechalem7622 4 года назад

    በጣም ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @mekdeszetewahedoegziabherm7438
    @mekdeszetewahedoegziabherm7438 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @user-xo9rt9oi8l
    @user-xo9rt9oi8l 7 месяцев назад

    እባካችሁ አርሴማ ትጠብቅህ አትበሉ የሞተ ሰው እንዴት ይጠብቅሻል ኧረ ጠባቂ ጌታ ነው

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 года назад

    በርታ።

  • @edentsegaye1392
    @edentsegaye1392 2 года назад

    ቴሌግራም ቻናል ላይ ያለ ፋይል ሌላ ሠው ኮፒ እንዳያደርግ ማድሰግ ይቻላል ????

  • @user-cw7me9si7u
    @user-cw7me9si7u 4 года назад

    imo ኦለይ እንድንታይ አረንጓዴ እንዴት ማጥፋት ይችላል

  • @user-im8rp4zf1n
    @user-im8rp4zf1n 4 года назад

    Thenkyou

  • @user-yb5dd3vg7x
    @user-yb5dd3vg7x 4 года назад

    እሺ ቢንዬ እና መስግናለን. ግን ቴሌግራም ሲደወል አይሰራም ምንላርገው እና እንዴት ነው ቴግራምላይ መረጃምናገኛው
    በተረፈ መልካም ሰው ኑርልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ

    • @obliqtec
      @obliqtec 4 года назад

      ጎራ በይ

  • @gubaehawariyatmedia7419
    @gubaehawariyatmedia7419 Год назад +1

    betam dasyilal

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 4 года назад

    አመሰግናለሁ ልጅ ቢኒ

  • @Nega-21
    @Nega-21 4 года назад

    I know most of them,but 10q for additional information Bini!!!!

  • @haymimtube106
    @haymimtube106 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ቢኒየ
    ኢሞ ተዘጋብኝ ሳምንት አለፈኝ እባክህ ባስቸኳይ መፍትሄ ንገረኝ

  • @user-uu5bq4wc6x
    @user-uu5bq4wc6x 4 года назад

    እናመስግናለን ቢኒሻ

  • @TseTsehay
    @TseTsehay Месяц назад

    እናመስግናለn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-yn8id4bb9v
    @user-yn8id4bb9v 4 года назад

    እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @user-ee1dd9sd7y
    @user-ee1dd9sd7y 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እረ imo ede telegram ቢሆን በጣም ነው ሚመቸው እኔ እድርጌው ግን +1 ይለኛል በሌላ ሰውም ሳይ ይታያል ቁጥሬ

    • @obliqtec
      @obliqtec 4 года назад

      አዎ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 4 года назад

    ወድ ና የምወድማችን ልጁ ቢኒ

  • @hulugirgeshhulugirgeshgeta2761
    @hulugirgeshhulugirgeshgeta2761 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @HenokHen-q6b
    @HenokHen-q6b 16 дней назад

    ልጅ ቢኒ ቴሌግራም ቪድዬ ቮይስ ከፍቼ እያወራንበት ድንገት ይቋረጣል
    ለምንድነው እባክ ንገረኝ ወንድሜ

  • @tsehay5501
    @tsehay5501 4 года назад

    ሰላም ላተይሁን ቢኒ ድምጽህ ምንድነው ጎርነን ብሏል? አሪፍ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ

  • @user-ot8io6vc7b
    @user-ot8io6vc7b 4 года назад +3

    ሠላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኮን አደረሳቹ ዛሬ ሰማእቷ ቅድሥት አርሴማ ናት ቅድሥት አርሴማ ከክፉ ሁሉ ቅጠብቃቹ

  • @samrawit-e.2385
    @samrawit-e.2385 4 года назад

    Betam enamesegnalen Bini🙏🙏🙏

  • @user-rt3sf4iw6s
    @user-rt3sf4iw6s 2 года назад

    እርእኔወድም በቴሌግራም መልክትልኬ አይደርሰንም አሉኝ እኔን ከኔግን እደደረሳቸው ያስታውቀኛል ምድነውመፍትሄው ንገረኝ

  • @bumansoor9999
    @bumansoor9999 2 года назад

    እባክህ ቢን ቴሊግራም ጉሩብ ሚስጅ ሰው እንዳይደልት ለማድርግ እንዴት ነው

  • @mamalove3919
    @mamalove3919 4 года назад

    ቢኒ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @bezabelete4339
    @bezabelete4339 4 года назад

    አመሰግናለሁ ጓበዝ

  • @user-zc6xz6fl9h
    @user-zc6xz6fl9h 4 года назад

    ቢንየ መልካምሰው ኑርልን ወዲሜ

  • @user-zz9og6bg5h
    @user-zz9og6bg5h 4 года назад

    ሰላም ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰላም ባለክበት ብዝት ትርፍርፍፍፍፍፍ ይበልልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገውን ነገር ስላስተማርከኝ እባክክ imo ላይ ይሄንን ዘዴ መጠቀም እፈልጋለሁ እባክህ ንገረኝ አመሱግናለሁ ስለትምህርትክ

    • @obliqtec
      @obliqtec 4 года назад +1

      የለም ኢሞ ላይ

    • @user-zz9og6bg5h
      @user-zz9og6bg5h 4 года назад

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ

    • @obliqtec
      @obliqtec 4 года назад +1

      @@user-zz9og6bg5h ለማንኛውም ቻናሌን ተቀላቀይ

    • @user-zz9og6bg5h
      @user-zz9og6bg5h 4 года назад

      @@obliqtec እሺ ሰሰሰሰሰሰሰሰሰብስክክክክክክክራይብብብብብብብ አድርጌለሁ አድርሻለሁ ይሙችክ bro

  • @funtube4775
    @funtube4775 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @bezaabezaa1605
    @bezaabezaa1605 4 года назад

    ዋውው አሪፍ ነው መረጃ ነው በርታ

  • @EphDe
    @EphDe Месяц назад

    ቴሌ ግራሜን ሌላ ሰው እየተጠቀመበት ነው እንዴት ነው የማስቆመው እባክህ ንገረኝ

  • @user-qy6ts6ol6i
    @user-qy6ts6ol6i 4 года назад

    እናመሰግናለን ቢኒዬ

  • @sarafekher3772
    @sarafekher3772 4 года назад

    Selam lant yehun biniy ebakeh tbabrgni coed telegram kolfiyew nber ena degamiy lemkft felgiy ebiyalgni coed aesgbchibtm ebalgni min laderg

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 года назад

    ኢሞንም እደዚህ ባሳየህል እግዜብሄር ይባርህ ወድሜ

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 года назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በእውነት በደምብ ነው እኮ እምታብራራው 😘🥰

  • @tarikumamo5584
    @tarikumamo5584 4 года назад

    አሜን ፍቅርን ያድለን

  • @jemberlemma8118
    @jemberlemma8118 4 года назад

    ለአይፎን ጥሪ ለማድረግ መዝሙር እንዴት ነው የሚሆነው