የሳም እና ሊሃ የቀን ውሎ ፩ - SAM AND LIHA FIRST

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 255

  • @samandliha
    @samandliha  3 года назад +19

    Like and share this video 😍🙏
    And thank you all for your support ❤
    Follow us on Instagram for beautiful photos - instagram.com/p.s.y.c.h.o_couples/

    • @saras8158
      @saras8158 3 года назад

      ጠፋችሁ በሰላም ነው ናፈቃችሁኝ የምር

    • @tsegitsegi9391
      @tsegitsegi9391 3 года назад

      የኔ ውዶች ስታምሩሩ ለያዬ እንደሳሚዬ ማተብሽን ከመስቀል ጋር አርጊ እሺ የኔ ማር

    • @marslasaman2663
      @marslasaman2663 3 года назад

      Weda mulu bamulu wagaw sentenew

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 3 года назад +98

    ፍቅር ከተባለ እደዚህ ነው ኧረ ከሥደት መልሥ እዲህ የሚያደርግ ፍቅርኛ ይልቀቅብን

    • @AlamAlam-ut2yv
      @AlamAlam-ut2yv 3 года назад +2

      እውነት ይሄንንስ ምኞት ወደድኩት አሰኔም እፈልገዋለሁ

    • @bayelegnayele6967
      @bayelegnayele6967 2 года назад

      @@AlamAlam-ut2yv beka awarign

    • @bayelegnayele6967
      @bayelegnayele6967 2 года назад

      @@AlamAlam-ut2yv begugute nawe melisishin yemetebekew

    • @zinetz7114
      @zinetz7114 2 года назад

      Amin

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 3 года назад +24

    የሁለት አለም ሰዎች ነንኮ የምናፍርና የማናፍር አለን! ግን የሴቶች የዋና ልብስ ይሄን ሳይሆን ሙሉ ታይት ነገር ሰውነትን የሚሸፍን የዋና ልብስ አለ እሱን ብንጠቀም አሪፍነው ! ብሞታት እሷ በለበሰቺው ልብስ አልዋኝም

  • @tig342
    @tig342 3 года назад +39

    ዋው ደስትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 3 года назад

      ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +36

    አይለያችሁ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ እስቲ አንድ ቀን ቤተክርስቲያን እየሄዳችሁ አሳዩን ሁለታችሁም ለጤና ለብፍሳችሁ አሳዩን በእምነታችሁ ጠንካራ ትመስላላችሁ ❤🙏👏

    • @ksugjj5696
      @ksugjj5696 3 года назад

      በይንጥ ነችው ውድይ 🙏🙏

  • @betelhemmail5638
    @betelhemmail5638 3 года назад +10

    በጣም ባትቅበጠበጪ ጥሩ ነበር ወንድየው እረጋ ያለ ነው እርጋታ ከሱ ተማሪ፡፡

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ከአዳባሪ ላይ ነው አይቻችሁ የመጣሁት በጣም አሪፍ ፍቅረኛሞች ናችሁ በርቱ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +7

    የምር ደስ ስትሉ።።።።
    አላህ ሀገራችን ወደሰላሟ ይመልስልን እና
    እኛም ከስደት መልስ እንደዚህ ፈታ ዘና ለማለት ያብቃን
    ቤተሰቦቻችንም ፈጣሪ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቅልን

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 3 года назад +25

    ታምራላችሁ 👌👌👌ሁለታችሁም ምንም የማይወጣላችሁ ቆንጆ ❤💕

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 3 года назад +6

    ማሳጅ ሚያደርግ ለወንዶች ወንድ
    ለሴቶች ሴት ቢሆን አሪፍ ነው
    ወንዱን ሴት ማሳጅ ስታደርገው የወንዶች ነገር ሌላ አለም ውስጥ ሊገቡ ስለሚችሉ ይከብዳል ☺😃
    በነገራችን ላይ ፍቅረኛህ እንቁ ናት አጥብቀህ ያዛት ወጣቱ በዝሙት በተበላሸበት ዘመን የእሷ አቋም ግን ይለያል ዋው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 3 года назад

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 года назад +2

    ሴትልጂ ስርአትሲኖራት እርጋስትል አለባበሶ ስርአት ሲኖረው እምታምረው አቤትየመጨሩሻው ቀን ስራችንብቻ እሚሄደው ተከትሎን

  • @ድድድድድድድድ
    @ድድድድድድድድ 3 года назад +7

    እግዚአብሔር አምላኬ በበዙ ታርካዉ ፈቅራሙች ያርጋችሁ ጨነሩ 😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahawahagos9972
    @rahawahagos9972 3 года назад +5

    My favourite thing from you guys are kissing each others hand 🤚 . the best one for me anyways stay safe and bless.

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 3 года назад +5

    ደስ ይላል ፍቅራቹን ይባርክላቹ ኢንግሊሽ ግን ኣታብዙ እሺ😀

  • @kawlh2saaud199
    @kawlh2saaud199 3 года назад +2

    በሳኡድ አረቢያ ኑሮ የናተ ፎቃ ተጨምሮ እንዴት ነው የሚቻለው በእውነት በጣም ነው የምወዳችው እ//ር አይለያያችሁ 🙏🙏ፀሎቴ ነው

  • @meaza2509
    @meaza2509 3 года назад +6

    ካሜራ አማን ተዘፈዘፈ እኮ ሲያሳዝን 😂.. ምርጦቼ ❤️❤️🥰🥰🥰

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችው ምርጦች የሰው ልጅ መጨረሸው ሳያምር ነው ጥሩ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችውን ያሳምርላችው 👍

  • @tube-gv7et
    @tube-gv7et 3 года назад +10

    ለይታ ጥሩ እንዲሆን ኢዲት እያረጋቹ ብለቁት አሪፍ ነው ማለት ይቀረዋል መስተካከል በተረፈ ይመቻቹ

  • @mihertmihert5565
    @mihertmihert5565 3 года назад +28

    በግብዳው ላይክ አርጉአቸው ሀገር ቤት ያሉ ዩቱበሮችን በለተቆራረጠ ኔት

  • @vgvg4677
    @vgvg4677 2 года назад +1

    በጣምነው ምወዳቹ ኑርልኝ❤❤💚💚💚💞💖💞💖

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 года назад +4

    _ምርጦች ሀሪፍ ነው ❤ይመቻችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 👍👍ሰላም ለኢትዮዘጲያ ይሁን💚💛❤_

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ ስደት ሳልወጣ በፊት እንዳንቺ እብድ ነበርኩ

  • @syhyfy9214
    @syhyfy9214 3 года назад +7

    ወይኔ በፍቅር እኮ ነው ምወዳችሁ

  • @tsigiemariam6075
    @tsigiemariam6075 Год назад

    Betammmmmmmmmmm new ymtamert ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopiahageretewahdohayma7904
    @ethiopiahageretewahdohayma7904 3 года назад +5

    😂😂😂she's so sweet 😍😍😍😍

  • @ጓልጥላሁን
    @ጓልጥላሁን 3 года назад +3

    ደስ ትላላችሁ እመቤት ፍቅራቹ ትብዛለቹ🙏

  • @ዜድሀርቡ
    @ዜድሀርቡ 2 года назад +1

    አይለያችሁ ሥታምሩ ለቤታችሁገአድሥ ነኝ

  • @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
    @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 3 года назад

    ወይኔ እዴት እደወደድኳቹሁ አጠይቁኝ 😍 ምክንያቱም እኔ እራሱ አላቀውም 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @ብዙዬሻበል
    @ብዙዬሻበል 3 года назад +6

    ወይን ግን አፈራም የምር ደረቅ ነሺ

  • @maki1551
    @maki1551 3 года назад +1

    እህቴ አድነገር አስተካክይ የምድር አለም እደሆነች ከቱነች ስለዚ የሰዉ ማሰናከያ አትሁኝ ስለዚህ አለባበስሽን አስተካክይ ባልሽ እርጋታዉ ሀሪፍነዉ ባሉየዉም ብትሆን ምከራት እርጋታ ከባልሽ ተማሪ ሁለተኛም በጣም አለባበስሽን አስተካክይ

  • @tiube8057
    @tiube8057 3 года назад +1

    ውይ እናንተ ልጆች ትለዩብኛላችሁ🥰የኔ ቅመሞች ውለዱ ክበዱ❤እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @haimawbneh3677
    @haimawbneh3677 3 года назад

    ካሜራ ምናችሁን አየሁት በስልክ፡ነው የምትቀርጹት

  • @muhammedworku5511
    @muhammedworku5511 3 года назад

    Wow sewodachuk neff amet nurulign ayleyachuk

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 3 года назад +1

    ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 3 года назад +2

    እያስዋኘሀት እኮ ገላዋን ሁሉ አይተህ ጨርስክ እኔ እምለው ወደ ትዳሩ ስትገባ ምኗን ልታየ ነው ክክክክክ

  • @henokberhanu306
    @henokberhanu306 3 года назад +3

    I'm a huge fan ena I want to see you both on nor show fegeta react lay it's good to be on that show for you too Nor show is the best betam it's Couples Show ena Contact him and let your fans see you keep gone up to be seen more.

    • @henokberhanu306
      @henokberhanu306 3 года назад

      Ena it's good betam tho for your Vlogs mnamn fegeta react have lots of viewers on Nor Show which is Couples show ena it's good for you think about it, I love you guys I wish best for you ✌🏽✌🏽✌🏽💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ብዙዬሻበል
    @ብዙዬሻበል 3 года назад +4

    የምወዳችሁ ካሜራ ማኑን አድራሻውን ጠቁምኝ

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 2 года назад

    ገላዋንን ታሳያለህ የሚስትህን ምርጦች ናችሁ

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp 3 года назад +9

    ምርጦች ❤

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 года назад +4

    በጣም ታምራላችሁ ምርጦቸ ሊያዬ ቅመም ለሁለተኛዉ አለባሰሽን አስተካክሊዉ ትንሽ እኳ ረዘም ይበል

  • @Elu71
    @Elu71 3 года назад +10

    እሷ ሲበዛ ነጭናጫ እና እልህኛነች ኧረ ቀንሽው ልጁ የሆነቀን ይሰለቸዋል

  • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
    @ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 года назад +4

    አቤት አለባበስ እኔም ሴት ነኝ አፍርኩኝ በስማም ምን አለበት ደህና የዋና ልብስ ብትለብሽ. እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @edenyeabu7155
    @edenyeabu7155 3 года назад +2

    Ow love u guys❤😘

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 года назад +2

    My Favorite couple 🥰🥰

  • @asdafdsa7768
    @asdafdsa7768 3 года назад +7

    እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ♥♥♥♥♥

  • @ስደተኛዋየወሎዋቀበጥ-አ8አ

    ስታምሩ አይለያችሁ💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
    @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ 3 года назад +5

    እሶ ቦታ እደምሰጥህ አተም ነፍ ቦታ ስጣት ፍቅር ተፈጣሪነዉ መፈቀር አቤት ሲስደሳ በናተ አየሁ ልጁ ያጎኔን ልጂ ይመስላል ተጋብታቹሆል እደ እይመለስ?

  • @fanfan1439
    @fanfan1439 Год назад

    efff gerami yemtamer lij nat

  • @martaa5987
    @martaa5987 2 года назад

    Yane wudoch😍😍😍

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 года назад +4

    ትለያላቹ ውዶቼ ሊያዬ የኔ ቅመም❤😘

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 3 года назад +3

    እኔ ብቻ ቆሜ ከረው እኮ በጣም ነው ምታምሩት👫💕💕

  • @ማርታጓልሽረ
    @ማርታጓልሽረ 3 года назад +1

    በዚ መሉኩ እንኳን የምትቀጥሉ ኣይመስለኝም ግን እግዚኣብሔር ይርዳቹ

  • @የትናየትበቀለ
    @የትናየትበቀለ 3 года назад +8

    ዋውውውው በጣትነት ጊዜ በፍቅር እንደዚህ መዝናናት ወሳኝ ነው ወይ ጊዜ ደጉ እንላለን

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 3 года назад +1

    Wahoo it is great 👍have nice holiday 👍

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ሁሉም ነገርሽ ታምራለሽ በተለይም ትንሽ ዳለ ብትጭምሪ ይመቻችሁ እግዚአብሔር ይባርከው ፈቅራችሁ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 года назад +2

    ስወዳችሁ አላህ አይለያችሁ

  • @fafi6898
    @fafi6898 3 года назад +1

    አይለያችሁ 🥰🥰

  • @jonatansuraphel7020
    @jonatansuraphel7020 3 года назад

    camera manu newu miyasaznewu enantw le hulet stznanu esu eyeteketele yqertal

  • @የትግራይልጅነኝ
    @የትግራይልጅነኝ 3 года назад

    በጣም ነው እምወዳቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኡሙፏሀድነኝየአዩአድናቂ

    ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ስታምሩ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +6

    ኧረ እምዬ ኢትዮጵያ ለውጥማ አለ ስሽዋር አየው😆😆

  • @sumayaaharargee3379
    @sumayaaharargee3379 3 года назад +1

    Yena wedochi sewedachu eko fekerachu betam desi yilal ayleyayachu S. & L💏😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️♥️

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 года назад

    አስቀናቸሁኚ ስተታምሩ😍😍

  • @ሕቶይመልሰለይግዜ
    @ሕቶይመልሰለይግዜ 3 года назад +12

    እምወዳቹ ❤❤❤

  • @yordanoswbshet7543
    @yordanoswbshet7543 3 года назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ ቪዲዮ ማኑ ያሣዘነኝ
    አይዞን አባቴ
    ሁለታቹ ግን ለኛም እዘኑልን ❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад +1

    ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ ፈታ በሉ ስታምሩ

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 3 года назад +3

    አላህ ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ

  • @mesibns5084
    @mesibns5084 3 года назад

    le kubnger yabkachu wedoch 🥰

  • @asdasdasd6885
    @asdasdasd6885 3 года назад

    ዋው ታምራላችሁ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад

    ስታምሩ 💚💛❤️👌👍💜💜💜💜💜💜💜

  • @hiathait1743
    @hiathait1743 3 года назад +1

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @abiethio1546
    @abiethio1546 3 года назад

    Hey I'm new here and I luv you guys

  • @fufu2583
    @fufu2583 Год назад

    በባንት ሁናችሁ ግን አትፈሩም ማለቴ ካሜራ ላይ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 года назад +4

    እብዶች ደስ ይላል በደንብ ፈታ በሉ

  • @mameneshmelesmimo4713
    @mameneshmelesmimo4713 3 года назад +1

    ስዎዳችሁ 😍❤❤❤

  • @selambiruselambiru2248
    @selambiruselambiru2248 3 года назад +2

    ሞቼ የምወዳቹ እኮ😍😍

  • @jdhhndjh5620
    @jdhhndjh5620 2 года назад

    አቦ ይመቸቹ

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 3 года назад

    የኔውቦች አድራሻውን ንገሩኘ🙏❤

  • @fikertessema6159
    @fikertessema6159 3 года назад

    Nice one .....

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl 3 года назад +1

    የኔለየውች፡ስወድች፡ማርርርርች፡፡አይልዩች

  • @woleejetufamily3752
    @woleejetufamily3752 3 года назад

    Konjit betam taweriyalesh gunchishin endayamsh! Tamralachihu

  • @Hanitube9839
    @Hanitube9839 3 года назад +5

    ታምራላቹ ግን ሴት ሴት ምስይ አለባበስሽን ፀጉርሽን ብታስተካክይ ጥሩ ነው

  • @seidhasen1393
    @seidhasen1393 3 года назад

    Anchi gin ቀጭን lmbal mewfer albish🥰

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 3 года назад +1

    Wow tameralachu

  • @haimawbneh3677
    @haimawbneh3677 3 года назад

    ምንድን ነው እንድዝህ መጨማለቅ ደህ ልብስ ልበሽ

  • @tb463
    @tb463 3 года назад

    ሥታምሩ

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 3 года назад

    Camerawe wede tache bayasayeshe public mulu erekaneshen seyaye teneshe yedeberale beterefe yemechachu

  • @senaytsenayt5439
    @senaytsenayt5439 3 года назад +3

    ስወዳቹ ምርጦች 💘💘

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 года назад +3

    ታምራላችሁ

  • @الةى-ث7ن
    @الةى-ث7ن 3 года назад

    wow 1gn nachhu maroch❤👌

  • @tegestshigeza5067
    @tegestshigeza5067 3 года назад +1

    ሰታምሩ🥰🥰🥰😍

  • @ሀስቢአላህወኒኢመል.ወኪል

    ስታምሩ ዋዉዉ ፍቅር እስከመቃብር ይሁንላችሁ

  • @hanilove228
    @hanilove228 3 года назад

    Yat አከባቢ ነው ቦታው

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 3 года назад +1

    ሁለታችሁም ውብናችሁ🤴👸

  • @salalayenatu2883
    @salalayenatu2883 3 года назад +5

    የ ፍቅር ጥግ ናቺሁ ከምር ታምራላቺሁ 🙏

  • @ፍቅርያሸንፋል-ተ6የ
    @ፍቅርያሸንፋል-ተ6የ 3 года назад

    ስታምሩ አይለያቺሁ

  • @woldiatube6567
    @woldiatube6567 3 года назад +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት 💕😍

  • @rebkaamdebrhan8487
    @rebkaamdebrhan8487 3 года назад +1

    Please love ገላሽን ከሱ በስተቀር ሌላ ሰዉ እንዲያይ አትፍቀጂ ይመቻችሁ

  • @yanubox8546
    @yanubox8546 3 года назад +5

    I really love this psycho couples 😍😍😍😍😍😍

  • @መአዛስላሴ
    @መአዛስላሴ 3 года назад +1

    አረ በእግዚአብሔር እንዉ እረቁትሽን ሚድያ ላይ መዋኘቱን እሽ ደስ ይላል ግን ለእኛም ሆነ ላንች ጥሩ አይደለም እስኪ ፍቅረኛሽን እይዉ መች ተገላለጠ