2 Corinthians 5:21 For God made Christ, who never sinned, to be the offering for our sin, so that we could be made right with God through Christ. God bless you, what a message 😢😢
All glory to God, who gave you this precious gift of spirit of worship! I always feel His presence just by watching your worship videos. May the LORD keep using you more and more, dear brother. Blessings! 🙌
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ 2ቆሮ 5፥14 ብቻውን ሞተልኝ ....ኢየሱስ ተባረክ ተባረክ 🙌🙌🙌💎 ኤቢዬ ተባረክልኝ ……🙏🏽💎🪈🎻🎼🎸🪇🎷🥁🎹🪕🪘🎺🎬🥁🎤🪗🎧💎💎💎
Lesmu KBR yhun ... Blessed An!
Suree anitanm geta yibarikihi
ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ሮሜ 5፥6
“በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።”
- ፊልጵስዩስ 2፥8
ሃሌሉያ 🙌
የኔ ምትክ ኢየሱስ 🙌
ስምህ ይባረክ 🙌 ሞቴን ወስደህ ህይወት ሰጠህኝ 🙌🙌🙌 አሜንንን 🙌
አቤንዬ ዘመነህ ይባረክ ‼️🙏
❤❤
ብቻውን የወደደኝ ብቻውን ለዘላለም ክብር ምስጋና አምልኮ ተሰብስቦ ማደሪያው ይግባ !!!!!ለታረደው በግ ይገባዋል ክብር ይብዛለት ወንድሜ ፀጋና ሰላም ይትረፍረፍልህ ዘመንህ ይሄን ጌታ በማመስገን ይጠቅለልልህ ተባረክ❤
Yessssss,tebarku❤❤❤❤❤
That's amazing ❤❤❤
አቢኒ ተባረክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ።
አሜን ነው🙌🙌🙌🙌
ድንቅ ነው
Ye fiker medemdemiya❤️
ሞተልኝ ሞተልኝ........
Awo bechawn motalgne❤❤❤❤
እርሱ ያበጃቸው እጆች በመስቀል ለይ በምስማር ቸነከሩት አባት ሆይ የምያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ስል ማለደ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነው ስሙ ይባረክ እልልልልልልል
እየሱስዬ❤❤❤
ጌታ እየሱስ ስለከፈልክልኝ ዋጋ እጅግ አድርጌ አመስግንሀለው::
ኤቢ አንተም ይህን እውነት እድናስብ ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ::
ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክብርና ምስጋና ይሁንለት!!! የተወደድክ ወንድሜ አቤ ፀጋ ይብዛልህ!
ተባረክ ❤❤❤❤❤
ሞተልኝ ኢየሱስ ሞተልኝ😢😢😢
በሞቱ ለሞታችን መርዶ የነገረው ውዱ ጌታችን ይመስገን 🙏🙏😣........ኢሳ 53:5
Ohhhhh beautiful! Good job my baby brother 👏😇🤍
Lilishoye, Thank you so much, dear!
በሞቱ ሞታችንን ወስዶ በትንሳኤው ህይወቱን ለሰጠን ክቡር ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁን ሃሌ ሉያ ❤❤❤❤❤❤❤🙏
ብቻዉን ሞተልኛ እዉነት ነዉ ብ ቻ ዉ ን ሰሙ ለዘልኣለም ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ኣቤኒ ይብዛልህ❤
አቤን እግዚአብሔር ቸርነት ይጨምርል❤❤❤❤❤❤✝️🎉🎉🎉🎉
አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ ኢየሱስ ምን አይነት ፍቅር ነህ ❤❤❤❤❤❤❤ አቤ አንቴም ተበረክ❤
Uganda Tesfa koreche new Yemetachut I wish I can go back to Ethiopia so that I can worship with you everyday tebareku
Yhin gurum mezmur kgeta tekebleh yeyesus fikir endnasb sladereken ye abate lij Abi tebarek.
😭የኔ ቦታ ነበር.....ብቻውን ሞተልኝ።
ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ብሩክ ነህ።ተመስገን
የኔ እየሱስ ብቻውን ምተልኝ 😢❤
What a lovely song!! 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 wow!! Can’t stop listening to this song!!
ባይተዋሩ ኢየሱስ ብቻውን ሞተልኝ ✝️😔🥺❤
Abenii tebarek Egezabeher kazi belaye yebarekek Eyesuse motalegne🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ba huwenate ba manafes metamelkawuu Eyesuse yecamerelk hunem❤❤❤❤❤❤❤
ብቻውን ሞተልኝ ኢየሱስዬ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
ABye Geta zemenihen yebark ante denk sitota neh silante Getan ebarkalew❤❤❤
ab... you are blesed
እለተ ስቅለት ላይ እንዲህ " ብቻውን ሞተልኝ " ርዕስ አድርገን ኤቢ ለኛ የተደረገውን ካስታወስን : እንግዲያውስ እለተ ትንሳኤ ላይ " ድል አድርጎ ተነሳልን " የሚል ርዕስ አድርገን ኤቢ የትንሳኤ ቀኑን ለኛ የተደረገውን ምናስታውስበትን መዝሙር እንዲሁ እንደሚለቀቅ በቀኑ የሆነ አለ አ Antisipate ❤❤❤😊😊...ደሞም ይሄ ሁሉ ሲሆን ለሱ ክብር ይሁን ! አሜን !
Eyesus moto legna hiwot seten. Bless you Abi!
Abeni God bless you
አቤት የእግዚአብሄር ፍቅር፤ ሁልጊዜ አዲስ ሁልጊዜ ድንቅ። እንዲህ ባለ ታላቅ መውደድ የወደደን ለዘለዓለም ይባረክ 🙌🙌🙌🙌
ameeeeen bchawn motelg
Abeni geta eyesus ybark yabzalh wendme
2 Corinthians 5:21 For God made Christ, who never sinned, to be the offering for our sin, so that we could be made right with God through Christ. God bless you, what a message 😢😢
Bless you Ab😍
Ameeeeeeen ameeeeeeen 🙌🥺❤
Motelgn 🙌🙌🙌🙌🙌
መስቀል ውበት ያገኘው የኢየሱስ ንጹ ደም ሲፈስበት ነው... ዉዱ ኢየሱሴ
ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤
Amen for Our Lord's Sacrifice of the sin we made and be redeemed, bless you our brother for such amazing spiritual song.
Abeni Tebarek !!!!
Brother u r blessed
blessed abenii❤❤❤
Naaf duute Yesuus ….God bless you
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ
ክብር ብቻውን ለሞተልኝ ጌታ ይሁን 😢በሞቱ ሕይወቱን ሰጣኝ ያን ሁሉ አበሳዬን አስወገደልኝ 😢
አቤን ተባረክልኝ የአባቴ ልጅ
Ufffffff beyesusm what a song 🥹❤️❤️❤️❤️🥰🥰motelgn 😇
ሁሌም ስለ እሱ መነገርን ያብዘልህ በጠም የምደንቅ መዝሙር ነው
❤❤ - Beautiful song
ተባረክ
Awo😢❤❤tebarek Abenu
Bruk Neh singer Abeni
Amen amen amen tebarki bebizu ❤❤❤
በመሞቱ አድስ ሕይወት አገኘን ጌታ ስሙ ይባርክ
አቤን ተባርክ
Abeniye you are our blessing much love 💙
መስቀሉ ከአብ ጋር አስታረቀን
Geta yibarkh
All glory to God, who gave you this precious gift of spirit of worship! I always feel His presence just by watching your worship videos.
May the LORD keep using you more and more, dear brother. Blessings!
🙌
Wow ❤😮 What an an amazingly Beautiful song ...❤ Stay Blessed Brother Abeni .....Glory to Lord Jesus
ብቻዉን ሞተልኝ ኢየሱስ ሞተልኝ 😭
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ኢየሱስ አባቴ የዘላለም ህይወት ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ ይሁን አሜንንንንንንን😭😭😭💘💘🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏ኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ አብን ብቻ ፀጋ ይብዛልህ በቃ ሁሌም ትኩስ 🔥ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንተ ስተመልክ ያለውን የሚቆጠጣረኝን የአምላኬን መንፈስ በምንም መግለጽ አልችልም😭😭😭🔥ጌታ ይባርክ ነው ብቻ ሌላ ምን እላለሁ በጣም ነው የሚወድድ የምያከብርህ ከልቤ ጌታን አመሰግናለሁ ሁሌም ስለ አንተ እና እንደ አንተ ያሉትን ለቤተክርስቲያን ጌታ ስለ ሰጠን ተመስገን 😭🙏🔥📖
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደግሞም አንድ አደራ ልስጣችሁ ቅዱሳን ለአባቴ ጸልዩልኝ pls በጉበት ከንሳር ተሞአል እኔ ሰው አገር ሆኜ💔💔💔💘🙏🙏🙏🙇🛐🛐🛐📖🔥💝
Amen , Jesus died for me. I saw you playing guitar 🎸
the first time.. Tebarek
Be Blessed you are an Angeles GOD is Good.
AB ተባረክ ❤❤❤❤
God bless you all❤❤
አለምን የፈጠረው በአለም ተያዘ❤😢
አሜን ሞቶ አደነኝ እየሱሴ❤❤❤❤❤
The music has a Hill Sog kind of beauty
Everything is blessed is a wonderful song
What an amazingly beautiful song. God bless you!
“ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።”
- ሮሜ 5፥8
Abi, thank you,🙌❤🙏🏼 እግዚአብሔር አንተ እና ቤተሰብህን ይባርክ
Beki tsega yibzalik, ❤❤❤
Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 you are blessed
Bless you bro Jesus is lord 🇪🇷🇸🇪🙋
Jesus is Lord he is our saviour. Bless you Abeny.
❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤minme malete alichelem gadebe yelelewu fikiru zareme tikuse nw 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂 AB zemanke yebarek
zemenh yilemlm
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ብቻዉን ሞተልኝ
Abeet yene geta bichawun motelign 😢😢😢😢! Abeni tebarek❤
መስማት ማቆም አልቻልኩም ,ኢየሱስዬ የኔ ጌታ በምድረበዳ ሐጥያት ያደከማትን ሞት የከበረባትን ነፍሴን ያለማንም እርዳታ ብቻህን ሞቴን ሞተህልኝ ነፃ አወጣኸኝ❤😢 የኔ ቤዛ ጠበቃዬ,አማላጄ ጌታዬ ወድሐለዉ
ዘመኔን አንተ ብቻ ተጠቀምበት
አቤኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ በደሙ ተሸፈን
😇😇Min ayinet fkr nw❤️❤️❤️👋🙏🙏🙏 blessed my brother 😥😭😇😇😇
ሞተልኝ ብቻውን ሞተልኝ
AB ye tbarekk❤❤
Good song❤❤❤
Amen, his blood is sufficient !
Remain Blessed Ebenezer
Amennnn God bless u abundantly 🙏🙏🙏
ታምር መገለጥ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ። ለእኔም ብቻው ሞተልኝ ሞተልኝ ሞተልኝ አሜን ❤😂😂😂🎉🎉🎉
I can't ❤❤❤😢😢
Bchakn motiklgn eyesusewa❤❤
What can I do without crying thinking about my lord love, thank u abeni for zis priceless song
amazing song, stay with jesus forever!
Wow Abi tebarekilign
ሞተለኝ ኢየሱስ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።እንዴት እንደተባረኩበት ቃላት የለኝም ሀልሆት የፋሲካ አዳር ፕሮግራም ላይ ነበር የሰማሁት ነፍስም አልቀረልኝ እንዴት ከውስጤ ይጥፋ 😢😢😢😢 ሞተልኝ ኢየሱስ ሞተልኝ ሞተልኝ ብቻውን ሞተልኝ 😢😢❤❤ ሀሌ ሉያ ተባረክልኝ በጣም ነው የምወድህ የጌታ ፀጋ ሁሌም ይብዛልህ ❤
abeni tebarek kebrun geta yewsed❤
Wondime tebarek, gohead
Wude yesusiyye temesgen inji min libel yene iwnetenya afqari wedihalw yesuse 😭😭😭😭😭😭
ጌታ ይባርክ በጣም የሚወድህ ወንድሜ አቤኒ ስለ ኃጢያታችን ብቻውን የሞተልን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ይህንን መዝሙር በጣም ስለወደድኩት ደጋግሜ ነው የሰመሁት፣ 'የተከተሉትም ሁሉም ተበተኑት የምሰቀል መስሕ አንፈልግም ኣሉ' “ነገር ግን ይህ ሁሉ የሆነ የነቢያት መጻሕፍት ይፈጸሙ ዘንድ ነው አለ። በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ።”
- ማቴዎስ 26፥56፣ እዝ ጋ ግን ተብትኖዋሉ ግን በቅርብ ርቀት እየተከተሉት ነበሩ “ጴጥሮስ ግን እስከ ሊቀ ካህናቱ ግቢ ድረስ ሩቅ ሆኖ ተከተለው፥ የነገሩንም ፍጻሜ ያይ ዘንድ ወደ ውስጥ ገብቶ ከሎሌዎቹ ጋር ተቀመጠ።”
- ማቴዎስ 26፥58 የሸሹትም ነገሩን መሸከም ስለማይችሉና ትንብት ይፈጽም ዘንድ ነው እንጅ የምሰቀል መስሕ አንፈልግም ብሎ አይደለም። ይህንን የልክበት ምክንያት አልገበኝም ከ 12 ደቀ መዛሙርቱ አንጻር ነው ወይስ ከ ሌሎች ደቀ መዛሙርቱ አንጻር ነው? ከቻልክ ይህንን የልክበትን ምክንያት ንገረኝ
Amen tebarekln bebzu bewent 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽
"Amen."!!
God bless you all abundantly.
Singer Abeni.
You are blessed.