Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

" እስፔሻል አሳ ጉላሽ"Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2021
  • "እስፔሻል አሳ ጉላሽ" Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ

Комментарии • 117

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +2

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥል ምርጥ ኢትዮጽያዊ ዘመንክ ይባረክ አሜን

  • @wikeyabeje1177
    @wikeyabeje1177 3 года назад +1

    So calm and nicely presented thank you

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +1

    Looks delicious 😋 great 👍🏾 job thanks 🙏🏾

  • @arisamabekele2301
    @arisamabekele2301 3 года назад +4

    በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @tegisttadese5885
    @tegisttadese5885 3 года назад +1

    እጅህ ይባረክ እጅግ በጣም
    ለመብላት የሚያጏጏ ነው

  • @mehbubafamily188
    @mehbubafamily188 3 года назад +1

    you doing very well. Thanks!!!

  • @delamieri1747
    @delamieri1747 3 года назад

    Betam arif zede new yasayehen ye shinbra duqet yemarer bahri yalew ymeslegn neber, enamesegnalen ejihin ybarik

  • @bblovem7196
    @bblovem7196 3 года назад +1

    Wow it looks delicious 🤤 definitely I will try it

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c 3 года назад +4

    በጣም በጣም ጎበዝ ♥

  • @greatstar5111
    @greatstar5111 3 года назад +4

    It looks yammy, ኣቀራረቡ ራሱ ደስ ይላል በታም ቆንጆ ስራ እሞክሮዋለ

  • @vickydebebe3535
    @vickydebebe3535 2 года назад +1

    I have tried the recipe for my family it was superb everone including my toddlers loved it thank you alot 👏 bravo and the presentation was good and understandable thank you for sharing

  • @selamawitdoboch519
    @selamawitdoboch519 3 года назад +1

    Wow thanks 🙏 very nice 👍 we love you all time with my family

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 3 года назад +2

    God bless you!

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 3 года назад +2

    በጣም ልዩ ነው በርታ

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 года назад

    You are a great cook!

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 3 года назад +1

    Waw it looks delicious 😋

  • @gazee-abc
    @gazee-abc 2 года назад

    Thank u, my family loved it!

  • @ghghjv9492
    @ghghjv9492 3 года назад +2

    እናመሰግናለን አባቴ

  • @aishatadesse8776
    @aishatadesse8776 6 месяцев назад

    Yummy 😋 I love it

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 3 года назад +4

    ዋው.አቶ.መስፍን.እናመሰግናለን.

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 3 года назад

    Thank you 🙏🏻
    Mr. Zena

  • @hailuadela5124
    @hailuadela5124 3 года назад +2

    Fabulous!

  • @tatibekele114
    @tatibekele114 2 года назад

    Thank you so much Delicious

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ ነው።

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 26 дней назад

    በጣም አሪፍ ነው አሰራሩ ተመችቶኛል

  • @greatstar5111
    @greatstar5111 3 года назад +1

    Thank you for shearing

  • @helengorge6321
    @helengorge6321 2 года назад

    Good job thanks

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 3 года назад +1

    May God Bless you and your Beautiful family 🙏

  • @ayatest8470
    @ayatest8470 3 года назад

    It is so good bertalin abatachin

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 года назад

    Thank you for sharing can you please tell us what kind fish you cook?

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 года назад

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @masreshalule7686
    @masreshalule7686 3 года назад +1

    ተባረክልን

  • @hermileul2297
    @hermileul2297 3 года назад +5

    You are so calm detailed and wonderful cook. Thanks for sharing this wonderful recipe.

    • @enebelabezenahbezukushina2927
      @enebelabezenahbezukushina2927  3 года назад

      በጣም አመሰግንአለሁ

    • @zuzu4894
      @zuzu4894 3 года назад

      Er begeta ewnet ena neny blelby ysatan joro ydfnena motk blew miyasorubk wesht new alk tmsgen enako aznya aznya film lay snatak ewnt mslony nber

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 года назад

    Tebarkilen ❤️❤️❤️❤️

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 3 года назад +1

    Thank you for sharing Brother 👍

  • @edanayale7644
    @edanayale7644 Год назад

    እጆችህ የባረኩ ምርጥ ገግብ

  • @tigistsiyoum3723
    @tigistsiyoum3723 Год назад

    ሲያዩት ያስታውቃል❤

  • @user-dp6ie9eb1q
    @user-dp6ie9eb1q 3 года назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 года назад +1

    Thank you

  • @biruckmotichibesa3104
    @biruckmotichibesa3104 3 года назад +6

    ይገርማ አቶ መሥፍን አመሠግናለሁ ችሎታ ማለት ይሕ ነዉ

  • @meazaalemu1026
    @meazaalemu1026 2 года назад

    Betam enamesegenalen

  • @dagmawibereket1573
    @dagmawibereket1573 Год назад

    Perfect

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 3 года назад +3

    ❤ልዩ ነው ብርታ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 года назад

    ዛሬውኑ ነው የምሰራው በእውነት ልዩ ነው አቀራረቡ እራሱ

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 3 года назад

    Yabede new tebarek

  • @azu_luckyboy
    @azu_luckyboy 3 года назад

    OMG it looks so tasty ahun new seriche yemibelawu yasigomejal... Thanks for sharing!!

  • @gingerbeer8896
    @gingerbeer8896 3 года назад

    Brilliant session.!! I heard you living America which States...? After pandemic fly .Europe.

  • @zahidanuri8487
    @zahidanuri8487 3 года назад +2

    Yammy bro

  • @tigistabate1260
    @tigistabate1260 3 года назад +2

    የኔ፡ጎበዝ፡ስወድህ፡ጀግና፡ሚስትህ፡ታድላ፡እድለኛ፡ነች።

  • @TigistGetachew-yk9ti
    @TigistGetachew-yk9ti 4 месяца назад

    ጎበዝዝዝዝ

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 3 года назад

    በርታልን በጣም ያምራል👍👍👍

    • @enebelabezenahbezukushina2927
      @enebelabezenahbezukushina2927  3 года назад

      በጣም አመሰግንአለሁ

    • @solomonberhanu2303
      @solomonberhanu2303 3 года назад

      @@enebelabezenahbezukushina2927 wow betam amegenalewo balemoya adereegni Holame Adese Sera ete
      bekalewo wlset betame felagote neberegni Amesegnalew

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 года назад +1

    ጎበዝ

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад

    Nice new

  • @gebegreater9495
    @gebegreater9495 3 года назад +1

    Betam gobez

  • @mehbubafamily188
    @mehbubafamily188 3 года назад

    could you please tell us measure because it's good for health.

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 3 года назад +1

    የሚገርም አቀራረቡ ከለሩ ሁለነገሩ ያስጎመጃል ረጂም ዕድሜ

  • @dagimteshome3151
    @dagimteshome3151 2 года назад

    ጋሽ መስፈን በጣም የምወድህ የማደንቅህ ሰላየሁክ ደሰ ብሎኛልበረታ

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 3 года назад

    ዋውውውውው❤💯👍

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 Год назад

    wowwwwww

  • @marthagatchawe4864
    @marthagatchawe4864 3 года назад

    እርጋታክ ከሙያ ጋር ደስ ስትል ኑርልኝ የኔ ወንድም

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 года назад +2

    ዋዉ

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 3 года назад +1

    👌

  • @sabajan4761
    @sabajan4761 3 года назад

    Hi , ich kann weder amharik oder englisch schreiben . Ich hoffe sie können das übersetzen. Das sieht so lecker aus 😍. Eine Frage habe ich noch . Welche Fish Sorte haben sie benutzt?

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 года назад +1

    Mirt sew neh 🥰

  • @yenadiyed1078
    @yenadiyed1078 2 года назад

    wow

  • @mabay1427
    @mabay1427 3 года назад +4

    Can you tell us the type of fish? looks delicious thanks!

    • @foziajfr
      @foziajfr 2 года назад

      @M Abay it’s likely Tilapia

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp 2 года назад

      @@foziajfr the telapia in Ethiopia got bones though....may be ambaza. Or do we also call ambaza telapia

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 года назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alembekele914
    @alembekele914 Год назад

    👍

  • @bandzgaming7894
    @bandzgaming7894 3 года назад +1

    ጋሽ መስፍን በጣም እናመሰግናለን ዛሬ ሰርቼዉ ልክ እርሶ እንደሰሩት በሽንብራ ድቄት አርጌ መላ ቤተሰብ (ልጆቼ)እንዴት ደስ ብሎአቸዉ እንደበሉት ፎቶ አንስቼዉ ነበር አልገባ አለኝ ለሁሉም እድሜና ጤና ከመላዉ ቤተሰባት ጋር ይሁን ብዙ እንጠብቃለን

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 3 года назад

    What fish is this? Tilapia

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 года назад +8

    በርታ እጅህ ይባረክ 2 ጥያቄዎች አሉኝ የ ፈረንጅ ቃሪያውን ስትጠቀም ብዙ ምግቦችህ ውስጥ ቢጫ ቃሪያ ስትጠቀም አላየሁም ጥቅም የለውም ይሆን ? ሁለተኛው ስጋ እና አሳው አሰራሩ ምርጥ ነው አከታተፉን ብታሳየን እጅግ ያምራል መልኩም ሳይዙም

  • @helenadonai1572
    @helenadonai1572 3 года назад +1

    😋👍🏻👌

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Год назад

    ስወድህ

  • @mehbubafamily188
    @mehbubafamily188 3 года назад

    Hi !zinawe

  • @life-matter
    @life-matter 2 года назад

    can you please write the ingredients

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 3 года назад

    ወንድሜ የአሳው አይነት ምንድን ነው

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 3 года назад +1

    በጣም ያስጎመጃል ስርቼ እስከምበላው ቸኩያለው ስብስክራይብም አድርጌለው ። የአሳው አይነት ግን ምን አይነቱ ነው ማለት ትላፕያ ወይስ ካት:::::? በርታ ምርጥ ናቸው ስራዎች በሙሉ አመስግናለሁ

  • @seadaahmed7361
    @seadaahmed7361 3 года назад +1

    Bexam 10q yamral

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 3 года назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ግን ብዙ የአሳ አይነት አለ የትኛው ነው ሼፍ ?

  • @asmeretkidane
    @asmeretkidane 2 года назад

    👍🙏🙏🙏💛💛👍👍👍👍

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 3 года назад

    አርቱስ?

  • @mimif5512
    @mimif5512 3 года назад +2

    Can you write the ingredients in English please we can share your program to our friends (for none Ethiopian back ground)

  • @user-rs7ux9bn1z
    @user-rs7ux9bn1z 3 года назад

    አሣ አከታተፉን አሣየን

  • @shalombetewubet759
    @shalombetewubet759 2 года назад

    ምርጥ

  • @selamfessha3136
    @selamfessha3136 2 года назад

    አሁን ተነስቼ እሰራለሁ

  • @oneethiopia17
    @oneethiopia17 2 года назад

    Try to minimize the process especially on toasting.

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 3 года назад

    እረ በፊልም እየጠበቅን ነው እሄ ይለፍህ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 года назад +2

    ሆቴል ብትከፍት ያዋጥሃል

  • @user-ej7iv7fu4s
    @user-ej7iv7fu4s 3 года назад +4

    አንዳንዶች ሚዲያ ተመቸን ብላችሁ ያገኛችሁትን ልክ እንደ የቆሎ ጓደኛችሁ ይመስል የሰው ልክ ሳታውቁ ትሳደባላችሁ እሱ ከላይ ይቅር ይበላችሁ

  • @roseforever2935
    @roseforever2935 3 года назад +4

    🤣🤣🤣🤣ከልማታዊ አርቲስትነት ወደ ልማታዊ አብሳይነት👏👏👏

    • @eyobm6809
      @eyobm6809 3 года назад

      At least እሱ ትላንት ትልቅ ሰው ውይም ትልቅ አርቲስት ነበር ዛሬ ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን የአንተ አይነቱን ሙያቢስ ያስተምራል አትፍረድ ይፈረድብሃል የኔ ዶማ ስቀ ሞቶአል 👶👶👶

    • @roseforever2935
      @roseforever2935 3 года назад +1

      @@eyobm6809 የሜቴክ ፍርፋሪ ሲቃርም የነበረ ልማታዊው አርቲስት ዛሬ ደግሞ RUclips ፍርፋሪ እየቃረመ መሆኑ ግልጽ ነው።🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣😂🤣😂

    • @emug1724
      @emug1724 3 года назад

      @@roseforever2935 ደግ አደረገ ምን ይጠበስ

  • @marthakassa7895
    @marthakassa7895 3 года назад +1

    እንደው በእግዚአብሔር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው እያለቀ አንተ ስለምግብ ታወራለህ Shame on you ካንተ አይጠበቅም ደግሞ እንብላ እሳት ብላ

    • @enebelabezenahbezukushina2927
      @enebelabezenahbezukushina2927  3 года назад +19

      ወፍጮ ቤትም ጤፍ መፍጨት ዳቦ ቤትም ዳቦ መጋገር አንቺም መብላት አላቆማችሁም።
      ለእርግማኑ ሆነ ለስድቡ ይቅር ይበልሽ።
      የበላሽውን ለጤና ያርግልሽ።

    • @kuworldku2733
      @kuworldku2733 3 года назад +8

      እህቴ ጦርነትም ሆነ ማንኛውም ችግርና ደስታ ካልተበላ መቆቆም አይቻልም!!!! እኔ እስከማቀው መሆን ያለበት ስላማዊ ትችትና መማማሬያ እንጂ መሳደቢያ አይደለም !!!!! አንደበት ደግሞ የማንነትን መግለጫ ነው!!ስድብ ግን የእራስን ማዋረድ እንጂ መከበሬያ አይደለም እህት እባክሽን ትችትሽ በስድብ ሳይሆን መማማሬና ስላማዌ ይሁን!!!! አንችነትሽን አክብሬው ምክንያቱም አምላክ የፈጠረሽ ክብር አርጎ ስለሆነ ተከበሬ ባንደበትሽ !!!!!አባቶቻችን እኮ መከበር በከንፈር የሚሉትን አትዘንጌ!!!!! እህት ምክሬን በተግባር እንደምታውይውም አልጠራጠርም ።ስላም ዋይ

    • @ameleworkhabtemical8094
      @ameleworkhabtemical8094 3 года назад +4

      አረ ስንት ዐይነት ሰው አለ እቺ ምድር ስንቱን ነው ያበቀለችው የስድብ ሱስ ኖሮብሽ እንጅ አሁን ይህ ሰው ይሰደባል ማን ገብተሽ እይ አለሽ ይቅር ይበልሽ እህቴ አንደበትሽን ተቆጣጠሪው

    • @mudis7458
      @mudis7458 3 года назад +3

      እረ እህቴ በሠላም ነው ? አንደበትሽ መጥፎ ከመናገር ይቆጠብ ዝናብዙ ካላ ወቅሽው ልጆች የሚረዳ መልካም ሠው ነው እ/ቤር ይቅር ይበልሽ

    • @user-vn1vs8xz3s
      @user-vn1vs8xz3s 3 года назад +1

      ስድ ያሳደጋት