Enebela Be ZENAHBEZU Kushina "ዝና ስፔሻል" እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 127

  • @eyea7297
    @eyea7297 3 года назад +11

    ቃላት ሳትደራርት እና በማይረባ ወሬ ሳታደክመን የምታቀርብበት አጭር መንገድ በእውነት ምርጥ ነው በርታ 🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 года назад

    በጣም ንው የሚያስጎመጀው ከንቤተስቦችህ ተባርክ የኢትዬ ጨዋ እርጋታህ ስንስርአትህ ደስ ይላል ለዛውስ ምርጥ ኢትዬ አይደለህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 4 года назад +12

    እኮን በሰላም መጣህ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር እደምታስተምረን ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @macaellemaco3218
    @macaellemaco3218 3 года назад +1

    ሽኩርት ሳይከተፍ ሲሰራ አይቼ አላቅም ግን በጣም ተመችቶኛል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @tseganeshdese5289
    @tseganeshdese5289 3 года назад +1

    የሚያውቁትን ማሳወቅ የመሰለ ነገር የለምና ስላሳወከን ተባረክ ወድም

  • @marthaasrat993
    @marthaasrat993 3 года назад +4

    እውይ በጣም ደስ አለኝ ስለ አየሁህ 🤙🏼🤙🏼🤙🏼

  • @gigiscreations683
    @gigiscreations683 3 года назад +3

    ወይኔ ዝና እንዴት አይነት ተዋንያን ነበር። አድናቂህ ነኝ። በርታ

  • @ገአነአትቃአል
    @ገአነአትቃአል 3 года назад +3

    እናመሰግናአለን አርቴስት ዝናአው እረጅም እድሜና ጤና ያክልህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MathewosDereje
    @MathewosDereje 4 года назад +6

    በመጀመሪያ ሰርተህ ስላሳየህ የከበረ ምስጋና በጣም የገረመኝ የሽንኩርቱ ነው ሰርቼ እስክቀምሰው በጣም ቸኩያለሁ በጣም ጥሩ ጅምር ነው በርታ እግዚአብሄር ከነ ቤተሰባችህ ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew984 3 года назад +2

    ገና ሰሞኑን አየሁህ ተባረክ🙏 ደግሞ በጣም ነው የምወድህ😍

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 года назад +3

    ያሚገርም ነው እንዲህ ያለውን ሙያ አይቼውም ኣላውቅ እጅህ ይባረክ ዋዉ ድንቅ ነውና❤

  • @senaietayele7647
    @senaietayele7647 3 года назад +2

    የcooking styleህም ንጽሕናህንም የback ground Piano ሙዚቃህንም ረጋ እና ለዘብ ካለው ድምጽህ ጋር ወድጄልሀለሁ! በደንብ ተዋጥቶልሀል! በርታ!!!

  • @zaharemohammed2564
    @zaharemohammed2564 3 года назад +1

    አድናቃህ ነኚ የምታሳየን የምግብ ሲራህ በጣም ይመቻል በሪታልን

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 3 года назад +1

    ዋውውውው እግዚአብሔር ይባርክህ
    በጣም ያምራል።

  • @yeshinehtefera9967
    @yeshinehtefera9967 4 года назад +14

    ሽንኩርት እንዲህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር። እናመሰግናለን

  • @abebagebremedhin779
    @abebagebremedhin779 3 года назад

    ይገርማ ተሳሰቶ እንኩዋን ምንጊዜም ሲሰራ ምንም ነገር በእጁ አለመንካቱን በጣም አደንቅሀለሁ በርታልን🙏🏻

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 3 года назад +1

    በጣም፡ወድጀዋለው፡እጆዎት፡ይባረክ

  • @mylady9674
    @mylady9674 3 года назад

    ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ አመሰግናለሁ

  • @SamiraSamira-ez8vt
    @SamiraSamira-ez8vt 3 года назад

    እርጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 3 года назад +1

    በርታ ጀግና

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 года назад +1

    አንተ የተወደድክና የተከበርክ ሰው ይህን ሁሉ ሙያ እስከዛሬ ምነው አቆየኸው በጣም ደስ ይላል በተለይ ድፍን ሽንኩርት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በዚህ መልኩ ያየሁት ግን ትንሽ ሚጥሚጣ ወይ አዋዜ ቢኖርበት የበለጠ ያጣፍጠዋል ብዬ አሰብኩ በተረፈ በጣም የሚወደዱ በተለይ ለእኛ ማህበረሰብ መለመድ ያለበት ምግብ አሰራር ነው በርታ

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 3 года назад +2

    ለየት ያለ ሞያ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @مكيهمحمد-ظ4ز
    @مكيهمحمد-ظ4ز 3 года назад +1

    ምርጥ ሰው

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 года назад +2

    በርታ ምርጡ ሰዉ❤️🌹❤️🌹💕

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 года назад +1

    Enamesgenalene bezu adadise yemgebe aserare asetmarkne tebareke 🤲🌷🌷🌹🌹⚘👍👍👏

  • @yaredoshow1113
    @yaredoshow1113 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን እውቅትህን ስላካፈልህን.

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 3 года назад +1

    Amazing! You are so innovative! That is we habeshas lucky!

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад +2

    ወይ አርቲስት ዝናህብዙ ሙያህን በዝርዝር አየሁልህ ግሩም ነው !

  • @melatabraham265
    @melatabraham265 3 года назад +1

    I love the way you describe the recipes perfect measurements 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @rossethiopia1182
    @rossethiopia1182 3 года назад +1

    የምግብ ዝግጅት የተከበረ ሞያ ቢሆንም እኔ ግን ያ የመድረክ ግርማ ሞገስህ ናፍቆኛል

  • @sosinawoldmeskel6582
    @sosinawoldmeskel6582 3 года назад

    Tebarek konjio migib nw

  • @ገኒየእናቷልጅ
    @ገኒየእናቷልጅ 4 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ጋሽ መስፍን ካንተ ብዙ እንደምማር ተስፍ አደርጋለሁ

  • @sineberhanu1043
    @sineberhanu1043 3 года назад +2

    I am so into it, I started to smell it (just kidding) though I wish i could smell it, it looks delicious and I am going to cook it. Thank you.

  • @12hiwot
    @12hiwot 3 года назад +6

    እጅክ ይባረክ አባቴ በሆንክ ብዬ ተመኘው በጣም ነበር የምወድክ እያንዳንዱን ኮሜንት አንብበክ መልሰ መሰጠትክ እራሱ ትልቅህነትክን ይመሠክራል እድሜ ይሰጥክ🙏

  • @mikiastrewa3567
    @mikiastrewa3567 3 года назад +1

    Good job dear

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 3 года назад

    ዋው ሰላየውክ ደስ ብሎኛል 🤗🤗🤗🤴🏻🤴🏻🤴🏻👍👍👍🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 3 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 года назад +1

    Great dish!!!

  • @mekdesgeremew5855
    @mekdesgeremew5855 3 года назад +1

    Enameseginalen yemitabeslibet eka wustu tikur bihon yemil astayet alegni

  • @desstadessta
    @desstadessta 4 года назад +2

    whats with the Onion? anyhow, love the final result.

  • @ewunet417
    @ewunet417 3 года назад +1

    Wow great job 👏

  • @randommandum8229
    @randommandum8229 3 года назад +1

    I usually use beef broth instead of water for more rich flavor. Thank you Chef / Artist Zena ... ENAMESEGENALEN :)

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 года назад +1

    It locks Delicious.....well done...

  • @hanny7217
    @hanny7217 4 года назад +1

    I try it today and served with mash potatoes Wow it is so Delicious really thanks for sharing keep it up the good work !

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 года назад +2

    This is interesting! I am glad I have found your channel. I always admire your acting. BTW, your voice and background music are amazing!!

  • @eaglefilmproduction2143
    @eaglefilmproduction2143 4 года назад +2

    Wow I love his food number one

  • @ferahiwotbegat1437
    @ferahiwotbegat1437 3 года назад

    Enamsegnalen mesefeny merta

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 3 года назад

    ጎበዝ

  • @yoditteshome6033
    @yoditteshome6033 3 года назад +1

    አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እጅህን ይባርከው ባለሞያ መሆን መታደል ነው

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 3 года назад

    Amezing

  • @genetalemayehu4655
    @genetalemayehu4655 3 года назад

    I remember with my kid’s you’re special Meser and shiro sikora it was testy

  • @gigiscreations683
    @gigiscreations683 3 года назад +1

    mmmmmmm I Cann' t wait to try.

  • @rodibaba3464
    @rodibaba3464 4 года назад +1

    Thanks I will try it

  • @mariaabella6125
    @mariaabella6125 3 года назад

    Ere yetefa see🤗🤗🤗
    Betam des yilall👌

  • @bezamichael4591
    @bezamichael4591 2 года назад

    Well done

  • @mimibellabella3931
    @mimibellabella3931 3 года назад

    Yat naberk eskazera nice to see you Mesfin eghe yebarake 💕💕💕👏👏👏

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 3 года назад

    I'm learning a lot from you , Thanks

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 года назад

    Nice, I will try

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham 3 года назад +2

    I cant wait to try this

  • @abbytsega6757
    @abbytsega6757 4 года назад +3

    አሠራሩን በጣም ወድጄዋለሁ። እስከምሞክረው ቸኩያለሁ።
    አንድ ጥያቄ አለኝ። አልኮሆል የሌለው (Alcohol free) ዋይን መጠቀም ይቻላል?

  • @Ethiopian_artists1
    @Ethiopian_artists1 4 года назад +3

    Thank you 🙏

  • @nurbintebrahim1547
    @nurbintebrahim1547 3 года назад

    በወይኑ ምትክ ሶያ ሶስ መጠቀም ይቻላል? ወይም ከአልኮን ነፃ መስራት ይቻላል?

  • @tigesttemesgen2780
    @tigesttemesgen2780 3 года назад

    የምንወድህ ዝናብዙ እንኩዋን በዚህ ሞያህ ተመልሰህ መጣህ ።
    ዛሬ ገና ነው ያየሁት ቻናልህን ያየሁአቸውን ሁሉ

    • @tigesttemesgen2780
      @tigesttemesgen2780 3 года назад

      ያየሁአቸውን ሁሉ ሰርቼ እስክበላ ቸኩያለሁ ።
      ስብስክራይብም አድርጌሃለሁ እናያመልጥኝ ያንተ ሞያ ።
      እጅህ ይባረክ ወንድሜ ዝናብዙ። በርታ

  • @tantararammail800
    @tantararammail800 4 года назад +2

    Keep going forward!!

  • @hailuadela5124
    @hailuadela5124 3 года назад

    Fantastic!

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 3 года назад

    Beautiful.

  • @mercydemeke555
    @mercydemeke555 3 года назад

    Wow amazing

  • @deborahgaredew7347
    @deborahgaredew7347 3 года назад +1

    thank you for sharing

  • @bemnywork39
    @bemnywork39 4 года назад +5

    yameral gen lem alkemeskewem

  • @almaznegash3708
    @almaznegash3708 3 года назад

    Good job 👏

  • @newlegend5929
    @newlegend5929 3 года назад

    Thank you so much

  • @sarayilma3191
    @sarayilma3191 4 года назад +1

    👏👏👏👏good job

  • @genetkebable
    @genetkebable 3 года назад

    ስጋው ለመብላት አይገነትርም እንዴ?

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 3 года назад

    አመስግናለሁ ስርቼ እቀምስዋለው

    • @enebelabezenahbezukushina2927
      @enebelabezenahbezukushina2927  3 года назад +1

      በቅን ልቦና በመልካም አንደበት እህታችን ስለመከርሻት ተባረኪ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር።

  • @nunuyemane5014
    @nunuyemane5014 3 года назад

    Ato zenahbizu berta betam astemari zegejet new

  • @natuusav3420
    @natuusav3420 3 года назад

    Blessed Bruder 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽

  • @yifattube6567
    @yifattube6567 3 года назад

    አንበሳ👍

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 года назад +1

    እርጋታዎት ያስቀናል ሰከን ያሉ ነዎት እጅዎትን ይባርከው።

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 3 года назад

    ወንድ ልጅ ኪችን ሲገባ እንዴት እንደማከብረዉ

  • @alexs1555
    @alexs1555 3 года назад

    እና መሰግናለ ግን ኖርማል ዘይት ነው ወይ የምትጠቀመው?

    • @enebelabezenahbezukushina2927
      @enebelabezenahbezukushina2927  3 года назад +2

      አዎን ዘይቱ ግን ጥሩ የዘይት አይነት ቢሆን ይመረጣል።

    • @alexs1555
      @alexs1555 3 года назад

      አመስግናለሁ አድናቂህ ነኝ

    • @alexs1555
      @alexs1555 3 года назад

      እጅክ ይባረክ!!

  • @kisanethaile4051
    @kisanethaile4051 4 года назад +1

    super

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 года назад

    selam leteykuh mels alstehengem.sele nech shenkurt?

  • @titishaethio308
    @titishaethio308 3 года назад

    I never thought onions can be cooked this way

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 3 года назад

    ዋው😍😍😍😍😍😍💚💛❤️💚💛❤️

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 3 года назад

    የፍየል ጥብስ አስተምረን

  • @nikmas624
    @nikmas624 3 года назад

    What is Shaf? Do you mean Chef?

  • @debrework19
    @debrework19 4 года назад

    Tiru migib aserari yimesilali. Hulum sew Histan awaki memgebi yichilali

  • @zerihunali9582
    @zerihunali9582 3 года назад

    demsehe ayesemam bemulu u t ubek asetekakel

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 3 года назад

    የምግቡ፡ስም፡ምንድ፡ነው፣?

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 года назад

    The tomato paste didn’t sweet the food ? Instead of crashed tomato

  • @bilenisaac8331
    @bilenisaac8331 3 года назад

    ምግቡ ስሙ ምን ይባላል?

    • @enebelabezenahbezukushina2927
      @enebelabezenahbezukushina2927  3 года назад

      ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ ስለምወደው የእኔ እስፔሻል ነው ያልኩት

  • @astermengistu2500
    @astermengistu2500 4 года назад +1

    Well come

  • @nunu3316
    @nunu3316 3 года назад

    👍

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 3 года назад +1

    ለሰነፍ ሰው ጥሩ ነው

  • @yodittadese9460
    @yodittadese9460 4 года назад +3

    Make it short pls

  • @melatabraham265
    @melatabraham265 3 года назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @rahelabraham6453
    @rahelabraham6453 3 года назад

    ዝናህ ብዙ በአርቲስነትህ በጣም አድናቂህ ነኝ...ነገር ግን እንዲህ አይነት ሙያ የለም ደግሞ የት ተምረህ ነዉ ሼፍ የተባልከዉ እንዴትስ ድፍን ያልተላጠ ሽንኩርት መጨረሻ ላይ ይገባል....የአሜሪካን ስጋ እንኳን ሳይታጠብ ታጥቦም ለጣእም አስቸጋሪ ነዉ.... በደንብ ይታሠብበት....

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 года назад

    ወላጅ እናትዎት በንጉሡ ዘመን 100 አይነት ወጥ ሰራች ስትል ሰማሁ ልበል?

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 3 года назад +1

    ይሄ ፕሮግራም ፊልም ነው ወይስ የምር ነው እሳቸውን ፊልም ላይ ያየሃቸው መስሎኞል

  • @samiasaid5997
    @samiasaid5997 3 года назад

    ያለውይን አይሰራም