የጥብስ ፍርፍር አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 124

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 3 года назад +20

    በጣም ደስ የሚል አስራርና ቅባት ያልበዛብት ለጤና ተስማሚ ሆኖ አግኝቸው አለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጥሪ።

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 3 года назад +3

    አሜን ሀገራችንን ይባርክልን ። አንተንም እግዚአብሔር ጤናን እድሜ ይስጥልን
    Many thanks brother.

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 года назад +8

    የማከብርህ የጥበብ ሰዉ እና ሼፍ ነህ እናመሰግናለን ከነቤተሰቦችህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ!!!👌👌👌

  • @fikertegugsa9779
    @fikertegugsa9779 3 года назад +2

    እ/ር ይባርክህ ምግብህ አስራሩ ፅዳትህ ሁሉ ያማረ ነው በርታ

  • @meskerembelete4122
    @meskerembelete4122 3 года назад +4

    እጅህ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ኑርልን👌👌💚💛❤️

  • @tf7382
    @tf7382 3 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ::እናመሰግናለን ዝናህ ብዙ::ባለህበት ሀገርም እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን::እንወደሀለን::በርቱልን!

  • @temesgenjegnamash6262
    @temesgenjegnamash6262 Год назад

    ለምግብ ዝግጅቱ እናመሰግናለን ።አንዳንዴ ድምፁ ስለማይሰማ ቅመሞችና ጨው መጠን ስታደርግ በጽሁፍ ብታደርግልን የተሻለ ይሆናል የኔ አስተያየት ነው።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆና ጊዜ ቆጣቢ ልዩ የስጋ ፍርፍርአሰራር ነው በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 3 года назад +1

    Gobez! Very 👍🏽 good.

  • @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ
    @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ 3 года назад +2

    እጅግ አድናቂህ ነኝ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 года назад +1

    አርቲስት ዝና ብዙ ሰላምና ጤና ላንተ ይሁን በጣም ነው የምናመሰግነው🙏🙏🙏

  • @mubarikelias765
    @mubarikelias765 3 года назад +1

    wow balemoya neh betam egziabher ejihin yibark

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +11

    ፈጣሪ ያዳላል ብዬ የማስበው አተን ሣይ ነው እርጋታ:ሞያን:አርቲስትነት ግርማ ሞገስ ወ ዘ ተ በቃ ለኔ 1ኛ ሁሌም ደስታን ይስጥህ ከነቤተሠብህ።

    • @zemzemwerku7006
      @zemzemwerku7006 3 года назад +2

      ሀሊማ ፈጣሪ አያዳላም እሱ የሌሌዉ ነገር ደግሞ አንቺ ይኖርሻል። እኛ የራሳችን ን ተስእጦ ሳናዉቀዉ ሳናወጣዉ ስለምንኖር ይህ ስሜት ይፈጠራል። ፈጣሪን ለማማር ማሰብ ለህወት አደገኛ ነዉ።

    • @realtiger8212
      @realtiger8212 3 года назад +3

      I don’t think she mean literally. She is complimenting his quality and whole rounded skills. But I can see your point too. We are all capable if we unpack our talents and strive for excellence.

    • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
      @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @እማየኔናፍቆትኑሪልኝ
    @እማየኔናፍቆትኑሪልኝ 3 года назад +6

    ምርጥ አሰራር እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ትሁት ሰው

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 года назад +1

    Wowwww sewedek eko gobeze

  • @لمتب
    @لمتب 10 месяцев назад

    እጅህ ይባረክ🙏❤😘

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 3 года назад +2

    wow, thank you for sharing Brother May God Bless you with your Beautiful family 🙏

  • @realtiger8212
    @realtiger8212 3 года назад +1

    Very nice recipe! Thank you.

  • @SamiraSamira-ez8vt
    @SamiraSamira-ez8vt 3 года назад +2

    እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 3 года назад +4

    ምግቡን ብትቀምሰዉ መልካም ነዉ።መቅመስም ብቻ ሳይሆን እስክንጎመዥ ጥርግ አርገህ ብትበላዉ።
    ያኔ ነዉ ሰዉ ምግቡን የመብላት ፍላጎቱ የሚጨምር።ምግቡን ለመስራትም የሚነሳሳ፡ ቪዲዮዉን ደጋግሞ የሚያየዉ።
    ምግብ ጋር የተያያዙ ምስታወቅያወችንም እንድትሰራ የምትጋበዝ። በተረፈ እጅግ እናመሰግናለን።
    ደርጀት እያልክ ስትሄድ ደግሞ (financially) ማለቴ ነዉ ጥሩ stove and counter ከማድቤቱ የተለየ ገዝተህ ቀረፃዉ ክፍል አስቀምጠህ ብትቀርፅ ይበልጥ ያምራል። ልክ እንደ ጆርዳና ሾዉ ወይም እዚ USA ዩቱበሮችም ሆኑ ባለ ምግብ ሾወች እንደሚጠቀሙት ማለቴ ነዉ።

  • @henocktube
    @henocktube 3 года назад +2

    Wow Thank you for sharing God bless you ZENAHBEZU

  • @toibatoiba1352
    @toibatoiba1352 3 года назад +1

    እጅህ ይባረክ

  • @addisken24
    @addisken24 3 года назад +1

    በጣም ያስጎመጃል ቅባት ያልበዛበት ጤናማ ምግብ ነው እናመሰግናለን ። ግን ትንሽ ፈገግታህ አንሶአል በተረፈ በርታ ሌላም እንጠብቃለን።

  • @nigistmeasho212
    @nigistmeasho212 3 года назад

    You are amazing. I can not wait to cook this weekend.. Bless you

  • @sisayabeje5655
    @sisayabeje5655 3 года назад +3

    Good job Bro
    We like it nice Tibs firfir !!!!

  • @makminsa4649
    @makminsa4649 3 года назад

    Egiziabher kibirina moges yisitih. ETHIOPIAN betiru yemiyanesa yetebareke new. Hulu negeru yamiriletal. Berta Artist zinabizu👍

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 года назад +2

    ብርቱ ኢትዮጵያዊ እጅህ ይባረክ

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 3 года назад +5

    Can I order?

  • @fitsumhaile8502
    @fitsumhaile8502 3 года назад +1

    Thank you 🙏 amen amen

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 года назад +1

    Very nice and amazing cooking, because with little oil u did amazing jobs. Thanks

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 года назад

    Ejeke yebarek des yemile aserare new sate yemayefeje wowwww wedejewalew betam edeze new meseraw wellahi wowwww

  • @khayriyahussin9992
    @khayriyahussin9992 3 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Год назад

    ወይኔ ያስጎመጃል ተባርክ አባቴ

  • @mahlethagos8875
    @mahlethagos8875 3 года назад

    Thank you God bless you.

  • @zahidanuri8487
    @zahidanuri8487 3 года назад +2

    Thanks bro.

  • @khayriyahussin9992
    @khayriyahussin9992 3 года назад +1

    ዋውውውውው በጣም ያምራል

  • @sofiaseid9967
    @sofiaseid9967 3 года назад +1

    በእውነት የስጎሞጀል ስበዛ ጀግና ኔክ በርተ.

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 3 года назад +1

    ንፁሕ የጤና ምግብ ዕድሜ ይስጥሕ

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 3 года назад

    እግዚአብሔር የጠብቀወት
    እድሜ እና ጤና ይስጠወት
    ክነመላዉ ቤተሰበወት

  • @sabawoldemariam6570
    @sabawoldemariam6570 3 года назад +2

    Wow

  • @ruthassefa567
    @ruthassefa567 3 года назад +1

    Wawa Beautiful 😍👏🏽❤

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 3 года назад +2

    እኔ የምወደው ፍርፍር ቅባት ያልበዛበት አንደኛነህ እኔ ሴትዋ እንክዋን እንዳንተ አልሰራም እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @emebetkebede6003
    @emebetkebede6003 3 года назад +9

    ድምፅህ በአብዛኛው ቪዲዮ ላየ አይሰማም

  • @ayelemimi
    @ayelemimi 3 года назад +2

    የማከብርህ፠አርቲስት ችሎታህ ልዩ ነዉ አሜሪካ መጥተህ ደግሞ በትህትና ልምድህን ስላካፈልከን ከልብ እናመሠግናለን ቤተሰብ ሆኛለሁ አንተም ወደ ቤቴ ብቅ በል

  • @wubalemsintayehu1601
    @wubalemsintayehu1601 3 года назад +1

    Wow🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 3 года назад +3

    Looks yummy

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 3 года назад +1

    Tehmu, Yamme, God bless you and your family

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 года назад +1

    ጎበዝ

  • @toibatoiba1352
    @toibatoiba1352 3 года назад +1

    አሪፍ ነዉ

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 года назад +1

    Waw🙌👌👍👍

  • @rozarozi2799
    @rozarozi2799 3 года назад +1

    Thanks Betam konjo new ejih ybarek

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 3 года назад

    Thank you

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 3 года назад +3

    It’s amazing. But what I don’t like is adding yeferenge paprika!

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +1

    Thank you for sharing

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 8 месяцев назад

    እረጅምእድሜናጤና.ዝናብዙ

  • @PakPak-vf4oy
    @PakPak-vf4oy 13 дней назад

    አላህ ይጨምረልህ

  • @genetras9428
    @genetras9428 3 года назад

    Betame dase yelal berta tehetenah raso medanak new enamesegenalane

  • @kebede91
    @kebede91 3 года назад +1

    ጎበዝ በርታ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው እኔ ግን አብስሎ መብላት ስለቸኝ ይህ ኮረና ዘንድሮ ድብርቱ ብዙ ነገር ያስጠላል

    • @gebissaenush6145
      @gebissaenush6145 3 года назад

      Yemin dibirit new balew neger tedesito menor new Egziabher tebiko ezih adersonal ayizon

  • @eyeruafework3752
    @eyeruafework3752 3 года назад

    It Is So Good

  • @mulubelay5581
    @mulubelay5581 3 года назад +1

    Voice make it loud, and make it short. Very good continue

  • @tigraytiktok2481
    @tigraytiktok2481 3 года назад +1

    thanks

  • @messihaimanot4552
    @messihaimanot4552 3 года назад +1

    አሠራሩበጣምአሪፍነው።ግንድምጽትንሽቢጨመርበይነኝ

  • @yeglieayele5250
    @yeglieayele5250 3 года назад

    ሰላም እንዴት ከርመሀል አብዛኛው ቪዲዬ ድምፁ የራቀ ነው

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @PakPak-vf4oy
    @PakPak-vf4oy 13 дней назад

    ማሻአላህ

  • @biruckmotichibesa3104
    @biruckmotichibesa3104 3 года назад

    ይገርማል

  • @birehanalemayehu2384
    @birehanalemayehu2384 3 года назад +1

    Why not the quantity and timing of simmering mentions?

  • @reemreemreemreem4277
    @reemreemreemreem4277 3 года назад

    ነጭ ሽንኩርቱ ሰለ ሚፈጥ ወይ የተፈጨውን መጠቀም

  • @bzeleke
    @bzeleke 3 года назад +1

    excellent

  • @yeromyeromina6410
    @yeromyeromina6410 3 года назад +1

    Simihi kgiramoges gari btam Desi yilali ergimi edime na tenant yisitiki

  • @deme1094
    @deme1094 2 года назад

    ።በርታ ወንድም

  • @wanshywenshit8496
    @wanshywenshit8496 2 года назад

    ስላም

  • @tezetashumete2440
    @tezetashumete2440 3 года назад +4

    እኔምልክ ዝናዬ ሚስትክን አራስቤት አሰብኩዋት ስትንከባከባት አሉ እንጂ ሞያ የለ አመል የለ እስቲ ተማሩ ወንዶች

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 года назад

    ድምፅህን ስሰማ ዘመን ድራማ ነው የሚታወሰኝ

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 3 года назад

    በጣም ለመብላል ያጏጏል እጅህ ይባረክ

  • @negusuyizez6572
    @negusuyizez6572 2 года назад

    ድርቆሽ ተልኮልኝ እንዴት አድረጌ እነደምሰራው የሚችል ሰው ልጠይቅ እያሰብኩ ሳለ እሂን ቪዲዮ ስላገኘሁ ደሰ ብሎኛል። አመሰግናለሁ

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 3 года назад

    ምን ይገርማል የኛ የባሙያ ቆንጆ እመቤት የ ወ/ሮ ምንተዋብ ልጅ አይደለህ

  • @fantuhailu3641
    @fantuhailu3641 3 года назад

    እጆችህ ይባረኩ

  • @bartukenmekonen2686
    @bartukenmekonen2686 3 года назад +1

    👌👌👌👌♥️♥️♥️

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 года назад

    Wawwww gobez

  • @ag407
    @ag407 3 года назад +3

    Yihema wet hone eko

  • @medesetgebre3334
    @medesetgebre3334 3 года назад

    Teberek

  • @mickydire8260
    @mickydire8260 3 года назад +1

    ዝናህ ብዙ ጡዘት.... ድብልቅ እያልክ እየመጣህ ሙድ ትይዝብናለህ አይደል youtube ላይ ??? ይመችህ👍

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 года назад +1

    Too much stirring, thank you for sharing!!!

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 года назад

    👌👌👌

  • @mahrtytube9396
    @mahrtytube9396 2 года назад

    Mirt new😘😘

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 3 года назад

    👍🏾💚☀️❤️

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 3 года назад

    ትንሽ ድርቆሽ በዛ ና የደረቀ ይመስላል ኢትዮጵያን ይባርክ ማ ይባርካት እግዚአብሔር ይባርካት ወድጄዋለሁ ይሄንን ::

  • @sadianurhussen6180
    @sadianurhussen6180 3 года назад +6

    ድምፅህ በደንብ አይሰማም

  • @baheilu
    @baheilu 3 года назад +1

    Volume +++++++++++++

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 3 года назад

    Aaaaaaaaaasssssss💯💯💯💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙄🙄🙄🙄🙄🙄👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zys1314
    @zys1314 3 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ ታድያ! ፀጉርና ነፋስ ምን ያህል ቢታመኑ ነው በነፃነት የተለቀቁት?

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 3 года назад +5

    እኔ ማይመቸኝ culinary class ሳይወስዱ chef ብለው ሲሰይሙ ነው ይህ ፍርፍር ብዙ ነገር ይቀረዋል የሀበሻ ምግብ ሌላ ቅመም ሲጨመር ጣእም ያበላሻል ፍርፍር በባህሪው በቂ ቅባት ይፈልጋል cook ለሚያረግ ሙያ ላለው ሰው ይህን ማየት አያስተምርም ።youtuber ለመሆን ካልሆነ በቀር respect የማረገው its the moral to do it ብቻ ነው እሬስቶራንት የፆም ፍርፍር አዝዤ ቀምሼ በጤም በሙያው አዝኜ ነበር ለሙያ ሚበቃ ብቃት ያለው ጣእም የሌለው ምግብ ነው የቀመስኩት እባካችሁ youtuber ለመሆን ብቻ ሳትማሩ እራሳችሁን chef አትበሉ ብዙ ብቃቱ ያላቸው Ethiopian Chef አሉና

    • @eritrealove119
      @eritrealove119 3 года назад +1

      What do you know if He took classes or not..he is sharing how to make the food healthy way if you don’t have any good to say please don’t say anything. Thank You 🙏

    • @meazazerfu9526
      @meazazerfu9526 3 года назад

      እርግጠኛ ባልሆንም ዝናህ ብዙ ከንቱ ሙገሣ የሚፈልግ ሰው አይደለም አንድ ሰው ያየውንእና ጥሩ ያልመሠለውን ሃሣብ ቢሰጥ ይጠቅማል እንጁ አይጎዳም

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 3 года назад

    አሠራርህ ቀላልና ለመያዝ የማያስቸግር ነው ወድጄዋለሁ ግን ግን ምግብ ሥት ሥትሰራ ሼፍ እንደመሆንህ መጠን አሥተማሪም ነህና አለባበሥህን እንድታሥተካክል እመክርሃለሁ

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад

    Aerif Aeserar new Eanameseganalen

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ግን ምን አለበት ጺምህን ተላጨው ጎስቋላ ያስመስላል

    • @hiwotmulugeta9372
      @hiwotmulugeta9372 3 года назад

      ኪኪኪኪ

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 3 года назад

      @@hiwotmulugeta9372 ምን ያስቃል ይኼ ጎበዝ ሠው የተባረከ ነው ሀዘን ላይ መሆኑን ስላላወቅሁ ነው

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 года назад

    Weye derekoshe eseti assyelegen

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 3 года назад +2

    በአርቲስትና ሸፍ ዝናህ ብዙ የሚለዉ በየፖስቱ መፃፉ እጅግ ያሰለቻል ተገቢም አደለም። የቸነሉ ስም በሱ ስለሆነ በቂ ነዉ። ደግሞ አሁን አርቲስትነቱን ትቶታል። ያን ያክል ተጋኖ መጠሪያ ሊሆን አይችልም በምግብ ዝግጅት ቪዲዮ ላይ።
    ባይሆን አልፎ አልፎ በቪዲዮዉ መጀመሪያ ለማታውቁኝ ብሎ ስሙን ቢናገር አይከፋም። እሱም ሁሌ አይሆንም።

  • @אסקלצאסמרה
    @אסקלצאסמרה 3 года назад

    አንደኛ

  • @gashawtedla5468
    @gashawtedla5468 3 года назад

    Dear ZENAHBEZU SEARCH FOR THE IN QUOTATION IN gOOGLE, "Great beef steak! Amazing To mahawk Salt Pear Gibutter Steak, Tomahawk Steak - Korean street food", Please forget ferfir update/ transform Ethiopian meal to such type so that people will be stronger and friendely