Zare gena new videochishin yayehuachew, betam new yetemecheng. Gobez, berchi. Ene min endemisera new yemitefabing andande😂 gelagelshing. Egzer yestish.
I love your videos, personally I do not recommend deep frying of any food. Deep frying releases some free fatty acids and potentially carcinogenic substances, to our food. Baking or boiling are healthier options.
Endew ene yemlew mn aynet beteseb new yasadegesh yene derbaba? Endet endemwedesh eko besmeam. Gn yawekush ahun kerb gze new ehtalem.
በጣም ነው ማደንቅሽ ሜሉ እሔው ዛሬ ሰርቼ በላሁ አበባ ጎመኑን በጣም የሚገርም ጣእም ነው ያለውበጣም ነው ሚጣፍጠው አመሰግናለሁ
በጣም ለየት ለየት ያለ የምግብ እስራርነው የምታሳይን አመስግናለሁ።
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በእውነት
አቤት ሞያ እግዚአብሔር እጅሸን ይባርከው የመትሰሪው ሁሉ ያምራል እኔም ከአንቺ ብዙ ተምሬአለው በጣም አመሰግንሻአለሁ በርቺ ሁሌም አድናቂሸ ነኝ
Hi,Melu ejsh yibarek bizu gize yalitelemdu negeroch timokriyalsh enam hulum betam konjo nachew this one also I love it.so delicious. Tnx
Meluye batam amesegnsgalehu! Betam new yewededkut eyatatamkut new! Berchi yene konjo!
ሚሊ በጣም ደስአያለኝነው የማየው አጅሽ ይባረክ
በጣም ደስይላል ተባረኬ
እናመሠግናለን ሲታይ ቆንጀ ነው እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ቆንጆ በጣም ያምራል ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው ሰርቸ ሞክሬዋለው በጣም ይጣፍጣል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ የላክሽውን ሁሉ እየሠራው ከልጆቼ ጋር እየበላው ነው በጣም አመሠግናለሁ ።
በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ
የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክ ስያዩት እራሱ ያምራል
በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን
በጤም ሐሪፍ ግኝት ነው ተባረኪ
ሜሉዬ እናመሰግናለን አሁን እሞክረዋለው እንደዚህ ሞክሬው አላውቅም
የኔ ቆንጆ እጅሽ ብርክ ይበል ፈጣሪ ይባርክሽ
Tnxs sis 🙏🏾🙏🏾mokerawe betam temchetoegnal👍👍👍
ሰላም ይብዛልሽ ውድ እህቴ አዲስ ተከታታይሽ ነን እኔና 2 ልጆቼ ከምታሳይን በላይ ደስ የሚለኝ እርጋታሽና የዕቃዎችሽ ፅዳት በጣም ደስ ይላል በርችልን፡፡
Tebareki yene konjo
እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስተማርሽን አማዞን እንዴት ነው መጠቀም የምችለው እባክሽ ካላስቸገርኩሽ
እንዴት አባቱ ያምራል ዋው በጣም አድናቂሽ ነኝ
Sereche ke rice ga hulum wedewetal tnx Mel。wish i could send you picture.😊
አሜን እግዚአብሔር ከዚ ክፉ በሽታ ይጠብቀን እጅሽን ይባርከው የኔ እህት
በጣም ያምራል እሞክረዋለው እጅሽ እባረክ
በጣም ጎበዝ ነሽ
እጅሽ ይባረክ
ኢድ ይባርክ ብርክቲ ፡ ኣነ ውን ሰሪሐያ ኣዝያ ጥዕምቲ
በጣም ነው የወደፍኩት እናመሰግናለን👍👍👍
አሜን በጣም ያምራል እኔም እሞክራዋለሁ
You are an amazing cook. And an amazing woman. U r litterally saving my kitchen fiasco
በጣም ፡ደስ ይላሠል ፡በርቺ
ሰርቼው ወድጄዋለሁ ይጣፋጣል እናመሰግናለን
ሜሉዬ ሰላም አመሰግናለሁ በርቺ እጅሽ ይባረክ 😍
Meluye....I love ur new ideas I have one comment though can pls write down recipes ...tnx
I love the look and the way you cook, and I am going to try on Thursday and let you know about it thanks 🙏🏾 and stay safe
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እህትየ እጅሸ ይባረክ
waww betam balemuya nesh meli
ዋውው ጎበዝ። በርቺ በጣም ያምራል
I wish I cook it today,but don't have caurliflower.God bless you meluye.
ይደርሳል የኔ ቆንጆ ስትገዢ
በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው በጣም ቀላል ሽልማቶቹ በጣም የምወዳቸው እቃዎች ናቸው አማዞን ላይ ሲጠቀማቸው በጣም ያምረኛል፡፡
በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
I just made this dish and my whole family loved it እጅሽ ይባረክ
It looks like orange chicken. But to avoid the oil I will make it with air fry thank you for sharing!
ሞክሬዋለው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
እንዴት ደስ ይላል ።በውነት በጣም አመሰግናለው
ጎበዝ ባለሙያ በርች
amen egizhabhar hulachinm yitebke betely yemetibesha pasta furno betam new yewdedikut amesginalehu
Hi melu i like ur show and ur materials
Bravo! sis.
Wow betam yamiral ejishen kuritmat aynikaw ye shilimatochun manikiyaoch betam yamiral pls adrashawin latifilegn😉
አሜንአሜንየኔማር
I try it ,it's delicious you make to vegetarian 😋😋😋
I never subscribe before I really like your unique recipes . Thank you
ሰላም ነሽ በጣም ቆንጀ ነው ዛሬ ሰርቼ በላሁ አመሰግናለሁ የፍሮኖ ድቄት እንጀራ እንቢ አለኝ ብሞክር
ዋው እውነት ለመናገር ይጣፍጣል እኔ በርበሬ አልጨመርኩም በሳልሳ ነው የሠራሁት መዳሜ ልጆቹ በርበሬ አይበሉም ግን በሣልሳ እራሱ መዳሜም ባሏም አጨብጭበውለታል እኔ ብዙ ጊዜ እጥል ነበር ያበባ ጎመኑን አሁንማ አወቅንበት እናመሰግላለን የኔ እህት
Wow betam desi mil migib naw ijish ybarish shilmagu gin..😍😍
የኔ ቆንጆ ዘይት ውድ ስለሆነ 2ኛው ሃሳብ ጥሩ ነው በተጨማሪም የምነግርሽ ቅመሞቺን ዱቄቱን በጥብጦ እየተነከረ መጥበስ ይቻላል እንዳይቦካ እንዳይያያዝ ያደርገዋል
so far your the best. Keep it up.
Ejesh yibarek endet yamiral 🙏👌
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሜላዬ
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን
ላይክ ላይክ 10000000ይገባሻል ዋዉ ቀጥይበት 😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ስራሽም ድምፅሽም ሲያምር 😍
እጅሽ ይባረክ አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን
God bless you.can you share with us where did you get that shekila?
ዋው አሪፍ ነው
ዋው እንዴት ደሰ ይላል እናመሰግናለን
Wow betam new mitafetew foto anseche enkua post lemaderg fata algeyehum be schemya new yetebelaw 😅😂 Ejesh yebarek thank you 🙏🏽
እህቴ የአበባ ጎመን ዱለት የሰራሽውን ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል እጅሽን ይባርከው ይሄንንም አሰራዋለሁ
Thank u so much melu, u cook unique food than we use to it thats why i love ur channel, What's the name of the spoon? i can't find it
ከለሩ ሲያምር እጅሽ ይባረክ እሞክረው አለሁ
በጣም አሪፍ ነዉ ዉዴ እስቲ ፐፕኮርን አሰራር አሣይኝ
Wenidem mokirota beetma selawadadawe laene Sher arageligne
Allah Kal nage mukere wetetun nagerashalawe . Lanageru selimukerawe rasu taemu tawaqagne 😋😋😋😋😋😋😋❤️❤️❤️❤️
betam yamral ejesh yebarek
Wawe betam setay erswo endate yamral
Thanks mare betam new emamirew ejesh yibarek
God bless u ma dear ,u r amazing.
Good job
ዋዉ እጅሽ ይባረክ ማመሰያዎቹ በጣም ያምራሉ pls ስሙን ንገሪኝ መግዛት እፈልጋለው
www.amazon.com/your-orders/pop/ref=ppx_yo_mob_b_pop?_encoding=UTF8&gen=canonical&lineItemId=lgpjlrmtoqluqny&orderId=114-6588505-0783469&packageId=1&returnSummaryId=&returnUnitIndices=&shipmentId=DWGyMsqVt
Wow esrwalwe yetfetale tabrki
Nice E/r Yestelen
Abeba gomen sibal tekel gomen neber yemimeselegn berokeli new enda?
በጣም አሪፍ የሩዙንና ፍርኖዱቄቱን ሞክሬው ዋው ነው እጅሽ ይባረክ
Oh am happy to meet your channel!
Zare gena new videochishin yayehuachew, betam new yetemecheng. Gobez, berchi. Ene min endemisera new yemitefabing andande😂 gelagelshing. Egzer yestish.
Thank u dear for ur lovely words dear
ምርጥ ምግብ እናመሰነናለን
ሜልዬ በጣም ያምራን እጅሺን ይባረከዉ ግን የሆድ መነፋት አለብሺ ተብየ በሀኬም ተከልክያለሁ በዚህ መልኩ ብሰራዉ ……
Thank you!
I love your videos, personally I do not recommend deep frying of any food. Deep frying releases some free fatty acids and potentially carcinogenic substances, to our food. Baking or boiling are healthier options.
Wow nice i try it and its the best. Thanks.
We still stay at home.
አድስ ነኝ ለቻናልሽ እዳየሁሽ ሰፕስክራይፕ ነው ያደረኩሽ ከምንም በላይ ፅዳትሽ ነው የሣበኝ ጥሎብኝ ፅዳት ላይ ፎከስ አደርጋለሁ ዋው ነው እህቴ በርች
ከልቤ አመሰግናለው በውነት
የኔ ውድ በርች ፅዳትሽ እቃሽ ሙያሽ ልዩናሽ በርች
Adse ngn ekatatlwal kzhe behola melakwn egshe yebrke
ስራሽ በጣም ቆንጆ ነው ግን የተጠቀምሻቸውን ብትፅፊው እንዳስተያየት
Thanks Melat
Betam enamesegnalen einem emokrewlehu 👍👍😘
Tristye dese yelgnal tewejewalshe mokriew
Thank you so much I try it it’s really good
እሺአላህ አላህ ከሬም መሻአላህ ብያለሁ ለሙያሺ
Betam yamrar thanks
God bless you good job Jesus Loves you ✝️🙏
I have a cauliflower that's been sitting in z fridge forever I didn't know wat to do with it...now I know.thanks
👍🏽