ዱለት ለምኔ - የአበባ ጎመን ዱለት - የፆም Cauliflower with green pepper onions

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • For detailed recipe, click on the link below. ourhifikitchen...
    #EthiopianRecipe #EthiopianFood #HowtocookEthiopian #healthyfood
    የአበባ ጎመን ዱለት በስጋ ደሞ ሰርቼላችሗለሁ ከታች እዩት/ special cauliflower dulet with meat
    • Special cauliflower du...
    የፆም ዱለት - ጤናማ ና በጣም የሚጣፍጥ በአበባ ጎመን የተሰራ የፃም ዱለት
    Cauliflower with green pepper and onions spiced with cardamom and mitmita, Ethiopian blend of dried red chilies. Served with injera.

Комментарии • 618

  • @edomtes621
    @edomtes621 3 года назад +50

    የፍስኩን ምግብ አትክልቶችን ጤናማ አድርጎና በአበሽኛ መልኩ ለመስራት የምታደርጉት ጥረት የሚበረታታ ነው በርቺ ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ! come again stay connected

  • @kokot760
    @kokot760 3 года назад +15

    ዋው ዱለቱ በጣም ያስጎመጃል! በተለይ ስትጠብሽው ምራቅ ያስውጣል! በእውነት ነው የምናገረው በጣም ያስጎመጃል! አሁኑኑ ግሮስሪ ሄጄ እገዛና እሞክረዋለሁ። በጣም ባለሙያ መሆንሽን ያሳያል።አገላለፅሽም ይማርካል።እጅሽ ይባረክ።

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️ ምክሪው እንደምትወጅው እርግጠኛነኝ

  • @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
    @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ 2 года назад +3

    በጣም ምርጥ ነው ነጭ ሽንኩርት ቢገባበት ደግሙ ምርጥ ነውበእንጀራ ብቻ ሳይሁን በሩዝም በፓስታም ቢበላ ቆንጅ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад +1

      ልክ ነሽ በነጭ ሽንኩርትና በስጋ አሳምሬ የፍስክ ሰርቸዋለሁ ውዴ እይው ruclips.net/video/G1vhgNsry0g/видео.html

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 года назад +4

    የሚጥም ይመስላል በሚቀጥለው ግሮሰሪ ስሄድ እገዛና እሞክረዋለሁ እና አሳውቅሻለው እጅሽ ይባረክ ሌሎች የፆም ለየት ያሉ ምግቦችም አሳይን

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      እንኳን ደህና መጣሽ ቤቲ እሽ ሞክረሽ ንገሪኝ :: የተባረከ ይሁን::
      እሺ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      ይህንንም ሞክሪው ልዩ ነው ብታይ ከእንቁላል አይተናነስም
      ruclips.net/video/aGwsssOmxHQ/видео.html

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +7

    ስላጣ ብትይው አይሻልም ለማንኛውም እሞክረዋለሁ ሲያዩት ደስ ይላል ልዩ ነው በርች

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +2

      😂😂😂 የፈለጉትን ይበሉት ዋናው ሞክሩት :: ግንኮ ሰላጣ አይበስልም

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 7 месяцев назад +1

    Thank you betam konjo new, ahun meshtoal Nege emokrewalehu. (Ye abeba gomen Dulet ).

  • @alganeshalemneh3311
    @alganeshalemneh3311 2 года назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ እነ ቴና ይስትሽ ምርት ሞያ ነው የስተመርሽን አላወኩም ነበር thank you

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      Amesegnalhu my sister thank you for your support.

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +17

    I did tray ያበባ ጎመን ዱለት today love it and my husband and my two kids are crazy abut it was so delicious thank you 🙏🏾 GOD bless you and your family as well

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +2

      Awww how lovely is that to hear. Thank you enjoy. Amen. God bless you and your family as well

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 года назад

      I am trying it as we speak thank you dear

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      @@Black-lioness thank you for watching enjoy

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      How was it dear?

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 года назад

      @@YummyEthiopian hi Txs for checking on me, it was truly lovely I enjoyed it very much!!!

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 3 года назад +1

    በጣም የሚጣፍጥ እና በየጊዜው ቢበላ የማይሰለች የፆም ዱለት ሰርቼ በላሁት እጅሽ ይባረክ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      አመሰግናለሁ ውዴ እንኳንም ወደድሽው ልክ ነሽ እኔም በየግዜው ነው የምሰራው:; መጥተሽ ስለነገርሽኝም እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: አትጥፊ ሌሎችንም ልዮስራዎቼን እያየሽ ሞክሪና ምን ያህል እንደወደሻቸው አሳውቂኝ :: ❤️❤️

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ። እሞክረዋለሁ

  • @ermias812
    @ermias812 3 года назад +2

    ዋው ነው እጅግ በጣም የሚገርም እጆችሽ ይባረኩ ይህ ጠዋት ቁርስ በቃ ።

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 года назад

      እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 3 года назад +2

    Gobez !!!kenie belay wed balebetie Batam Taftotal betam wodotal Thank you beylign blognal yeni eht.🌹🌹🌹

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      I'm so happy Muzey amesegnalhu :) Gosh that is good.

  • @shewa6829
    @shewa6829 3 года назад

    በጣም አመሰግንሻለሁ። በጣም ቆንጆ ነው።
    እግዜር ይስጥልኝ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: ሁልግዜም ኑልኝ ሌሎችም ልዩ የሆኑ አሰራሮችን ይመልከቱ 😍

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 года назад

    ጎበዝ። ሞከርኩት በጣም ቆንጆ ጣዕም አለው በርቺ ጥሩ ትምርት ሰጠሽን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      በጣም እመሰግናለሁ እንኳንም ወደዳችሁት!!
      Thank you so much. Stay connected for more interesting cooking :
      ለፆም ምን ልስራ ለምንል ሰዎች አሪፍ አማራጭ ሊንኩን በመጫን ይገኛል
      ልዩ የፆም ምግብ ዝርዝር ከነአሰራሩ
      ruclips.net/p/PL7uPebsjShUufntu8SRt5wW56cMrc9VIh

  • @sirakgem6942
    @sirakgem6942 3 года назад

    ድምጽሽ ደስይላል በጣም የተረጋጋሽ ነሽ

  • @minatube1146
    @minatube1146 3 года назад

    Ewnetm dulet lemine betam konjo neger new yasayeshien tebarekielegni

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Thank you Minaye try it demo it is finger licking good 👍🏾 come again for more interesting cooking / tips

  • @samsonandarige396
    @samsonandarige396 2 года назад +5

    I tried it. It is good 👍
    Thanks for a nice and healthier recipe.

  • @sabrinaghebzeselasie9267
    @sabrinaghebzeselasie9267 3 года назад

    BETAAAM gobez nesh qetyuuuu ayzosh Lela hansab serilin trbareki

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 года назад

    በጣም መለኛ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነው።

  • @mesimealovemekonen1927
    @mesimealovemekonen1927 2 года назад

    ዋው ምርጥ ነው እኔም ሰርቻለሁ thanks

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 3 года назад +10

    I don't like the original dulet but this one i can't wait to try it ! Keep up a good work 👌 ! Thanks so much !!!

    • @wunetuyiferdal7577
      @wunetuyiferdal7577 2 года назад

      Zewde yigermishal endet yitafital meselesh? Ney gureshii

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      Thank you የኔ ምስክር አመሰግናለሁ

  • @topFaris
    @topFaris 3 года назад +4

    ሞከርኩት ቀላል እና ሚጣፍጥ .. ተባረኪ ❤️

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +1

      አሜን አመሰግናለሁ ውዴ እንኳንም ወደድሽው ተመልሰሽ ስለነገርሽኝም በጣም አመሰግናለሁ😍😍😍

  • @gelisam3776
    @gelisam3776 2 года назад +3

    wow

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 3 года назад +6

    ሰላም ለቤትሽ እንግዳ ነኝ። በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ዋው ነው እናም በርቺ እጅግ ይባረክ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +1

      አመሰግናለሁ ነብሴ ሁሌም ብቅ በይ ደስይለኛን

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 года назад

      እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 года назад +3

    እጅሽ ይባረክ ዋው!

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 3 года назад +1

    Wawww endet des yilal benatsh, enamesegnalen

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Thank you sooo much. Please come again and support the channel

  • @shewitmawcha3677
    @shewitmawcha3677 3 года назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ግን ሽንጉርቱ ቃርያው ሌላም ከትፈሽ ብታዘጋጂ ደስ ይላል አሁን እንዳረግሽው ግን በጣም ግዜ ይወስድብናል እኔ በበኩሌ ረጅም ሰአት ከሆነ ብዙም አላየውም

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 года назад

      እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር

  • @lolafoon6782
    @lolafoon6782 3 года назад

    እናመሰግናለን ኢሻአላህ ዛሬ እሰርዋለሁ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      አመሰግናለሁ! ሌሎች ለየት ያያሉበት ደስ የሚሉ የምግብ አይነቶችን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
      ruclips.net/p/PL7uPebsjShUtZRD4y7q420gX9_PnM9Rs4

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 месяца назад

    Thank you

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 года назад

    እቁላል ጥብስ ይመስላል ወድጄዋለው!!
    I like it looks like egg it's beautiful good job

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Amesegnalhu thank you for watching. Stay connected

  • @hailemariamshiferaw5721
    @hailemariamshiferaw5721 2 года назад

    I like thank you

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      Thank you for watching. Stay connected for more videos. EgZabher Yestelegn

  • @rahmatube2130
    @rahmatube2130 3 года назад +1

    ማሻአላ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Tefachu eko. Long time. Please come again and support the channel

  • @Mart-jt6io
    @Mart-jt6io 3 года назад

    ከenat Ethiopian food አይቼ ነው የመጣሁት ሞክሬው በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +1

      Thank you Mar. Eshi Enquan Dena Metash. Betam Betam my favorite neew. Enquan wededshew

  • @meseretshanble3009
    @meseretshanble3009 3 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ያንቺን አይቼ ላሰሪዬ ሰርቸላት በጣም ነዉ የወደደችዉ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከዉ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      ጎሽ እንኳን ወደድሽው ደስብሎኛል አመሰግናለሁ

  • @derejebelayexcavatorcrushe5672
    @derejebelayexcavatorcrushe5672 3 года назад +5

    በጣም አሪፍ ነው 👍

  • @playpoints5425
    @playpoints5425 Год назад +1

    👏👏👏👏👏Yemitafit yimesilal thanks

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Thank you dear. Egzabhair Yestelegn. Come again

  • @የክብሬመመክያ
    @የክብሬመመክያ 3 года назад +3

    እጅ ይባረክ እናቱ!!!

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      thank you , Tefachu eko. Long time. Please come again and support the channel

    • @YergedWeletaw
      @YergedWeletaw 7 месяцев назад

      M​

  • @asteragmas2817
    @asteragmas2817 3 года назад +5

    👍, ቃሪ ባይበሰል,

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад +1

    በጣም ያስጎመጃል ተባረኬ

  • @Selameta123
    @Selameta123 3 года назад +10

    Looks healthy!... I love the idea of making it fresh when ready to eat!... Definitely subscriber!.

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +2

    ዋውው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Thank you sooo much. Please come again and support the channel

  • @wesenmengesha2389
    @wesenmengesha2389 3 года назад +1

    Thanks you Creativity

  • @almazhagos2464
    @almazhagos2464 3 года назад +3

    Thanks so much 🙏 I made it it was so yummy 😋 God bless you

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Wow I’m happy to hear that. Love it. Yes it is my favorite as well. Thanks for coming back to let me know. Stay connected for more interesting food tips and cookings.

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 Год назад

    በጣም ያምራል እሞክራለሁ

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 года назад

    Ejeshe yebareki ehte

  • @beletekassaye9489
    @beletekassaye9489 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ ደሞ እንደማየዉ ከሆነ ለመስራትም የአትክልት ክትፎ ብዙ ሰአት አይወሰድም አኔ ግን ትነሽ እንዳቁላላዉት ቁንዶ በርበሬ( black paper) ቢጨመርበት የበለጠ ያጣፍተዋል

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 года назад +6

    Wow endet yamral Gobez 👏🏾👏🏾

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 3 года назад +3

    💜💜💜looks really good! Thank you for sharing love💜💜💜

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Год назад

    Wow 👌 tankyou

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Thank you sooo much. Please come again and support the channel

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Год назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው በርች እማ❤❤

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Thank you dear. Egzabhair Yestelegn. Come again

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 6 месяцев назад

    ዋዉውውውውው አሰራርሽ በራሱ አሪፍነው ሰርቼው በኮመንት አመለሳለሁ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  6 месяцев назад

      እሽ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ ነብሴ

  • @fikerenaselam
    @fikerenaselam 2 года назад

    ዋውውውውውውውውውውውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      አሜን ፍቅር አመሰግናለሁ

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 2 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌም ነይልኝ:: ምርጥና ልዮ ምግብ ለማቅረብ እሞክራለው:: ብዙም አሉ እይልኝ ሼር እና አስተይየሽን እጠብቃለሁ::

  • @senaithaile3790
    @senaithaile3790 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ !!!!

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Thank you Betam. Amen thanks for watching

  • @Kቃልሃበሻዊት
    @Kቃልሃበሻዊት 2 года назад

    እናመሰግናለን ዛሬ እራታችን ነበር ምርጥ ነው

  • @wintajerry4387
    @wintajerry4387 2 года назад

    እናመሰግናለን

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      Thank you for watching. Stay connected for more videos. EgZabher Yestelegn

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 3 года назад

    Hi konjo duletune kene Tse shekurte gare betabsihu mejemeria betam arfe keza Beale karia shenkurte kamen mitemita kelai btaregi betam arif new yene asab endi new gene betammmm gobeze neshe manem ymaysbew neger new waooooooooooo 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tgisho
    @tgisho 3 года назад +109

    የቃሪያው ጣዕም እንዳይጠፋ መጨረሻ ላይ መጨመር አይሻልም?

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +14

      አመስግናለሁ እሱም ጥሩ አማራጭ ነው:: አንድ ላይ ተቀላቅሎ ያለው ጣእምና ሽታም ልዩ ነው ግን:: ደግሞም ሁሉም ድብን ብሎ አይበስልም እኮ:: አበባ ጎመን ቶሎ ስለሚበስል እሳት አይጎዳውም እኮ::

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +12

      ግን ጣእሙን የምታገኙት አብሮ ሲሆን ነው:: . ይህ እኮ እንደ አልጫ ምግቦች ከላይ ሊወጣ ሲል ጣል የምናደርገው አደለም :: አብሮ መዋሀዱ ጥቅምና ምክንያት አለው:: ይህም ሁሉም እኩል እሳት እንዲደርሳቸው ይረዳል: የተለያዩ ቢሆኑም አበሳሰልቸው uniform ይሆንልናል:: ሁለቱንም ምክሩት አብሮ ማብሰሉ የተሻለ ነው::
      አመሰግናለሁ

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 3 года назад +1

      ትከክል ነሽ የኔ ዉድ ትልቅ ማስታወሻ ነዉ ቃሪያዉ መጨመር ያለበት በኃላ ነዉ እንግዲህ ሥንሰራ ቃሪያዉን በኃላ አድርገኖ እንስራ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 года назад +1

      እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 года назад +1

      እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር

  • @meserettakele3328
    @meserettakele3328 3 года назад

    Ow its amaheing and yamiii

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 6 месяцев назад

    ስለሞያው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @tinypremlal6935
    @tinypremlal6935 Год назад +1

    Looks delicious. Will definitely try this 😊

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Great please let me know how it was. thank you for your support.

  • @myounis3708
    @myounis3708 3 года назад +2

    Loved it loved it thanks for sharing. It work perfect with my kito without the injera 👌

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Great to hear! Thank you / Amesegnalhu nebse

  • @martaakelilu1628
    @martaakelilu1628 3 года назад

    betam new yemitimewu serichewu betam new yewededinew enameseginalan

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Thank you so much for letting me know I’m glad you like it. Enjoy and come again 💖💖💖💖

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 года назад +1

    Okay I will !! "Cauliflower Dulet"! it sound delicious and it is agreat idea. I will definitely try it myself.

  • @fikerthome6787
    @fikerthome6787 2 года назад +1

    መክሬዋለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው ሱስ ያሲዛል

  • @serkalembadarga841
    @serkalembadarga841 3 года назад +1

    Enameseginalen konjo neger new yayehu👌

  • @ashenafimeskele605
    @ashenafimeskele605 3 года назад

    Thank you alechish miste

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Amesegnalhu Ashenafi for passing your wife’s message. Please come again and enjoy.

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    ዛሬ ገና አየሁሽ። ወድጀዋለሁ። ተባረኪ። Subscribed

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +1

      አመሰግናለሁ ! ገና ዛሬ? በይ ቶሎቶሎ ብቅ እያሉ መቅመስ አይርሱ

  • @hanamengistu2576
    @hanamengistu2576 3 года назад

    Tebareki

  • @እሙሙአዝ-ረ5ቸ
    @እሙሙአዝ-ረ5ቸ 2 года назад

    ዋውውውው 👌👌👌

  • @mesiregassa3443
    @mesiregassa3443 3 года назад

    Waw egesh yebarek

  • @yemesrachabebe6377
    @yemesrachabebe6377 3 года назад

    እጅ ይባረክ

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 года назад +4

    Yegna! you can mix it while cooking it on fire with everything. If you add Green or brown lentil will be great. I tried it, it is much much delicious with llentil and mushroom. Anyway nice one Gobeze!

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад +2

      Amesegnalhu

    • @melkamutsegaye6943
      @melkamutsegaye6943 2 года назад +2

      "Amesegnalhu" or "Amesegenalhu" which one?Any way, it is a bit late, I think! @@YummyEthiopian

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад +3

      @@melkamutsegaye6943 I think it can be both as long as you get what I want to say. What is late ምስጋናው ነው? አመሰግናለሁ

    • @melkamutsegaye6943
      @melkamutsegaye6943 2 года назад +2

      "Amesgnalhu" Okay, again I accepted !@@YummyEthiopian

    • @melkamutsegaye6943
      @melkamutsegaye6943 2 года назад +1

      By the way where are you, in USA or U.K.?@@YummyEthiopian

  • @hanatefera9235
    @hanatefera9235 3 года назад +4

    Girl Thankyou looks good I can't wait to try it ❤❤

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 3 года назад +3

    Thank you sister, it looks attractive and tasty. May Gid bless you more.

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Thank you mare Amesegnalhu come again and stay connected

  • @mekdesmesfin1770
    @mekdesmesfin1770 3 года назад +1

    ዋው ያስጎመጃል

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Tefachu eko. Long time. Please come again and support the channel

  • @genetrosa2452
    @genetrosa2452 3 года назад +1

    Look good

  • @bizushewalema7077
    @bizushewalema7077 3 года назад +1

    ያምራል እሞክራለሁ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Tefachu eko. Long time. Please come again and support the channel

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 3 года назад

    wow betam arfe ena le tena tesamame new amesgenalew yene konjo

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 2 года назад

    I. Like it

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Thank you sooo much. Please come again and support the channel

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 года назад +1

    ጎበዝበረቻእህታችን

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Tefachu eko. Long time. Please come again and support the channel

  • @derajew68asres56
    @derajew68asres56 2 года назад

    Thank you Ellu, I know Cauliflower morphologically, but we do not know how to prepare it. thanks again.

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      My pleasure 😊 thank you Dere amesegenalhu

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 3 года назад

    ለየት ያለ እና ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ

  • @senikonjo2697
    @senikonjo2697 Год назад

    እጅሽ ይባረክሞክሬዋለው ልዩ ነው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Thank you sooo much. Please come again and support the channel

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 3 года назад +1

    💜💜💜thank you sooo much kemer dulet yasnekal. I made it it was so good💜💜💜

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Thank you for sharing your experience! I’m glad you made it and you liked it. Also thanks for returning and sharing how it was.
      Come again and stay connected.
      Check our more videos of interesting cooking.
      😍😍😍.

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 3 года назад

    አመስግናለሁ ጤነኛ አሰራር ስላሳየሽኝ
    በጣም ያምሪል

  • @yeshimebetalemayehu5066
    @yeshimebetalemayehu5066 3 года назад +1

    በጣም የሞራል

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      thank you , Tefachu eko. Long time. Please come again and support the channel

  • @msfatema3632
    @msfatema3632 3 года назад +1

    ማሻአላ ቆጆ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 года назад

      እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር

  • @nejatmohamed1230
    @nejatmohamed1230 2 года назад

    Betam konjo new serchew betam yetafetal 👍

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 3 года назад +2

    ምን ልብላ ምን ልስራ ? ይሄን የፈረደበግ ጥብስ? እያልኩ ስቸገር ዛሬ ገላገልሽኝ. I tried it and was so good ! Thank U!

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +1

      ደስ ሲል እንኳን ገላገለሽ ማሬ እኔንምገላግሎኛል! Thank you for sharing your experience and stay connected ❤️❤️❤️

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 3 года назад +2

      @@YummyEthiopian
      ኧረ ወንደላጤ ነኝ ! እኛምኮ አሳምረን እንሰራለን! ስሜስ ቢሆን ይታይልኝንጅ! ዋልተንጉስ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад +1

      @@waltenigusaetop3320 😀 Eshi thank you for coming. ስምህ በጣጣጣጣም ትስማምቶኛል! 👍🏾

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 3 года назад

      🤩

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 года назад +2

    አመሰግናለሁ እህቴ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 года назад +1

      እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር

  • @frellaF1
    @frellaF1 3 года назад +1

    Thank you healthy and delicious

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      Tefachu eko. Long time. Please come again and support the channel

  • @em-il8vt
    @em-il8vt 3 года назад

    ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад +2

    Yummm 😋 thank you for sharing dear 👌🏾👍🏾💓

  • @sofinakitchen2337
    @sofinakitchen2337 2 года назад

    Low carb diet I can’t wait to tryout

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 3 года назад

    ዋው በጣም ነው እማደንቅሽ ጎበዝ
    You are so creative. After now I do not think I am not making meat dulat.ነገግ ግን እኔ ነጭ ሽንኩርት ጨምሬበት አለሁ በጣም አደንቅሽ አለሁ👍🙏💕

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      Thank you so much dear. እኔም እንደዛው:: ከጨጏራ ጋር ትግል የለም
      አመሰግናለሁ ሌሎችም interesting recipes አሉ ሲመችሽ ወደ ቻናሌ ብቅ እያልሽ ቅመሽ ተጋብዘሻል ውዴ 😍

  • @eat-opian6211
    @eat-opian6211 3 года назад +4

    Ow this is great! Good job, looks so healthy :)

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ

    በርቺ የኔ እህት እሞክረዋለሁ ግን ያለሚጥሚጣ መስራት ይቻላል ወይ ጨው ስለማልመገብ ነው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 года назад

      አመሰግናለሁ እህት:: አዎ ይቻላል በርበሬ ከበላሽ ትንሽ ጣል አርጊበት ካልሆነም ምንም አደል ያለሁለቱም ሞክሪው. የተባረከ ይሁን!