ያልተነገረለት የከተማችን ባለሃብት (ሚሊየነሩ ዳዊት ድሪምስ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2021
  • ፕሮግራም ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ ruclips.net/channel/UC-Dl...
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ኑ እየተዝናናን እንወያይ
    የመዝናኛ ዝግጅቶች እንዲደርሶት ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ፌስቡክ Easy fam
    ቴሌግራም Easy Tube family ለመቀላቀል
    📞 0937199339
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 92

  • @user-sz4te3up3j
    @user-sz4te3up3j Год назад +5

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኛ ከአንደበቱ የሚውጣው ቃል ከጆሮዬ አልፉ በልቤ ይፈሳል ሰምቼ አልጠገበውም በቃ ልክ ነፈሴ የእግዚአብሔርን ቃል ሰትመገብ ሰትሰማ ተመሰገን እንደምትለው አይምሮዬም የዳዊትን ትምህረቶች ቃሎቹን ሰሰማ ወሰጤ የሚሰማኛን እንዴት ልግለጸው?

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 10 месяцев назад +2

    በጣም ቆንጆ interview ነው, እናመሰግናለን! ዴቭ እንወድሃለን! በብዙ ሰጪ ነህ, ካንተ ብዙ ነገር ተምረናል!

  • @danayabrham1249
    @danayabrham1249 Год назад +3

    ዋውውው ኣድኒቀካ ዳዊት ቀጽሎ ንንፈትወካ ኢና መጽሓፍካ ዳዊት ድሪም ብትግርኛ እንተትጽፈልና ጽቡቅ ኔሩ

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 2 года назад +40

    እንተ እራስ ድንቅ ነህ እግዚአብሔር እንደበትህኒ ይባርክው ሙሉ ቀን ብትስማ እማትሰለች እስተማሪ ሰው ነህ ውንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለሃገሬ ጠቃሚ ነህ !!!

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +18

    ሀሳቦችህ ተደምጠው አይጠገቡም እናኮራሃለን እኛ ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ዳይ ወደ ተግባር
    You are amazing person

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 Год назад +6

    ፈጣሪ ይባርክሕ የኔ ምኞትና ፍላጎቴ ሕልሜ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም በፍቅር ኖረን ማየት ነዉ ፈፅሞ ፀብ ክርክር የሌለበት

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Месяц назад

    የእውነት ዴቭ ኣንተ ድንቅ ነህ እኛ ደሞ ድንቆች እያረግከን ነው ኑሩልን ክበርልን እንወድሃለን 🙏🙏🙏

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 года назад +13

    ዳዊት ድንቅ ሰው ነህ ባንተ ምክንያት ብዙ ሰእ እራሱን አግኝቶዋል እናመሰግናለን

  • @ezabezab4310
    @ezabezab4310 2 года назад +29

    አንተ ድንቅ ነህ ! እኔ ድንቅ ነኝ ! እኛ ድንቅ ነን

  • @hailuseyfu2949
    @hailuseyfu2949 2 года назад +5

    ጀግና ነህ አገራችን ሚያስፈልጋት
    እንደ አንተ አይነት ሰዉ ነዉ

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 2 года назад +14

    እኔ ዳዊትን ኤርትራ ከኔ ጋር ተምሮል ምንድን ነው ያጣው ከኤርትራ በትንሽነቱ ነው የወጣው ብየ ነው 🤔ለማንኛውም እንኮን አሁን ተሳካልህ ::ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን ዳዊት ሓወይ :::🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 2 года назад +13

    በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው ያለህ ወድጄዋለሁ😘💚💛❤

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 2 года назад +6

    We are lucky having you in our Generation God bless you

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Год назад +2

    ዴቮ በጣም ትገርመኛለህ...ዕድለኛ ነኝ በኔ ግዜ መሆንህ!

  • @ejgaywetelhuen440
    @ejgaywetelhuen440 2 года назад +5

    ዳዊት በጣም መልካም ስው ንሐ በርታ

  • @emu3288
    @emu3288 2 года назад +11

    Thank you so much for inviting Dawit, it was powerful message. May God bless you guys more and more

  • @user-bh5ev6mn3j
    @user-bh5ev6mn3j 2 года назад +9

    እንዳንተው እኛም በጣም ደስ ብሎናል እንደአንተ አይነት ሠው ስላለን😍

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 2 года назад +8

    Very inspirational 🙏🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 года назад +1

    የደበረው ሰው ሁሉ እሱን ሲያየው ደስ የሚለው ሚሊየነር መካሪ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Год назад +1

    ዳዊት ነንተ ጀግና ነህ ከአንተ ብዙ እንማራለን

  • @user-cv9kv2qb8v
    @user-cv9kv2qb8v 2 года назад +10

    I like you my brother we need more people like you!!!

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 2 года назад +3

    Loved 🥰 your positive attitude ❤️❤️❤️❤️💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🙏🙏!!!!!!!!

  • @munanasir435
    @munanasir435 2 года назад +6

    Betam gobez sew new temhiretu erasu abo endante ayentun yabzalen le comment 4

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Год назад +2

    😭😭😭❤👏😘😘😘😘😘😭iloveyou my brothetGOD Blessed

  • @nahomghawariat1358
    @nahomghawariat1358 2 года назад +16

    such a great video. Great message! I'm so happy to know there are ppl like this in our country. I wish you more joy & more Love.

  • @hanagwellnesscoach3775
    @hanagwellnesscoach3775 2 года назад +2

    May God continue to bless you with more wisdom and strength.

  • @betuldefersha2192
    @betuldefersha2192 Год назад +1

    I'm so proud of you you're awesome I agree what you said Good job keep it up I will follow you.

  • @robeltekie6679
    @robeltekie6679 2 года назад +3

    You are so smart guy so go ahead my hero !!!

  • @zemzemmohammed9374
    @zemzemmohammed9374 2 года назад +2

    African rising STARS God bless you

  • @mulugetabayeh7075
    @mulugetabayeh7075 2 года назад +1

    You are the best one ever . I understand from your vedio thanks 😊🙏.

  • @zemzemmohammed9374
    @zemzemmohammed9374 2 года назад +1

    Loved Positive thinking thank You speaking my mind

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 года назад

    ደውቲ የተግባር ኢንተርፒሪነር ስለሆነ ነው ሰው የሚያምነው ፡ደስይላል

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 2 года назад +2

    መፅሀፉን ከአማዞን እንዴት እንደምናገኘው ጠይቂልን ኢዚዬ አላገኘሁትም

  • @semharsem8567
    @semharsem8567 2 года назад +1

    Wow 🤩 Dave you’re an amazing 😉 person.

  • @astertesfaye9484
    @astertesfaye9484 2 года назад +3

    Tebarek zemenehe yelemelem Amen 🙏🙏

  • @zarenew1906
    @zarenew1906 Год назад +1

    ጎበዝ! ጎበዝ! ጎበዝ!

  • @melatzewdu5863
    @melatzewdu5863 2 года назад +5

    14:38 wow

  • @dawitmengist3487
    @dawitmengist3487 2 года назад +2

    ይመችህ

  • @godblessethiopianegeya3313
    @godblessethiopianegeya3313 2 года назад +6

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY. GREAT IDEA, THANKS.

  • @alemuhurisa2855
    @alemuhurisa2855 2 года назад

    Daveye amezing thanks i love u so so much realy

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 2 года назад +1

    ደውት ድርም ስወድህ እኔም ድንቅ ልጅ ነኝ

  • @hiwotand6281
    @hiwotand6281 2 года назад +1

    It's wonderful lession!!!

  • @melesemamo7608
    @melesemamo7608 2 года назад

    It is amazing.
    For three or five years , I realized that it was better to change my self than to go to university.
    I can not take the training because of the place can I get the training on Zoom conference ?

  • @ZemaMusicTube
    @ZemaMusicTube 2 года назад +6

    Betam astemari interview new

  • @evad_aviv
    @evad_aviv 2 года назад

    እውነትም ድንቅ ነህ እኛም ድንቅ ነን

  • @chalayadeta
    @chalayadeta Год назад +1

    Fetari bizu tebazu bilewal bilew yitsifutal anten gin fetari abistoh ethiopia kehiwuket dihnet,Africa degmo kedabo dihnet wetita Kiristoos yasayih zend yihe yene dream new,lezihm anten beakal bagegnih yene dream yetesaka yakil yisemagnal!!!

  • @rukiamohammed4739
    @rukiamohammed4739 2 года назад

    Ma sha Allha betam nw mewedh Allha yechmerlha

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm 2 года назад +1

    Thank you

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 6 месяцев назад

    ዳዊት ሓውና ክቡረይ❤

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 2 года назад +1

    Thank you🙏

  • @adanedegu4391
    @adanedegu4391 2 года назад

    Wow is there such types of men on this world??it is an amaising

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 2 года назад

    Great example. He sounds Eritrean.( Amiche)

  • @user-np2tn5pw4w
    @user-np2tn5pw4w 2 года назад

    thank him

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 года назад +1

    እውቀት ለብዙ ሰው የሚያነቃ ነው ግን አዛን ጮኀ አይባልም " አዛን አዘነ ነው"! የሚባለው ካለማውቅ ሊሆን ይችላል እሷን አስተካክል በተረፈ በርታ

  • @ethiojobvacancybids7981
    @ethiojobvacancybids7981 2 года назад +1

    Dave ባለ ብሩህ አእምሮ!!!

  • @Selambehere
    @Selambehere Год назад +1

    May your words reach God's ears!

  • @sebleworku9734
    @sebleworku9734 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🤙👌🏻so perfect

  • @fitsumberhanu4478
    @fitsumberhanu4478 2 года назад

    Love it

  • @ahmedmohammed5844
    @ahmedmohammed5844 Год назад +1

    1ኛ

  • @girumwolde4749
    @girumwolde4749 2 года назад +2

    How about the power of now.

  • @adanedegu4391
    @adanedegu4391 2 года назад

    Where i get the book who disterbute it Please tell me ??

  • @judykalib4257
    @judykalib4257 2 года назад +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abdizelalem325
    @abdizelalem325 2 года назад

    Duro indazi ayinat alama nebereny ke 10 amat bafit ahun tebetino unkan lebetasabe lerasem shakim hunyalawu le sawu E/r gn yikayirenyal biye Tasfa adargalawum aminalawum.

    • @semharsem8567
      @semharsem8567 2 года назад

      ተስፋ መቁረጥ የለብህም አይዞክ ባለክ ነገር መጀመርያ አመስግን እዚህ ገብተክ ኮመንት ማድረግ ከቻልክ at least you have some access so you can do changes Peace ✌🏾

  • @Beti850
    @Beti850 Год назад +1

    Dawit 21 kefle zeman jagna neah

  • @bw6063
    @bw6063 2 года назад +1

    That’s called mastermind.

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 Год назад +1

    It's may heru

  • @yabgatube8191
    @yabgatube8191 2 года назад

    14:38

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 Год назад +1

    ስልካችሁን ላኩልን

  • @user-dr2vz9ok2y
    @user-dr2vz9ok2y 2 года назад +1

    Wow amaizing dave

  • @mulatiechekol4513
    @mulatiechekol4513 2 года назад +1

    I don't believe! I have got may replica, that is you!

  • @Abishtube-bk9zh
    @Abishtube-bk9zh 3 месяца назад

    ye metsafun sim askemixulin bakachu

  • @yeshiliben4471
    @yeshiliben4471 Год назад +1

    Mn

  • @madib6505
    @madib6505 Год назад +1

    ለምን ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ መጣ ??

    • @meazatekle5925
      @meazatekle5925 Год назад

      Ehhh lemn meta losers wey liyastemer wey lela .. be memtatu tekefu ?

    • @diboradibora
      @diboradibora Год назад

      ከየትም ይምጣ ምን አገባዎት

  • @user-np2tn5pw4w
    @user-np2tn5pw4w 2 года назад

    ምስኪን አበደ በትልቅ ህልም

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 2 года назад +1

    ብዙ ገና ያልተነገረላቸው ባለተረኞች አሉ። የህዋሃት ሰዎች በየቤታቸው የደበቁትን አስመንዝረው ለውጠው ባለሃብት የሆኑም አይጠፉም።ይብላኝ ለእንደኔ አይነቱ ደሃ በቤት ኪራይ ለምንኖርረው የሸገር ነዋሪዎች። ጊዜ ይፈርደናል። እናንተን ባለሃብት እኛን ደሃ ያደረገ ጊዜ ። ለሁሉም ጊዜ አለው።